Тёмный

ደቡብ - የክልልነት ጥያቄ እና ቅሬታ (ካፋ ፣ ጉራጌ ፣ ኃዲያ) - ዐቢይ ጉዳይ 24 Abiy Guday [Arts TV World] 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ዐቢይ ጉዳይ #24 - ደቡብ - የክልልነት ጥያቄ እና ቅሬታ (ካፋ ጉራጌ ኃዲያ)
Abiy Guday #24 - South - Regional Autonomy Requests and
Complaints (Kaffa Gurage Hadiya)
ዐቢይጉዳይ #AbiyGuday

Опубликовано:

 

26 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 126   
@ethiganattube2219
@ethiganattube2219 4 года назад
የሀድያ ጀግኖች በርት እኛ ሃዲያ ራሳችንን በራሳችን ማስተዳደር ከቻን መፍቀድ አለብን
@lovedguragetube1499
@lovedguragetube1499 5 лет назад
በጣም ደስ የሚልና እርጋታ የተሞላበት ንግግር ነው ያረጋቹት በርቱልን ❤❤👌👌 አላህ በጥላው ስር ይጠብቃቹ 😍
@bubugnunug972
@bubugnunug972 5 лет назад
አው ጉራጌ 1001/ክልል ያስፈልገዋል እንጅኑሩ እድሚህን ያርዝምልን እውድሀለን
@meserettesema8013
@meserettesema8013 5 лет назад
ኢ/ር ሸዋለም ፋንታሁን የጉራጌ ጀግና አንበሳው በርታ አከብርሀለሁ!!!
@meserettesema8013
@meserettesema8013 5 лет назад
ኢንጅነር የጉራጌ ጀግና አንበሳው በርታ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@meditenkir714
@meditenkir714 5 лет назад
ምርጥ ውይይት ነበር እርጋታችሁ እና አርቆ አሳቢነታችሁ ደስ ይላል በርቱ
@gumertube5658
@gumertube5658 5 лет назад
Arts TV ምስጋና ይገባችኋል። መድረክ አጥተው ችግራቸው ላልተሰማላቸው ዞኖች መድረክ በመስጠታችሁ
@kassas4
@kassas4 5 лет назад
ከጠያቂዉ ጀምሮ ሑላችሑም በጣም ደስ የሚል ዲስከሽን ነው የምታደርጉት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍትሕ ለተጨቆነ ሕዝብ .እኔን እየገረመኝ ያለው የሌላው ዝምታ ነው በተለይ ደሞ የጉራጌ ሕዝብ ፖለቲካን ጥላቻ ዝም ማለት ሐገር እስክናጣ ነው ወይ ዝምታችን እኛ ጉራጌዎች ማንም ጠላት የለንም ከሌላው ጋር ለመፎካከርም አይደለም ግን ጉራጌ ዝምታን በመምረጡ በኢኮኖሚውም በሑሉም ነገር በጣም ነው የተጎዳው እስከመቼ ነው በሙስና ሣይሖን በላቡ ያፈራዉን እየተዘረፈ እየተፈናቀለ የሚኖረው የጉራጌ ዞን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሔደ ጊዜ ማደሪያ ሖቴል እንኳን ነው ያጣው እያዋጡ ትምህርት ቤት ሖስፒታል ብዙ ነገር ማድረግ ሢችል ከ20 አመት በፊት የሕዝብ ቁጥር ከዎሮሞና ከአማራው ቀጥሎ ጉራጌ ከ7 ሚሊየን በላይ ነበር ትግሬ 6ሚሊየን ነበር ቢያንስ አሑን የጉራጌ ሕዝብ ከ15 ሚሊየን በላይ መሖን ሲኖርበት እንዴት ሖኖ ነው ከ3 ሚሊየን ያነሠ የሚሖነዉ በዙ የተማረ አለ ዝምታዉ ይብቃ የሐገርን ሠላም በጠበቀ መልኩ ለሚካሔደው ነገር አስተዉፆ ማድረግ ይጠበቅብናል እንደዚህ ስል የከፋዉም የሐዲያዉንም ወንድሞቼ ፍትሕ ለሑላችንም እኩል ነው እንጂ እየተነጠለ መሖን የለበትም ግን ጉራጌው ከብዛቱ ምንም እንቅስቃሴ ዉስጥ ሥለማይገባ ገርሞኝ ነው ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ በፖለቲካ ከሚንቀሳቀሱት በላይ ዝም ያለው ሕብረተሰብ ይበዛል ጠቅላይ ሚኒሥተር ዶክተር አብያችን እንደተናገሩት
@zelalemgizawtessam1538
@zelalemgizawtessam1538 5 лет назад
በጣም እና መሠግናለን አቶ ተክለአብ ተባረክ
@sssh5805
@sssh5805 5 лет назад
I have never been impressed like today. These three gentlemen have answered and even expressed in detail the pain of our people going beyond the line. I would especially thank Instructor Tekleab Bullo of Kaffa. He spoke my mind what I believe and of course and other of my people. Simply, thank you all.
@lemyewoldemariam7444
@lemyewoldemariam7444 5 лет назад
Thank you Tekelab for your Historical speech
@ethi362
@ethi362 5 лет назад
I agree with the guy with this white blazer, he makes a good point. Keffa people are patriotic Ethiopians. They need justice, there is no reason they should drive for 2 days to get things done in hawassa.
@massimpact3750
@massimpact3750 5 лет назад
Fantastic and cool speach you guy's really ethiopia needs you, you are young bright leaders,
@MyEthiopia86
@MyEthiopia86 5 лет назад
የተጨቆነው ህዝብ ፈርጦች፣ጀግኖች በርቱ ኢ/ር ሸዋለም የአያቶችህ የነ ፊት አውራሪ ኡመር ፋርዳ፣የነ ፊት አውራሪ ላማደ ቱፋ ....ወዘተ ዘር ልበ-ሙሉ
@alihussen7622
@alihussen7622 5 лет назад
Yatamareka aneteh gurage mufareyati aletamarachimkkkkk
@andyetadele5723
@andyetadele5723 5 лет назад
We need freedom. We need equality.
@ahmedeensaeed991
@ahmedeensaeed991 5 лет назад
Hadiya will prosper if it joins Gurage. Gurage business is already is the pillar of Hadiya.
@yisakdesalegn5161
@yisakdesalegn5161 5 лет назад
What you think Hadiya is a big people
@desalegntiroro9422
@desalegntiroro9422 5 лет назад
Hadiya it was hadiya gurage kambet it was in the Hossana reign 7
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 5 лет назад
ጉራጌ ድሮም የእራሱ ግዛት ነበረው ወያኔ ነው ወስዶ ከድቡብ ጋ እየተጨፈለቀ ያለው አሁንም የእራሱ ክልል ሊኖርው ይገባል እስከ አዋሽ ወሊሶ ሰበታ ድረስ የጉራጌ ግዛት ነው በታሪክ ተቀምጧል
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 5 лет назад
በጣም ጠቃሚ የሆነ discussion ነዉ:: ይህ መሰረታዊ የሆነ ህገመንግስታዊ ክልል የመሆን ጥያቂዎች በመንግስት ትኩረት ተሰጥቶት በቶሎ በአግባቡ መመለስ አሰፈላጊ ነዉ:: አላስፈላጊ የሰው ሕይወት እና የንብረት መውደም መከላከል የመንግስት ኃላፊነት ነዉ::
@asratayele1131
@asratayele1131 5 лет назад
Tekleab !!! You are our hero. I have no words to say about your reasons and presentations for keffa peoples and their struggle to see new Ethiopia, but that way strictly hurt the keffa peoples and make them not able to lead them selves and use their resource wisely.So know is the time to make keffa peoples great with the help of Almighty God. Tekleab your are Logical, Respectful and all of your words were based on constitutional Arena and all of the keffa Gurmasho including me are with you .
@fasikaybebi9529
@fasikaybebi9529 5 лет назад
Betam enmsginal 🙏 arst TV bkafa lijoch simi
@betw6424
@betw6424 5 лет назад
ዬከፈውን ተወከይ በጠምነው መደንቅህ መከብረህ በእውነት ትችልለህ
@talltali1062
@talltali1062 5 лет назад
hadiya state kafa state gurage state loading very soon
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 5 лет назад
ውይይታችሁን ወድጄዋለሁ።በመካከላችሁ ያለው ሃርሞኒ ማርኮኛል።ለሕዝብ ያላችሁን ምኞት አምላክ ወደ ፍፃሜነት ያምጣላችሁ።
@selamdemkeselami4315
@selamdemkeselami4315 Год назад
😢😢😢😢😢ሲሳይ የ ሀዲያ ጀግና rip my kingi 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 ከበድን 😭😭😭😭😭😭😭
@zelalemgizawtessam1538
@zelalemgizawtessam1538 5 лет назад
አርት ቴቪ በጣም እናመሰግናለን
@Yanakeeraw
@Yanakeeraw 5 лет назад
I appreciate all of you
@user-mk2uy1lt8u
@user-mk2uy1lt8u 2 года назад
ወንድሜች በርቱልን አላህ ያገዝች
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 5 лет назад
በድንቅ ተንታኝ ተክለአብ በሃገራችን በጣም ኮርቻለሁ:: የብሄር የጎሳ ካባ ሃገር ሳያጠፋ በፊት ሃገራዊ የክልል ምስረታ በጥናት ይካሄድ:: ከፋም ሲዳሞም ገሙም ትግሬም ድሮ ክፍለሃገር ጠቅላይ ግዛት ነበሩ:: ነገሩ ሁሉን በሚያቅፍ በሚዛናዊ መንገድ መፈታት ይኖርበታል:: ሲዳማዎችን በሰላም ካልሆነ በሃይል ክልል መሆን ይኖርባቸዋክል በማለት ለዘር ማጥፋት ግድያዎቹ ቀስቃሽ ጃዋር መሀመድ ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል::
@abebayehuhaile6031
@abebayehuhaile6031 5 лет назад
justice for all!
@merbarr1645
@merbarr1645 5 лет назад
ሁሉም በሳል አስተሳሰብ ያላቸው ወጣቶች ናቸው የሚሰጡት አስተያየት ደስ ይላል ፡ግን ኢትዮጲን እና ሕዝቦቿን እንዴት በፍቅር ተስማምተው ሊኖሩ ይችላሉ የሚል ሀሳብ ቢጨምሩበት የተሻለ ያደርገው ነበር።
@meserettesema8013
@meserettesema8013 5 лет назад
ጉራጌ ክልል መሆን አለበት እራሱን በራሱ የማስተዳደር ብቃት አለው!!!
@waktasunegeri1603
@waktasunegeri1603 5 лет назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
በጣም ጥሩ ጥያቂ በርቱልን
@user-zf8kf2tk7i
@user-zf8kf2tk7i 2 года назад
የቀቤና ቤሄረሰብ የጠየቀዉን የልዩ ወረዳ ጥያቄ ሊመለስ ይገባል ይህ ጥያቄ የዛሬ ሳይሆን የሰላሳ አመት ጥያቄያችን ነዉ እደማንኛዉም ቤሄረሰብ የኛንም መብት ሊከበርልን ይገባል
@gurggutomediagm937
@gurggutomediagm937 5 лет назад
ድሮም ካፋ ሀገር የነበረ ነው............. አውን ክልል የመሆን ጥያቄ ስያንስብን ነው ድሮም ትልቅ ሀገር ነበርን ተክለአብ ቡሎ እናመሰግናለን
@zelalemgizawtessam1538
@zelalemgizawtessam1538 5 лет назад
ስለ ከፍ በጣም ታሬክ አዋቄዋች አሉ ከፍ በራሱ በንጉሱ ስርአት ሲተዳዳር የነበረ የራሱ ባህል ያለው ህዝብ ነው
@saghabinchamo9864
@saghabinchamo9864 3 года назад
❤❤❤❤🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🙏🙏🙏🙏
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 2 года назад
🥰🥰🙏😘 ጉራጌ ክልል ነው
@ethd8561
@ethd8561 5 лет назад
Logical discussion love it
@SMZTEKA
@SMZTEKA 5 лет назад
Good discussion.My Question is why others regional people interfere in south nations self determination issues??Example Amhara and oromiay citizens why interfere others dignity and identity?? Hadiya nation is sacrifing life seems like others equally .So we need economic benefits just like Amhara,Tigray And oromiay...etc
@tautaudurbanbeaches7067
@tautaudurbanbeaches7067 5 лет назад
I would like to share your concept. Absolutely right comment bro,
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 лет назад
Keffa kilil mew albet
@meserettesema8013
@meserettesema8013 5 лет назад
ሌሎች እራሳቸውን በክልል አደራጅተው ተደራጅተው ሌላው ብሔር ለምን የክልልነት ጥያቄ ይጠይቃል ማለት ምን ለማለት ነው???
@todtod5393
@todtod5393 5 лет назад
Waww this is very interesting discussion...literally u guys clear to me( Us ) what is going on !!! every one should to listen this discussion..we all Heard Sidamaa Teykee,,, but we dont know what is going on behind the curtain.. Ummm this guys should speak up more to raise awareness !!!
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ይናንተ ነጥብ በጣም የሚደነቅ ነው ወይ ክልል ይቅር ወይም ለሁሉም ይሰጠው በሚለው እስማማለሁ ልክ ብዙዎቹ እንዳሉት ጉራጌዎቹ ሀገር እያለሙ በገዛ ሀገራቸው መጤ ሲባሉ እና ሲዘረፋ ትንሽ ያሳዝናል ስለዚህ እነዚህ ስራ የሚወዱ ህዝቦች የራሳቸው ክልል ቢኖራቸው እኛ ወደነሱ የምንሰደድበት ሀገር እንደሚያደርጉት ጥርጥር የለውም
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 5 лет назад
አይዞሽ ብትመጪም እንቀብልሻለን 😍😘
@talltali1062
@talltali1062 5 лет назад
freedom is coming tomorrow hadiya
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 лет назад
Keffech bertuu yen wudoch
@yisakdesalegn5161
@yisakdesalegn5161 5 лет назад
We are not south But we are hadiya
@user-tk6bc9sc4v
@user-tk6bc9sc4v 4 года назад
Betam tekekelnow batelenu🙏🙏👍👌
@kidanefikadu9364
@kidanefikadu9364 5 лет назад
Reshanu sirat sixefa hulum xeyaqi hone. Zarema menagerim, mesebsebim yichalal. Ye qeerroo ena ye qaarree dem situn nesa awuxtual? Ke kefa wuchi lelawu ashqabachi nw. Kefa ke bota riqet ansar awo.ye Gurage degmo yibase nw.
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 5 лет назад
Perfect guys. Very logical.
@te0B
@te0B 5 лет назад
Tekleab thank you very much!
@solomondeyu3508
@solomondeyu3508 5 лет назад
የወያኔ ልጆች ከአህያ የዋለች ምንተመራ ትመጣለች አሉ።አለም የት ደርሳለች አኛ ዘር እንቆጥራለን መንደርተኛ ሁለ ።
@abdulshakor6636
@abdulshakor6636 5 лет назад
ፉከራ የሌለበት ምርጥ ውይይት
@tekashiferaw7106
@tekashiferaw7106 5 лет назад
sis koranbhe we need freedom weneed equality!!!!!!! Hadiya leba sefy new????
@abushabush709
@abushabush709 Год назад
Ewunat naw
@mulugetalecha4352
@mulugetalecha4352 5 лет назад
This is good discussion
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 5 лет назад
Yes; unmanageable size has to come to manageable.
@injesusnameiamnotalonebeca5501
@injesusnameiamnotalonebeca5501 4 года назад
Betam tikikilgin tiyaqe new bartu hadiya yekilil tiyaq ketyqech koye gin lemin melsi yelem fiti ledebub ezbi
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 лет назад
Jeggen ye keffa lije
@mes430
@mes430 5 лет назад
ቤቱ ሲቃጠል እሳቱን ለማጥፋት ከመጣር ይልቅ: የራሱን ንብረት የሚዘርፈው ስው ታሪክ ይሄ ነው::
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 5 лет назад
ግልፅ አርገው።
@oromoonenation8258
@oromoonenation8258 5 лет назад
sidama and hadiya come with together,
@mohammedkedir2230
@mohammedkedir2230 5 лет назад
ፍትህ ለሃዲያ እና ለሲዳማ ዞኖች ሁለቱም ኩሼትክ ስለሆኑ ነዉ እርምጃ የተወሰደው
@asratadema7935
@asratadema7935 5 лет назад
Maym
@mohammedkedir2230
@mohammedkedir2230 5 лет назад
Manew mayim ye wusha lij hula
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 5 лет назад
ጥናቱ validation ይፈልጋል። አሁንም ይቻላል። ግን የአንዳንድ ሰዎች በዚህ አወዛጋቢ ጉዳይ መሣተፍ ከብዶኛል።
@zerhunhaile8486
@zerhunhaile8486 5 лет назад
Jegina nachu wosagnoch bertulin
@user-oz2zu6um6u
@user-oz2zu6um6u 4 года назад
Tikkl
@nebiyouhaddis2338
@nebiyouhaddis2338 5 лет назад
This Bright minded youngsters I am impressed with, but it is sad to see they are forced to use their talent and there prime time with this nonsense ”kelele” BS. We need to discuss more on food security, technology and how to build the 21st century Ethiopia and Ethiopiawent.
@amsaleamsale1033
@amsaleamsale1033 5 лет назад
በጣም የምታኮሩ ተስፋ የምጣልባቹ ወጣቶች ናችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@melakuerose1619
@melakuerose1619 5 лет назад
መላኩ ትልቅ መድረክ አዘጋጅተህ ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር አበላሽተሃል፡፡ ሀዲያን ወክሎ የቀረበው ሲሳይ የደኢህዴን አመራር ውስጥ ያለ ሰው፡፡ በመሆኑም ሲያንጸባርቅ የነበረው የሀዲያን ህዝብ ፍላጎት ሳይሆን የደኢህዴንን ፍላጎት ነው፡፡ ለአብነት ያህል የሀዲያ ህዝብ ጥናቱ ተገቢ ነው ብሎ አያምንም፡፡ ሲሳይ ግን ጥናቱ ተገቢ ነው ብሎ ያምናል፡፡ በመሆኑም ሲሳይ ያነሳቸው ሀሳቦች የሚወክሉት ራሱንና ፓርቲውን ብቻ እንደሆነ የፕሮግራሙ አዘጋጅና የዚህ ፕሮግራም ተከታዮች እንድትረዱት እንፈልጋለን፡፡ ጋዜጠኛ መልኩ በቀጣይ ጊዜ በሀዲያ ጉዳይ ዙሪያ ቃለ መጠይቅ የሚደረጉ ሰዎችን ስትመርጥ በጥንቃቄ እንድትመርጥ አደራ እለሃለሁ፡፡
@helebotamirat6421
@helebotamirat6421 5 лет назад
That was my point
@Addisu223
@Addisu223 5 лет назад
Lemin zone yemilewun mewakir askeritew kilil ayiluachewum. Simun aydel ends yemifelegew. Keza budjet ends population sizachew mestet new. Yemin shirgud new hulum ethiopiawi new. Anfeligim erasachinin erasachin enmeralen malet bezih gize mebt meselegn. Likekuachew mebtachewun atigedibu..... Midre dedeboch
@musafish9983
@musafish9983 5 лет назад
mabtachin yikabar fiti lakambata
@alihussen7622
@alihussen7622 5 лет назад
La siltem yesati lahulum yesati
@daveayele3023
@daveayele3023 5 лет назад
Telkeab began amasaginallo
@liisowaaitoo2186
@liisowaaitoo2186 5 лет назад
betami ihunati now desiyhlali
@adanateka2579
@adanateka2579 5 лет назад
Yebalaynet yelame hulum Ethiopia kahonena dabubi tegagna hono manor ayhune ba hulum negar yetagodache nabera ekulina habte. Nabaraw huneta spatially hadya .sisay barta
@kassas4
@kassas4 5 лет назад
ለሢዳማ ክልልነት ከተፈቀደላቸው ለሑሉም መሖን አለበት እንጂ እንደገና ሌላዉ የሚጨፈለቅበት አንድም ምክንያት የለም ዜጋ ዜጋ ነው እንጂ አንዱ አንደኛ ዜጋ ሌላው ሑለተኛ በታምር መሖን የለበትም የሢዳማ ጥያቄ የቆየም ይሑን የትላንት አይደለም ጥያቄው በደቡብ ክልል ዉሥጥ ነው የኖረው ሐዋሣ የለማችዉ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ስለሖነ የነሡ ጥያቄ ይመለሣል ከተባለ ለሑሉም እኩል ነው መሖን ያለበት እንጂ እንደገና ሌላውን በታምር መጨፍለቅ የለበትም በጠቅላይ ሚኒሥተር ዶክተር አብይ ትልቅ እምነት አለን ሑሉንም ፌር በሖነ መንገድ መሠጠት አለበት ወይንም ሐገር እስክትረጋጋ ሲዳማዉም ሑሉም በትእግስት ቆይቶ እንደገና መዋቀር አለበት
@addiemilondzo9643
@addiemilondzo9643 5 лет назад
ውይይተችሁ በረግጥ በም ጡሩ ነውግን ለእኔ በጠም ደስ ያለለኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ድህነትንም እረስ በረስ። የእኔ ይበልጥ የአንተ። ይነስ መበበልንም። እንደ ሀገረ ሀብት አድረገው መኖሩ ብቻ ያሰዝነል። እስክ ስለ ሌላ ሀገረ ታረክ ስሙ። እሄ ያንተ ክልል የእኔ ክልል። ፈጥጨ ያለው አይመስለኝም ግን አቶ መለስ ዜነዊ ትግራይን በኢትዮጵያ ሀዝብ ለይ የቁንጮ ገዠ እንድሆንና በትግራይ አንድም ሌላ ብሔረ እንደይገበ ለመድረግ ተስቦ የተደራገነ ለኢትዮጵያ ህዝብ ዘሬ ለመውጠትም እዘው ለመኖረም በጠም የከበደ ነው። ምክንያቱም ይህ ክፈፍል በይኖር የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነው ግን አንዱ ቤት እያደራ ሌላው ጨከ እንድያድረ ምክንያቱ ይህ ነው አንዱ ሀገረ የለሽ ለሌለው ሀገረ ሆኖ ተፈነቃለ አፈነቃለ። ችግሩ ይህ ነው ለሌላም አሁን ክልል ብሆኑም አንዱ ወደራስ ህድ መበበል ለመጠ ነው በዘመሐል ህዝብ ልጎደ ነው። ለእኔ ብገበኝ አስቀድመችሁ ሰለዝህ ጉደይ በጥልቀት ተወያዩ ምክንያቱም ለምሰሌ። ሃድያ ክልል። ብሆን። የሌላውን ብሔር ወደ ክልልህ። ህድ ለይል ነው ወይ ሌሎች ሌሎችም እንድህ ለይሉ ነው ወይ መሆኑ ጠሩ ግን ይህንንም ጉደይ በእሰቤ ውስጥ አስገቡ ይህ እንደይሆ አስቀድሞ በህግ የተደነገገ። የመህበራ ሰቡ ስምምነት መቅደም አለበት። ክልል። እንሆነለንመ በጠም ቀለል ነው ምክንያቱም ህጉም ስለምፈቅድ ከልሆነ አደገ አለው በምን ብትሉ። ስደማ ክልል ለመሆን የጠየመቀውን መብቱን በስረአትነ በህገ መንግሥተለ መስፈፀም ሰችል። በብሔረ ያቶኮራ ጥቀት። የፈፀመው ክልል ብሆን እነኛን ሰወች። በ24ሰአት በምችለው ጉልበት ልያሰድደቸው እንደነበረ አያሰይምን ?ታድያ ሌሎችስ ይህን ለያደረጉ ነውን ? የኢትዮጵያ ምሁራኖችነ ተመረመርወች ምድያወች ገዜጠኞች አረትቭስቶች የፖለትከ መረወች አጠቀለይ ህዝብ ለተያ ጥቅም ለመጨበጥ ከመሮጥ የሀገረንና የህዝብንም አብሮ የመኖርን ጉደይ በጥልቀት አስቡ ስትወያዩም ለራስ ወገን ብቻ ሰይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ። አንድነት ይህ ሁኔታ የጎለ ድረሸ አለው ወይ መለቱንም አትረሱ። ክልል ስመሠራት መለየያትነ መመሞት አብሮ ከመጠ። አንዱ ብጨፍረም አንዱ የሀዘን ቤት ይሆነል። አስቡባት
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 5 лет назад
Now all of you fighting for your rights you have to fight together ...join hand in hand that is how oromos or sidamas tigires Somalis Amaras all of them did!!! Akababih yewekeleh hizb minim yemebt teyake sayimeles endene col. benzabih lemayitawek leleloch alama lematsfetsemya memot mabkat Albet.ketilubet ....tru Jimir newu egnam kegonachihu nen!
@gizachewkalore6674
@gizachewkalore6674 5 лет назад
ቆይ ግን ደቡብ አጠቃላይ ለምንድነው ለመከፋፈል የፈላገው ..56 ቱ ብሄር እንዴት 56 ክልል ልሆን ይችላል? ?????????? ያልገባኝ ነገር....
@zelalemmekonen336
@zelalemmekonen336 5 лет назад
ወጣቶቹ በጣም የነቁና የሚናገሩትን የሚያውቁ ናቸው። እስካሁን ግን ክልል እንሁን ከሚለው መፈክር ያለፈ ራእያቸውን አላካፈሉንም። ሃምሳ ስድስት ክልል ያዋጣል ወይ፧
@Addisu223
@Addisu223 5 лет назад
Midre debuboch
@solomonabiye1936
@solomonabiye1936 4 года назад
Ethiopia is already kilized according to ethnic groups. So should be answered for the 56 ethnic groups.
@tamrattasew4354
@tamrattasew4354 5 лет назад
Del legurage, lewlita, lekembata, Yemen, sedama,hadeya, becha,men telephony???
@asmamawhaile690
@asmamawhaile690 5 лет назад
ብቃትና ብቃት ያለው ጋዜጣኛ አቶ መላኩ! የት ነበርክ እስከ ዛሬ? ኦሎፔምያ እንዳትለኝ
@sismez5114
@sismez5114 5 лет назад
ጥያቄው ግን እነዚህ ሰወች United States of America ወይንም Europian Union ሲባል ሰምተው አያውቁ ይሆን? በአውሮፓ ህብረት በሚል የጋራ ህብረት ፈጥረው ዛሬ ዜጎቻቸው በፈለጉት አገር መኖትና መስራት እንዲችሉ አድርገዋል, በመካከላቸው ያለው ድንበር መስመር ብቻ ሆኗል, ንግዱም ጦፏል የድንበር ቁጥጥር ስለለ, ዜጎቻቸው ከአንዱ አገር ወደ ሌላው አገር ለመጏዝ መታወቂያ በመያዝ መኪናቸውን ይዘው ወይንም በባቡር ተሳፍረው መጏዝ ነው, ወደ አውሮፓ የሚጏዙ ቱሪስቶችም የአንዱን አገር ቪዛ ካስመቱ ገንዘቡ ካላቸው በዚህ ቪዛ ሁሉንም አባል ሀገሮች መጎብኘት ይችላሉ, ዜጎቻቸው በጉዞ ላይ እንዳሉ ቢታመሙ የህክምና ኢንሹራንሳቸውን ካርድ በአባል ሀገሮች በመጠቅም ሊታከሙ ይችላሉ, ወዘተ. የኛ አገር ደግሞ ሁሉም ክልል እያለ በበረት ውስጥ ለመኖር ሲጥር ማየት በጣም ያሳፍራል! ክልል ማለት ግቢ ወይንም በረት ማለት ነው. ይህ ክልል የሚባል ነገር ዛሬ ለሁሉም ቢሰጥ ነገ የህዝቡ ቁጥር ሲጨምርና ዛሬ የእርሻ ቦታ ዩሆነው ነገ የመኖሪያ ቦታ ስለሚሆን ሁሉም ክልሎች ክልላቸውን ማስፋት ስለሚፈልጉ የእርስ በእርስ ግጭት ያመጣሉ በመካከላቸው ግንብ እስካልተገነባ ድረስ! በሰለጠኑ አገሮች የተለያዩ የዱር አውሬወችን በተለይ ከአፍሪቃ ያመጡና ለብቻ ለብቻ ከልለው ያኖሯቸዋል ልክ እኛ አገር ክልል እንደሚባለው. ይህን የሚያደርጉት አንበሳውን ከሜዳ አህያው ጋር አብረው ቢያደርጉት አንበሳው የሜዳ አህያውን ስለሚበላው ነው. በመካከላቸው አጥር አድርገው ቱሪስቶች የመግቢያ ዋጋ እየከፈሉ በመዘዋወር እነዚህን የዱር አራዊቶች ይጎበኛሉ የግድ አፍሪቃ ድረስ ተጉዘው አውሬወችን ማየት የለባቸው. እራሳችንን ከሌላው አለም ህዝብ ጋር እስካላወዳደርን ድረስ ገና ብዙ ችግሮች እንሰማለን! አሁን እኮ ከአውሮፓ, ከአሜሪካና ከኤስያ አገሮ ዜጎች ጋር እራሳችንን ልናወዳድር ቀርቶ ከጎረቤት የአፍሪቃ አገሮች ጋር ማወዳደር ተስኖናል! ጎረቤት ኤርትራ 9 ብሄሮች, ጎረቤት ሱዳን 600 ብሄሮች, ደቡብ ሱዳን 60 ብሄሮች, ጂቡቲ 2 ብሄሮች, ወዘተ አብረው በሰላም እየኖሩ እኛ ግን ለመበታተን መከራችን እናያለን! አይናችንን ከፈት አድርገን ሌላውን አለም ማየት አለብን!
@gutuumosissa9609
@gutuumosissa9609 5 лет назад
ATO TEKLE AB YANESA HASAB TIKEKEL NEW. BE KILEL YETEDERAJU HULUM KILELOCH YIFRESUNA ENDEGENA ADDIS ASTEDADER YIMESRET
@modinali3987
@modinali3987 5 лет назад
ere gobez hageritwan wedet eyewesedachihuwat new ?Lib belu tiglachihu le ekulinet lefitih ledemocracy bihon minigna des tasegnu neber ? 84 bihereseb 84 tininish mengist 150 yepoletica parti ,zeregninetin eyetekawemu fistum zeregna hono memuwaget beshitachin beza eko ! Beand hager wust eko and meri enji 1000 meri 100 parti yelem linorim aychilim eski lib belu ahun higemengistu yersin edil eskemegentel dires sileale mebetaten alebin bihonis ahun gurage yih higemengistu yemisetew mebt yitekmewal? enne mursi, bume, surma mao wutawut wezete anasa bihereseboch ita fanta min lihon new? Hageroch bemulu hilmachew ena mignotachew edget tilikinet selam enji manes, mebalat ,metefafat aydelem beteleyim zare alem dihinetin ashenifo leteshale metsai edil mirimirun eske tefer siyametik egna betekarani wedehuwala mekret bicha sayhon chirashunu lemetefafat sinitega wedet eyehedin new bilo masebu bilihinet new ewketachin lemirimir tigatachin le edget hilmachin biltsgina tesfachin biruh endihon kom bilen erasachinin meteyek yegid yilenal enkuwanis behager be and beteseb wust 100% and aynet maseb anchilim liyinetochin titen beminismamabachew lay abren bemenoru binichachal ena binitesaseb gizachinin bedihinet eyetesekaye ena berehab alenga eytegerefe ena eyeregefe yalewun hizbachinin madanu lay binatekur fetariachinim yiredanal ena menakoru yikribin dir biyabir anbessa yasirn wersen anibetaten ADERA.
@zelalemmekonen336
@zelalemmekonen336 5 лет назад
እነዚህ ወጣት ፖለቲከኞች የወያኔን ህገመንግስት እንደሃይማኖት የሚያምኑበት ነገር በመሆኑ ይሄንን ህገመንግስት የማሻሻል ወይም የመቀየር ተስፋችን የመነመነ መሆኑን ዛሬ ተረዳሁ።
@ayishaaysha7338
@ayishaaysha7338 5 лет назад
ላምኒኛውም ኣላማራባቹም ቃስ ባቃስ ዛራኝናት ያፋጣረቹሁ ማሆኑን አትርሱ ባተላይ
@zelalemgizawtessam1538
@zelalemgizawtessam1538 5 лет назад
ከፍ የቡና መገኛ ለከፋ ምድር ምንም አስተዋፆ ሳያረጉ የመሬታችንን ተቀራምተው የበይ ተመልካች የሆነች አገረ
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 5 лет назад
ጥሩ ምሳሌ። 50 - 60% ጉራጌ በኦሮሚያ ይገኛሉ። ነገር ግን አንድም ቦታ ላይ አትኖርም አልተባለም።
@benzm6583
@benzm6583 Год назад
እና ኦሮሞ ለምን ሆነ!!!!
@benzm6583
@benzm6583 Год назад
እና ኦሮሞ ለምን ክልል ሆነ !!!!
@bdesta6585
@bdesta6585 5 лет назад
Good discusion, but I beleive nobody. Everyone wants his piece of cake. The poor remain poor.
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 5 лет назад
You said the young adults had protested during data collection this means, people have no voice. Because their voice has been robed by criminal groups. So, who is responsible for the low participation of the people in the study???
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 лет назад
የክልል ጥያቄ እያነሳችሁ በመሀል ድሃ ህዝብን አትበጥብጡ። ሀዲያ ልካላል ብል ስልጤ እና ጉራጌ ይነሳሉ በታላይ ስልጤ ሀድያን ልያጣፋ ነው የምናሳው ስለዚህ በፋጣራችሁ ፖሎቲካውን እርግፍ አድርጋችሁ ተዉ። ኦሮሞና ስዳማ ዛሬ አይደለም መዋጋት የጀማሩት በክልል በመጣው ጣጣ።
@betw6424
@betw6424 5 лет назад
አንች ዬአረም ልጅ ስልጤነው ሀድያን ዬምየጠፈው ታርክ ከለወቅሽ ዬአየቶችሺን መቀብር ሆደሽ ጠይቅቸው ዬሀድያን ጀግንነት ይነግሩሸል፡
@tarekegnejamo
@tarekegnejamo 5 лет назад
No one challenges hadiya.
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 5 лет назад
Too slim comment
@injesusnameiamnotalonebeca5501
@injesusnameiamnotalonebeca5501 4 года назад
Anchi doma erasi hadiy oss kabera hobaa sebal alsemashim hadiy maleti jagina hizb new👊👊👊👊👊💪💪💪💪💪
@oromoonenation8258
@oromoonenation8258 5 лет назад
Gurage ya minilik safar talalaki lebochi afin ziga ya wusha zarii
@emmanuelalemu1803
@emmanuelalemu1803 5 лет назад
oromoone nation Ante butana gala afehen zega!!
@yonasethiomanasefa3631
@yonasethiomanasefa3631 5 лет назад
ከብት
@abdunuredin7332
@abdunuredin7332 5 лет назад
denez bado chklat
@meryem1299
@meryem1299 5 лет назад
Kkk ant min agebahi mebtachewin ayiteyikum
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.