Тёмный

ደብዛው የጠፋው የም/ቤት አባል ጉዳይ!//ጎንደር.! በረኸት.! ዋልድባ.! ሸዋሮቢት.! 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ደብዛው የጠፋው የም/ቤት አባል ጉዳይ!/ጎንደር.! በረኸት.! ዋልድባ.! ሸዋሮቢት.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 месяца назад
ድሎ ድሎለፋኖ ❤❤❤❤
@YirgaAyalew-ry8wc
@YirgaAyalew-ry8wc 3 месяца назад
ፋኖ ንጉሤ ጀግናችን ጉራጌ ከአማራው ያልተናነሠ ግፍ ደርሦበታል የኔም ብዙ የጉራጌ ጓደኞችአሉኝና አንድ አለመሆኑን ብቻሣይሆን በምኒሻውና በአድማ በታኙ በጣምነው የሚናደዱት
@BayeAytenew
@BayeAytenew 3 месяца назад
መረጃዎች በጣም እውነት ናቸዉ
@yamralko9236
@yamralko9236 3 месяца назад
መረጃዎች በብዛት ለሕዝቡ እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ማድረግ ያስፈልጋል። #የአማራ_ሕዝብ_የሕልውና_ትግል_ያሸንፋል!!
@tinafiud6941
@tinafiud6941 3 месяца назад
መላው ኢትዮጵያዊ ፋኖን መጠበቅ ሳይሆን ማገዝ ከጎኑ መቆም አለባቸው ብቻውን እየሞተ ነው
@muluTam7471
@muluTam7471 3 месяца назад
የሚያሳዝን ታሪክ
@DawitAbebaw-u8u
@DawitAbebaw-u8u 3 месяца назад
መምህር ንጉሴ ጀግናው አማራ ጀግናው ፋኖ!! ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹሁ
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 3 месяца назад
መምህር ንጉሴ ጀግናው አማራ💪 ጀግናው ፋኖ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹሁ🙏🏻
@AbayAdugna-dc2nf
@AbayAdugna-dc2nf 3 месяца назад
ስለምትሠጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን በተረፈ ግን ፋኖ በፍጥነት አንድ የማይሆን ከሆነ እንደ ህዝብ ልንጠፋ እንችላለን የፋኖ አመራሮች ቢያስቡበት ጥሩ ነዉ
@abetube8757
@abetube8757 3 месяца назад
የመምህሩ ታሪክ አሥለቀሠኝ ወላሂ በሌ በርታ
@HabibAhmed-mu9bb
@HabibAhmed-mu9bb 3 месяца назад
በርታ ወድም
@JossyZegonder-wi7ve
@JossyZegonder-wi7ve 3 месяца назад
በለጠ ካሳ እናመሰግናለን ።መረጃዎችህ እጂግ በጣም ታማኒነት ያለው ነው ና
@ChokeTube27
@ChokeTube27 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ
@merd24
@merd24 3 месяца назад
Fano ለምንድነው በፍጥነት ወደ አንድነት መምጣት ያልቻለው? Egoን አስወግዶ አንድ መሆን ትልቅ ድልን ያመጣል ! መምህሩ ደግሞ የአማራ ሕዝብ የፅናት ተምሳሌት ነው !❤
@metidagnew
@metidagnew 3 месяца назад
በሌ የ መምህሩ ታሪክ እዉነት ነዉ የኛም ሠፈር በዛው አካባቢ ነዉ እና መረጃዎችህ የሚገርሙ ናቸዉ
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 3 месяца назад
መምህሩ. ጀግና ብቻ ሲያንስበት ነው. የእውነት. የአማራ ህዝብ እንድህ ጀግና ልጆችም አሉት. ሆዳም እንዳለው ሁሉ.
@Gebremed
@Gebremed 3 месяца назад
በአዱስ አበባ የአማራ ተወላጆችን የሚያሳስሩ የአማራ ተወላጆች አሉኝ ስምዝርዝራቸውን ልላክልህ
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 месяца назад
የት አካባቢይ ናቸዉ በናትህ ላክልኝ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 3 месяца назад
በኢሜል ላኪለት
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 3 месяца назад
ለኔም ላኪልኝ አዲሳባ
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 3 месяца назад
​@@mataralsuwaidi3463 ለማንም ግለስብ አትላክ/ኪ፤በህይወት፣ላይ አደጋ ሰለሚያመጣ።ለበለጠ ብቻ፣ላክ።
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 3 месяца назад
የአራጁና ዘራፊው ኦነግ ኦሮሙማ መሪው አብይ አመድ አገዛዝ አማራውን ስለሚፈራውና ለማጥፋትም እየሰራ ስለሆነ አንዱን "ጠቋሚ ነው" በማለት እንደ ጠላት እንዲታይና ለሌሎች አማሮች ደግሞ አዛኝ በመምሰል በአማራው ህዝብ መካከል መከፋፈል እንዲኖር ሆን ተብሎ የሚሸረብ ሃሰተኛ ጥቆማ፣ እርስ በርሱ ለማጫረስ የሚደረግ ተንኮል እንዳይሆን ነገሩን በጥንቃቄ በማየት እውነተኛ መረጃዎችን መሰብሰቡ የተሻለ ነው።
@YaredYohannes-en1sn
@YaredYohannes-en1sn 3 месяца назад
ስለ መምህሩ ንጉሴ የነገርከን ታሪክ ገራሚ እና አስተማሪ ነው ነገር ግን እሱ ስላለበት የትግል ሁኔታ መናገርህ ለቤተሰቦች መልካም አልመሰለኝም
@chaliemulu3632
@chaliemulu3632 3 месяца назад
ከብዱን ውድ ኢትዮጵያ ጥገኝነት የጠየቁት የመከላከያ አባላት ላይ መጠራጠር ግድ ነው።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣቹሁ የኔ ወዶች እኔማ ጠፍታቹሃል ብዬ ተስፋ ቆርጨ ማርያምን 0:57
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 3 месяца назад
ታሪክ እራሱን ይደግማል። ይህ ነው አማራነት!
@Masrat-m5t
@Masrat-m5t 3 месяца назад
ሠላም ብያለሁ በርታጠክርእደእግዚአብሄርፍቃድእደአተያሉንፁሀንኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ናህዝቦቿነፃይወጣል
@ametbalgedefaw3186
@ametbalgedefaw3186 3 месяца назад
በሌ አይዞህ በርታ። በአሁኑ ሰአት አንተ ብቻ ነህ ትክክለኛ መርጃ እያቀርብህ ያለህው። ሌላው ዩትበር ከአንተ መርጃ ወስደው ነው ሚሸቅሉ። አንዱ ኢትዮ ፎርም ነው
@ትእግስት
@ትእግስት 3 месяца назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@view4217
@view4217 3 месяца назад
ዛሬ ነው በትክክል ስም የጠራህ! የብልጽግና ሰራዊት በሚል መጥራት ያስፈልጋል። "መከላከያ" የሚል ስም በፍጹም መጠቀም ማቆም ያስፈልጋል። የብልጽግና ሰራዊት በሚል ሁሉም ይጠቀም። ትልቅ የስነልቦና ለውጥ ያወጣል።
@abissiniaet
@abissiniaet 3 месяца назад
ጥምር ጦር 😂😂
@selamadmew3568
@selamadmew3568 3 месяца назад
😂😂😂
@sharewethiopia6992
@sharewethiopia6992 3 месяца назад
አማራ ህዝብ ወደ አንድነት ትግል ሊገባ ግድ ነው፡፡ ሌሎች ኢትዮጵያዊያንም አብረው ይሰለፉ ይህ ትግል የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ነው፡፡ ፋኖ በአንድነት በመተሳሰር አጥር መስራት ግድ ይለዋል፡፡ መምህር ንጉሴ ይስማው ጀግና ጀግና ነህ!!!! ልጆችህን በስልት አስፈቱ ህጻናት ሊሞቱ አይገባም ማንም ይሁን ማን!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም አማራ ነቅተህ ጠብቅ 💪💪💪
@geleta1610
@geleta1610 3 месяца назад
ሰላም ለአገራችን፣ እፎይታ ለህዝባችን። እባካችሁ በታሪክ ጥቁር ጠባሳ አይመዝገብ።
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤
@ethioconstruction4400
@ethioconstruction4400 3 месяца назад
ወንድማችን በአዲስ አመት 100 k እናስገባ
@alehegnish
@alehegnish 3 месяца назад
መምህር ንጉስ ይስማዉ!
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 3 месяца назад
አላህ ይገዘው መምህር ሁሌም ሰራው ህብረተሰብን በተግባር መነፅነው ክብር ለመላ ቤተሰቡ ይሁን እናነሰግናለን🌹❤❤❤
@RoseLyrics-mz7mm
@RoseLyrics-mz7mm 3 месяца назад
Wonderful
@KalkidanTekile
@KalkidanTekile 3 месяца назад
ይውላል ያድራል እንጂ አንድ መሆን ኣይቀርም
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 месяца назад
ትክክል. መከላከያ. ሰራዊት. የአገሩ. ዳርድንበር. እናም. ዜጎቹን. /የወጣበትን/ ሕዝብ. የሚያገለግል. ከጠላት. የሚታደግ የሚጠብቅ. ሀይል. ከ ሞ ተ ቆይቷል አደለም. የኢትዮ. መከላከያ. ሀይል. አገራችን. ኢትዮጵያ. ገለዋታል. ። /ሙ ታለች / ኢትዮጵያዉያኖች. እርማችን. አዉጥተን. አልቀበርናትም. ተስፋችን. በአ/ር. ጥለን. ነዉ. ያለነዉ. ሙት. የሚያነሳ. አምላክ. ያነሳልን. ዘንድ. ወደቀደመዉ. ክብሯ. ይመልስልን. ዘንድ. ወደኢትዮጵያዊነታችን. ወደአንድነታችን. ይመልሰን. ዘንድ. ስለ እናት. ህ. መከራ. ስለተቀበለች. ዘመን. እያልን. እናሳስበዉ. ወደሱ. እንጩህ. ። እንጂ. መከላከያ. ሀይሎች. ለሆዳቸዉ. አድረዉ ክብራቸዉ. ሽጠዉ. ለአንድ. ግለሰብ. አገልጋይ. ሁነዉ. ሕዝባቸዉን. በእሳት. ከነሕይወቱ. እየማገዱት. ለዘርፈ ብዙ. ችግሮ ች. እየጣሉት. ይገኛሉ. ። ሀያል. አምላክ. ይገስጽልን. ያበርክክልን. ! አሜን. አሜን. አሜን. !
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 3 месяца назад
መከላከያ እኮ አማራን መግደል እንጂ ከግድያ አይከላከልም
@getachewderse4136
@getachewderse4136 3 месяца назад
አወ በሌ ፋኖ ለመላው ኢትዮጵያዊ የወደፊት ተስፋ ነው የጉራጌ ተወላጅ ነኝ ብሎ አስተያየት የሰጠው ልጅ የሁሉም ፍላጎት ነው
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 3 месяца назад
ትክክል ነው ከ2 ወር በላይም የሆነው አለ የውሃ ችግር
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 3 месяца назад
መምህር ንጉሴ ጀግና
@avir1559
@avir1559 3 месяца назад
አውነት
@kassa4882
@kassa4882 3 месяца назад
💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
@abemarkos7777
@abemarkos7777 3 месяца назад
እልልልል
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 3 месяца назад
❤❤ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!
@de4xi
@de4xi 3 месяца назад
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤🎉🎉
@degituw6807
@degituw6807 3 месяца назад
የፋኖ አንድ አለመሆን ከጠላቶቻችን በላይ ያናዳል
@gedionseven7329
@gedionseven7329 3 месяца назад
Thanyou
@سعيدمحمدعلي-د3س
@سعيدمحمدعلي-د3س 3 месяца назад
በሌ የፋኖን አንድነት ጉዳይ በአጀንዳነት ሣትደክም ሣትሠለች ግፋበት እንደ አሥፈላጊነቱ መጋለጥ ያለባቸዉዉ ካሉ ለህዝብ አጋልጥ ይህ ጉዳይ የተወሠኑ ግለሠብች ብቻ አይደለም
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi 3 месяца назад
ሰላም ለሁላችሁም ህወሓት 17 አመት ታግሎ ነዉ አራት ኪሎ የገባዉ ትግስት ያስፈልጋል ለዛዉም ፋኖ የአማራ ሆዳሞችን(ብአዴንን) ጭምር ነዉ የሚታገለዉ ህወሓቶች ግን የዉስጥ ባንዳ የለባቸዉም❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ትግሬዎቹ ገና ሲወለዱ በጡጦ ነዉ ስለ አማራ ጥላቻ የሚሰጣቸዉ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም አማራ ነቅተህ ጠብቅ 💪💪💪
@MamenTeshager-wd9of
@MamenTeshager-wd9of 3 месяца назад
ለወንድማችን እግዚአብሐየር እረድቶት እንደ በበላይ ከእጃቸው ቀምቶ ሚወስድበትን ሀይል እና ጥበብ ይስጠው በልጅ መጨከን ከባድ ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦቹን ከክፉ ይጠብቅለት
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teshomesileshi
@teshomesileshi 3 месяца назад
Welcome
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisayheley1239
@sisayheley1239 3 месяца назад
ወልቃይት መግባታቸው አይቀርም😢😢ሰውም ይገድላሎ
@Ethiopialover
@Ethiopialover 3 месяца назад
እነሱ የሰውን ቤተሰብ እንደዚህ ያደርጋሉ የራሳቸውን በተሰብ ግን ከክልል አሽሹልን ያሉ ነው
@solomonderseh
@solomonderseh 3 месяца назад
በሌ ምርጥ ሰው ከበላይ ጋር አብራችሁ የምታቀርቡት የተገናዘበ ዘገባ የዘወትር ትዝታዬ ነው::ብቻህን እየተወጣህ ያለኸው የሚደንቅ ነው::
@AlexTesfa-n8n
@AlexTesfa-n8n 3 месяца назад
የመምህር ንጉሴ ታሪክ በጣም✊️😘👌✅️
@sintayehumengistu-l4r
@sintayehumengistu-l4r 3 месяца назад
በሌ በርታ አሪፍ ነው
@desalegntakele2632
@desalegntakele2632 3 месяца назад
በለጠ ሌላው በተለያዩ ዋና ዋና የአማራ ከተሞች የሚገኘው ህዝብ የብልግና አገዛዝ ዓላማ ያልገባው ብዙ ነው ማንቃት ያስፈልጋል።
@tadessemelese4123
@tadessemelese4123 3 месяца назад
Today i am the first person to like and see these program, you are the number one choise for me
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
የትግራይ ወንበዴ ፋኖ 4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ቦሀላ ይመጡልሀል 💪💪💪
@kgfuu3072
@kgfuu3072 3 месяца назад
የዉሰጥ ባንዱን ፍኖ በጥንቃቄ መከታተል አለባቸው ህዝብ እረሱን ይከላከላል እጅ መከላከያ ዝም አለ ማለት አያዋጣም
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 месяца назад
ዲያስፖራ እሚባሉት በአማራ ህዝብ ደም የሚነግዱትን ለምን በስም ተገልፀው እነሱ የሚአቀርቡትን መረጃም ባለመከታተል እንድንርቃቸው ስማቸው ቢገለፅልን ጥሩ ነበር
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 3 месяца назад
እኔ ግን ችግር ፈጣሪዎች በይፋ ስማቸው ተገልፆ ብናውቅ ደስ ይለኛል
@asiasaid99
@asiasaid99 3 месяца назад
ያሳዝናል የሚሠራው ስራ
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@abduselamwale2186
@abduselamwale2186 3 месяца назад
ይህ የሴራ ፖለቲካ ከአማራ ህዝብ ላይ መች ነው የሚያበቃው በጣም በዛ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 месяца назад
ለፋኖ አንድ አለመሆኑ የእነስክድር ሴራ ነው
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 3 месяца назад
በርታልን ወንድማችን
@berhanegetachew9114
@berhanegetachew9114 3 месяца назад
የብልግናው ስብስብ ጦርነቱ ከአማራ ክልል እንዳይወጣ የፈለገበት ምክንያት ሁላችንም እናውቀዋለን። እነሱም ነግረውናል። ስለዚህ የህዝቡን ሰቆቃ ለመቀነስና የትግሉን ውጤት ለማፍጠን ወደ ሁሉም የሀገሪቱ ክፍል መስፋፋት ይገባል።።። ከደቡብ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 3 месяца назад
በርቱ
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 месяца назад
በርታልን
@timharmon10
@timharmon10 3 месяца назад
የ ፋኖ አንድነት በሂት የሚመጣ ጉዳይ ነው፣፣ አንድ አመት ባልሞላው ጊዜ ከ ግል ታጣቂነት ወደ እዝ ደረጃ መድረስ በራሱ ታላቅ ስራ ነው፣፣የነቶሎቶሎ ቤት እንዳይሆንም መጠንቀቅ ያስፈልጋል ፣፣ ብልፅግና ጥደፊያ ላይ ሆኖ ህዝብ ቢፈጅም ያተረፈው ነገር ቢኖር የ አማራ ህዝብ ሙሉ ለሙሉ ማስነሳት ነው፣፣ ትግሉ መሪ እየወለደ ነው፣ ወደ አንድ ጥለ መምጣቱም መምጣቱ ግድ ነው
@HusainHusain-oo2gt
@HusainHusain-oo2gt 3 месяца назад
መሌ በርታ❤❤❤
@Roz-z2q
@Roz-z2q 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
የአማራብልፅግና ነኝ ባይ ቅሌታሙ!!!!!!!
@AmusedCosmos-kw3rr
@AmusedCosmos-kw3rr 3 месяца назад
ማይ ጠምሪ አይባልም ማይ ጸብሪ ቃሉ ትግርኛ ቦታዉም ትግራይ ነወ ዉ
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 3 месяца назад
ምን ዓይነት የማጭበርበሪያና የድንቁርና ወሬ ነው የምታወሪ/ራው? "ጸ" የተባለውን ፊደል ለናንተ ብቻ የሰጠው ማነው? አማርኛ "ጸ" የለውም? ያም ሆነ ይህ ትግሬ ወያኔ የተባለው የውሸታሞች፣ ኋላቀር ጎጠኞች፣ ሃገር አፍራሽ ባንዶችና ዘረኛ ዘራፊዎች ቡድን አባላት ኢትዮጵያን አፍርሰው "ታላቋ ትግራይ"ን ለመመስረት ሲቃዡ የትግሬን ህዝብ የሚያበሉት ምግብ እንደሌላቸው ስለተረዱ የአማራውን ለም መሬት በመሥረቅ፣ ወደራሳቸው መሬት በማካለል ሃሰተኛ ታሪክ ፈጥረው ህዝባቸው እውነት ነው ብሎ እንዲቀበል አድርገዋል። በቦታው ላይም የሚኖሩትን ብዙ የአማራ ተወላጆች በገዛ መሬታቸው ላይ ገድለዋል፣ አፈናቅለዋል፣ አሰቃቂ ወንጀሎችንም ፈጽመውባቸዋል። ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ሰቲት ሁመራ፣ ራያ፣ መተማ፣ ሌሎቹም ሁሉ የአማራው ታሪካዊ ቦታዎች ሲሆኑ፣ አሁንም አናርፍም በማለት ያንኑ የውሸት ትርክት ይዛችሁ መቀጠላችሁ በቅርቡ በአብይ አመድና በትግሬ ወያኔዎቹ መካከል በተደረገው ጦርነት ከ1ሚሊየን በላይ ካለቁት የድሃ ትግሬ ልጆች በተጨማሪ አሁንም በተጨማሪ እንዲያልቅ ለማድረግ ካልሆነ በስተቀር አማራው የራሱ የሆኑትን መሬቶች መቼም ይሁን መቼ አስመልሶና አስከብሮ እንደሚኖር የታወቀ ሃቅ ነው።
@hayle_junior
@hayle_junior 3 месяца назад
እስቴ ላይም የ ፋኖ አመራር ቤተሰቦች ታግተዋል ለምሳሌ የፋኖ ቆራጡ እስቴ ደንሳ ብርጌድ ሻለቃ አዛዥ ፋኖ አዲሱ
@mulugetamasrie
@mulugetamasrie 3 месяца назад
ጋበዝ ነው
@mayfrndeethiopian5850
@mayfrndeethiopian5850 3 месяца назад
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መረጃው ካለህ ብየ ነው ተከዜ ዘብ ወልቃይት ዘብ ኮሌነር ደመቀ ዘውዱ አሉልን ብለን ስናሞካሻቸው የነበሩት የት ገቡ የሰው ልጅ በእሳት ተቃጥሎ ሲጨፈጨፍ ምላሽ ያልሰጡት በምን ምክኒያት ነው የነ ሁሉ ወጣት ሰልጥኖ ስናይው የነበረው የት ገባ ለምን ከራያ አይማሩም ቀስ በቀስ ሙሉ ወልቃየትን እንደማይቆጣጠሩት ምን ዋስትና አላቸው
@מנגשההאתיופי
@מנגשההאתיופי 3 месяца назад
ለምንድነው በአንድላይ ሚተኙ
@FjggChhh
@FjggChhh 3 месяца назад
እደም ምናለ ከሌላው ቢማሩ ምናለ ለህዝቡ ባስቡ ፋኖዎች
@fentateshome5598
@fentateshome5598 3 месяца назад
ሰላም ሰላም በርታ መጣም እናከብርሃለን
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 3 месяца назад
ድል ለተገፍው ህዝብ😢
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 3 месяца назад
በልጤ❤❤❤
@Sada-d5g
@Sada-d5g 3 месяца назад
ሠላምህ ይብዛ በልጤ ግን ሁላቺንም በፆለት አንረሣሣ ከሚኖረዉ ሟቹ በዛ አሁንሥ ዴከመን በሀሣብ
@Ethio36055
@Ethio36055 3 месяца назад
1997 የአዲስ አበባ ሕዝብ አባገነኑን የኢሀዲግን ስርዓት እርቃኑን የታየበት ንፁሀን በግፍ የተጨፈጨፉበት ቀን 100% የተሸነፈበት ቀን ነው
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 3 месяца назад
እኔ ፋኖ ብሆን የምማርካቸው ከህዝባቸው ከርሳቸው ያስቀደሙ የሚሊሻና የአድማ ብተና አባላት እጃቸው አስሬ ነበር በእሳት የማቃጥላቸው
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 месяца назад
10/08/2016 - 01/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@hstnany1315
@hstnany1315 3 месяца назад
እባክህ ይህን የፋኖን የአንድነት ጉዳይ ሳትሰለች ሂድበት
@alextomm2458
@alextomm2458 3 месяца назад
ፋኖ እኮ አንድ ነው ነገር ግብ የመንግስት ካድሬዎች ናቸው አማራ መስለው ሚድያውን የሞሉት! ፋኖ ድሮም አሁንም አንድ ነው
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 3 месяца назад
''በአካባቢው ያለው መከላከያ እርምጃ አልወሰደም '' ስትል ሰማሁ ልበል?? የለም ጆሮየ ነው!! አይኔን አታስቂው ጥርሴስ አመሉ ነው አለች አያቴ!!
@tewodrossolomo3857
@tewodrossolomo3857 3 месяца назад
እናንተ ሁሌም የምታናድዱኝ ገና ለገና እውነተኛ ለመባል ወገን ላይ የደረሰን ጉዳት መናገር ጥቅሙ ምን ላይ ነው ሙያዊ ስነመግባር ሚዛናዊ የሚል ዝባዝንኬ እዛው አስቀምጠህ ና
@degituw6807
@degituw6807 3 месяца назад
በሚድያ ሁላቸዉም አንድ ነን ይላሉ ታድያ አንድ መሆን ያለቻሉት ለምን ነዉ ቢሆነም ተስፋ አለን አንድ እንድሚሆኑ
@samualabebe1240
@samualabebe1240 3 месяца назад
የስልጣንና በጎጥ መከፋፈል አቁመው ወዴ አንድ ይምጡ እነሱን ለመከፋፈል ሌተቀን እየሰሩነው ባዳወቺ
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 3 месяца назад
እባካችሁ ሚሊሻ ተመለሱ ያለታሪክ እትሙቱ ፋኖ ጫካየገባው ለእናተም ነፃነት ጭምር ነው እማራ እንድ ድሮ በየቦታው እየታረደ ነው እናተ ለጋላ ምንግስት ብላችሁ እትሙቱ ካልተመለሳችሁ ደመ ከልብ ነው የምትሆኑት ድል ለጀግናው ፋኖ እማራ በመለሳለው ነፃንቱን እያገኝም ወጥር ታገል ሆዳሙ ብእዴንን እስወግድ ከዚያ እዳው ገብስ ነው
@kgfuu3072
@kgfuu3072 3 месяца назад
ፍኖ ቶሎ ወደአንድ እድመጡ ዉትወተ ማረግ አለብን
@Sada-d5g
@Sada-d5g 3 месяца назад
ሚኒሻ እና አርማ በታኚ ማለቅ አለበት ለምን እነሡ ናቼዉ እድህ እሚረጉት
@AbayAdugna-dc2nf
@AbayAdugna-dc2nf 3 месяца назад
አንድ ወር ከሁለት ሳምንት ውሃ ከጠፋ
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 27 September 2024
18:04