Тёмный
No video :(

ደጋግመው ትተውሽ የሚሄዱት ለምንድነው/Why men leave you  

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 11 месяцев назад
አሁን ያልሽው ስለ እውነተኛ ወንድ አስተሳስብ ነው ወንድ ድሮ ቀረ የአሁን ወንዶች ልክ እንደ ቻይና እቃ ናቸው ሊያገኝሽ ብዙ ጥሮ ሰው ነው ብለሽ ስትቀበይው ሌላ ሆኖ ታገኝዋለሽ ጥቅመኛ ሲጀመር ከሴት ጥቅም ፍለጋ የሚመጡ ሙትቻ ናቸው መች ወንድ ሁነው ፆታ ብቻ ብቃታቸውን ሴትን ለማታለልና ለማጥቃት ብቻ ይጠቀሙታል ብቻ ክብር አይወድላቸውም በላተኛ የማትፈልጋቸውን ሴት መለመን ነው የሚወዱት ለምነው ወደ ህይወትሽ መጥተው የሴትን ልብ መስበርና የሴትን ህይወት ማበላሸት ብቻ ነው የምመክራቹ ለወንድ ቦታ ሰጥቶ መጨነቅ አያስፈልግም ከተጨነቃቹ ላገባቹ ባል ብቻ የተምታታባቸው ወደ ህይወታቹ አምጥታቹ ልባቹን አትስበሩ
@user-fx5xm1nl5d
@user-fx5xm1nl5d 6 месяцев назад
በትክክል❤❤❤
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Год назад
ዊታዬ የኔ አደኛ እኔስ ከብዙው መቀያየር በዋላ ተሳክቶልኝ የእውነት የልቤን ሰው አገኘው ተመስገን 2አመት ሆነን 20 አመት ይበልጠኛል ግን እዴት እደማፈቅረው ❤
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 11 месяцев назад
አይከብድም ግን 20 አመት😍
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 11 месяцев назад
የኔ ዉድ እዉነተኛ ትዳር ፈላጊ ከሆንሺ 20ምንም ጉድለት የለዉም እንዲያዉም በዚህ እድሜ ዉስጥ ያሉ ናቸዉ ለቤት የሚያስቡና ሚስታቸዉን የሚወዱና የሚታመኑ እግዚአብሔር ከእድሜና ፀጋ ጋር ያኑራችሁ ❤❤
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 11 месяцев назад
​@@user-hn9sn9wu3nምኑ ይከብዳል ይህ ነዉ ችግራችን ወጣት ስንሆን የበለጠ የምናገኝ እየመሰለን በብዙ ባህሪያት እያወዳደርን ገፍተን እሄድንያልሆነ ቦታ እንወድቃለን ያላቻ ጋብቻ ድሮ ቀረ ባሁኑ ታማኝና መልካምነትን ብናስተዉል መልካም ይሆናል 😢
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 11 месяцев назад
ግን ገረመኚ እኔጃ
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t 7 месяцев назад
አንች ስንት አመትሽ
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 11 месяцев назад
እስካሁን የተረዳሁት በአንድ ምክንያት ብቻ ወንዶች ትተውኝ እየሄዱ ነው እሱም ከጋብቻ በፊት ምንም አናደርግም ስላቸው ስለሄዱም ደስተኛ ነኝ
@ryhxgy
@ryhxgy Год назад
አሁን እኔ በባሌም በቤተሰቦቸም መደገፍ አልፈልግም ግን ባሌ ደስተኛ አይደለም እኔ ደግሞ ከዚህ በፊት ተደግፌዉ ስለጣለኝ አሁን ከፈለገ ይተወኝ እጀ ከሱ ትንሽም እገዛ አልፈልግም ግን በጣም እወደዋለሁ
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 11 месяцев назад
በአሁኑ ሰአት አብዛኛው ወንድ ጥቅመኛ ሁነዋል
@LOVELOVE-nj3jf
@LOVELOVE-nj3jf 11 месяцев назад
ዋውውውውውው ደስስስስስ ሲል ተባረክሊን ከልብ እናመሰግናለን
@hekramnaseer7294
@hekramnaseer7294 11 месяцев назад
የትናገርሹ ሁሉ የባሌ ባህሪ ነበር አልሃምዱሊላህ በግዜ አሰናበትኩት የሴት ብቻ ሳይሆን የወንድም ፀባይ ነው
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
ደምሪኝ እማ
@meriamebrahim2082
@meriamebrahim2082 Год назад
የኔልዕልትዬ ❤️❤️❤️ Thank you❤
@martataye6788
@martataye6788 9 месяцев назад
ገደል ይግቡ
@user-ct3hk4tl7r
@user-ct3hk4tl7r 8 месяцев назад
አሜንአሜን
@whoami29188
@whoami29188 Год назад
thank you sis
@dagimdereje165
@dagimdereje165 11 месяцев назад
Yene konjo.... Endet endemiwedish eko
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 11 месяцев назад
ትክክል አስታዎይ ደስስስስ ትይኛለሽ
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 11 месяцев назад
ዉይ ወዶቺ ግራ ገብቷቸው ግራ ያጋባሉ ለማንኛውም ስለምክርሺ እናመሰግናለን እኔ ከደሙ ንፁህ ነን ብቸኝነት በስት ጣሙ😂
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
ደምሪኝ አፎሚያ
@genetdesta2403
@genetdesta2403 11 месяцев назад
Taberki konjo ❤😊
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 9 месяцев назад
Love it❤
@user-js6wk8rs3t
@user-js6wk8rs3t Год назад
zare leken new yenegereshegne wintaye 2&6 yene baheri new ahun chegere gebagne leka setet new ene leke negne beye neber masebew
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ዩታናዬ ❤️👈
@KekwaAlemo
@KekwaAlemo 11 месяцев назад
Esi mefetewen negeren wed hulum luk new🎉
@Sadaenderies
@Sadaenderies 11 месяцев назад
ትለያለሽ ዋው❤❤❤❤❤
@HuzeyfaMo-eb9bh
@HuzeyfaMo-eb9bh 9 месяцев назад
Wow
@mimidamite6494
@mimidamite6494 11 месяцев назад
Wintayeeee background decorsh Yimsitegnal Jegina iko nesh!!!! Tibebegna Set malet endanchi new berchi fikir!!!!!!!!
@user-wd4ol2in9z
@user-wd4ol2in9z 8 месяцев назад
🙏🙏❤️❤️❤️👍👍
@bsbs3536
@bsbs3536 11 месяцев назад
❤❤እሺ😊
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 11 месяцев назад
ሰላም ይብዛልኝ የእኔ ቆንጆ እባክሺ ወንዶች ምናቸዉ አይታመን የእኔ ባለቤት ምንም ሳይኖረን ተገናኘን ግን መዉለድ አለብን ሲል የሆነ ነገር ሳንይዝ መዉለድ የለብን መስራት እንዳለብን ተስማማንና ከስደት ሌላ ሀገር ለመስራት ቀየርኩ ግን ከምትያቸዉ ሁሉ ልታይና ፋሺን አልከተልም እወደዉ አለሁ አከብረዉ አለሁ ለአላማየ ጠንካራ ነኝ ግን ጎደኛ ይዞ ወለደ እና እኔ አልፈልጋትም ልጀን አግዛለሁ ና ለሚቀጥለዉ ሀገር ቤት እንደ አዲስ እንጋባለን ይላል ሳይደዉል አያድርምና ቤተሰብ ምን ትመክሩኝ አላችሁ ምክር እቀበላለሁ
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 11 месяцев назад
🤣🤣
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 11 месяцев назад
ታፈቅሪዋለሽ? እንደኔ ሳትነግሪው ትክክለኛ ሰው ጠብቂ ትክክለኛ ሰው ሲመጣ ፍቺ እና ህይወትሽን ጀምሪ እንዳይመስልሽ እንኳን በልጅ የተሳሰሩ ያውም አንቺ እያለሽ እግዚአብሔር አውጥቶሻል ላንቺ አይገባም ተይው በቀስታ ወደ ፊት የበለጠ ታዝኛለሽ
@wintanayilma
@wintanayilma 11 месяцев назад
@miyawitty telegram lay voice lakileng
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 11 месяцев назад
​@@wintanayilmaእኔም ፈልጌሽ😊
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 9 месяцев назад
🙏❤️💎🌹🌹🌹
@Belayinesh-ew3dt
@Belayinesh-ew3dt 10 месяцев назад
Besewager lamenewedat madregychalal
@wintanayilma
@wintanayilma 10 месяцев назад
@miyawitty bezi telegram voice lakileng
Далее
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,5 млн
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,5 млн