Тёмный

ደፋር ሁኑ፤ በእምነት እንጂ በፍረሃት አትኑሩ! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO 

Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Подписаться 46 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@ShemseMaruShemse
@ShemseMaruShemse 3 месяца назад
አንዳንተ አይነት ሰው ነው ምንፈልገው ጀግና🙏🙏🙏🙏
@GetuAberaAbate-ql7mn
@GetuAberaAbate-ql7mn 5 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እውነት በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ በቃ ምን ልበልህ እዉነት ቃላት ያጥረኛል በቃ እወድሀለዉ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ Gech ወንድሜ! 😍🙏
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 5 месяцев назад
You are the first motivational speaker for me in this time❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
Thanks! 😍🙏
@negatuabebe
@negatuabebe 2 месяца назад
100% ትክክል
@ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ
Welcome my brother❤ እኔ ደስ ብሎኝ ከምከታተላቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ከፍተኛ ከነበረ ያንተ ምክር ብርታት ይሆነኛል አመሰግናለሁ❤ በርታ ጀግናዬ❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
ክብር ይስጥልኝ! 😍🙏
@RetajSeid
@RetajSeid 5 месяцев назад
ጠበቃ ሰኢድ ከማል እባላለው አሰልጣኜ ነበርኩ በአንተ ተለዉጫለሁ ከምኮራባቸው እና ከማደንቃቸው ብሰል ወጣቶቾ አንዱ አንተ ነህ በርታ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ ሰዒዶ ወንድሜ! 😍🙏
@meryemali4042
@meryemali4042 4 месяца назад
ፍርሀት በጣም አለብኝ 10 አመት አንዳይነት ኑሮ ነው የምኖረው ከዚህ ሂወት መውጣት እፈልጋለሁ ግን በጣም እፈራለሁ ምን ይሉኝ የሚል ፍርሀት በቃ ዛሬ እናገራለሁ ብየ እወስንና ስአቱ ሲደርስ ነፍሴ ትጨነቅብኛለች እና ምክንያት ፈልጌ እተወዋለሁ ከዚህ ፍረሀቴ እደት ልውጣ ያለሁበት ሁኔታ ለኔ በጣም እየጎዳኝ እደሁ እያወኩ ግን በፍርሀት ምክንያት እየተጎዳሁ መኖርን መረጥኩ ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ በርታልን ጀግናየ
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 3 месяца назад
Abshir ati firi tangari
@SobrinaAdem
@SobrinaAdem 3 месяца назад
ወላሂ በታም የተማርኩበት በርታ አሪፊ ነህ
@Genettesfaya
@Genettesfaya 5 месяцев назад
አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው ዘመንህ ይባረክ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
አሜን! 😍🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 месяцев назад
Welcome ጀግናየ ፍርሀት አለብኝ ባንተ ምክር እየቀነስኩ ጀግና እየሆንኩ ነው❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ! 😍🙏
@Aleema45
@Aleema45 3 месяца назад
አናመሰግናለን ❤❤❤❤
@MekditesfuWodmagegn
@MekditesfuWodmagegn 4 месяца назад
በርታልን ጀግናችን በጣም ቀያሪ መልእክት ነዉ የምታቀርበዉ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SobrinaAdem
@SobrinaAdem 3 месяца назад
አሪፊ
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 5 месяцев назад
Asateraaw ena tensh afetenaw saw eko tegest yalawem bzu amarache seLalaa iytagasem. ... Enji menem iywataLehem 👍
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
Eshi! Amsgnalew! 😍🙏
@BiniamHaile-e1b
@BiniamHaile-e1b 5 месяцев назад
Thanks bro
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
Thanks too dear! 😍🙏
@Selamgaltigray
@Selamgaltigray 5 месяцев назад
እናመሰግናለን የእኛ ኣበርቺ በርታልን❤ግን ትንሽ የኪላሲካሉ ድምፅ ይረብሻል ቀነስ ብታደርገው ደስ ይለናል ወንድማችን❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
እሺ! እናመሰግናለን! 😍🙏
@Ethio631
@Ethio631 3 месяца назад
አንዳንዴ ስተኛ አይኔን ጨፍኜ ማዳመጥ እወዳለሁ ግን ምክርህ አርፍ እያለ ከሁዋላ ያለው ሙዚቃና ድምፅህ ስለሚረብሸኝ ሁሌ ጀምሬ አቁዋርጠዋለሁ ከቻልክ ድምፅህን ትንሽ ለስለስ ለማድረግ ሞክር አትፍጠን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 3 месяца назад
እሺ አመሰግናለሁ! 😍🙏
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 месяцев назад
Thanks 🎉🎉🎉❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
😍🙏
@FygrGhg
@FygrGhg 5 месяцев назад
Thanks A lot Brother ❤❤❤❤❤❤❤
@jemalsualihe-st4ht
@jemalsualihe-st4ht 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Mulu-hr2gs
@Mulu-hr2gs 5 месяцев назад
🙏ተባረክ
@BirukNoName-if2ic
@BirukNoName-if2ic 5 месяцев назад
ተባረክ ❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
አሜን! 😍🙏
@alemtsehayfekele2436
@alemtsehayfekele2436 4 месяца назад
❤❤❤ YneEniku Gegina nehi
@BogaleBaheru
@BogaleBaheru 5 месяцев назад
❤❤❤thank you
@meron8800
@meron8800 5 месяцев назад
🙏💙
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
😍🙏
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 5 месяцев назад
እንዴት ነክ የኔ መምህር
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
ሰላም Zeinab...
@Zewdnshe
@Zewdnshe 5 месяцев назад
mozkawene kanse betrgote tro nwe
@Silasberber
@Silasberber Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@npng3457
@npng3457 3 месяца назад
የማይረባን ዜና የሚያነበንቡትን በ500k subscribers ይጥለቀለቃሉ። የሚረባዉን ያንተው 35.1k? ሰው የሚያስጨንቀዉን ይመርጣል። ይገርማል! ከፍፍፍ በልልን። ኪሮስ ከመቐለ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ኪሮስ ከመቀለ! 😍🙏
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 5 месяцев назад
Awo jegnaye enmsgnalne adis subscribe nege aychih alkem sirak astemari new ketlbet 👍🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
Amsgnalew! 😍🙏
@dannymersiehazen4005
@dannymersiehazen4005 5 месяцев назад
ምነው የውጭ አገር ሰዎች ምስል እየተጠቀምክ በአማርኛ ምክር ትሰጣለህ:: ምክሩ በዛ ማንም ሊያስታስሰው አ ይችልም ::
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 месяцев назад
እባኮን መልዕክቱ ላይ ያተኩሩ! 🙏
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 5 месяцев назад
ስለ መልዕክቱ ኣውራ ስለ ምስሉ ኣይመለክትህም
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 месяцев назад
ነቆራውን ተውና በጠቃሚው ምክር ተጠቀም..
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 месяцев назад
በምክሩ ተለወጡ
@MekditesfuWodmagegn
@MekditesfuWodmagegn 4 месяца назад
አዳድ ሰዉ ደግሞ የሰዉ ስኬት የሚያንጨረጭረዉ ለምድነዉ እዚህ ቤት በኔ በኩል ምንም የሚወጣለት እከን የለዉም በርታልን ጀግናችን ካለን ጊዜ አንፃር ትንሽ ቢዲዮዉ አጠር ቢል በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gebrellaadmitew
@Gebrellaadmitew 3 месяца назад
❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 3 месяца назад
😍🙏
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Как не носить с собой вещи
00:31
ህይወትህ አላበቃም!
22:03
Просмотров 581
Как не носить с собой вещи
00:31