Тёмный

ዱኒያ በክፋት አትገፋም 

Подписаться
Просмотров 9 тыс.
% 684

Развлечения

Опубликовано:

 

17 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@SusuTube-hh9ns
@SusuTube-hh9ns Месяц назад
እርዚቅ በአላህ እጅ ነዉ ለእናንተ ይለዉን ይሻግታልጅ ማንም አይበላዉም ግን እዉነተኛ ሁናችሁ ስሩጅ ለሠዉ አትሰቡ ኦላይ ስሰሩ ቢያንስ ከሀገር ርቀዉ የሚኖሩ እህቶቻችሁን በሀቅ ከሰራችሁ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ የሰዉ ሀቅ አደራ ለጊዜ ቢያስደስትም አኼራን ያጠፋልና በተረፈ እንወዳችኋለን በርቱ
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ሱሱ ነይ እንዛመድ ወደቤቴ ጎራበይ በቅንነት
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
ሲጀመር ሁሉም ነጋዴ ሰግብግብ ነወ ያው እራሱን አይልምንጂ ክክክክክክ እራምሊ እንዳታኮርፊኝ ሀቅ ሀቅ ነወ ውዴ ሁሉም ነጋዴ ያው ነወ እኔም ሰለነበርኩ ነወ
@remlalemma
@remlalemma Месяц назад
እረ የራሱን ለማዋደድ የሰው ማጣጣል ይደብራል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
እንዴወ በዚህሰ እንኳን የዴሴ ነጋዴ ወላሂ ሳላዴንቅ አላልፈም ሁሉም ሲተባበሩ ነወ የማዬወ አንዳንዲናቸውንጂ ምን ልል ፈልጌነወ አዲሰአበባ ዴሞ አንዱጋር ልገዢ ከሄዲሸ አይሰገዙም በጃቸወ እቃውን ይይዙና ናናና እያሉ ይጣራሉ አሻ መሰገብገብ ያሰጠላል የወሎ ነጋዶችኳን ወላሂ ፈቅር ናቸወ ብዙወቹ ሲረዳዱ ሰላዬሁ ነወ በይ ለማንኛውም አላህ ያበርታሸ
@najatali3746
@najatali3746 Месяц назад
አዉነት ነዉ ​@@dohadoha8116
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Месяц назад
የቺ ለምለም ተብዬዋ ስግብግብ የረሷን ከፍ አርገ የሌለውን የምትቸጥለለ ስጀመር በነ ሰአዲ አይተነው ስጀር በሌ አመጠልኝ ምን የረግልኛል ይሸጠወለው ብለ ነበር እነሱ በሰረተኛ ስየሰፋ የነሱን አይተ ቀጥረ መሰፈት የጀመረችው እሷን የጠገቧት የኛ የስልጤ ልጆች ነው በለቸቸው የክል ነው የምየዟት​@@remlalemma
@user-sd3ly5sp1d
@user-sd3ly5sp1d Месяц назад
ትክክልናትረምራ ሁላችሁም ነጋደስትባሎ ስግብግብናቸሁ. ኪኪኪኪኪኪእናቃለን​@@remlalemma
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t Месяц назад
ረምሊ የምወድሽ በፋሲካ ሼር ነው የመጣሁት እስቲ ሄደሽ ዘይሪያት ቡታጀራ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Месяц назад
ሰአድና ረምሊ ሁለታችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ የሰፈሬ ልጆች አደራ ፍቅራችሁ እስጀነት ❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebendris
@zeynebendris Месяц назад
የኔ ምርጦች ስታምሩ ስግብግቦች ይሰማል 😂😂 ፍቅርን አንድነትን አሳዩልን ለነስግብግቦች
@zehara5680
@zehara5680 Месяц назад
የመቸውን ነው የምታወሩት ከሚሴ ይቱበሮች ትተባበራላችሁ ፍሲካ እና የተቢ ናቸው የሚቦጫጨሩት እነሱ የግል ችግር ይኖርባቸው ይሆናል እናንተን የተናገራችሁ የለም እኔ በበኩሌ አምናችኃለሁ
@SeadeSeraje-fy1mf
@SeadeSeraje-fy1mf Месяц назад
ወላሂ አሪፍ ትምህርት ነው ዛሬ ያስተላለፍችሁት እኔ ስላጋጠመኝ ነው ሁለት ሱቅ ነበረን እና አንዱን አስረክበናት ለሆነች ልጅ እኛው ስለቃው ዋጋ ብዙ ነገር አስተምረናት በደንብ ከለመደች ቦሆላ ወላሂ የኛን እያጣጣለች የሷን ትሸጣለች ከአንድ ቦታ እኮ የመጣ ነው ወላሂ እህቴ ጋር ሁሌ እንደተጣሉ እሷም እንደተስገበገበች የህው አለች ምንም አላለፈላትም እኔም ውጪ መጣሁ ስጠይቅ ግን አሁንም ያው ናት አሉ ከኛ አልፍ እዛ አከባቢ ያሉትንም እያራከሰች ሁሉም ጋር ፀብ ሁናለች ወላሂ እንደዚህ አይነት ሰው መቸም አያልፍለት አላህ ልቦና ይስጣችሁ እሱ ከፃፈላችሁ ሪዝቅ ውጪ ከየትም አታመጡም
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y Месяц назад
ረምሊዬ የደሴዋ ልእልት ሰአድዬ የሀይቋ ልእልት የኔ እቁወች የጓደኝነት ጥግ❤
@mohamadkharabseh9256
@mohamadkharabseh9256 Месяц назад
Seada heyk natde???
@rozalove7257
@rozalove7257 Месяц назад
​​@@mohamadkharabseh9256አወ የሀይቅ ልጅ ነች
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r Месяц назад
አወ
@emansweet3035
@emansweet3035 Месяц назад
ስታውሩ በተራ እየተደማመጣቺሁ ቢሆን ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Месяц назад
አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምናቸሁ ውዶች ትክክል አላህ የሁሉም እርዝቀ አላህ ነው የምርዚቀው❤❤❤
@kerimatube6237
@kerimatube6237 Месяц назад
ውይይታችሁ ደስ ይላል ትዝብታችሁን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን ለኛም ለወደፊት ትምርት ነው ግን የጎዳ ወሬ አረጋችሁት ለመደማመጥ ሞክሩ ደሞ አዳድስ እርእስ እያነሳችሁ ብንወያይ ያው እኛም በኮመንት ምክናየቱም ብዙ የሂወት ውጣ ውረድን አይታችሆል ከገጠማችሁ ካያችሁት ካሳለፋችሁት ብታካፍሉን ❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Месяц назад
ሰአዲ ምርጥ ሰው ናት ምቀኚነት የሌለባት
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Месяц назад
አብሽር ምቀኝነት አያሳድግም ብቻ አላህን ፈርታችሁ ለደበኞች ታማኝ ሁኑ❤❤❤
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Месяц назад
ይችን የምታነቡ አላህ ያልታሰበ ደስታ ይስጣ ቤታቹ ያስገባ ተክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Месяц назад
ዋው ማሻአላህ ያነሳችሁት ነገር በኔም ውስጥ የሚመላለስ ነበር እኔም የታዘብኩት ነው ኦኔንተን አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያሮግላችሁ ያርብ
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy Месяц назад
ውዶቸ ጥሩ ነጋደ እንዳለ ሁሉ መጥፎ ነጋደም አለ ረምልየ እናን ለእውነት የምትኖሩ ናችሁ የኔ የዋህ ወላሂ አንች ምርጥ ሴት ነሽ ስግብግብነት የትም አያደርስ አላህ ልቦና ይስጣቸውየኔ መልካም
@user-eh9cf3bl3z
@user-eh9cf3bl3z Месяц назад
ረምሊ። እርጉዝ። ነሽ አይደል ማሻአላህ❤
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Месяц назад
ለእኛ ለመዳም ቅመሞች አይመለከትም እኮ እኛ አደለን እምንከታተላችሁ ሻዉር ከራስ ይጀምራል ለራሳችሁ ተግብሩ ሁሉም በራሡ ስራ ነዉ እሚጠየቀዉ ስአድም ባለፈዉ ባንች ቤት ወላሂ ብዙ ልጆች ኮሜት አንብቤ አለሁ እየወቀሡሽ ነበር ስለዚህ አማናሽን ተወጭ እህታዊ ምክሬ ከባህር ሜዶ 👌
@kabetube
@kabetube Месяц назад
ሰውየርዚቁነው እሚበላውወላሂ ነግድየተወደደ ስራነው በሀቅከሰራችሁ ሁሌምየበላይናችሁ በሀቅየሰራ መቸም አይከስርም ሀቀኛብቻሁኑ አብሺር አጭበርባሪ መቸም አያተርፋም
@Zainab-zk8ni
@Zainab-zk8ni Месяц назад
እውነት ነውር እረዝቅ በአላህ እጂ ነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Месяц назад
የጥጥ ፍራሽ ለቤተስብ አትዝዝ በጣም ያስጠላል 😂ወላሂ እኔ ምተኛበት የጥጥ ፍራሽ ነው ወልገድ ስል ስያስጠላ
@user-tj3mf8mb8t
@user-tj3mf8mb8t Месяц назад
ማሻ አላህ የኔ እቁወች አላህ ይጨምርላችሁ🥰🥀
@mekyahussen5808
@mekyahussen5808 Месяц назад
ለምን እንደሆነ ባላቅም ረምሊዬ ሳይሽ ታሳዝኒኛለሽ ወረቢ 😢
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian Месяц назад
ለምላም ያተንቢ ነት ሁሌ ራስ ወደጅ ሆና መያት እኔ 😂😂😂
@user-wd2xp9ve1c
@user-wd2xp9ve1c Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-yl5xu3wm5r
@user-yl5xu3wm5r Месяц назад
ክክክክክ
@-rm4pu
@-rm4pu Месяц назад
ማሻአላህ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-de7vr6nw5e
@user-de7vr6nw5e Месяц назад
😂😂ተደማመጡ እጂ
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i Месяц назад
የኔውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት
@user-no5fo4zt8e
@user-no5fo4zt8e Месяц назад
ረምላየ እኔ ቤቴን ልጨርስ እና እቃ ትገዥልኛለሽ ኢንሻአላህ
@faizakuku1371
@faizakuku1371 Месяц назад
ማሻአላህ
@fgty4821
@fgty4821 Месяц назад
ስም ሳትጠሩ ልክልክ መንገር ኢሄ ነዉ😅 ሲጀመር የወሎ ዩቱበሮች አብሮ ማደግ መተጋገዝ ይወዳሉ❤
@tamriymam2101
@tamriymam2101 Месяц назад
ታምራላችሁ ግን አለባበሳችሁን አስተካክሉ
@Hg-qd1sn
@Hg-qd1sn Месяц назад
ምን ይሁኑ ተዝህ ወዲ ወረኛ መጀመራ ስለራስሽ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
@@Hg-qd1sn ከመሣደብሽ በፊት አሥተንትኝ ሥአዳኮ እጇ ባዶ ነው በሚዲያ ነው ሤት ልጅ ሁሉ ነገሯ አውራ ነው ማማየ
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r Месяц назад
ከጆ በላይ ፊቷ እየተየ አይደ እንደ ውዴ​@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ውደ ደምሪኝ
@tamriymam2101
@tamriymam2101 Месяц назад
@@Hg-qd1sn አለማወቅ ይሄ ነው ሱበሀን አላህ ሲቀጥል እኔ ለነሱ ነው የፃፍኩት ያች መሳደብ ለምን አስፈለገ
@tafachiyoutube7410
@tafachiyoutube7410 Месяц назад
ሁለት ምርጦት በቅርቡ እመጣለሁ እረምሊ ደሤነኝ
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ቅመሞች ሰላማቺሁ ብዝት ይበል እርዝቃቺሁን ሰፊፊፊ አላህ ያድርገው በተረፈ በጣም ፈታ ነው ያረጋቺሁኝ እንኩዋንም ወቀጣቺሁዋት ጨጉዋራዬ ተልጦ ነበረ ክክክክክክ ወሬው ባለቤቱጋ ያርፋል ልብ ያለው ልብ ይበል
@tube3507
@tube3507 Месяц назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ምርጦች ማሻ አላህ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 Месяц назад
ማሻአላህ የኔውድ እህቶች
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 Месяц назад
የኔዋ ❤❤❤❤
@tamimahossen5926
@tamimahossen5926 Месяц назад
ረምሊ አገር ሥገባ አንቺጋር እመጣለሁ ሥራ ታሥለምጅኛለሽ ኢንሻአላህ
@yaameen662
@yaameen662 Месяц назад
ስወድሽ. እረምልየ.
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Месяц назад
ረምሊ አለበበሱወ ማሸ አለህ ነው
@memamohamedm2341
@memamohamedm2341 Месяц назад
በርቱልኝ ዉዶችየ
@user-qm2ou8xc6z
@user-qm2ou8xc6z Месяц назад
ጀዛኩም አላህ ትምህረትም ጭምረ ነው
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Месяц назад
አህለንንን እረምሊ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Месяц назад
ሥወዳችሁኮ ዉይይ ምርጥ ያመቱ ዩቱበሮች😂❤
@user-yb5ss7du5g
@user-yb5ss7du5g Месяц назад
የኔመኪም ሠውች እረምላየ እና ስዲየ አላህ ፍቅርችሁን ይጨምሪልቺሁ ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐🌺
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 Месяц назад
ማሻአላህ ሁላችሁም ታምራላችሁ💋🥰🥰🥰
@ghghh3547
@ghghh3547 Месяц назад
ቅኔዉ የገባዉ ከሚዲያ ጠፋች የኔ ናት ጠይቆት የአኼራ እህታችሁ ናት ፋሲካን የ ሱቅ ከሌለዉ ሰዉ እዳገዙ ከከከከከከከከከ ከከከከከከከከከከከ ከከከከከከከከከከከ
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 Месяц назад
ደስትላላችሁ ፍቅሩን አላህ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ተደማመጡ❤❤
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Месяц назад
አህለን አህለን ረምላየ
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ረምሊ እንኳን ደህና መጣሽ ሳልሰማ ነው የኮመትኩት
@hshhshyegg4512
@hshhshyegg4512 Месяц назад
😂😂😂😂😂ትክክልነው
@ekrutube
@ekrutube Месяц назад
የኔ ምርጦች ትለያላችሁ እኮ የኔ ወሎየወች ስግብግብነት ለማንም አይጠቅም እርዝቅ በአላህ እጂ ነው
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p Месяц назад
😂👍👍👍👍
@Zehara9
@Zehara9 Месяц назад
ውዶቸ ደምሩኝ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Месяц назад
ሆ ተጣጣችሁኮ 😂😂😂
@sadasada6586
@sadasada6586 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱል፡ውዴ
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed Месяц назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x Месяц назад
❤❤❤❤❤
@hanaa1558
@hanaa1558 Месяц назад
Remla metlch😊
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml Месяц назад
ረምላዬ የሰበቴ ገበያ አደረጋችሁት 😂❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
እህህ የጥጥ እኔም አልወድ አዛባ ነው ይካበዳል
@emutube6306
@emutube6306 Месяц назад
ሪም ነይ ጉዲሽን ስሚ
@HubSofia
@HubSofia Месяц назад
እሪምየ ሰሞኑን ጠፍቻለሁ አላየሁም እና ጠፋሽ ብየ ልውቀስሽ ወይ ካልጠፋሸ ግን እየገባሁ ልጎብኝሽ❤❤❤
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p Месяц назад
👍👍👍👍
@Umuayman_
@Umuayman_ Месяц назад
ኧሬ ተደማመጡ እኛም እኖድም ጣቹ
@AnnoyedCookingApron-jl2kc
@AnnoyedCookingApron-jl2kc Месяц назад
ይሄሁሉ አሽሙር ለም ወይም የተቢን ለመካት መሰለኝ ግን ይቅርታ😂😂😂😂
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
ማንንም ምንንም መንካት አይደለም ያለበት ይገንበት ነው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Месяц назад
ፈሰ ያለዉ ዝላይ አይችልም ሰም አልጠሩም የተሰማቸዉን መናገር መብት አላቸዉ።
@fatumara3244
@fatumara3244 Месяц назад
ሞጥማጣ ስም አልጠሩም
@rahmaram8778
@rahmaram8778 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@Hawa-fn4yy
@Hawa-fn4yy Месяц назад
Stamroo
@faizakuku1371
@faizakuku1371 Месяц назад
😂😂👍
@sadasada6586
@sadasada6586 Месяц назад
ትክክል፡ውላሂ፡መስገብገብ፡ጥሩ፡አይዲልም
@hayathussien1907
@hayathussien1907 Месяц назад
ተደማመጡ ቆይ ሼር ለሚገባው 😅 ሲጀመር የወሎ ሰው ምቀኝነት አያቅም ወላህ
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh Месяц назад
😂😂😂❤
@tube3923
@tube3923 Месяц назад
ረምሊና ሳአድን የምትወዱ ደምሩኘ❤❤
@TtfgJhgfh
@TtfgJhgfh Месяц назад
❤❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
ወይ የክርክር መድረክ አሥመሠላችሁት ተደማመጡ ጨነቀኝ ክክክክክክክክክ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Месяц назад
እረምለ ግን ከደሴ አችን ብቻ ነው የማቀው
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Месяц назад
ማንን ነው እምታሙት 😂😂
@DiSA471
@DiSA471 Месяц назад
ማሸአላህ ውዶቼ ውዴታ እስከ ጀነት ❤❤🎉🎉
@user-sn2ss7cl1n
@user-sn2ss7cl1n Месяц назад
አይይይይይይይይይይይይይ ተው ያለበት ያማዋል 🌂🌂🌂
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 Месяц назад
የኔ ውዶች እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t Месяц назад
😂😂😂 ይችን እየቆራረጡ እግዲህ ቻሉት ዛሬ ተንፍሳቹሀል
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Месяц назад
ለብቸዬ ልብለ የለው ሰው ይፈር እንደውም ዝም ብሎዋል ፈስከ ብቻ ነት ልክልክዋን የምትነግረት
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 Месяц назад
ዝምታ ማንን ጎዳ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Месяц назад
ልዮ ትዝብት ነው እውነት ነው
@seadamuhye9304
@seadamuhye9304 Месяц назад
ትታወሩ ተዴማመጡ
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r Месяц назад
እራምላዬ ሰአድ ለእንደህ አይነት ነገር አስተያየት አትስጡ እናተ ንብ ነችሁ እዝብ ተራ ምታደርጋላችሁ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Месяц назад
እኛ ሴቶች ግን ለምንድነው ስናወራ እማንደማመጠው. ረምላዬ እየተደማመጣችሁ ካሁን በኳላ እኛም እምትሉትን እደንርዳ
@mekyahussen5808
@mekyahussen5808 Месяц назад
ደግነቱ ሳንደማመጥ እያወራንም እንግባባለን😂
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Месяц назад
@@mekyahussen5808 ክክክክክክ አጂብ ነው
@aisyahaisyah3753
@aisyahaisyah3753 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumfatum-bg1rx
@fatumfatum-bg1rx Месяц назад
🍫🍫🍫🍫🍫
@madi2644
@madi2644 Месяц назад
አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m Месяц назад
አሰላሙአለይኩም
@Sakina-wt2kc
@Sakina-wt2kc Месяц назад
አረ ተደማመጡ
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 Месяц назад
ረምሊ ስልክሽን የት ላግኝ ፈልጌሽ ነበር አስቸኮይ ነው
@remlalemma
@remlalemma Месяц назад
0914609597
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Месяц назад
እረሜልጀግናነሽጠክሪ​@@remlalemma
@Nebiha771
@Nebiha771 Месяц назад
ገራዶ ትሄጃለሽ እዴ ስልክሽን ልዉሰድ
@susu21
@susu21 Месяц назад
እናተያ ዙርያውን አትሒዱ አፍርጡት ክክክክክክ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Месяц назад
ግልጽ ነው ስም ካልጠቀሱ ነው ወይ እናንተ
@susu21
@susu21 Месяц назад
@@zenatzenat1766 ምኑነው ግልፁ
@user-wm4ey9iq1s
@user-wm4ey9iq1s Месяц назад
መደማምጥ፡የለም
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v Месяц назад
ውዶቸ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ የምላችሁ ነገር ሚዲያ ላይ ቤት አለን መኪና አለን ምናምን እያላችሁ አታውሩ ወላሂ ባሁኑ ሰአት ስታድጉ ማንም አይወድም ዝም ብላችሁ የገባያችሁን ስሩ የኔን አባት ያየ ይቀጣ ከሰው በፊት ወፍጮ ቤትም መኪናም መጋዘንም ከማንም በፊት ጀምሮ እሱ ቀጥሯቸው ሲሰሩ የነበሩት ናቸው ሂወቱን ምስቅልቅሉን ያወጡት እና ማንንም አትመኑ ከሰው በፊት ሰሙ ተሞገሰ ሰው ደግሞ ሁሉም ሲለወጥ እሱ ወደታች ወረደ ብቻ አልሀምዱሊላህ ልጆቹ እንኳንም ኖርንለት እና ወላሂ አደራ አደራ ይሄን ገዛን ይሄን አደረግን አትበሉ የግል ስራችሁን ብቻ ስሩ የሰዉ አፍ እንኳን ሰው ድንጋይ ይሰብራል
@user-yl5xu3wm5r
@user-yl5xu3wm5r Месяц назад
የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤ እንድህነው ጓደኝነት❤❤❤❤❤❤
@user-wm4ey9iq1s
@user-wm4ey9iq1s Месяц назад
እር፡ሊባቸ፡አቸወ
@AbdoAlan-tw8vb
@AbdoAlan-tw8vb Месяц назад
እሇቱ።ኩኑታሮቱ።የሚወጣስዉ።ቡለዉኟነዉ
@rozajemila7590
@rozajemila7590 Месяц назад
በርቱልኛ።ውድ።እህቶቼ❤❤
@lubaba355
@lubaba355 Месяц назад
የተንቢና ፋሲካ አጀንዳ አርጋችሁ መጣችሁ😂😂😂
@user-qd3on7ud3b
@user-qd3on7ud3b Месяц назад
እንካንደህናመጣቹህውዴቼይመቻችህአላህይጠብቃችህላይክአድርጌአለሁኝአገራችንሰላምያምጣልን
@Aa-vr2yh
@Aa-vr2yh Месяц назад
ኢትዮ ብመጣ ምን ብሠራ ያዋጣል
@aaysy6092
@aaysy6092 Месяц назад
አላሁመ ሰብት ቁሉበና በየተራ አውሩ እናተም እደነሱ ሆናችሁ በአነጋገራችሁ የጥጥ ፍራሽ ማንይገዛል አሁን
@user-hv2pc1lg8p
@user-hv2pc1lg8p Месяц назад
እርምላን አላቅም ገዝቻትም ስለማላቅ ይችኛዎጋ ግን ወላሂ ሌባ ነች
@sofi8983
@sofi8983 Месяц назад
እረምሊነረ እና ሠአድን የምትወዱ እህቶች ደምሩኝ በቅንነት ቅመሞችየ❤❤❤❤
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Месяц назад
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤❤❤❤
Далее
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 12 млн
Man Fights Off Bear That Attacks His Dog 🐕 🐻
0:14