Тёмный

ዲሲፕሊንን ማዳበር | Dr. Eyob Mamo | "አንድን ነገር መጀመር ይቀለኛል፣ ከጀመርኩ በኋላ ግን መቀጠል ያቅተኛል" | በዶ/ር ኢዮብ ማሞ 

Dr. Eyob Mamo
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ዲሲፕሊንን ማዳበር
• ዲሲፕሊን ማለት አንድን ማድረግ ያለብኝን ነገር ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም መደረግ ስላለበት ብቻ ማድረግ ማለት ነው፡፡
• በተጨማሪም፣ አንድን መደረግ የሌለበትን ነገር ስሜቴ ቢፈልገውም መደረግ ስለሌለበት ብቻ አለማድረግ ማለት ነው፡፡
• ማንኛውም ችሎታና ብቃት ከዲሲፕሊን ውጪ ከንቱ ነው፡፡
1. የምትፈልገውን እወቅ
• ማከናወን የምትፈልገውንና ጊዜህን ልትሰዋለት የሚገባህን ተግባር በግልጥ እወቅ፡፡ ይህ ቀዳሚና እጅግ ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡
• ማንነቴ የሚፈልገውን በሚገባ ሳላውቅ ማንነቴን ለመምራት መሞከር ጊዜን ማባከን ነው፡፡
• ዲሲፕሊን ማዳበር እንዳለብህ የምታስበው ፍላጎትህ ወይም ዓላማህ ምንድን ነው?
2. ለፈለከው ነገር የሚመጥነውን ልማድ ለይተህ እወቅ
• እያንዳንዱ ለማዳበር የምትፈልገው ነገር የራሱ የሆነ ባህሪይ አለው፡፡
• ለዚያ ለማዳበር ለምትፈልገው ነገር ምን አይነት ልማድ ብታዳብር ስኬታማ እንደምትሆን ማወቁ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
• ለጠቀስከው ዓላማ የሚያስፈልጉት ዲደሲፕሊኖች ምን ምን ናቸው?
3. ጀምር፣ ከጀመርክ ደግሞ አታቁም
• ለማዳበር የምትፈልገውን ነገር መተግበር ጀምር፣ ለነገ አታስተላልፈው፡፡ ሆኖም መጀመር ብቻ በቂ እንዳልሆነም አስታውስ፡፡
• የጀመርከውን ነገር ለማቆም ምንም አይነት ምክንያት አትስጥ፡፡ ውጤት እስከምታገኝ ድረስ ቀጥል፡፡
#discipline #selfimprovement #selfawareness

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 5 месяцев назад
ዶክተር በጣም እናከብርሐለን በምስል ትጠቀማለሕ በዲዛይን ትጠቀማለሕ ጥያቄና መልስ አለሕ በጽሑፍ ትቀርባለህ በቴክኖሎጂ ትጠቀማለህ በቪዲዮ ቀርበሕ ጠቃሚ ጉዳዮች ርእሶች ነቅሰሕ ታወጣለሕ ድምጽሕም ገስቸርሕም ልክ ነው ሜትዶሎጂሕ ምርጥ ነው ብዙ ኢትዮጵያውያን ከጊዜ ብዛት ይለወጡበታል ደግሞ ሳይንሳዊ ነው በጣም እናመሰግናለን
@AnanWakjira
@AnanWakjira 5 месяцев назад
Dr thank you
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 5 месяцев назад
Betam gobez...thanks a lot!!!
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 5 месяцев назад
የእውነት ውለታህ አለብን❤
@Agere-ve6iw
@Agere-ve6iw 5 месяцев назад
Amesegnalewe de yhan ymesele hasab share silareken
@nsritube4232
@nsritube4232 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 5 месяцев назад
Techi 1.Dicipline with Goal . 2. Parallel the Discipline with my Goal. 3. Start if you stop reset start again Thank you Dr. Eyob From Delhi
@رياضا-ث7ك
@رياضا-ث7ك Месяц назад
ኑርልን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ
@Abrahamkiros-t5d
@Abrahamkiros-t5d 4 месяца назад
እናመሰግባለን ዶክተር አዮብ
@WengelKebede
@WengelKebede Месяц назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Dr❤
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 5 месяцев назад
Dr afaan Oromoo akkamiiti si arganaa? PLs Dr Can you make some video by Afan Oromo
@DanielNagza
@DanielNagza 5 месяцев назад
I like the the saying that says the purpose of discipline is to transform daily practices in to habit. Edme yestelen ,Doctor.
@Ethiopia-Addis-Ababa
@Ethiopia-Addis-Ababa 2 месяца назад
GOD BLESS YOU DOCTOR!
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c Месяц назад
Thank you for Sharing 🙏🙏🙏
@LeulAbate-vw1lr
@LeulAbate-vw1lr 5 месяцев назад
Thank you Doctor keep it going 😊
@kemamtades4778
@kemamtades4778 5 месяцев назад
አመሰግናለው ዶ/ር!ስለ Social Anxiety; spotlight effect የሆነ ሀሳብ ብታጋራን ደስ ይለኛል!
@genetteka7727
@genetteka7727 5 месяцев назад
እንዳተ አይነቱን ለትውልድ የሚጨነቀውን ያብዛልን ከምር ዶክተር
@doitright593
@doitright593 5 месяцев назад
ዋው !! እስከዛሬ ከሰማዋቸው የዲስፒሊን ትምህርቶ ይሄ ቪዲዮ በጣም ግልፅ አድርጎልኛ ስለዲስፕሊን ያለኝን እይታ, አመሰግናለሁ 🙏🏻
@Wassie12
@Wassie12 5 месяцев назад
ዶ/ር ኢዮብ ማሞ The Man! Thanks Sir! የቤታችን የመፅሐፍ ሼልፎችን የሞሉት ያንተው መፀሀፍት ናቸው! This one is powerful! Keep posted please
@Frtu-c3r
@Frtu-c3r 5 месяцев назад
I'm a Big Student of Yours..... And I always recommend people Your Books every time.... Keep Publishing Alot of Books.... I'm always looking For ward....
@eyormak
@eyormak 5 месяцев назад
ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠኽን ነው። እናከብርሃለን❤❤❤❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 5 месяцев назад
በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው እናመሰግናለን ዲሲፕሊን ከግብ ጋ
@tamirathailu2973
@tamirathailu2973 4 месяца назад
Thanks dr
@TsigeHaile-mv9kj
@TsigeHaile-mv9kj 3 месяца назад
Wawwww
@HanaMekonen-g8z
@HanaMekonen-g8z 5 месяцев назад
Wow tebarek Sila hilm or vision ina indet k sew gar megbabat hilmachinen sanasneka indalebin bitnegren Des yilegnal video bit seralin
@Gebeya2
@Gebeya2 5 месяцев назад
dr thankyou ...
@Biniseifu
@Biniseifu 5 месяцев назад
My Best!!! Thank you for all your efforts to coach us.
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 5 месяцев назад
Tnx doc a lot. god bless you more and more
@MarthaArgaw-fp6ti
@MarthaArgaw-fp6ti 5 месяцев назад
Enamesegnalen doctor
@Fuadmahmud-r6z
@Fuadmahmud-r6z 5 месяцев назад
@tsiontolosa5652
@tsiontolosa5652 5 месяцев назад
Thank you Dr.
@D.rAlazer-sz3jq
@D.rAlazer-sz3jq 5 месяцев назад
Wow
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 625 тыс.