Тёмный

ዲቪ(DV) ሎተሪ እንዳይደርሰን የሚያረጉን እኛ የምንፈፅማቸው 10 ትልልቅ ስህተቶች/ 10 DV lottery big Mistakes we commit| check 

I_Tech
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

በዚህ ቪዲዮ 10 የ ዲቪ ሎተሪ እንዳናሸንፍ የሚያረጉንን ጉልህ ስህተቶች አስቃኛችኃለሁ. እነዚህን ስህተቶች ካስወገዳችሁ የመመረጥ ዕድላችሁን ታሰፋላችሁ።
........
#I_Tech #ሰብስክራይብ_ያርጉ #share #like
/ itechpluss
And if you like the video don’t forget to like, comment and share! and Subscribe to my channel as well. here is the link
/ itechpluss
......
dv lottery 2024 application ethiopia
dv lottery 2023ethiopia
dv-2023 photo ethiopia
dv-lottery 2024 photo requirements
dv 2024 ethiopia registration
how to apply dv lottery 2024 in ethiopia
........
Dv 2024 online application with out passport amharic
DV 2024 online application using phone with out passport
how to apply DV 2024 ethiopia with out passport
how to apply dv lottery 2024 with out passport with phone and computer
........
እንዴት በቀላሉ በእጅ ስልካችሁ/ኮምፒተራችሁ ዲቪ 2024 መሙላት እንደምትችሉ መመልከት ከፈለጋችሁ ኢሄን ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭናችሁ መመልከት ትችላላችሁ.👇 • ቀላል የዲቪ አሞላል በስልክ /በፓ...
የምጠቅሳቸዉ ነገሮች already የምታዉቓቸዉ/አዲስ ካልሆኑባችሁ የጊዜ ማስፈንጠሪአዉን/Time stump/ በመጠቀም ወደ ፊት ሂዳችሁ መመልከት ትችላላችሁ.
0:00- Introduction
1-58-ነጭ የፎቶ ባክግራዉንድ
2-38-ፎቶ ላይ የሚታይ ጥላ /Photo shadow
3-20-መነፀር/Eye Glass መልበስ
4:06-ከዚህ በፊት ለሞላችሁት ዲቪ የተጠቀማችሁትን ፎቶ በድጋሚ መጠቀም
4-41-በስራ ልብስ/Uniform ፎቶ መነሳት
5-55-የፎቶ መጠን እና አቀማመጥ/photo size and position
7:09-የፎቶ አነሳስ እና የፊት ገፅታ/photo pose and expression
7:50-ኤዲት የተደረገ ፎቶ መጠቀም/photoshop
9:00-የፎቶ ጥራትphoto resolution
9:43-የህፃናት ፎቶ/child photo mistakes
10:50-How to apply DV 2024 and what you need to apply
11:55-Call to Action
ፎቶ ላይ የሚታይ ጥላ
Mistakes that will increase the probability of not winning
Don't forget to subscribe to my channel-let's be family. click here👇 / itechpluss
#how to fill DV 2023 with phone with and with out passport
how to fill DV 2014 EC with phone and laptop with and without passport
#DV2024
#Dv2023
#DV2014amharic
#diversity_visa
#AmericanDv2023
#DVv2023Photo_requirments
#requirements_for_dv_lottery_2023
#picturefor_dv_lottery_2024
apply to dv lottery 2024
online application for dv 2023
#i_tech apply_to_dv_lottery_2023_online
#apply_for_dv_lottery2023
#Application_for_dv_lottery_2024
online application for dv lottery 2014EC
#Abugeda_media
#Arts_tv_world
#eregnaye_season_3_episode_8
ዲቪ 2023 ውጤት ማወቅ ማለፍ አለማለፍ ውጤት check
#eregnaye_season3_part_7
#seifu_on_ebs
#seifu_this_week
#ebs_Tv
#balageru_idol#balageruzoomidol#እረኛየክፍል7
#prankvideosthisweek
#dv_2024_result_check
dv 2023 result status check amharic ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

16 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@zemenetarekegn7482
@zemenetarekegn7482 Год назад
ይሄን የሰራከው ልጅ ብቻ እዚህ አገር እንዳትሆን!
@genetelias1
@genetelias1 Год назад
Kkk
@bruuk2030
@bruuk2030 Год назад
Kkkkk
@mekonnenasrat9350
@mekonnenasrat9350 Год назад
Kkk
@user-yl9hu5jd3y
@user-yl9hu5jd3y Год назад
ሃሃሃሃሃ
@daniel8323
@daniel8323 Год назад
እዚሁ ነኝ ባክሽ ጉለሌ ነኝ
@Emanu2018
@Emanu2018 Год назад
thank you
@LIDIYADAWIT-pe4kv
@LIDIYADAWIT-pe4kv 9 месяцев назад
nice
@romangirma6854
@romangirma6854 Год назад
Kezi hulu lemn ante atmolalnem keza egna ankflhm this is Busniss ❤
@tesfayeyeshambel
@tesfayeyeshambel 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-wi8hy7rp3s
@user-wi8hy7rp3s 7 месяцев назад
@user-zl1oz2sv9u
@user-zl1oz2sv9u 10 месяцев назад
❤❤❤
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x Год назад
እኔ ሞልቼ ፎቶውን ቼክ ሳረገው ሁሉም አሪፍ ነው አረንጓዴ ነው ያበራው
@asteraster1371
@asteraster1371 Год назад
እኔ ምለዉ ገና ልሞላ ነዉ ገን የትምህርት ማስረጃየ እደሜና የፓስፖርቴ እድሜ አይገናኝም ምን ላርገ
@user-wi8hy7rp3s
@user-wi8hy7rp3s 7 месяцев назад
❤የልቤ
@wengelawitwendu7668
@wengelawitwendu7668 Год назад
Keep up the good work But bahunu passport ende requirment tekemttual enda?
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ልክ ነሽ ዘንድሮ ፓስታ አያስፈልግም። ኢሜል ብቻ በቃ።
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 года назад
እኔ እብያለኝ ኮፎርሜሺንበር ልክደለም ይላል
@Rayatube
@Rayatube Год назад
Ye photo anesas siltena setehen
@ahi_bab
@ahi_bab Год назад
እድሜው በስህተት የተሞላበት ሰው ምን ማድረግ ነው ያለበት
@rigatlegesse7356
@rigatlegesse7356 Год назад
Tack 🙏 bro Be mobil kemolanew ye fotowun size endet mawek enchlalen????
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ይቻላል ፎቶውን ከከፈትክ በኋላ 3 ነጠብጣብ አለች እሷን ስትጫን ብዙ አማራጮች ይመጡልሃል ከነዛ ውስጥ "Details" የምትል አማራጭ አለች እሷን ስትነካት የፎቶ ሳይዙን መረጃ አብረህ ታገኛለህ።
@awelbayaan468
@awelbayaan468 Год назад
Ok andi sew isum baletidar bilo lela bota mistuwam bale tidar bila lela bota mamolat yichalal woyi? Malisilign bro
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
አዎ ይቻላል። የዲቪው ባለቤት አንተ ሆነህ የሚስትህን እና የልጆችህን መረጃ ሞልተህ እንዲሁም ባለቤትክም በሌላ ፎርም የዲቪው ባለቤት እሷ ሆና አንተን እና ልጆቻችሁን አካታ ሁለታችሁም በአንዴ መሙላት እና የመመረጥ እድላችሁን ማስፋት ትችላላችሁ።
@lmbm1498
@lmbm1498 Год назад
ዋናው ጠማማ አድላችን ነው DV የማይደርሰን
@HN-jf5lh
@HN-jf5lh Год назад
😄
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
ደደብ ስለሆናችሁ ነው እንጂ ከነፍሣቹሁ ስጋቹሁን አስበልጣቹሁ በየሰዉ አገር መንከራተትን እንደእድል አድርጋችሁ የቆጠራቹሁት አምሮ ቢኖራቹሁ ኖሮ የቃልኪዳን ርስተድንግል ቦታና ምደራቹሁን ኢትዮጵያን ትታቹሁ በቅርቡ ወደ ሚጠፉት ባቢሎን አሜሪካና አውሮፓ ለመሄድ እንዲህ እንቅልፍ አጥታቹሁ አታድሩም ነበር ለማንኛውም በቅርቡ ሁሉንም ነገር ታዩታላቹሁ የናንተም ለሆድ ብቻ መኖር የሚያበቃበት ቀኑ እሩቅ አይሆንም የዘራቹሁትን ታጭዱታላቹሁ የመጨረሻቹሁም ምዕራፍ ይጠናቀቃል አይቀሬ ነው
@romangirma6854
@romangirma6854 Год назад
Egziyabher manenem be temama edel alftrem bro❤
@eliandsarahsadventures8906
@eliandsarahsadventures8906 Год назад
እህቴ ጠማማ እድል የለም ሞክሪ ይሳካል
@mulugetaesrael7218
@mulugetaesrael7218 Год назад
DV መሙላቱ እስከመቸ ይቆያል። ሌላው አንድ እናት ነፍሰጡር ብትሆን የሚወለደውን ልጅ እንደት መሙላት ይቻላል።
@yordimiki8909
@yordimiki8909 Год назад
Ene baletidarna lijoch alugn. Bichayen moliche bidersegn mehdna lela gize betesebochen lemewsed echilalehu wey. Ayaschegregnm wey. Ebakachu detail info nigerugn. Thank you.
@Dimbi378
@Dimbi378 Год назад
Ayasichegrim single bilesh muyi
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
አሁን ስትሞላ እኮ ባለ ትዳር ሁነህ መሙላት ትችላለህ የባለቤትህን እና የልጆችህን መረጃ በማስገባት፤ ባለቤትህም እንደዛው መሙላት ትችላለች( በአንድ ጊዜ ሁለታችሁም የተለያየ ዲቪ በመሙላት የመመረጥ እድላችሁን ማስፋት ትችላላችሁ). ሄጀ እነሱን መውሰድ ያልከው ግን በጣም አድካሚ ነው ጊዜ ይወስድ ይሆናል እንጅ መውሰድ ትችላለህ።
@umumohammed1144
@umumohammed1144 Год назад
Ye jenet tikat meselesh balna lijshn teto miyaskad wend lewend sat lesat yemigababet hager eko new neger...
@Sebat24
@Sebat24 Год назад
🙏❤👍🙏❤👍🙏❤👍🙏❤👍🙏❤👍
@AA-de9oo
@AA-de9oo Год назад
የአሜሪካ ዜግነቴ ለአሜሪካ ናፋቂዎች መስጠት ቢቻል ደስስ ይለኝ ነበር። መሄዱ እራሱ ሳስበው እያቅለሸለሸኝ ነው
@codewithabuki
@codewithabuki Год назад
Ebakish erjign bexam felgalew
@mahiletfeleke4292
@mahiletfeleke4292 Год назад
ከደበረህ ማን አስገድዶህ ነው ባክህ የአሜሪካ ዜግነት እንዳለኝ እወቁልኝ አልክ እሳ ፈሳም ስለሚያስፈለግህ እዛው ራስህ ጋር አስቀምጠው ስንት ፈስታችሁ ያገኛችሁትን ልክ ስታገኙት ሌላው ላይ ትላጣላችሁ ማን አስገድዶ ነው የአሜሪካ ዜግነት የሰጠህ ባክህ አስመሳይ 🤣😂🤣🤮🤮
@bobolala1974
@bobolala1974 Год назад
ጉረኛኛኛኛኛ😠
@AA-de9oo
@AA-de9oo Год назад
@@mahiletfeleke4292 ጭንቅላትሽ ለመልካም ነገር ተጠቀሚበት፤ በየሚዲያው ከመሳደብ ይሻላል። አፍ ሲከፈት ባዶነትሽ ይታይብሻል
@Decinaa
@Decinaa Год назад
ለምን ለኛ አትሰጠንም ኧ ብሮ🙄
@amanuelsetegn8813
@amanuelsetegn8813 Год назад
photo bet hega passporte sayez bele ena benesa passporet sayez photo le dv yehonale
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
Awo yihonal, just 2 be 2 photo anisugn belachew - yanesuhal!
@waleligntamene6210
@waleligntamene6210 Год назад
bro ene ye gibi temari negn yetimirit dereja lay mndinw mimolaw
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
'Some University Courses' የሚል አማራጭ አለ እሱን ምረጥ።
@umumohammed1144
@umumohammed1144 Год назад
Wend le wend yemigababet hager mehad meham anfelgem!!! Be chirash ye beday mengestat menahariya yehoneh hager mehad befetum anfelgem America be Yemen ,palastine,Iraq,soriya, be Ethiopia lay batekalay be dekamoh lay yemtadergewun chana ena bedel anresawum selezi America befetum yemnabatu dv new!!! Allah hageran Ethiopian selam yaregeln ke beday mengestat gefna chiekona yawutan aminn
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p Год назад
ፍትህ ለጥቁር ሞት ለአሜሪካ !
@dawitzeleke9915
@dawitzeleke9915 Год назад
tebetaba... guregna.
@aynalembelacew6003
@aynalembelacew6003 Год назад
Confermation Code Save Salargew Tfabeg Men Mftha Alew
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DnDnU0GwlEA.html
@selamatnafe1855
@selamatnafe1855 Год назад
ፓስታ ሳጥን ቁጥር አሁን ግዴታ ነው ? በኢሜል አይሆንም
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
በኢሜል ብቻ በቃ! ፓስታ አያስፈልግም ዘንድሮ።
@wishitimedia712
@wishitimedia712 Год назад
ante dersohal
@kibruliranso2146
@kibruliranso2146 Год назад
Dv 2014
@mrkidlol8691
@mrkidlol8691 Год назад
መሀተብ ማድረግ ይቻላል
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
Yeah!
@yasinmnhaj3254
@yasinmnhaj3254 Год назад
How to get dv in old 15
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ልጅ ሆነህ በወላጆችህ ዕድል መሞከር ትችላለህ።
@matewosbelete8849
@matewosbelete8849 Год назад
2019 dv አሸነፈ ነበረኩ ግን ፈል ሆነብኝ መብት ይኖራል
@codewithabuki
@codewithabuki Год назад
Stazazn gn yemr tlk edl linoregn yichlal
@genetwerku1199
@genetwerku1199 Год назад
Sem mekeyayerse malet balefew belela Sem ahun be l eala
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ለምን ስምህን ትቀይራለህ? አምና በሞላህበት ስምህ በየ አመቱ መሙላት ትችላለህ። ስም ምርጫው ላይ ተፅዕኖ የለውም፡ ምርጫውን ኮምፒውተር ራንደምሊ ነው የሚመርጠው. የስም መለዋወጥ በኋላ ብዙ ጣጣ ያመጣብሃል የትምህርት ማስረጃህ የልደት ካርድህ ምናምን የግድ መመሳሰል ይኖርበታል ካለፍክ ማለት ነው ።
@swagzuu
@swagzuu 8 месяцев назад
ስምሽ የትምህርት መረጃሽጋ አንድ አይነት መሆን አለበት
@tsegamengiste715
@tsegamengiste715 Год назад
እንዴት ነዉ መሙላት የሚቻለው
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ef1vD19myHk.html
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Год назад
@@ITechpluss thanks man
@SamrawitTekalegn-fj4vn
@SamrawitTekalegn-fj4vn Год назад
Ye 2025 dv mech nowe mijemrew
@ethiotechonline
@ethiotechonline 2 года назад
Bro ያለ passport ሞልቼ ቢደርሰኝ ውድቅ አይሆንም ማለትም 3 option ተጠቅሜ
@ITechpluss
@ITechpluss 2 года назад
ውድቅ አይሆንም ካለፍክ በኋላ ፓስፓርት ማቅረብ ስለምትችል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ef1vD19myHk.htmlsub_confirmation=1
@berhanehselassie8239
@berhanehselassie8239 Год назад
Meche new yemijemrew
@tamiratmilkiyas8997
@tamiratmilkiyas8997 Год назад
ድቢ ለማሙላት የ ዕድሜ ገዴብ አለ ወይ?
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
Ke grade 10 belay kehonik edime tata yelewum
@yawiwe
@yawiwe 9 месяцев назад
ፂም እይፈቀድም
@alazaryitbarek3363
@alazaryitbarek3363 Год назад
Joro get mareg yichalal ende
@yenukiflu6812
@yenukiflu6812 2 года назад
2024 dv genaneu ayedel
@ITechpluss
@ITechpluss 2 года назад
Awo gena nw tikmit lay yijemiral
@eliandsarahsadventures8906
@eliandsarahsadventures8906 Год назад
ወቱዋል ሙሉ ምን ይታወቃልይወጣ ይሆናል
@aseginaalene6086
@aseginaalene6086 Год назад
ፓስፖርት ሳይኖረኝ መሙላት አይቻልም ወይ?
@abysina588
@abysina588 Год назад
መቼም አንተ አሁን አሜሪካ ሆነህ መሆን አለበት🤣
@gedamawitgirma4531
@gedamawitgirma4531 Год назад
2024 mech nw miyabekaw?
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
እስከ ጥቅምት 25 ድረስ።
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x Год назад
@@ITechpluss በኢትዮ ነው በአሜሪካ ቀኑ
@samsonkassa7195
@samsonkassa7195 Год назад
ANTE FULISH MENTSER LEBESACHEW AYBALEM WEY GUD ZENDRO SENTU AFUNE FETABEN
@mesatwottedsseofficialchan6718
የትምሕርት ደረጃስ ?
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ከ 10ኛ ክፍል በላይ ከሆንሽ መሙላት ይቻላል
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ከ 10ኛ ክፍል በላይ ከሆንሽ መሙላት ይቻላል
@merytek698
@merytek698 Год назад
@@ITechpluss ከ10ኛ ክፍል diploma ይቻላል
@daveboy7936
@daveboy7936 Год назад
mech new wetetu melekekew
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
May 2024
@fiyamreacts-8156
@fiyamreacts-8156 Год назад
@@ITechpluss ere may 2023 new double check before addressing an information to your audience
@matiey9620
@matiey9620 Год назад
@@fiyamreacts-8156 ere mnm miyawk symeslegnm
@Eyobsha
@Eyobsha Год назад
DV 2024 ነውእንጂ2023 አይደለም
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
Still the rules work for DV 2024
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
ቁጥሩ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ነው / አጠቃላይ ለአፍሪካ ?
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
በመላው አለም ላሉ አሜሪካ መግባት ለሚፈልጉ ነው።
@zenebechreggassa6990
@zenebechreggassa6990 7 месяцев назад
ዱቪ ለሙምላት ዕድሜ ይጠይቃል?
@Anwar_Pro
@Anwar_Pro 3 месяца назад
awo under 18 aychalem
@zenatasfsye1099
@zenatasfsye1099 Год назад
የትህምርት ደረጃ መረጃ የለህም ወንድሜ ?
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
ይሄ ቪዲዮ መጨረሻ አካባቢ የትምህርት መረጃ እንዴት እንደሚሞላ ያሳያል! just click the link👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ef1vD19myHk.htmlsub_confirmation=1
@hiwotgezahagnhiwotgezahagn578
በስተት በድጋሚ ቢሞላስ ምን ይሆናል
@mulukenfiseha8159
@mulukenfiseha8159 9 месяцев назад
በሚቀጥለው አመት ትሞላለህ
@genethindeya3186
@genethindeya3186 8 месяцев назад
feal
@temesgenmulugeta4974
@temesgenmulugeta4974 Год назад
መጀመሪያ ዲቪው ሲምላ የነበረው ስም ለምሳሌ እየሩሳሌም የሚለውን ስም እየሩስ ብለን ብንምላ ላና ዲቪው ደርሶን ፓስፖርትና የትምርት ማስረጃው ትክክለኛው እየሩሳሌም ቢሆን ውድቅ ያረጉታል ወይ ? የላክነው ፎቶ ያባትና የእናት ስም ግን ከፓስፖርት ከትምርት ማስረጃችን ጋር አንድ ነው የራሳችን ነው ሁሉ ነገር ትክክል ሆኖ ከላይ የጠቀስኩት ብቻ ነው ስህተቱ
@swagzuu
@swagzuu 8 месяцев назад
ውድቅ ነው እየሩስ ሌላ ስም ሰው አድርገው ነው የሚወስዱት
@user-sy1zq5df9t
@user-sy1zq5df9t Год назад
እናመሰግናለን! አንድ ጥያቄ ነበረኝ? 10ኛ ጨርሼ በ በ livel 4 ተመርቄያለው ግን coc የለኝም የስራ ልምድም የለኝም coc ሳይኖረኝ ከግል ዩኒቨርሲቲ ዲግሪዬን ይዣለሁ እኔ university degree ብዬ ነው ወይስ ምን ብዬ ነው የምሞላው የትምህርት ማስረጃዬን??? Please help me thanks bro!
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
በመጀመሪያ ብቻ ከ 10ኛ ክፍል በላይ ሁን እንጅ የት/ት ደረጃህ ምርጫው ላይ ምንም ተፅዕኖ የለውም፤ ዶክተርም ሁን level 4 ውድድሩ ላይ እኩል ናችሁ። ሲቀጥል በፈለከው መሙላት ትችላለህ በቴክኒክ ሰርተፍኬትህ ከፈለግህ ' vocational school' ሚል አማራጭ አለልህ. በ ዲግሪህ ከፈለክ ደግሞ 'University Dgree' ሚል አማራጭ አለልህ እሱን መምረጥ ትችላለህ. በሁለቱም መሙላት ትችላለህ።
@habtiealemayehu4688
@habtiealemayehu4688 Год назад
Put both
@user-sy1zq5df9t
@user-sy1zq5df9t Год назад
@@ITechpluss አመሰግናለሁ
@user-sy1zq5df9t
@user-sy1zq5df9t Год назад
@@ITechpluss ግን ወንድም ዲግሪ ስይዝ የlevel 1- 4 coc ሳይኖረኝ ነው በነሱ ህግ ድግሪው ተቀባይነት አለው ያለ coc ማረጋገጫ ???
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Год назад
@@user-sy1zq5df9t እዛ ስትደርስ ዶክትሬትም ቢኖርህ gas station new የምትቀጠረው አታስብ ይድረስህ እንጂ።
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
12 ኮምፕሊት ያላደረገ ዲቪ ሊሞላ ይችላል??????
@lmbm1498
@lmbm1498 Год назад
አይቻልም አድርጊ
@ITechpluss
@ITechpluss Год назад
Ke 10 gna kifil belay kehonish tichiyalesh, ye technique or college temarem kehonish yichalal.
@amanu78
@amanu78 Год назад
12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና አላለፍኩም ምን ብዬ ልሙላ pls pls 🙏
@amanuelsetegn8813
@amanuelsetegn8813 Год назад
@Maleda Tube ማለዳ ቲዩብ awon 10 kefele lemimare tematre ayeechaleme new ged 10 macherese alebet plis bro
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Год назад
What a comment jealous Ethiopians.
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አገርህን ጥለህ ሄደህ መጨረሻ ላይ ግን ተመልሰህ ወደ አገርህ ሣትገባ ትቀራለህ እሄውም እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ ቁጣውን አንተ እንቅልፍ ባጣህባት ባቢሎን አሜሪካና አውሮፓ ላይ ያደርጋል ያኔ አንተም ስግብግቡ አንድ ላይ አብረህ ትጠረጋለህ የመጨረሻህም ይሆናል እበላለሁ ብሎ ተበልቶ መቅረት ማለት እንደዚህ ነው
@mahiletfeleke4292
@mahiletfeleke4292 Год назад
አልገባኝም ማንነኝ እያልክ ነው እንደዚ ስላልክ እስኪ ስንት ሰው ከስደት አስቀረህ ባክህ? በጣም አዋቂ ነህ ባክህ በጣም ብዙ ሰው ባንተ ፅሁፍ ልቡ ተነክቶ ዲቪ ሳይሞላ ቀረ አይደል😂🤣 ነፈዝ የሰው ነፈዝ🤮🤮
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
የፈረንጅን ትርፍራፊ እየለቃቀመ ለመኖር እንቅልፍ ያጣ አሣፋሪ ሂሊናቢስ ወራዳ ትወልድ ይገርማል ሰው ወደ ሲኦል ለመሄድ እንዲህ ይቸኩላል ? ለነገሩ ሃይማኖት የሚባል ነገር የላቹሁም ሃይማኖታቹሁ ሆዳቹሁ ነው ለሆዱ ብቻ የሚኖር ደግሞ ሰው ሣይሆን አሣማ ነው ሆዳቹሁ ተቀዶ በቅርቡ ይወድቃል አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ነው የሚሆነው አትጠራጠሩ
@amanuelasafa6974
@amanuelasafa6974 Год назад
That is what I think
@amanuelasafa6974
@amanuelasafa6974 Год назад
I can't believe this we had a beautiful country we have everything they are busy choose us like stuff but I hope one day we will be same
@mahiletfeleke4292
@mahiletfeleke4292 Год назад
እንደዚ ብሎ ኮሜንት መስጠት ቀላል ነው አይደል: እስቲ አናስመስል አንተ ሆድህን ሳትሞላ የምታድር አትመስልም ማን ነህ አንተ ሰው ላይ ጣትህን የምትቀስረው መጀመሪያ ስለዛ ሰው ለማውራት የዛን ሰው ህመም መታመም አለብህ እንጂማ ዳር ላይ ቆሞ አፍ መክፈት ቀላል ነው። ሁሉም የሚሄደው ሰርቶ ራሱንና ቤተሰቡን ለመቀየር እንጂ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለመሆን አይደለም ሃገሩ ለሱ በቂ የሆነ ነገር መስጠት ብትችል ማን እግሩን ያነሳ ነበር! ህዝቡን በነገር እየጠዘጠዛቹ ግራ አታጋቡት ይልቅ እንደምትለው ሃይማኖተኛ ከሆንክ በየሃገሩ ያሉትን የሃገሬን ልጆች አምላክ ሆይ አንተ ጠብቃቸው ብለህ ፀልይ! አምላክ ኢትዮጵያ ብቻ አልፈጠረም አለምም በእጅ ናት እና ከሃገራችን ከወጣን አምላክ አይሰማም ማለት ሞኝነት ነው ሁላችንንም አምላክ ባለንበት ሁሉ እቅፋ ድግፋ አድርጐ ይጠብቀን🙏
@konjitgebre2837
@konjitgebre2837 Год назад
ይሔኔ ለመሔድ ዲቪ የምትሞላው አንደኛ አንተ ነህ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
@@konjitgebre2837 አንቺ ግም ሸርሙጣ እኔ እንዳንቺ ለሆዴ እንቅልፍ ያጣሁ አይደለሁም መሄድ ከፈለኩ የፈለኩበት አገር ዲቪ ገረመሌ የሚባል ነገር ሣልሞላ ማንንም ሣልማፀን ሣልለማመጥ ሄጄ መምጣት የምችል ሰው ነኝ ያልሄድኩና ያላየሁት አገር ደሞ የለም እንዳንቺ የተረገምኩ እድል ያፈነደደችብኝ ውሻ አይደለሁም
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p Год назад
ዲቪ ሚሞላ ባንዳ ነው ፡፡ወይም የባንዳ ልጅ ነው ፡፡ ወይም ባንዳ ለመሆን ልቡ የከጀለ ነው ፡፡
@yoyoo1882
@yoyoo1882 Год назад
Ezi Eko Ke Federal Atalfm :)
@mahiletfeleke4292
@mahiletfeleke4292 Год назад
አንተ ራሱ ባንዳ ነህ ! አሽቃባጭ 👆
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Год назад
Ante endemolah ergetegna negne banda
@yawiwe
@yawiwe 9 месяцев назад
ኧረ ባክህ አልሆንም ቢልህ ነው
Далее
Что нового в 11.2?
58:32
Просмотров 59 тыс.