Тёмный
No video :(

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | የማይቀማ ዕድል 

አርጋኖን-Arganon
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

#ይህ_ቪድዮ_በyoutube_ስለተመዘገበ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በሌላ_ቻናል_አይልቀቁት
#like #Share #Subscribe #henokhaile
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is legally prohibited.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2014|2021
contact : zion.photography2015@gmail.com

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 153   
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው በየዘመኑ እንደዚ ውብ እድርገው ሚያስተምሩንን ሰወችን ለቤቱ ያስነሳል 🙏❤️😇 ስላንተ እና ስለሌሎች ቀና መምራኖች ሁሉ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏
@firaolahmed153
@firaolahmed153 2 года назад
Amennnn
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 года назад
ትክክል እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የሚያስፈልገን እንደዚህ ረጋ ብሎ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምር ነው ከሌላው ሃይማኖት አባቶች ጋር የሚመላለስ ሳይሆን
@solomonyitayew4285
@solomonyitayew4285 2 года назад
አሜን
@luchaemara6060
@luchaemara6060 Год назад
ዘአ
@luchaemara6060
@luchaemara6060 Год назад
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን✝💚💛❤
@fulastube9086
@fulastube9086 10 месяцев назад
መምህር ዲያቆን ሄኖክ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ወቅት የተሰጠህን ድንቅ ሰው ነወ ነህ ።በቤቱ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rfds7894
@rfds7894 2 года назад
የምትወዳት ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክልህ !!!!!
@tktyemariam
@tktyemariam 9 месяцев назад
መምህር በእውነት ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው የመገቡን !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 года назад
የሚጣፍጥ ትምህርት! እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማህ በቤቱ ያፅናህ!
@gahshshsh2491
@gahshshsh2491 Год назад
ቀለሂወት የሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እቁ መምህራችን
@tigisteadanich
@tigisteadanich 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ቃለህይዋት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
@haylu8198
@haylu8198 2 года назад
ዘመኖቶን ይባርክልን አቤት ትምህርት በጥብጦ ማስተማር መጠጣት ይንዲህ ነው
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን መምህርችን እጅግ ደስ የምል ትምህርት❤❤❤❤
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@asffhjkl8989
@asffhjkl8989 2 года назад
እንኳን ለምላሴ ወቃልከኒ ለጉርኤየ ጥኡም ። ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፈጭ ነው ።
@eadendassy2860
@eadendassy2860 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@abrahamwolde8039
@abrahamwolde8039 2 года назад
እድሜ ከጤና እውቀት ከትህትና ርቱዕ አንደበት ከመልካም ስብዕና ጋር አብዝቶ ያድልዎት መምህር። ህይወቴን እንዴት እንደሚያሳምሩኝ እግዘብሔርን እንዴት እንዳመሰገንኩት 🙏
@wubetuelsy8888
@wubetuelsy8888 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fe3qw4hs3l
@user-fe3qw4hs3l Год назад
አሜን ፫ ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን በውነት ፀጋውን ያብዞሎት❤😊💚💛💖
@alemgirmay2631
@alemgirmay2631 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤
@BereketBeki-qn3pd
@BereketBeki-qn3pd 6 месяцев назад
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው ልቦናችንን ይክፈትልን በቸርነቱ ይቅር ይበለን ።አሜን
@seladagne5336
@seladagne5336 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይአግልግሎት ዘመንህን ይባርከው 🙏🏽ይህን የማስተማር ፅጋ የሰጠህ እግዛብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ❤️ዘመንህን ሁሉ ፅጋውን ያብዛልህ 🙏🏽
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 месяцев назад
ቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 года назад
Amen amen amen qale hiwot. Yasmalin besgawhu yetabkiln mamharchin egzieabher
@meazam1525
@meazam1525 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን።
@lichilichi8956
@lichilichi8956 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏
@hiledwond2147
@hiledwond2147 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ😍🙏
@dyakontekle1607
@dyakontekle1607 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማለን በጣም ጡሩ የሆነ ትምህርት ነዉ እግዚ ማብሔር ካንተ ጋራ ይሁን መምህርቺን ድያቆን ሄኖክ
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s 2 года назад
አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bdusdi2288
@bdusdi2288 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 года назад
ሳትደክም ሁሉን ትሸከማልህ ሳታጎድል ለሁሉ ትመግባልህ ዝምሳትል ለሁሉ ታስባለህ።ሳታጎድል ለሁሉ ትሰጣለህ ሳትዘነጋ ሁሉን ታስባልህ ሳትተኛ ሁሉን ትጠብቃለህ ቸል ሳትል ሁሉን ትሰማለህ ሳትቀበል ለሁሉ ትተዋለህ። .......... የማያዙት ፈጣሪ የማይሾሙት ንጉስ የማይነቅፉት ጌታ የማያበድሩት ጌታ የማይሰጡት ባለጸጋ። እርሱ ብቻ ጌታአለምን ፈጥሮ የሚገዛ ጌታ ሰላምና ፍቅር መተሳስብና መከባበር እንዲኖረን ይርዳን ። አሜን!!!!
@nataneshetu2971
@nataneshetu2971 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@martabekele1540
@martabekele1540 2 года назад
እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎትህን ዘመን ይባርከው አሜን
@dedu363
@dedu363 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በታም ደሲ የሚል ትምህርት ነው
@soudiksa7789
@soudiksa7789 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከቱን ያብዛልህ መምህራች
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 2 года назад
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን
@fille1896
@fille1896 2 года назад
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን።
@aranshiabrha6960
@aranshiabrha6960 2 года назад
ወንድማችን መም ድን ሃይለ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እንደ ቃሉ እንድንኖር ኣምላካችን ይርዳን
@uaealain9484
@uaealain9484 2 года назад
እግዜአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህራችን
@lemlem7065
@lemlem7065 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የስማነው በልቦናቺን ይፅፍለን🙏
@tigisttg7080
@tigisttg7080 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏🥰❤
@zinashmequannet908
@zinashmequannet908 2 года назад
አግዚአብሔር ይባርክህ
@kditesfaye7019
@kditesfaye7019 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን በእድሜ በልባችን ያኑርልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@marc-andrewetzig7818
@marc-andrewetzig7818 2 года назад
Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre ❤🕊❤🕊❤🕊❤🕊❤
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 года назад
Amen Kelhiwoten yesemalan
@haymitube8198
@haymitube8198 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሄር ላተና ለሌሎች መምህሮቻችንም የማቱሳላን እድሜ ያድልልን የተዋህዶ እንቁዎች 🥰🥰🥰😘😘
@birhantadesse7225
@birhantadesse7225 Год назад
አሜን
@nafuya
@nafuya Год назад
እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ!!
@adaneyetewahdolij6588
@adaneyetewahdolij6588 2 года назад
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 года назад
የቤቴክርስቲን አገልጋዬች በሙሉ እባካችሁ ስለ ማርያም ንቁ ዝም አትበሉ ፍትህ ለመስቀል አደባባይ ፍትህ ለመምህር ምህርት አብ ከጌኑ ሀኑ ለምድነው ዝም የምትሉት?😭😭😭😭
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 5 месяцев назад
አሜን 🤲🤲🤲
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ምርጥ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 2 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ
@tibebeendris5861
@tibebeendris5861 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-dz3ex2jx2d
@user-dz3ex2jx2d 7 месяцев назад
Kale hywetn. ❤yasemaln❤❤❤🎉dink❤sbket❤ Enku memher❤❤❤❤
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን አሜን አሜን አሜን✝️🙏🙏🙏
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@saragezahg9181
@saragezahg9181 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃሎ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱ ያብዛልን🙏🙏🙏
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bahabelomhadgu4567
@bahabelomhadgu4567 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ❤️😘🙏
@brhanie6823
@brhanie6823 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 года назад
ህይወት የሆነ ትምህርት ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 года назад
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✝️❤️
@rahelwoubale7447
@rahelwoubale7447 2 года назад
አሜን :: ቃለ ህይወትን ያሰማልን::
@user-rr7mg3rh1i
@user-rr7mg3rh1i 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🌾🌾🌾💐💐💐💐
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
አሜን 🙏❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🙏
@terrilegese3012
@terrilegese3012 2 года назад
አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን🙏
@kaleabasefa7218
@kaleabasefa7218 Год назад
Yemiyaneka yemiyabereta yegzabher kale ..Egzabher zemenehn yebarkleh wendeme.
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉን ሰምተን የምንለውጥበት ያድርግልን 🙏
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@yaye5758
@yaye5758 2 года назад
Kale hiwot yasemalin mengiste semayat yawurslin memihir....!!!
@user-yg3fg9ep6s
@user-yg3fg9ep6s 2 года назад
ክብር ለ እግዝኣብሄር ይሁን ጸጋ እድመ ጤና ኣብዝዮ ይስጥህ ውድ ወንድመ ።
@waqayoonjaalala5526
@waqayoonjaalala5526 2 года назад
Kale hiwote yasemalen egzabher Amlak mamerachen 💐💐❤️❤️❤️❤️
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 2 года назад
Our hero my brother
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
ቃለሔወት ያሰማልን መምህርአቺን በዉነት ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን🙏⛪🙏
@saradesalang8849
@saradesalang8849 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏❤️❤️⛪️🌹🌹
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 года назад
Amen Amen kale hiyot yesamalen edme Ena Tena Sato bebetu yekoyeln Egziyabher ye agelgelot zemenoten yebark
@burtkanbirmeta9524
@burtkanbirmeta9524 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏👏🏻👏🏻👏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይቆየን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❗️
@azebayelew2297
@azebayelew2297 2 года назад
Amen Amen🙏🙏❤️❤️
@adislasti4907
@adislasti4907 2 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen ewunet be ante lay adero yastmren egziahber yikber yimesgen Ameen Ameen Ameen
@demekechdamte8399
@demekechdamte8399 2 года назад
ቀለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@waganeshasefa9564
@waganeshasefa9564 2 года назад
መምሕር ቃለህይወት ያሰማልን እንደ ማርያም መማሩን ያድለን
@yared1624
@yared1624 2 года назад
ቅዱስ ቅርበን እንቀበል
@hannaarega6694
@hannaarega6694 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@user-qo9ks3et7k
@user-qo9ks3et7k 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ
@gerodemeke5917
@gerodemeke5917 2 года назад
አሜን እሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህን ወንድማችን የመምር ግርማ አድራሻ አሳውቅልን
@misxer21
@misxer21 2 года назад
Kal hiwat yasmaln tsagawn ybzalh memherachen🙏🙏❤❤
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 года назад
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንንን
@sisayhailemariam9327
@sisayhailemariam9327 2 года назад
Kalhiwet yasemalen memher
@arsemamurael7802
@arsemamurael7802 2 года назад
Amen ellllll
@ararsediro4026
@ararsediro4026 2 года назад
Ameeen ameeen ameeen Kalewotin yasemalin wandimachin Dn henok 📚📚📚🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌻🌻💐💐💐⛪⛪🕊🤲
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Год назад
መምህሬችን🥰🥰🥰🥰😍😍😍ሞገስያልብስህ
Далее