Тёмный

ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 1 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@KuraKabeda-vm9gg
@KuraKabeda-vm9gg 2 месяца назад
የሕይወት ቃል ያሰማልን።
@ديبراديبرا-س7ب
@ديبراديبرا-س7ب 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን❤❤❤🎉🎉🎉
@TsegaDemise
@TsegaDemise День назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@BezaMande
@BezaMande 3 месяца назад
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕርነ
@makimaki1861
@makimaki1861 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ።
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን በቤቱ ያፅናልን
@Mekdes-uu1ih
@Mekdes-uu1ih 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን በረከቷ ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆየዎት መምህራችን 👏🤲🌾
@mulukenodaoyda2180
@mulukenodaoyda2180 3 месяца назад
የሀዋሳ ግቢ ጉባኤ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎት ስላየሆት ደስ ብሎኛል
@meherat938
@meherat938 3 месяца назад
መድኃኔዓለም እኛንም እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ ቁጭ ብለን ቃሉን ለመመገብ ያብቃን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
አሜን በእውነት እኔም የናፈቀኝ ይህ ነው
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት የአሠማልን 🙏 ግልጽና የተብራራ ትምሕርት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍
@melesemelkie9590
@melesemelkie9590 3 месяца назад
እንኳን እመቤታችንን እናንተን ባይሰጠን ኖሮ ማን ያመሰጥርልን ነበር እድሜ እና ጤና ለመምህራኖቻችን።
@MesekeremAdane
@MesekeremAdane 3 месяца назад
amen amen amen kalihiwoti yasemaline
@asfaw8603
@asfaw8603 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Setna1312
@Setna1312 3 месяца назад
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። ማኅበረ ጽዮን አዘጋጆች በእውነት ፀጋውነ ያብዛላችሁ በዚህ ሚዲያ ነጣም ብዙ እየተማርን ነው በተለይ በውጪ የምንኖር ተባረኩ የበለጠ የምትሰሩበትን ፀጋና አዕድሜን ያድልልን።
@miliondegefu4888
@miliondegefu4888 3 месяца назад
Kale hiwot yasemaln
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 месяца назад
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤❤❤
@God-db9vp
@God-db9vp 3 месяца назад
ዲያቆን ዮሓንስ ቅድስት ድንግል ማርያም ድቀተ ባህርይ ኣለበረባትም የሚል ትምህርት የካቶሊክ እንጂ የኦርቶዶክስ ኣስተምህሮ ኣይደለም፡ ፖፕ ፕዩስ የተባለ ካቶሊካዊ ነው የዚህ ትምህርት ኣባትና መስራች፡ ምንም ብዙ ሊቃውንት ድቀተ ባህርይ ኣልነበረባትም ቢሉ የቤተክርስትያናችን እምነት ግን እስከ ዕለተ ብስራት ቀን ድረስ ነበረባት የሚል ነው፡ ይህ በግብረ ሕማማት የቤተክርስትያናችን መጽሓፍ ውስጥ ኣለ። የቤተክርስትያናችን ኣባቶች እነ ቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወርቅና ቅዱስ ቄርሎስ ና ሌሎች ቅድስት ድንግል ማርያም የጎሰቀለ የኣዳም ባህርይ እንደነበረባት ያምናሉ፡ ቅድስት ድንግል ማርያም የጎሰቀለ ባህርይ ከነበረባት ክርስቶስ የጎሰቀለ ባህርይ ነው የተወሃደው ማለት ያነሳሀው ኣሳብ ኣለ፡ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ክርስቶስ ብቻ ነው የጎሰቀለ ባህርይ የሌለው ምክንያቱ ድንግል ማርያም በስራት ቀን የጎሰቆለ ባህሪዋ ተሽሮ ንጹህ ሆናለች ስለዚ ጌታ ከነጻ ስጋዋ ነው የተዋሃደው። በሽተኛ ባህሪይ ይዛ እንዴት ኪሩቤል ልትበልጥ ትችላለች ያልከው ጥያቄ፡ ከጎሰቀለ ባህርይ ስትነጻና ኣምላክን ስትወልድ ከኪሩቤል ትበልጣለች።
@Yonas-k4g
@Yonas-k4g 3 месяца назад
እንደ እኔ መረዳት ግን ለየትኛውም ጉዳይ ዐውድ መረዳት የሚለው ላይ ማተኮር ትልቁ ነጥብ ነው። ቢሆን ቢሆን የእርሶ ጥያቄ ቢሆን የሚሻለው ብዬ ማስበው ዐውዱን መረዳት እንዴት እንደሚቻል በደንብ ቢያስረዱን? ቢሆን የእኔም ጥያቄ ነበር ከዚህ በላይ መረዳት ስለምፈልግ እስማማለሁ። ሌላው ደግሞ መምህሩ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከሊቃውንት ያነሷቸውን ሀሳቦች ከልብ መረዳት ያሻል። ለምሳሌ:- "ቀደሰ ማሕደሮ ልዑል" መዝ 45 ፣ "የቆምክባት ምድር የተቀደሰች ናት..." ዘፀ 3 ፣ "እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ..." ፣ "እመቤታችን ዳግሚት ሔዋን የተባለችው የመጀመሪያዪቱ ሔዋን ከጉስቁልና በፊት የነበራትን ማንንነት ነው።" እና የመሳሰሉ ማስረጃዎችን እያነሱ ያስተማሩትን መረዳት አስፈላጊ ነው። ስለዚህም ደግመው በትኩረት ቢያደምጡት ብዙ ቁምነገሮች ያገኙበታል ብዬ አስባለሁ። እነዚህ ሁሉ እመቤታችን 'ንዴተ ህላዌ' እንዳልደረሰባት አመላካች ናቸው።
@MuleGeda-lg2so
@MuleGeda-lg2so 3 месяца назад
የንተን መረዳት እና ያባቶች እይታ ቤተ ክርስቲያን እንደዛ ነው ምታምነው ብሎ መጨፍለቅ ልክ ነው ብዬ አላስብም መላኩ መጥቶ ሲያበስራት ጸጋ ይሞለብሻል ብሉ በወደፊት በፊውቸር ቴንስ ነው ወይ ያበሰራት ያላት እካ ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ደስ ይበልሽ አደል ያላት የሞላባት ጸጋ ምን ድነው
@serkalemg7630
@serkalemg7630 3 месяца назад
​@@MuleGeda-lg2soእንዴት ያለ ቅጥፈት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልሕ ሉቃ 1፣28
@God-db9vp
@God-db9vp 3 месяца назад
@@MuleGeda-lg2so ወንድሜ ከኔ ኣይደለም መማጎት ያለብህ፡ መንፈሳዊ ሞራሉ ካለህ ከቅዱስ ቄርሎስና ከቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወርቅ ጋር ነው መማጎት ያለብህ፡ እኔ የነዚህ ቅዱሳን እምነት ነው የጻፍኩት፡ ከነዚህ ቅዱሳን በላይ ቤተክርስትያናችን የሚወክል ኣካል ካለ ደግሞ ንገረኝ።።
@nebiyeleultesfaye3304
@nebiyeleultesfaye3304 2 месяца назад
​እንዳዋቂ አላደረገህም ካለምንም መረጃ @@God-db9vp
@babymt1678
@babymt1678 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kifledesalegn6161
@kifledesalegn6161 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Далее
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 926 тыс.
How Many Twins Can You Spot?
00:17
Просмотров 23 млн
Посылка заперла дверь
0:15
Просмотров 9 млн