Тёмный

ዳምጠው እናቱን አገኘ። ሶስተም ተፋጠጡ ሚሊየነሩ የገዛ ልጃቸውን ዘበኛ ያረጉበትን ሚስጥር ተናገሩ። 

ነበልባል neblbale
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

ዳምጠው እናቱን አገኘ። ሶስተም ተፋጠጡ ሚሊየነሩ የገዛ ልጃቸውን ዘበኛ ያረጉበትን ሚስጥር ተናገሩ።

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 817   
@gddfds520
@gddfds520 Месяц назад
እንደውም አባትየው ጎበዝ ነው ሳይሞት ሁሉን ነገር ማሳወቁ ይቅርታ መጠየቁ ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ተባረኩ
@user-se8bj8lo5p
@user-se8bj8lo5p Месяц назад
/በእውነት ከትልቅ ቤተሰብ የተገኙ ሰው ናቸው አቶ ሣሙኤል እድሜው ጤና ይስጦት
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 Месяц назад
ለአባትየው ትልቅ ክብር አለኝ አባትህን ቀኝ እጅ ሁናቸው ወደ ፊት ብቻ ያለፈው ነገር ለበጎ ነው ብለህ ተቀበል።
@akalufissi3088
@akalufissi3088 Месяц назад
ያቶ ሳሙኤል ትግስት ግን በጣም ይገርማል ብዙ ትምህርት የሚሰጥ ሰው ነው
@demozzeru
@demozzeru Месяц назад
በቀጣዩ የዳምጠዉን ሚስትን ከነሙሉ😊 ቤተሰብ አቅርበህ ብታሳየን በጣም ያስደስታል ።
@adanechtekabe7215
@adanechtekabe7215 Месяц назад
አቶ ሳሚ ትልቅ ሰው መልካም አባት ነህ ሁላችሁም ቀርው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ያስደስታል
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti Месяц назад
ዳምጠው፣ደግሞ፣የማታ፣እንጀራዬን አሳምርልኝ፣ማለት፣እንዲህ፣ነው፣መኪና እያጠብኩ፣የምትለው፣ስራ፣ክቡር፣ነው ዘበኝነት፣ሰራ፣ስራ፣ክቡር፣ነው፣መቀመጥ፣ መስረቅ፣መተኞት፣እሱ፣ነው፣ውርደት፣ ዳምጠው እንደ፣ፈረስ፣ሽንት፣ወደህዋላ፣ እየተመለስክ፣ቆርቆሮ፣እያልክ፣ሽማግሌና፣ አሮጊትዎቹን፣እንዳታሳዝናችው፣ ሳላቅህ፣በእግዚአብሄር፣ስም፣እለምንሀለሁ ጡራችው፣ተከባከባሽው፣በልጆችህ ታገኘዋለህ፣ተባረክ።❤🎉❤🎉❤🎉
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o Месяц назад
እናት ትልቅ ሰው ናቸው ምስጥር ይጠብቀዋል አባትም ጥሩ ናቸው ጥፋታቸውን አምነዋል ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር ስምምነት ማድረግ ተገቢ ነው መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርልን። ❤❤❤
@kibru2965
@kibru2965 Месяц назад
ይህ ጋዜጠኘ ስልጠና ያስፈልገዋል እንዴ ሰውዬው እኮ በትዳር የወለደው አይደለም በስህተት የተወለደ ነው ሰውዬው ብዙ ዘመን የተጨነቀበት እኮ ነው ሊመሰገን ይገባል
@good8574
@good8574 Месяц назад
ኣሰይ በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ የነስር ኣይነት ነህ በርታ
@htwy52
@htwy52 Месяц назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ፣ ተባረክ በቤተሰብ መካከል ሰላምን ፈጠርክ፣ ቀላል ኬዝ አልነበረም። ለቀሪ ሕይወታችሁ ጋዜጠኛውንና በእናቱ ማህፀን ያለውን ጽንስ ጨምሮ መንፈስ ቅዱስ ከናንተ ጋር ይሁን።
@accacc5974
@accacc5974 Месяц назад
ጋዜጠኛ ግን እየአዳመጥክ አትቸኩል ስው ሲያወራ አዳምጥ ከነስር አይን ተለማመድ
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 Месяц назад
የሰው ልጅ እየሰራ ነው የሚማረው
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Месяц назад
እንዴት አዳምጥ ምናምን ይባላል እነዚህ ሰዎች እኮ ከሃጂዎችናቸዉ ከልጅ በላይ ከብራቸዉን ያስቀደሙ
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Месяц назад
🤔
@Assefa-xk8vu
@Assefa-xk8vu Месяц назад
እየሰራህ ተማር።
@markanbrook
@markanbrook Месяц назад
Betame yaltemare Galatasaray ke kifele 1 esk software debase teared ke nicer ayen
@Yani-ld3jz
@Yani-ld3jz Месяц назад
እናትየዋ፣በጣም፣ክፍ፣ክፍ፣ነች
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Месяц назад
በጣም ታናደለች እናት አይደለችም😢
@KellyStore-hd4cf
@KellyStore-hd4cf Месяц назад
ለጋዜጠኛው የምሰጠው አስተያየት እባክህ ስትጠይቅ አስተውል አዳምጥ ጥያቄውን ስትጠይቅ እያስተዋልክ አትፍጥን አዳምጥ ፍጠን ፍጠን አትበል
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam Месяц назад
እረጋ በል:: ውጤትህ ጥሩ ነው
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Месяц назад
አዲሰ ሰለሁኔ ነው እናንተም ትርጉጉ😢😢
@letenguskahsay8314
@letenguskahsay8314 Месяц назад
እናት ኢንዲህ አይቼ አላቅም ባሌጌ ናት
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
በዳምጠው ቦታ እራሴን አርጌ ሳስበው በጣም ነው የሚያመው በተለይ እናቱ ቤት ከተገዛልሽ ምን አለበት አንዱ ልጅሽን በፍቅር አሳድገሽ ብታስተምሪው ፈጣሪ ልብ ይስጠን❤
@SebleWorku-gk2rf
@SebleWorku-gk2rf Месяц назад
hodam selhonch newe
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 Месяц назад
❤❤❤
@htwy52
@htwy52 Месяц назад
@@HanaHana-io3bq ትምህርት ክፍል በመቁጠር ብቻ አይመስለኝም ቆም ብለን ካሰብን ኑሮ በራሱ አስተማሪ ነው።
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
@@htwy52 ነው ብለሽ ነው ይሁና
@demozzeru
@demozzeru Месяц назад
ጋዜጠኛ ኣወያይ እንጅ ንግግሩን በበላይነት መምራት የለብህም በተረፈ ጀግና ነህ በዚህ ቀጥል።
@user-oo3im4sd1t
@user-oo3im4sd1t Месяц назад
ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ጋዜጠኛ ባለታሪኮች ታሪካቸውን ያዉሩበት አንተ ዝም በል
@zindzind3952
@zindzind3952 Месяц назад
😁😁
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Месяц назад
የእግዚአብሔር ስራ ደንቅ ነው 🥰🙏ቤት መኪና ሱቅ ይግዛልት 🙏
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Месяц назад
ሴትዬዋ ደረቅ ናቸው ልጃቸውን መካድ ምንድነው😢😢😢
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 Месяц назад
ከደስታዬ፡ብዛት፡አለቀስኩ።እግዚአብሄር፡ይመስገን፡ሁሉን፡ለበጎ፡አደረገው።
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m Месяц назад
አትፍረድ ይፈረድብሀል አባ ደስ ይበልህ እናትና አባትህ በህይወት ስላገኝሀቸው ተባረክ ይቅር ሰላልክ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Месяц назад
አይዞህ ዳምጠው ተሳክቶልሃል እልልልልል እሰይ የፈለገው ይሁን
@fitztek8119
@fitztek8119 6 дней назад
ይህ በእውነት አሳዛኝ ነው። ግን እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሁሉም ይሻላል። ችግራቸውን እንዲያስተካክሉ ስለረዳቸው እናመሰግናለን ጌታዬ።
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Месяц назад
እደዚህ ተደስቸ አላውቅም በፍቅር፣በጤና በሰላም ያኑራችሁ የተረገዘው ልጅም የእስራኤል አምላክ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ።
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት እያሉ ይህን በማድረጋቸው ዳምጠው አባቱን ይወዳል የበደሉትም አይመስለኝም እቤታቸው እያለ መቼም ያው ሚስጥሩን ስለማያውቁ ነው ፍርፋሪም ያበሉት ግን አባትየው ሰብስበውታል በሚስጥርም ቢሆን አሁን ለቀረውም እድሜ በሚያስፈልጉት ጊዜ ስለደረሱለት እግዚአብሄርን እያመሰገነ ኑሮውን መቀጠል ያለበት የሚወልዳቸውንም ልጆች ያለቤተሰብ ሳያስቀር ባለቤቱንም ከዘመዶቿ ጋር አስማሟት ይቅር ትባባል ጌታ ይርድችሁ ጋዜጠኛው ጥሩ ነው የሰራህው ግን ትንሽ የማዳመጥ ችሎታህን ለማዳበር ሞክር
@MedryeNegssye
@MedryeNegssye Месяц назад
ፊልም ነው ሚመስል እውነት ሴቴዩዋ ግን ጨካኔዋ ከምር እንዴህ አይነት እናት እውነት ማስተዋልን ይስጠን
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 Месяц назад
ሴትዮዋ ጋብ በይ ይቅርታ አድርጊ ልጁን አልካደም አባት እስከመጨረሻው ቢክድስ እግዚአብሔር ስለረዳው ነው :: አታጋኚ ::
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x Месяц назад
ልጁ ተበዳይ ነው አባትየው መጨከኑ ትረፈራፌ ሲበላ እፈፈፈ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Месяц назад
በእውነት ልጅ በጣም አሳዝኑኛል 😢😢😢እናት አባት እራስ ወዳዳዱናቸው እውነት አለ በጣም ያሳዝናል በጣም ተጉድቱል አይዞህ እግዚአብሔር አለ 😢😢😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Месяц назад
ሲበዛ ራስ ወዳዶች እንጂ ስያስጠሉ
@user-rd5se4bk8o
@user-rd5se4bk8o Месяц назад
እድሜህ እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይላል የአግዚአብሔር ቃል በደልን አትቁጠር
@mengistabebaw311
@mengistabebaw311 Месяц назад
ጋዜጠኛው አሁንም ደግመን እንላለን!!! ያንተ ሥራ በጥቂት ቃላት ብዙ ምሥጢሮችን ማስወጣት ብቻና ብቻ ነው። ፍረድን እና አስተያየትን ደግሞ ለአድማጭ ተመልካች መተው ነው። አንተው ጠያቂ፣አንተው መላሽ፣አንተው ፍርድና አስተያየትን ሰጪ፣ አንተው ብዙ ተናጋሪ....እንደዚህ አታድርግ።
@አለምየኔ
@አለምየኔ Месяц назад
አቶ ሳሚን የምር ትልቅ ሰው ከልብ አከበረኩዋቸው እናትየው ተረጋጉ የቀሮትን እድሜ ከልጆ ጋር ቀባሪ ማግኘቶ ቀላል አይደለም ዳምጠውም በቃ የሆነ ሆነ ጥፍተኛ እናትህ ናት አሁን ጨላ ይንጩልህ ዳምጤ ተረጋጋ ማምሻም እድሜ ነው ።
@adugnaweldemichael6616
@adugnaweldemichael6616 Месяц назад
ጋዜጣኛው በጣም ለወሬ ትቸኩላለህ መጀመሬያ ባለጉዳዮቹ እነስ እንጁ አንተ አይደለህም ሰለዚህ መጀመሪያ እነሱ ያውሩ።
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q Месяц назад
የኔ ጌታ የሞራል ድጋፍ ያስፈልገዋል ቤት መኪና ሱቅ ይከፈትለት አባትዬው የተቤሉት ይሄን አርጉና ከመሰረት ጋር በደስታ ይኑር ❤❤❤
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t Месяц назад
የልጁ ሚሥት ናት ይሔን ታሪክ እንድወጣያረገችው ፈጣሪይሥጣት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@marysam9193
@marysam9193 Месяц назад
አናትየዋ ምንም ለልጁ ፋቅር የላትም ቢያንስ አይኑ እያየ አሳደጎታል!!!
@MitikuTola-j4g
@MitikuTola-j4g 6 дней назад
አርፍጄ ቻናሉን ያየሁ ቢሆንም ብዙ ተምሬበታለሁ ። መልካም ሥራ ሠርተሀል ። አቶ ሣሙኤል የገንዘብ ሀብት ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ምራቅ የዋጠ ሰው አስተማሪ ቃላት አላቸው ።እድሜ አና ጠና ተመኘሁላቻው ።
@chalachewgashaw6452
@chalachewgashaw6452 Месяц назад
ጋዜጠኛ በጣም ይቀርሐል በልጅና በቤተሰብ መሐል መስማማትን እዲፈጥሩ ማድረግ እጅ ልዩነት የሚያሰፋ የሚያቃቅር ነገር አታድርግ
@bzbhhshshdu7060
@bzbhhshshdu7060 Месяц назад
ማነው እደኔ ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰው እም አድቀን እናቴ አጊቼ አቅፋት ብሞ 😭😭😭😭
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Месяц назад
አቶ ሳሙኤር ልጅህን ካሰው መኪና ቤት ገዝተህ ካሰው በጣም ያሳዝናል በጣም ተጎድቷል
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
ሴትዮዋ በጣም ጨካኝ አረመኔ ናት እደዝህ ያለች እናት ባትኖረም አይቆጭ 😮😮
@fanomidia688
@fanomidia688 Месяц назад
አይባልም አባትዮው ታስፈራራትስ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Месяц назад
አትፍረዱ😊
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
በጣም.ደሞማክስ.ትለብሳለች.ደነዝ.ጨካኝ.ልጅንጥሎ.ዘበኛ
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti Месяц назад
አቶ፣ሳሙኤል የአመቱ ታላቅ፣አባት ሀጢአትዎን፣ሁሉ፣በይቅርታ፣አስወርደዋል የአመቱ፣ታላቅ አባት ክብር ለአቶ ሳሙኤል ❤🎉
@dttsige4234
@dttsige4234 4 дня назад
አቶ ሳሙኤል እጅግ ክብር ይገባቸዋል በቃ የሰው ልጅ እንዲህ የሚሆን ጥቂት ነው ይህ አሰተማሪ ነው በድጋሚ ሊመሰገኑ ይገባል
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Месяц назад
ስለ ሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 አሁን ሁሉንም ነገር ትታችሁ ልጃችሁንም ባለቤቱም ክሳችሁ ድል ባለ ሰርግ ዳሯቸው 🙏🇪🇷
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Месяц назад
የዳኒ ባለቤትን. ከቤተስቦቿ. ሽማግሌ ይላክ. አባትየው. ልጅቷም. ትታረቅ እመብርሃን. በላም. ታቁማት. በእውነት ።
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb Месяц назад
አባትየው መፀፀትህ ጥሩ ነው አሁንም አረፈደም ጥሩ አስተሳሰብ ነው ጥሩ አስተማሪ ሆነሀል ተባረክ
@argetoall6484
@argetoall6484 Месяц назад
ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ጋዜጠኛው ምን አደረገ እንደዚህ አይነትን ሰስራ የሚሰራን ሰው ማበረታታት እንጂ መተቸት የለባችሁም በርታ ጀግናው ጋዜጠኛ
@genetkebede278
@genetkebede278 Месяц назад
የ ዳምጠው እናት ቤት ከተገዛላቸው ሽምብራ ቆርጠመው ቢሆን ልጀቸው ማስተማር ነበረባቸው ግን እንኳን ደስ አላቹ አሁንም አረፈደም❤❤❤ ጋዜጠኛ ምርጥ ነህ🏆🏆🏆
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Месяц назад
በጣም ጨካኝ ናት
@netsolo8225
@netsolo8225 Месяц назад
ዳምጥዬ የኔውድ አንተም ታውቆካል እቤትህ እንደሆነ አንተ ነበልባላችንም ተባረክልን
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 Месяц назад
አቶ ሳሙኤል በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነዉ ፣ትሁት ፣ነዉ ጤናዎን ይጠብቁ ከመቼዉም በላይ በእግዚአብሔር ይታመኑ ከቤቱ አይጥፉ።ስንቱ ተዳፍኑ አባትና ልጅ እናትና ልጅ ተለያይቶ ቀርቷል።
@fevenmesele1495
@fevenmesele1495 Месяц назад
@@sophiagualu2567 ወዶ አይደለም የእግዚአብሔር ኃይል በሚሰቱ ላይ አደሮ እውቀቱን አወጣ እንጂ ሳሙኤል አይደለም እነሱ እውነተኛ ቢሆኑ እሰከ 20ዓመት የት ነበሩ የእውነት አምላክ ለሁሉም ምሰገና ይድረሰው ።
@chalachewgashaw6452
@chalachewgashaw6452 Месяц назад
ባለው ነገር ላይ ሐሳብ እዲሸራሸር አድርግ እጂ ወደ ኋላ እየተመለስክ ነገር አታዛዛ
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 21 день назад
እግዚኦ ከባድነው 😢😢ጋዜጠኛው በርታልን እግዝብሔር ያበርታሕ
@HanenTedd
@HanenTedd Месяц назад
ለማንኛውም ከባባድ ነገር ሲገጥምህ ለነስህር ዓይን ብታማክር ቶሎ እልባትህን ይወስዳል አይንዛዛም በርታ👍👍👍💯/45 ይሰጠው የምትሉ 🙏
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Месяц назад
❤❤❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እስከመጨረሻዉ ስላሳየህን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
ልጁ ግን ሲያሳዝን የኔ አባት ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@senait2014
@senait2014 Месяц назад
ጥፋትየዉ የናትየዋ ነዉ ቤት ከተገዛላት ልጀን ተንከባክባ ማሳደግ ትችል ነበር። እናት ልጀን አትጥልም
@Yani-ld3jz
@Yani-ld3jz Месяц назад
ዳምጤ፣እንደተመኘው፣ሆነለ፣እንኳን፣ደስ፣አለህ፣ዳምጤ
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
ጋዜጠኛው ጣልቃ አትግባ ዝም ብለህ አዳምጥ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 Месяц назад
አቶ ሳሙኤል በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ቤት ገዝተዉ መስጠታቸዉ ሌላዉ ሰዉ አዉጥቶ ሜዳላይ አይደለም እንዴ የሚጥለዉ
@Gombet25
@Gombet25 20 дней назад
ዋው ይቅር በለን ብለን ሲሉ አቶ ሳሙኤል ልቤ ተነካ:: ወ/ሮ አለሚቱ እረዳዎታለሁ ያሳለፋትን ግን ይቅር መባባሉ በዚህ ዘመን ትልቅ ነገር ነው ለሚያልፍ ጊዜ
@arsenalfc2285
@arsenalfc2285 Месяц назад
ጋዜጠኛው አትቸኩል ከሰውየው ተማር እባክህን
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e Месяц назад
ምን ማለት ነው? ኸረ ረጋ ያለ ልጅ ነው።
@user-lo8nn6fh5v
@user-lo8nn6fh5v Месяц назад
በጣም አለቀስኩኝ ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ አባቱ አጠገቡ ሁኖ ማቀፍ ሲፈልግ እንኳ ሳያቅፈው አደገ መጨረሻው ግን በጣም ደስ ብሎኛል አባቱም ትልቅ ውሳኔ ወስነዋል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c Месяц назад
ደስስል አበትዮ ልቤ እንዴት አስችሎትነው ምስቱ ጀግናነት ጋዜጠኝ አድንቁት ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@NNNUUUNN
@NNNUUUNN Месяц назад
መጀመርያ ቤተሰብ ቤተሰብ ከምትል የምንልህን ስማ አትቸኩል ሰው ሲያወራ ጣልቃ አትግባ
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
😂😂 አጅብ
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o Месяц назад
አይዞህ ልጄ እግዚአብሔር ይመስገን በጤና መኖራቸውን እግዚአብሔርን አመስግኑ በህይወት ባትኖሩስ?❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@jesusway3790
@jesusway3790 Месяц назад
አቤት😢 እግዚአብሔር አለ. እናት የወለደችውን በእውኑ ትረሳለችን ? አዎ ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አልረሳም አለ አቤት ምንም ቢሆን እንዴት ከማህፀኖት የወጣውን ልጆትን ይከዳሉ????😢😢
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Месяц назад
Aeuka yetlk duryr
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm Месяц назад
ሱባሀንአላህ የሰዉልጅ ታሪክብዛቱ. አባትዮዉለምን. ይሄንንጉድ. ሚስጥርማድረግ. ፈለገ. ሌሎቹንልጆቹን በድሎትእያሳደገ. ሌላኛዉንልጅ. ጠባቂ አጅብ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm Месяц назад
እናተበሰራችሁት ስተትልጁን. ጎዳችሁት. ክብርምናምን ይላሉ አባቴ 😢😢 ልጁንእኮ ጎርተዉታል. በናተስተት
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j Месяц назад
ጋዜጠኛዉ አስተካክለህ ይሆን አሁንም በሰዉ ጣልቃ አትግባ ጠይቅ እስከ መጨረሻዉ አዳምጥ ጠያቂዉ እና ተጠያቂዉ የሚባል ነገር አለ
@ft381
@ft381 Месяц назад
እድያወም ምሰትየዎ አባቱ ሚስጥሩ ባየደበቅ ኖሮ በመትናበመድሀኒት ታሰገድለው ነበር ዳምጠው አባትህ ጎበዝ ናቸው ማችነበርክ እግዜር አቆየህ
@zewdituadmasu6038
@zewdituadmasu6038 Месяц назад
ጋዜጠኛው አስማማቸው አስታርቃቸው ነገሩ ይቀዝቅዝ ልጁ በጣም ተጎድታል ቀላል አይደለም ከወግ አጥባቂ ቤተሰብ መፈጠር አባትየው ሁሉ ነገር ነውር ነው ከሚባል ቤተሰብ ተወልዶ ነው
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Месяц назад
ፍፍፍፍ በጠም የምያስዝን ተርክ ነው አይዛክ ወንድማችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መለት ነው
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 Месяц назад
ዳምጠውስ ታይቶት ነበር ቆንጆ ሚስቱን ያልሆነውን ነኝ ብሎ ዋሽቶ ያገባት አሁን ግን የተመኘውን ሁሉ ያገኛል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አይደል ከነ ተረቱ በጣም ደስ ይላል ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Месяц назад
ወንድማችን ራጋ በል ስታወራ ደግሞም ስራህ ጥሩ ነው በርታ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Месяц назад
❤❤❤❤❤እኔ ከምለዉ በላይ ነዉ ደስ ያለኝ በርግጥ አባት ለክብር ብሎ እስካሁን ዝም ማለቱ ጥፋቱ እንዳለ ሆኖ አሁን ደግሞ ተፀፅቶ አምኖ ሲቀጥል ሳይሸመጥጥ ቤትም ገዝቶ መስጠቱም መልካም ነዉ እናትም ሳትከራተት ቤት ገዝቶ የሚያኖራት አቶ ሳሚ ደግናታቸዉን በዚሁ አሳይተዉናል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kassahunoljirraalemu9892
@kassahunoljirraalemu9892 Месяц назад
ያለቦታው በባለታሪኮች ምልልስ መኃል ባላስፈላጊ ጥያቄ እና አስተያየት ሰበብ ጥልቅ አትበል። ስሜትህን ተቆጣጠር፣ የመፍራት ወይም የማፈር ስሜት አታሣይ። የተቆጣ የክትትሉ አካል የፈለገውን ቢልህ ወይም ቢሰድብህ ትኩረትህ ለክትትልህ ውጤታማነት እና ስኬት ለሚረዳህ በምታገኘው መረጃ እና እውነት ላይ ትኩረት አድርግ። ለማንኛውም በርታ!!
@josephjames7377
@josephjames7377 Месяц назад
ጎበዝ በርታ ጋዘጤኛው በጣም ጎበዝ ፕሮግራምህ ተሻሸሏል
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Месяц назад
በደሞዝማ ቤት አይሰራም ተስማምተው ያደረጉት ነው አቶ ሳሚ በጣም ሃቀኛ ናቸው ሴትዮዋ ሸመጠጡ ለምን??
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 Месяц назад
ካንም ሣይሙት ነግርከው በጣም አሥተዋይ አባት ነህ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Месяц назад
😭😭😭💔💔💔💔በጣም ያሳዝናል የተረገሙ እናት እና አባት በተለይ አባት ተብየው ክብር ክብር ይላል ደግሞ ክብርህንስ ከአጣክ ልጅህን ዘበኛ አድርገህ ትምህርት እንኳን እንዳይማር ያደረክ ውርደታም ሽማግሌ ነክ እውነት በጣም ነው ያአመመኝ ምን አለ ደህና ስራ ቢያሰራው እንኳን የክፉዎች ክፉ ሽማግሌ ነው የጅክን ይስጥክ በቁምክ💔💔💔💔
@meemjjo677
@meemjjo677 Месяц назад
The father is very humble man so mather and father be family so make different for your own child God will give you blessing so look after each other please
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Месяц назад
ለምን እሱ ብቻ ጠቅላይ በቃ ታታሪ እንዲሆኑ ሁሉንም ልጅ ዘበኛ አታረግም
@SalamSalam-pm4pk
@SalamSalam-pm4pk Месяц назад
😂😂😂😂
@arsenalfc2285
@arsenalfc2285 Месяц назад
ጋዜጠኛው ኢንተርቪው ከማድረግህ በፊት ከሌሎች ዩቱቨሮች ተማር በጣም ትቸኩላለህ ማዳመጥ ጥሩ ችሎታም ነው
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Месяц назад
እያሻሻለ ይመጣል በሒደት
@user-jz9vc2pv4n
@user-jz9vc2pv4n Месяц назад
በርታ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤
@almazreta9110
@almazreta9110 Месяц назад
በጣም ልብ የሚነካ መጨረሻዉ ያማረ❤❤❤❤❤❤❤❤
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube Месяц назад
ከዚህ ቃለ መጠይቅ እንደረዳሁት ጋዜጠኛው የመደጋገም ችግር አለበት ሽማግሌው ለምን እንዲህ እንዳረገ እያስረዳ ደግሞ ደጋግሞ ይጠይቀዋል መንሲኤውን በደብብ እየነገረው ለምን እንዲህ አደረከው ልጁ ምን አደረገህ ይለዋል መደጋገምህን አስተካክል አዳምጥ ለወደፊቱ
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 Месяц назад
ምን አይነት ክፉ እናት ናት ኤሬ አላህ ይቅር ይበልሸ ክፉ ከክፉ ክፉ ነሸ በውነት
@mengistabebaw311
@mengistabebaw311 Месяц назад
መፍረድ አልችልም። ያለፈን ረስቶ እርቅ አውርዶ በሰላም መኖር ነው። *** “የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ የማይታወቅም ወደ ግልጥም የማይመጣ የተሸሸገ የለም።” - ሉቃስ 8፥17
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 Месяц назад
ጀግናው ጋዜኛ ተባረክ
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 Месяц назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረክ❤❤❤
@zaimzaim9950
@zaimzaim9950 Месяц назад
እይዞህ ውንድሜ በጥም እስለቀስክኝ ለበጎ ናው ክዚህ ባህል ጥሩ ይሆናል እድሱ ልጂ በጥም እድለኝ በስላም የምጣ ድመጠው እንጄቴን በላህው ለበጎ ነው❤❤❤❤❤
@awolnewchapter5
@awolnewchapter5 Месяц назад
ጋዜጠኛው ነኝ ስትል ትገርማለህ በጣም ቀሽም አይነት ጋዜጠኛ ነህ። በጣም የተጭበረበረ አይነት ነው። ለጥያቄዎች ቀድመህ በደምብ ተዘጋጅ ሲቀጥል በውይይት መካከል የምትገባው ፊውቸሪግ አይመስጥም ሲቀጥል ቃላቶችህ አስደንጋጭ ውርድ ያሁ ናቸው። እንዲያው የያዝከው አጀንዳ ጥሩ በመሀሆኑ አየንልህ እንጂ የሚታይ አይነት ጋዜጠኛ አደለህም ብዙ ይቀርካል ሲቀጥል አጀንዳው አሪፍ ቢሆንም መሀል መሀል እየገባህ ብዙ አምቦጫርከው ነበር
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Месяц назад
አይባልም ያሻሽላል በሒደት
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg Месяц назад
ሴትየዋ ድንቅና ታማኝ ናት ክብር ይገባታል❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Месяц назад
።።። ልጅ እነዚህ ጋዜጠኞችን ፈጣሪ ነው የላከልህ በጣም አመስግን።።። ሚስቲህም ንፁ ሴት ነች ዋሸህኝ ብላ አላባረረችህም።።። አክብረሀት በሰላም ኑር።።መልካም ህይወት ይሁንልህ።።።።።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Месяц назад
ዋው የምትገርም ወጣት ነክ በናንተ ግዜ ምን ነበር የከፍር ወዳጅ ነበራቹ ስትል በጣም ነው ያድነኩህ ሙች🥰👌
@fevenmesele1495
@fevenmesele1495 Месяц назад
አቶ ሳሙኤል የሠሩት ግፍ በጣም ይከበዳል በዳምጠው ሚሰት የተነሳ ይህ ጉዳይ ባይወጣ ሳሙኤል ልጁን በጥበቃ በሠራተኝነት እያሰራው ሕይውቱን ሊያሰጨረሰው ነበር የእውነት አምላክ እውነቱን ቢያወጣ ምን እንደሚሆን እርሱ ፈጣሪ ይወቀው ።
@htwy52
@htwy52 Месяц назад
@@fevenmesele1495 ምንም እንኳን የዳምጠው( ዳንኤል ፣ ሊጠራበት በፈለገውና እውነትን ባስወጣለት ስሙ)ህመሙ ቢሰማኝም፣ የሚስቱ ይቅር ባይነት፣ ወይዘሮ አለሚቱ ሳያስወርዱት በመውለዳቸው፣ አቶ ሳሙኤልም ጊዜው ሲደርስ እንደሚነግሩት በlong term plan እንደብረት እንዲጠነክር አርገው በማሳደጋቸው፣ ዳኒንም በራሱ በመተማመኑ ራሱን ለውጦ የሚወዳትን ልጅ መማረኩና ማግባቱ እንዲሁም የወጣት ጋዜጠኛው ትእግስት መደነቅ ይገባቸዋል። ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔርን ረቂቅ ተአምርና ፈጥሮ የማይረሳን መሆኑን ያሳየን ታሪክ ነው። እና ወይ/ፌቨንዬ በአቶ ሳሙኤልም አይፍረዱባቸው።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Месяц назад
አባትዬው በጣም አሳዘነኝ ወዶ አይደለም የቤተሰብ ጫና ነበረበት🤗🙏🤗
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Месяц назад
የኔ አባት አባትይው ያሳዝናሉ😭 የሚስታቸውና የልጆቻቸው ነገር ግን ያሳስበኛል?🤔🤔🙄🥰👌
@fifififi3385
@fifififi3385 Месяц назад
እባክህ ሚስቱን ጋር በድጋሚ እጠብቃለን❤❤❤
@CkKc-rg5hr
@CkKc-rg5hr Месяц назад
አትግን ምነ አይነት ተሰጦው ነዉ የለህ ፈጠሪ የጠብቅህ❤❤
Далее
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 257 тыс.
ኮንሰርት በመውሊድ ዋዜማ ጉድ 😱
11:49
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 257 тыс.