የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ኤፌሶን ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በኤፌሶን ውስጥ፣ ጳውሎስ ምሥራቹ ቃል ለኢየሱስ ባላቸው መሰጠትም ሆነ እርስ በርስ በመተሳሰር አንድነት ያላቸው የተለያዩ ብሔሮችን እንዴት መፍጠር እንዳለበት ተናግሯል።
#BibleProject #ኤፌሶን
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
23 авг 2024