Тёмный

ዳንኤል እና ያለምወርቅ አድናቆት ጎረፈላቸው 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 154 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@abiybirhan
@abiybirhan Год назад
ያለምወርቅ አረ ያንችስ ይለያል የዘመናችን ዕንቁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sitrarame9822
@sitrarame9822 Год назад
አይዞህ ዳኒ ለኛ ላድናቂዎችህ አንደኛነህ
@tarikuedao2154
@tarikuedao2154 Год назад
ሙዚቃን በአለምወርቅ ድምፅ ሰምቶ አለማድነቅ በፍፁም አይቻልም። ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ። ይህን ድምፅሽን እንደነ ፍቅራዲስ ማሪቱ አስቴር...ይዘሽ መዝለቅ ይጠበቅብሻል። የኢትዮጵያ ህዝብም ብዙ ይጥብቅብሻልና በርቺ። ይገባሻል።
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Год назад
ይገባሻል የኔ ውድ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ያለምየ በርችልኝ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Год назад
ዳኒ በጣም ጎበዝ ይህን የመሰለ አስቸጋሪ ሙዚቅ በቆንጆ ድምፅህ አንቆረቆርከው💚💛❤🌺🌷🌹
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 Год назад
ያለምየ ልዩ ነው ድንቅ ልጂ መልካም እድል
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 Год назад
ቨዚህ እድሜ እንዲህ ከሆነ በጣም ገራሚ ነው ዳኒ 1ኛ ነው ለእኔ
@gashahunt
@gashahunt Год назад
ሁለቱም ድንቅ ናቸው ሽልማቱን በጋራ ቢወስዱት ደስ ይላቸዋል።
@azebe858
@azebe858 Год назад
የጎንደሯ ዳይመንድ የአለም ወርቅ የዘመኑ ዘፋኝ እንኳን ደስአለሽ
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Год назад
ያለም ወርቅ ይገባሻል ዳኒ ግን 2 ነበር ሚሆን የተጋባዥ ዳኛው ውጤት ይመስለኛል ዝቅ ያደረገው ግን እዚ ድረስ መድረስ በራሱ አሸናፊነት ነው 👏👏👏
@Anguach
@Anguach Год назад
ያለምየ አንች እኮ ልዩ ነሽ በርች
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 Год назад
ያለም ውርቅ ❤️😍😍😍😍
@fasiledesguzara8506
@fasiledesguzara8506 Год назад
ያለም ወርቅ እውነትም ወርቅ ነሽ የኔ ጀግና እህት
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Год назад
ዳንዬ ሁሌም አንደኛ ነህ
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
ዳንኤል ለኔ አንደኛ ነህ በርታ በዚሁ ቀጥል አሪፍ ድምጽ አለህ
@tomaszewedu6463
@tomaszewedu6463 Год назад
ተመስገን ክብር ና ሞገስ ለድንግል ልጅ እንዲያው በጣም ያንሳል ያለም ድሮ ነበርሽ አሁንም አለሽ ለወደፊትም ትኖሪያለሽ ጨርሸ ልንገርሽ ሚተካሽ ~ማነው
@almawood4592
@almawood4592 Год назад
This Greatest hit of Tilahun Gasses songs make me crying, specially when Im listening the Original.( Kaxagabbe). This is never ever forgetable in ethiopia people hearts The most surprised me is, those new generation are trying his songs . It is so good !! Many of them resembled their sounds and lyrics to the oldest Ethiopian musicians OR they are doing very similar actions like the old famous Ethiopian musicians lyrics!!!
@fikezone
@fikezone Год назад
ዳንኤል ለኔ ምርጡ ነው ለናንተስ በርታ 💅💅💅
@worktegegn3629
@worktegegn3629 Год назад
ዳኒ አንደኛ ነህ ለኔ እሽ እንዳይደብርህ ያኑርልን በርታ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
Specially Daniel will be the best younger artist in Ethiopia! Both are better now.❤
@tayetekola8733
@tayetekola8733 Год назад
ጎበዘዝ ልጅ ጥላሁንን ትተካለህ በርታ
@fireyirga34
@fireyirga34 Год назад
እዉነት ዳኒ ቢያንስ ሁለተኛ ይገባዉ ነበረ ግን ወደፊት ከአተ አሪፊ ነገር እጠብቃለን ዳኒየ አደኛ ነህ ለኔ
@Yorda697
@Yorda697 Год назад
Dani abesa🏆🏆🏆🏆🏆🏆good luck
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 Год назад
Great voice Yalemwork 👌 👏
@fikrubefikadu2546
@fikrubefikadu2546 Год назад
Daniye 1
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Год назад
ያለወርቅ ጀበሩ ለኔ ልዩ ነሽ 🌹🌹😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘💐💐💐
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ዳሂ... ትችላለህ... ዛሬ ደሞ ተለየህ... አቦ ስደት አይንህ ይጥፋ...በዝች... ቀ እንኩዋን እዲስ አበባችን ብንሆን.. ይሁና ለሁሉም ቀን አለው... ዳሂ ለሄ አንደኛ ነህ:: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👍
@almaze214
@almaze214 Год назад
ወይ ዳኒ የዘፈነዉ ዘፈን እዉነተኛ ታሪክ ስሰማ አዘንኩ😢
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Год назад
Yakemwork is a shining star 🌟
@plusworld360
@plusworld360 Год назад
really you're special yalemwork🙏❤️❤️
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 Год назад
ዳኒዬ ለኛ ለአድናቂዎችህ አንደኛ ነህ
@alem5097
@alem5097 Год назад
ዳኒዬ. ምናለ. ይህን. መጀመሪያ. ብታቀርበው. ኖሮ.
@redietmanaye3885
@redietmanaye3885 Год назад
ፋና ላምሮት ሁሌ ሄዶ ሄዶ መጨረሻ ላይ ይበላሻል አሁን ዳኒን ልክ ዮናታንን እንደተጫወታቹበት ነው ያረጋችሁት( የዮናታንን ታሪክ ነው የደገማችሁት ) ። ዳኒ ግን ሁሌም የኛ legend ነው
@tinagebru
@tinagebru Год назад
በጣም
@bitybetelhem1152
@bitybetelhem1152 Год назад
Batame
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
በጣም
@mesifeker6119
@mesifeker6119 Год назад
ተሳሳትክ ትክክለኛ ዳኝነት ብሩኬ ብሌኗ አቤሎ እናመሰግናለን
@sibagotube9062
@sibagotube9062 Год назад
ብሩኬ አቦ ይመችህ ብሌንዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወድሽ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Год назад
በርቱ ሁላችውም ትችላላችው
@kenfeshegeleso9770
@kenfeshegeleso9770 Год назад
ዳን ከሙዝቃ ከሆነ 2ኛ መሆን ነበሩብን
@umdawood3820
@umdawood3820 10 месяцев назад
ሙዚቆችሽግን ቅኔናቸው ለሚረዳ ይረዳዋል ማሬየየየየየየየየ
@abdi-uz6iw
@abdi-uz6iw Год назад
ለኔ አንደኛ ነክ ዳኒኤል ስንቴ ነዉ መሰለክ ደጋግሜ ያዳመጥኩክ ገና የሞባይሌ ጥሪ ነዉ ማረገዉ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Год назад
ሁለቱም አንደኛ
@user-kr6wd3yl4h
@user-kr6wd3yl4h 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@SameeraAsifa-p9y
@SameeraAsifa-p9y 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@clicktocash
@clicktocash Год назад
ሁለታችሁም ድንቅ ችሎታ አላሁች በርቱ ለወደፊት ትልቅ ነገር ይጠብቃችኋል ለፍና ብሮድካስቲንግ ላቅ ያለ ምሰጋና ይገባችኋል።
@wassihunberieberie9994
@wassihunberieberie9994 Год назад
you are special creature !
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
የሙዚቃ ስሜቱ የሚገባው... ሙዚቀኛ ብቻ አይደለም... ከማዳመጥ ብዛት አቦ..እሄም ሱስኛ ሁኝለሁ... በተለይ... ፋናን ለሃ ሁሉም... አሽናፊዬ.. ናችው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍👍
@tigabukassa5725
@tigabukassa5725 Год назад
ሁላችሁም ለኢትዮጲያ አንደኛ ናችሁ ውድድር ስለሆነ ነው እንጂ እንወድሃችኋለን በርቱ
@user-ce6tt2rb4h
@user-ce6tt2rb4h Год назад
The drummer is soooo handsome 🫣🫣🫣🤗🤗
@eyerusalemmelaku6514
@eyerusalemmelaku6514 Год назад
ዳኒየ ምንም ማለት አይደለም ሁሉም ለበጎ ነው
@paleto3640
@paleto3640 Год назад
ለሁሉም መልካም እድል
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Год назад
ያለምዬ እኔ እንጃ ምን እደምልሽ አላውቅም ድምፅሽን ዝም ብየ ያለሟቋረጥ ብሰማ አልጠግበውም
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 Год назад
ዳኒዬ እኔ እርግጠኝ ነኝ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ በሁሉም ሰው ልብ ገብተሀል በደረጃው መከፍት የለብህም
@tegestgerma-kx1sp
@tegestgerma-kx1sp Год назад
Yalemwork andega demo daniel eko yaserawn dereja naw yatasatw so esum aykafam anchim or antm atikifa
@peace3791
@peace3791 Год назад
የጥላሁን ዘፈን በጣም ስለተደጋገመ የምወደው ዘፈኑ ሰለቸኝ :: ገና ስትጀምሩት ማሳለፍ ከጀመርኩ ሰነበትኩ:: ምነው ሌላ ዘፋኝ በሀገራችን የለም እንዴ? ❤❤❤
@tegestgerma-kx1sp
@tegestgerma-kx1sp Год назад
Ewnat naw
@henokmersha253
@henokmersha253 Год назад
Danye 111111
@maki4428
@maki4428 Год назад
ያለምወርቅ ይገባሻልደኒ 2ተኛ መውጣትነበርበት ለኔ ጀግናነህ
@kidistbe6018
@kidistbe6018 Год назад
dani legna 1gna nek 👌🥰🥰
@melkamugezahign8518
@melkamugezahign8518 Год назад
Dani gegna
@solomonadmasu2546
@solomonadmasu2546 Год назад
Amleworek 1 gna
@henok182
@henok182 Год назад
Ya dandy a Batak naw yamegarmaw gen Hallam warkem batambatam andagnea yaswa kalat yalagnem 2um batambatam yelayalu 😕😟🙃😔😧😥😭😭😍😍😘🙏😮😮👏👏👏👏👏👏👍👏👏👏👏👏👌👌👌👌😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 Год назад
Dani Adunyaa
@umdawood3820
@umdawood3820 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zedzed6267
@zedzed6267 Год назад
Wooowwwww daniya
@tewekeltualellah6835
@tewekeltualellah6835 Год назад
DaniAle he is herow, Daniel is the best he spose to get $250000
@user-mw1zw9yi4e
@user-mw1zw9yi4e Год назад
ውጤት ተሰርቋል አድሎ ተፈፅሟል እናዝናለን 2ኛ መሆን የነበረበትን 3ኛ አደረጋችሁት አሉላ ከዳኒና ከደሴ አይበልጥም ብቻ ደብሮናል
@kalkidananimaw2816
@kalkidananimaw2816 Год назад
enem Dani huletegna new Le ene
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
ማነው አደኛ?
@mahletaemiro
@mahletaemiro Год назад
@@asressetegn9050 yealmwork jemberu nata
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
ዳኒ የተሸወደው በዳዊት ፅጌ ዘፈን መወዳደር አል ነበረበትም። እውነታውን እንቀበል የፋና ላምሮት ውድድር የራሱ የሆኑ የድምፃውያኑ መስፈርት አለው መግቢያ ላይ ሁሌ ይናገሩታል ። ከዚያ ከተነሳን ምርጫው ጥሩ አል ነበረም ተጋባዡ ብቻ ሳይሆን ዳኞም ነጥብ ቀንሰውበታል "ሰላም" የሚለው ዘፈን ደግሞ ጥሩ አልተጫወተውም እኔ እንዴውም እሱ ይወስደዋል ብዬ ነበር ያሰብኩት።
@birukbkman6578
@birukbkman6578 Год назад
It's absolute
@saratube9100
@saratube9100 Год назад
ሁሉም ለፍተዋል ሰርተዋል ጥረዋል እከሌ ይውደቅ ማለት ይከብዳል ሁለቱን ለመለየት ይከብዳል ዳኞቹ ይፍረዱ
@tekalignweldesenbet
@tekalignweldesenbet Год назад
yilma gerbreab be ethiopia musica telek ashara yalew sew new neger gen bezi wededer ledaniel yesetew neteb gen ejeg betam asazagn new. selezi fana lamrot liyasebebet yegebal yekebir dagna yelejochun lefat endezi mena eyaskere selehone. feeling sad, daniel atleast he deserve to be the 2nd.
@zeynebajemal4048
@zeynebajemal4048 Год назад
ያለምወርቅ ይገባት ነበር አሸነፈች፤ ነገር ግን በመጨረሻ ዳኒ ያሳየው ባህርይ ያስጠላል ሊመከር ይገባል እንዲሁም ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል፡፡ ቅናት አስመሰለበት
@almawood4592
@almawood4592 Год назад
The 3 judges gave to those two new practicing singers too much surprised. For me as one Audancce and knowing almost all old Ethiopian famous musicians since 1966. E.C ,. Still today,. the performance of those two young is not enough for that supper price . They are not ready for this highest surprised and prize!!! But they are on the better way to their Next Greatest journey!! We know that our ethiopian people OR those juges were impressed very easy !!! If we gave over prize for someone, he / she is not becoming very strongest and successful!!! When we evaluate people, we have to free from our emotional. Today many people bought fake degree and Diploma in ethiopia. Also many soliders got highest Rank like General, Colonel and others they delivered like a Bread during the the Wayne for last 30 years This concequece leades to produce failed and weakest generation. Basically, to get general and highest Rank in military it takes mostly 30 years hardest work and greatest accomplishment to be qualified!!! During the Derge. This was very professional and true!! In general, we have to created very strongest and professional people in our generation at any sector!! This Should be our Greatest Goals!!!!
@besttube7401
@besttube7401 Год назад
Dani >yalem work for me
@habtewoldmelese1671
@habtewoldmelese1671 Год назад
Dani mirt neh gin medrek ayayaz lay sira
@yewulsewamare673
@yewulsewamare673 Год назад
ታሪክ እራሱን ደገመ የዮናታንን ታሪክ ነው የደገማችሁት
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e Год назад
በዚ ውድድር ማሸነፍ የነበረበት ዳንኤል ነው !!!!
@santagashu6183
@santagashu6183 Год назад
እዉነት ዳኒ ቢያንስ ሁለተኛ ይገባዉ ነበረ
@SaeedSaeed-yo9up
@SaeedSaeed-yo9up Год назад
ያለምዬ
@asresgetahun1085
@asresgetahun1085 Год назад
L7
@sisaydebu8523
@sisaydebu8523 Год назад
Shem on Gage.
@habtewoldmelese1671
@habtewoldmelese1671 Год назад
Yalem Jegna nesh Berchi
@bestactionfilms837
@bestactionfilms837 Год назад
ye fana lamirot tewodadariwochi bemulu balageru idol bewodaderu hulet zure malef ayechilum bewunet yemirtochi sebeseb yalew balageru lay new yalayachihu bewunet ligabzachihu eyegebachihu eyu kemigebaw belay tedesetalachihu tikikilgnaw yemuzik wudeder eza new yelem
@alawiyaalawiya9804
@alawiyaalawiya9804 Год назад
Anibsa
@semiraasfaw3035
@semiraasfaw3035 Год назад
Ye dani 3 mehon tekekel aydelm
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Год назад
He destroyed Tilhaun Gesese's signature song.
@mulataydagnuhm652
@mulataydagnuhm652 Год назад
yalem werk meto metre trkalech. ay,metatenum.
@tewekeltualellah6835
@tewekeltualellah6835 Год назад
Fana lamrot. Old man he can forget what he eat in the morning why in this time ylma he is old he does know . How he geave for danAl low point .
@workambatube6290
@workambatube6290 Год назад
i selected Yalemye but Dani is the second, Fana sorry Alula is artistic not musician Dani not forgate bay dehna hugn .
@kalsolo
@kalsolo Год назад
Dani baxam gobz nah 1gn nah
@tewekeltualellah6835
@tewekeltualellah6835 Год назад
ኣንት ቀላል ሽማሌ ኣንት ክብር ዳኛ ሳትሆን ቅላል ፡ ማታየብላህውን ይማታስታውስ ነህ ዳንኤል ያቀረበው 25'0000 ያሰጠው ነብር ካላውክበት ዋንውቹ ዳኙች ኣስተያየት ከሰጡ ቡሃላ ኣንት ነጥብ ስጥ። ኣለበልዚያ ትክክል ፍርድ ስጥ ። ስንት ወር ሙሉ የለፋብትን ባኣንድ ደቂቃ ኣገቱን ታስደፋዋልህ፧? ፧? ቦታህ ኣይደለም። ምንም ኣታውቅም ኣረምኔ ጨካኝ ነህ
@tewekeltualellah6835
@tewekeltualellah6835 Год назад
ፋና ላምሮት በዚህ ወሳኝ ቀን ሽምግሌ ኣንጎሉን የሳት ዳኛ ይልማን ማምጣት ኣነበራችሁም ለዳንኢል ኣንገቱን ኣስደፋው ዋናዎቹ ዳኞች ቁመው ኣጨብጭብውለ እንዴ ት ባኣንዴ ይሄን ያህል ይቆርጥበታል ፋና ሽማግሌ ኣንጎሉን የሳት በወሳኝ ቀን ታመጣላችሁ፧? ? ?
@fms6091
@fms6091 Год назад
አንተ ታሸሸንፋለህ ትንሹ
@tube3507
@tube3507 Год назад
እሪ በል ወንዱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JtLef6M-fw8.html
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Год назад
Yalemwork is natural. Daniel's voice is dry.
@fatuma9062
@fatuma9062 Год назад
እና ዳኒን እራስህን አጣፋ እያልከዉ ነዉ ጉድ ኮነዉ
@maritujember27
@maritujember27 7 месяцев назад
😂😂🙊
@sisaydebu8523
@sisaydebu8523 Год назад
Big mistakes finally
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Год назад
አቤል ሙሉጌታ ዳኛ ሲሆን ማየት ያስቃል .... ራሱ ቢወዳደር ኮ 100 ኛ ደረጃን ራሱ አያገኝም ሰገራ
@kenfeshegeleso9770
@kenfeshegeleso9770 Год назад
ዳን ከሙዝቃ ከሆነ 2ኛ መሆን ነበሩብን
Далее
ራሄል ተሬሳ Rahel teresa
4:57
Просмотров 4,1 тыс.