Тёмный

ዳኞቹን ምን አስለቀሳቸው?... ሳይቀመስ የተጨበጨበለት ምርጥ ገበታ //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 306 тыс.
50% 1

ዘወትር ረቡእ ምሽት በሼፍ ካብራክ ተኮላ አቅራቢነት እንዲሁም ስመ ጥር በሆኑ ሼፎች እየትዳኘ የሚቀርበው ምርጡ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የሼፍ ሙያተኞች በሆኑት ሼፍ ቴዎድሮስ፣ ሼፍ አበባ እና ሼፍ ዳንኤል መካከል ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ፉክክር እንዲያዩ ተጋብዘዋል፡፡
"Join us every Wednesday night as Chef Kabrak Tekola hosts 'Mirtu Gebeta,' a competition for the best food table preparation, judged by renowned chefs. You're invited to watch the intense competition between professional chefs: Chef Tewdros, Chef Abeba, and Chef Daniel.
ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

23 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 636   
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Месяц назад
ዛሬ የመጀመሪያ ጊዜ እንኳን የሴት ይቅርና የወንድ ፀጉሩን የሸፈነ ሰው አላየሁም ነበረ ምርጡ ገበታ ከተጀመረ ጀምሮ።ጎበዝ አድናቂህ ነኝ።
@selamshiferaw9390
@selamshiferaw9390 Месяц назад
ድሬድ ስለሆነ ነዋ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Месяц назад
🙄🙄🙄​@@selamshiferaw9390
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b Месяц назад
ትግራይላይ ወንድም ሴትም ግዴታነው ሳይሸፈን ምግብ አይሰራም ከፅዳት አንፃር
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Месяц назад
ፖለቲካ አይኑ ይጥፋ ከፋፈለን በታተነን አጫረሰን በሀገራችን የትም ሰርተን እንዳንበላ አደረገን እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ፈጣሪ አንድ ያድርገን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን የምርጡ ገበታ ዳኞችም ተባረኩ 👏👏👏 ሀገር ሰላም ስታጣ የሁላችንም እንባ ይፈሳል😭😭😭💔💔💔
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Месяц назад
አሜን።
@danielk.4183
@danielk.4183 Месяц назад
አሜን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Месяц назад
አሜን እውነት ነው ሁሉም የሰራውን ነው የማያጭደው ዋጋቸውን ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኙታል እኛ ቢቻ እንታገስ።😢😢😢
@kemalgizaw
@kemalgizaw 12 дней назад
በትክል ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂወች ፓለቲከኞቹ ናቸው የስራቸውን ፈጣሪይ ፍርዱን ይስጣቸው
@zebibzebib6684
@zebibzebib6684 Месяц назад
ቋንቋችን ሀገራችን በተጠራች ቁጥር የህዝባችን ስቃይ ሰቆቃ የእነቶቻችን እንባ ድቅን ስለሚልብን ሁሌ እንባ ይቀድመናል😢😢😢😢 ኣጆኻ ዝሓወይ ኩሉ ክሓልፍ እዩ ድሕሪ ፀልማት ብርሃን ኣሎ 🙏🙏🙏🙏
@muma6105
@muma6105 Месяц назад
ሰላም ለሰው ልጆች
@selamGbrkurstos
@selamGbrkurstos Месяц назад
🥹🥹🥹🥹betami💊💊💊💊💊tegrawayent eko misitirr eyy jegena zehawey
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 Месяц назад
Awo yemay fewes kusil alebin💔😭
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Месяц назад
😢😢እኔ,ወላሂ,በጣምነው,ያለቀስኩት😢😢እንባዬ,እንዴት,እንደወረደ,ብቻ,ደስብሎኛል,ስላሼነፈ,ሁለቱም,ምርጦችናቼው
@tube6759
@tube6759 Месяц назад
ወላህ አለቀስኩኝ ሱባህን አላህ ሀገር ሰለም ብትሆን ዬት በዳረሱ ትግረወይቾ ❤❤❤አላህ ሰለም የርግልን ሀገረችኒን 🎉🎉❤❤❤
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 Месяц назад
አይዞን የባለስልጣኖቻችን ችግር እኛን ህዝቦችን አይነጣጥለንም ኢትዮጵያ አንድ ናት ትግራውያንን እንወዳችኋለን💊💊💊🥰🥰🥰💚💛❤🥰🥰🥰።
@samsomtesfa
@samsomtesfa Месяц назад
Thank you for kind
@AnnoyedCricket-qk7il
@AnnoyedCricket-qk7il Месяц назад
ግን ብዙ እናቶችን ሀዘላይ ጥለዋል ፖለቲከኞች😢😢😢😢😢😢
@filmawitfilmawit-tj1yk
@filmawitfilmawit-tj1yk Месяц назад
እናመሰግናለን ዘህራ👏
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Месяц назад
ወንድሜ ሰታለቅስ አስለቀስከኝ እኛ እኮ የተጋመድን ህዝብ ነን ፓለቲካ አይኑ ይጥፋ በርቱ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤
@samsonmulugeta4027
@samsonmulugeta4027 Месяц назад
Keep it up
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Месяц назад
እኔ የምኖረው አሜሪካ ወይም ብዙዎቻችን ውጭ ነን እኛ አገር ድሜ ግጠነው የምንኖረው ግን ሆሌም ለሀገራችን ህዝ ብ በተለይ ለወጣቱ ጥሩ ህልም ላለው ለህፃናት ለናቶች ለአባቶች ጤንነት እንጨነቃለን ምንም ቢደላን የሀገራቸውንጉስቁልና ያስከፋናል አንድ ብንሆን ይህንን ቀን እናልፋለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀሬ ህዘረብ እመኛለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@Sebli-3-6
@Sebli-3-6 Месяц назад
በጉጉት ነው ያየሁት . ለዳንኤል ግን እድል ስለሰጣችሁት በጣም ደስ ብሎኛል 🫶🏾
@sellu9648
@sellu9648 Месяц назад
ከዛ ሁሉ መከራ አልፎ ዛሬ so Humble, ሆኖ ደስ በሚል ሁኔታ የሻነፍከው ወንድማችን እንደ አንድ ትግራወይቲ በጣም ኮርቻለሁ፡፡ Congra To Both Chefs
@Nura_Mohammed
@Nura_Mohammed Месяц назад
ወዲ ዓደይ አልሃምዱሊላህ ኣባይካ የንባዕ😢እንኳዕ ደስ በለካ ሓወይ ማዓረይ ❤️😭💛❤️
@user-by2rk3ul1n
@user-by2rk3ul1n Месяц назад
❤❤❤❤❤
@Nura_Mohammed
@Nura_Mohammed Месяц назад
@@user-by2rk3ul1n ❤️❤️
@Nejat197
@Nejat197 Месяц назад
@EkramAbduNurahmed-zz2id
@EkramAbduNurahmed-zz2id Месяц назад
🎉🎉🎉🎉
@filmawitfilmawit-tj1yk
@filmawitfilmawit-tj1yk Месяц назад
😢💔
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Месяц назад
አንተ ወንድ ነህ 😭😭😭 የትግራይ ህዝብን ነው ሰም ያሰጠራኸው ጀግና ሁለታችሁም ❤❤❤❤ጀግኖች ናችሁ ❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
የዛሬወቹ ተወዳዳሪወች የ2016 አንደኛ ተወዳዳሪወች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@azebgeberegziabhr1722
@azebgeberegziabhr1722 Месяц назад
በእውነት እስከዛሬ እንኳን ወንድ ሴት እንኳን ከሙስሊም ሴቶች በስተቀር ፀጉሩ የሸፈነ ሼፍ አይቼ አላውቅም አድናቂህ ነኝ
@aminaali7797
@aminaali7797 Месяц назад
እኔ አነዚህ የአገራችን ብርቅዬ ዳኞች በሙሉ አላህ እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ እንኮራባችኃለን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
ሸፎቹን እንደኔ የሚወድ የሚያደቅ❤❤❤❤❤❤
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 Месяц назад
ሼፍ ካብራክ ፕሮግራሙን ደስ በሚል መልክ መርተዋል እናመሰግናለን። ❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Месяц назад
ሼፍ ቴውድሮስ ሀይለ እና ሼፍ ዳንኤል ታደሰ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፤ ምርጥ ውድድር ነበር፤ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ ዐምነቴ ፀና ነው፤ ሼፍ ቴውድሮስ ሀይለ አይዞህ ሁሉም ያልፋል፣ ታሪክ ይቀየራል ፣ ጋብዞ ያመጣህ ጓደኛህ ቢንያምም ምርጥ ወንድም ነው፤ ሼፍ ካብራክ መልካም የሆስቲንግ ስራ ይሁንልህ ልል አሰብኩና ግን አንተን የመሰለ ዳኛ ማጣት ከባድ ነው፤ ሼፍ ማቲያስና ሼፍ ሄኖክ እግዚአብሄር ዯክብራችሁ! ተተኪዎች ለማፍራት የምታደርጉት ጥረት አበረታችና በሌላው ሙያም ሊለመድ የሚገባው ነው፤ የተሰጣችሁ የስራ ዕድል ትልቅ ነው ፤ ሼፍ ቴውድሮስ ሀይለ እንኳን ደስ አለህ!!!!!!!!!!!!!
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 Месяц назад
ዳኖችሁን አለማዲነቅ አይቻልም ምክንያቱም ልጁ ሰያለቅሰ እነሱ እንኳን እነንም አሰለቀሰን ምርጥ ጀግና ትውልዲ ያብዛልን ፈጣር ሰላም ፍቅራችን ይመልሰልን ለእትዮጲያ🇪🇹😘😘😘😘😘
@samrawitsimon6646
@samrawitsimon6646 Месяц назад
Ä
@samrawitsimon6646
@samrawitsimon6646 Месяц назад
Ä
@user-up2eu9do2o
@user-up2eu9do2o Месяц назад
1ኛ ነኝ ማንም ሳይቀር በላይክ አስደስቱኝ እስኪ 😅😅
@user-gj7pu7mf8g
@user-gj7pu7mf8g Месяц назад
Ok😂❤😅
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp Месяц назад
አይ ሁለት ሰው ቀድሞሻል 🎉
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Месяц назад
,​@@user-gj7pu7mf8gእሺ
@shagahailu2781
@shagahailu2781 Месяц назад
Wore😂
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 Месяц назад
😂ዛሬስ በመኪ ና ነው የምገጭሽ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Месяц назад
እውነት በጦርነት ሰላም በማጣት ስንት ነገር አጣን እውነት አንጀቴን ነው የበላኝ ብቻ ላገራችን ሰላም ይስጥልን ዳኞችዬ የተባርከ ይሁን ❤
@MahederShiferaw
@MahederShiferaw Месяц назад
ዳኝነት እንዲህ ነው ተወዳዳሪን አክብሮ መነገር ያለበትም ሳይቀር❤
@user-rz6ct8ri5q
@user-rz6ct8ri5q Месяц назад
አይዞህ የኔ አባት🙏 አልቅሰህ አስለቀስከኝ ይሄ የማይረሳ ክፉ ቀን፣ እንደድሮ ይመልሰን፣ እኛ ኢትዮጵያኖች ነን፣ አንድ ነበርን አንድ እንሆናለን👌👏❤
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p Месяц назад
እንዲህ አይነት ተወዳዳሪዎች ሲኖሩ 20000 ሺ እና 10000 ብር ብትሸልሙ ለዛሬው ግን ሼፍ ሄኖክን እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h Месяц назад
ምነዉ ስፖንሰር ነኝ አልሽ አልክ
@helenfiseha8416
@helenfiseha8416 Месяц назад
ወዲ ትግራይ አብ ዝከዶ ጀጋና so proud of you 💪💪
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n Месяц назад
💪💪💪💪🎉🎉
@user-qf3zs6iu6b
@user-qf3zs6iu6b Месяц назад
ወንድሜ ስታለቅስ አስለቀስከኝ ለምን እንደሆነ ብዬ እራሴን መሸወድ አልፈልግም ስሜት ገብቶኛል አይ ፖለቲካ እኛ እኮ አንድ ነን ብቻ ኢትዮጵያዬ ሁሉም የሚደሰትባት ሀገር እንድትሆኚ እመኛለሁ ወንድሜ ስላሸነፍክ ደስ ብሎኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh Месяц назад
ቴዴ ከእነ አለባበስህ ለስራው ያለህ ክብር አንተን አይቶ ብቻ ምርጥና ጣፋጭ ምግብ የማይጠብቅ የለም አንተን በማየቴ ምሽቴ በእንባ በአድናቆት ነበር ይቅናህ በርታልኝ፡፡
@user-vw8ue6vb9i
@user-vw8ue6vb9i Месяц назад
ሓመድ ትብለዐኒ ሓወይ😢❤ ኣጆና ክሓልፍ እዩ💖👏 ከምዙ ከማይ ዶ ከምዘሸንፍ ብሃውቀውታ ተፀቢኹም ትኾኑ ሀዚ እውን ገና ኣይወዳእኹን 💖👏
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 Месяц назад
ከምር ልጁ በጣም አሳዝኖኝ ነበር ሸፍ ሄኖክ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ያስደስትህ እዳስደሰትከው በወጣው ይተካ❤❤
@user-sp4vh2wy9u
@user-sp4vh2wy9u Месяц назад
ዳኝነታችሁ ደስ ይላል ተወዳዳሪዎቹ ብቃታቸውን አሳይተዎል::God bless you all
@marituberehane8606
@marituberehane8606 21 день назад
በጣም ደስ የሚል ውድድር ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ናቸው ሼፋ ሄኖክ እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ እላለሁ
@atsion7214
@atsion7214 Месяц назад
ሼፎች እናመሰግነለን ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ከሚያለቅስ ጋር አልቅሱ ከሚደሰት ጋር ደስ ይበላችሁ ይላል
@user-mx4vu8vm7b
@user-mx4vu8vm7b 26 дней назад
😢😢😢😢😢
@amutube2400
@amutube2400 Месяц назад
አላህ ሀገርችን ስለም የድርግልን እኔም ስለሳበው አለቃስኩ😢😢😢
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m Месяц назад
ሸፎቺየ በጣም ነው እምወዳቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonashussein4553
@yonashussein4553 Месяц назад
Thanks for respecting tigray and talking their language that’s nice of you brother!!❤❤❤❤ and too many people didn’t expect that you did,and too many feel respect & love on you and dropped their tears including me again thanks for ur special love!!! stay blessed!!!!💕💕
@kemalgizaw
@kemalgizaw 12 дней назад
ይህን ቨደወ ያየ ሰው ሁሉ ሽፎችንም ተወዳዳሪውንም ያስለቀሳችሁ ነገር ሁሉም በደብ ገብቶታል በውስጡ እንባ ያልተናነቀው ሰው የለም ። ሽፎችን ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም👏👏 ሀገራችን ሰላም ትሁን ሁሉም ያልፋል
@mekideszekariyas
@mekideszekariyas Месяц назад
ፖለቲከኞች እዩ ምን ያህል እንደሰበራቹን😢እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ብቻ እግዚአብሔር ለሐገራችን ሰላም ይስጠን ወንድሜ አይዞህ❤
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt Месяц назад
ምን ፓለቲከኛ ብቻ ሁሉም ተንጫጫብን እንጂ
@emubilal3143
@emubilal3143 Месяц назад
መጨረሻ አብሬ ማልቀሴ🥺🥺🥺🥺🥺የጦርነት ክፋቱ
@sameramuslim6516
@sameramuslim6516 Месяц назад
እኔስ ብትይ ከየትመጣሣልለው እባየ😢😢😢
@TesfayGebea
@TesfayGebea Месяц назад
ደስ የሚል ነው ።ለረጅም ጊዜ ይከታተለዋለው።
@getutsegaye7388
@getutsegaye7388 Месяц назад
Chef Kabrak is the best chef. First of all, you are always comfortable. You are a good teacher. God bless you.❤❤
@user-so4xd9fz1e
@user-so4xd9fz1e Месяц назад
እንኳዕ ደስስስስ በለካ ወድኖ ❤❤❤
@user-kd2dj9sp1k
@user-kd2dj9sp1k Месяц назад
የዛሬየ ይለያል ደስላል ማሻአላህ
@FatumaHussan-fy9wn
@FatumaHussan-fy9wn Месяц назад
ማሻአለህ❤❤❤
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Месяц назад
ይህ ሁሉ የሀገር ሰላም ማጣት ነው አይዞን ያልፋል ሰላሙን ያመጣልናል፣
@ephremzerihun7916
@ephremzerihun7916 Месяц назад
The best chef in Ethiopia Kabrak Tekola big respect 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Месяц назад
ደስ የሚል ውድድር ነው የታመቀ እውቀት እንደዚህ ሲወጣ ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ ሁለታችሁም አሸናፊዎች ናችሁ እንኳን ደስ አለህ ❤❤🎉
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድዓደይ ምዓረይ እንካዕ ደስበላካ ደስ በለና በርትዑ ጋልኹም ወድኹም ተጋሩዋኒ❤❤❤❤❤
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k Месяц назад
ዌዉ ሼፍ ካብራክ ቦምብ የሆነ ድምፅ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@hiwetgaltgray7406
@hiwetgaltgray7406 Месяц назад
ይግበአካ ዝሓወይ አኩሪዕካና በርትዕ congratulations
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 Месяц назад
እግዚአብሔር ከሞት ታድጎት የቆየ መልካም ልጅ ነው። በሙያው ደግሞ ጎበዝ ባለሙያ ነው እግዚአብሔር ይባርከው ቴዲ ጎበዝ። ተወዳዳሪውም ጎበዝ ነው ግን ቴዲብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ማለፉ ልዩ ቦታ ሰጠው።
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi Месяц назад
Wow, Chief Kabrak Amazing Talent
@ElenyGeto
@ElenyGeto Месяц назад
ሁለቱም በጣም ድንቅ ተወዳዳሪዎች ናቸው ዳኞቹ ብቻ ሳይሆኑ እኛም ተፈትነናል ኢቤስ ቲቪ እንደነዚህ ልጆች በማውጣታችሁ ሚዲያ ላይ እናመሰግናለን።❤❤❤❤ሼፍ ሄኖክ ግን በጣም አመሰግንሃለው ።
@umurehana2327
@umurehana2327 Месяц назад
ማሻ አላህ🎉
@hiruthailu3808
@hiruthailu3808 Месяц назад
ይህቺ. ናት ኢትዮጵያ
@bzuayehulakew
@bzuayehulakew Месяц назад
እውነት አምላክ ፍቅራችንን ይመልስልን ብዬ ከልቤ ተመኘሁ
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b Месяц назад
Polticegoch erferu ega we love together we are Ethiopians
@havemercyonus2123
@havemercyonus2123 Месяц назад
A huge respect & love for chef Matiyas. You are so professional with amazing explanations!
@frehiwotbekele5499
@frehiwotbekele5499 Месяц назад
ቴድሮስ ጥንካሬ ጎብዝናው ችሎታው ምንም አያጠያይቅም እርግጠኛ በአሸናፌነቱ ውስጥ ትላንት ያለአግባብ ያለቁትን ወንድሞች እህቶቹን ያች ነጠላዋን ዘርግታ ዛሬም በእንባ ብዛት ደጅ ደጅ የምታየዋን እናት ያ ልጆቹን እያሰበ በር ላይ ተቀምጦ የሚተክዘውን አባት የአለ አባት እናት ደጅ የሚያዩ ህጻናትን እያሰበ ልቡ በሀዘን ብዛት እንባው አመለጠው ብቻ እግዚአብሔር ይህንን ህዝብ መጽናነትን ይስጠው ልቡን ድንጋይ ያድርግለት ዛሬ ብልጽግናና ህውሀት ተጣመሩ የሚል ዜና ስናይ ሁሌ ከእልቂታችንና ከጥፋታችን የምንማር ህዝቦች 😢 ብቻ ልብ ይነካ ነበር እንኳን ደስ አለህ ቴድሮስ በርታ።
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Месяц назад
❤❤❤
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Месяц назад
አሁንስ መች አረፉ ህዝብ እየገደሉ እያፈናቀሉ አደል
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Месяц назад
ያለቁት የአዳም ዘሮች ናቸው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Месяц назад
እኔን ይለቀስልኝ የኔ ውድ ጀግናው ወንድሜ😭😭😭😭 አይዞህ አንተ እኮ ልዮ ጀግና ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ጥበቡና እውቀቱን ይጨምርልህ።
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu Месяц назад
በደስታአይቸው መጨረሻው አስለቀሰኝ ❤💛💚😍🙏🙏
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Месяц назад
ቴዲ እና ዳኔ እንካን ደስ አላቹሁ ስታለቅስ አስለቀስክኝ ሰላም የመሰለ የለም ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏😭❤️❤️❤️❤️
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Месяц назад
❤😂Enam alkskign
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 Месяц назад
wow your excellency chef kabrak you are an amazing person i wish you the rest of your life to be good
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 Месяц назад
Oh, that’s so nice. This is my favorite judge.
@Eleos251
@Eleos251 Месяц назад
ዛሬ በጣም ደስ ይላል
@FreweiniFreweini
@FreweiniFreweini Месяц назад
አጆኻ መዓረይ እንስሕቀሉ ግዜ ቀረባ እዩ ምክንያቱ ንኩሉ ሓደ ኣምላኽ አለዎ ❤️😢😢😢ቴዴየ ጎበዝ ❤️
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Месяц назад
ሁለቱም ያመቱ ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ስለሆኑ ሽልማቱ ቢካፈል ጵሊስ፣!!!!
@user-mg8fj7xf4t
@user-mg8fj7xf4t Месяц назад
Ye zarew yelyale mechersha lay betam lazen bey sechersew tedsetku wow good work
@ruhama2434
@ruhama2434 Месяц назад
ሸፍ ዚ የት ሄደብን የውድድሩ ድምቀት ነው የኔ አባት❤❤❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Месяц назад
ዋው ጎበዞች ምርጥ ሼፎች❤❤❤❤ምርጥ ዳኞች❤❤❤❤
@rahelabebe4030
@rahelabebe4030 Месяц назад
Great job 👏 ❤
@muhamedabdulkerim5611
@muhamedabdulkerim5611 Месяц назад
More than a chefs competition episode! Nice & memorable 👏👏👏
@BerihunShumete
@BerihunShumete Месяц назад
Kabrak Betam Tchilaleh Wow
@nejuomi9810
@nejuomi9810 Месяц назад
Amazing performance 🎉🎉🎉
@user-kd2dj9sp1k
@user-kd2dj9sp1k Месяц назад
እኔም አለቀስኩ እነሱጋ
@BerihunShumete
@BerihunShumete Месяц назад
Kabrak Tchilaleh wow
@elsabethmelaku4596
@elsabethmelaku4596 Месяц назад
It was a fantastic performance, and the judges, including the great Chef Kabrak, were exceptional. Your new role suits you perfectly, and we look forward to seeing more of you there. It was great!!!
@temutemu9526
@temutemu9526 Месяц назад
What a magnificent competition ❤💛
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Месяц назад
የእውነት ለምን እንደሆነ አላቅም ሲያለቅስ እኔንም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@ephremwelegebreal9085
@ephremwelegebreal9085 Месяц назад
ትግራዋይ ክሕርን ይስሕቅ የስዕስዕ ይነብዕ መግለፂ ጀግንነትን ሕያዋይነትን ሰብነትን 🎉🎉🎉🎉
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n Месяц назад
❤❤
@azebweldu7852
@azebweldu7852 Месяц назад
ኣይ ክበኽዩ እምበር ክስሕቑስ ኣይረኣናን ብገዛእ ሃገሮም ኣብ ዝኸድዎ ይበክዩ 😂😂😂
@sadordesta2443
@sadordesta2443 Месяц назад
Congratulations, my brother. You truly deserve it.
@medinegni7792
@medinegni7792 Месяц назад
ያረብ ዘረኞችን አጥፍተህ ሀገራችንን ሰላም።አድርግልን ያረብብብ😢😢😢
@elenmesfun1079
@elenmesfun1079 Месяц назад
Waw seafe abrak great host betam ferchi neberku
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Месяц назад
እሰይ ወገኖቼ ስታምሩ ❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ
@BORAKIDSENTERTAINMENT
@BORAKIDSENTERTAINMENT Месяц назад
wow endezare des beloge ayawekem mirtu gebeta mirtoch nachu
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 Месяц назад
Aslekesachugn inenm.nagaan obbolootaa keenya naannoo Tigray jiraniif haa baayyatu❤.
@zomanati6717
@zomanati6717 Месяц назад
Proud of you guys
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
Waw Betam desse Ymil🎉🎉
@nigistidesta4629
@nigistidesta4629 Месяц назад
Betam des yilal bertulen shefochchen.
@hanibalalem5058
@hanibalalem5058 Месяц назад
ምርጥ ደስ የሚል ውዲዲር ዋው
@lensatesfaye6094
@lensatesfaye6094 Месяц назад
No words for the chefs ❤❤❤❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ሁላችሁም ጀግና ናችሁ 25 ደቂቃ የህን ያህል መስራታችሁ ሽልማቱ ግን ላዲ ሰዉ ከሚሆን. 3 ኛ. ለወጣዉ 5000 ሽ. 2 ኛ ለወጣዉ አስር ፣ሽ፣ 1 አስራምስት ፣ሽ፣ ቢከፋፈሉ. ጡሩ ነዉ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Месяц назад
ትክክል
@user-mb2rv2pg4b
@user-mb2rv2pg4b Месяц назад
ወድሜ እፍፍፍ አስለቀስከኚ. አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 Месяц назад
ምርጥ ውድድር ነበር!!! የአፍ መፍቻ ቋንቋ ምን ያህል ስሜት እንደሚነካ በግልፅ የታየበት ነው።“ጎበዝ አሪፍ አርገህ ሠርተሀዋል” ከሚለው በቋንቋው ጉብዝናውን ሲገልፅለት ስሜቱን መቆጣጠር አቃተው!!! ሁለቱም ባዶ እጃቸውን ስላልሄዱ ደስ ብሎኛል!!! በሥራው የተካነን ሰው አይተሃል? በነገሥታት ፊት ይቆማል፤ ተራ በሆኑ ሰዎች ፊት አይቆምም። ምሣሌ 29፣22 ሰሜታቹሁ ሰው ላይ ይጋባል👏👏👏ምርጡ ገበታ ምርጥ ፤ሼፍ ካብራክም ጥሩ አስተዋዋቂ ነበርክ!!!!
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Месяц назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ ጎበዝ❤❤❤❤ወንድሞቼ
@SenayKasahun-dz3bi
@SenayKasahun-dz3bi Месяц назад
Wowww hulotu geboz nachew
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 Месяц назад
The best show and best host
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 Месяц назад
chef henok zerihun and chef matios thank you very much being to be humble and hones judgment
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g Месяц назад
በጣም በጣም በጣም ያስደሰተኝ ፕሮግራም የመጀመሪያ ቀንህ ተሳክቷል ሼፍ ካብራክ
@yaki4449
@yaki4449 Месяц назад
መሸነፈፍና ማሸነፍ ያለ ነው ምርጥ ተወዳዳሪዎች ናቸው / ዳኞቹም ምርጥ ዳኝነት ነበር የሰጡት አበረታቾች ነበሩ
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Месяц назад
በጣም ነው ያለቀስኩት ከደስታ ብዛት እንኳን ደስ አላሁ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Месяц назад
በጣም አሪፍ 👍👍👍👍👍💛💚❤💘💘
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Месяц назад
❤❤😢😢ደስ የሚል ውድድር ዋው የምር ማርያምን እረካው
@birhanezeray6869
@birhanezeray6869 22 дня назад
ደስ የሚል ውድድር
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n Месяц назад
ትጋሩ እግዚአብሔር በየሄደነበት ይጠበቀን ሁሉም ያልፋል ጀጋኑ
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m Месяц назад
አይዞህ ወድሜ በርታ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb8ck9wy3e
@user-hb8ck9wy3e Месяц назад
እግዚአብሔር ሆይሀገራችንን ሰላም አድርግልንና ህዝቦቿ ይቀራረቡ በየክልሉ የተቆራረጠው መንገድ ዳግም ይታደስልን ❤❤❤❤❤❤የሻከረው ልባችን በፍቅር ይለስልስ አባትሆይ በቃ በለን።
Далее
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Просмотров 1,3 млн