Тёмный

ዳጉ - የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አዲሱ አዋጅ Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 72 тыс.
50% 1

ዳጉ - የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አዲሱ አዋጅ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

4 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 200   
@yaredmuluneh1858
@yaredmuluneh1858 2 месяца назад
መንግሥት በሚሰጠው አገልግሎት ላይ አንደፈለገ በመጨመር ላይ ነው የአፈር የግድግዳ ና ጣራ የኪራይ ግብር የልማት የመብራት ውሃ... ኑሮ ለሁሉም ነው የጨመረው ሁል ጊዜ አከራይን ክፉ አናድርግ መልካም አከራይ መኖራቸውን ማሰብ ጥሩ ነው።
@Amante2023
@Amante2023 2 месяца назад
ደላላላዎቹ ከመሀል መውጣት አለባቸው የሀገራችን ትልቁ የኑሮ ቀውስ የሚያባብሱ ደላላዎቹ ናቸው::
@HappyCells-vl4ym
@HappyCells-vl4ym Месяц назад
ደልዳላ ምንድን ነው?
@Amante2023
@Amante2023 11 дней назад
ስለ ድጋፋቹ አመሰግናለሁ..!! በመቀጠል አሁንም በድለላ ስራ ላይ ተሰማርቶ አግባብ ባልሆነ መንገድ ሕዝቡ እና ገበያውን ከመጠን በላይ የሚያዛቡትን ሕዝቡ ከመሀከሉ ማውጣት አለበት ያለዝያ የተረጋጋ እኮኖሚ መፍጠር አይቻል:: ሆን ብሎ ሕዝቡንና አገርቷን በድላላ አማካኝነት የሚዘርፉ ማቆም አለባቸው:: የቤቶች ልማትም በዝህ ላይ አጥብቆ መሰራት አለበት ይላለውኝ.!!
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 2 месяца назад
አከራይ ቤቱን የስራው ደም ተፍቶ ከግለስብ ከባንክ ተበድሮ ነው ስለዚህ ህጉ አከራዬችን ታሳቢ አላደረገም
@tirudelewnetu6071
@tirudelewnetu6071 Месяц назад
ehet majoritewn new mayet akeray eko abezagnaw endesw yemaykotiru alu
@HappyCells-vl4ym
@HappyCells-vl4ym Месяц назад
አልማከራየት መብት ነው. ስለዚህ ተከራይም መጎዳቱ አይቀርም ይምስለኛል.
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 День назад
መንግስት አሁን ያረገው ሁለት አመት ተከራዩ እንዳይለቅ ቢረዳውም መንግስት በመብራትና ውሀ ያረገው ጭማሪ ለቤት ኪራዩ ማሻቀብ ትልቅ አስተዋፅዖ አርጒል።ስለዚህ መንግስት የራሡን ጭማሪ ማስተካከል አለበት።
@henokgirma6552
@henokgirma6552 2 месяца назад
የጀርመንን የተከራይ አከራይ ህግ እንደ ምሳሌ መወሰዱ ተገልጾአል።በጀርመን ህግ የኪራይ ሽፋን የሁለት ወይም ሶስት ወር ኪራይ በቅድሚያ አከራዪጋ ይቀመጥና ተከራዪ ሲለቅ እንደ ማሳደሻ ይያዛል።ቤቱ ግን በጥሩ ሁኔታ ከተረከበ ገንዘቡ ይመለሳል። ይህ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ሳለ በደንቡ የተካተተ አይመስለኝም።
@user-gy7xs6qx9b
@user-gy7xs6qx9b 2 месяца назад
A Security Deposit. Our system isn't up to par for such task yet... what happens when the landlord refuses to return the money for whatever reason...and dispute arise.
@adanelema6916
@adanelema6916 2 месяца назад
ከጀርመን ጋር ኣታመሳስለን፣ከቤቶቹ ኣሠራር እስከ እድሳቱ የተሟላና የተስተካከለ ነው፣እኛ ግን ተከራዩ በት ውስጥ ተከራይቶ የሚገባው ኣንገቱን ለማስገቢያና ጎኑን ለማሳረፍ ብቻ ነው፣በተጨማሪ ጀርመን ውስጥ ቤት ከመከራየትሕ በፊት ኢንቬንተሪ የተደረገበትን ወረቀት ኣይተህና በወረቀቱም መሠረት ተከራይ ተቆጣጥሮ ኣይቶና ኣምኖ ነው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን ኣይነት መብት ለኣከራይ መስጠት ማለት ገንዘቡን ውሰደው ማለት ነው፣
@user-op2mt8fg7u
@user-op2mt8fg7u 26 дней назад
መንግስት መቼ ለአከራዩ አሰበ ተከራይ ሰባብሮ ይወጣል
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 9 дней назад
ህጉ የአከራይን መብት አልጠበቀም አከራይ ብዙ ለፍቶ እልበላም፣ አልጠጣም ብሎ የሰራውን ቤት ተከራይ ክራይ ባለመክፈል፣ቤትን ጽድቶ የተሰጠውን ብዙ አበላሽቶ ሲመልስ ቀበሌ እንካን ሄደን ተገቢ ምላሽ አይሰጥም ለምን ብሩን እንካን ተከራይ ከከፈለ ቀበሌው እንድንሰጠው ብር ይጠይቃል አከራይተን እኮ እኛ ተጠቃሚ አይደለም ቤተሰብ ነው ምናስተዳድርበት ይህ ነገርም መታየት አለበት 2. የመሬት ግብርም ወጥ የሆነ አይደለም መታየት መጠናት አለበት ውሉ 2 አመት መሆኑ ጥሩ ነው ታክስ እንደማለት ነው ጥሩ ነው ግን ቀብሌና አንዳንድ ጉዳዩ የሚመለከተው ለአከራይም ተከራይ ከህጉ ውጪ ሲሆን ምላሽ መመለስ አለባቸው የምዝገባ ስርአቶች ያሉበትን ቦታም በግልጽ አስቀምጡልን ቀበሌ ግን እንዳይሆን
@dinkneshbulcha521
@dinkneshbulcha521 2 месяца назад
እንደገና መጤን ይኖርበታል፡፡
@A_h_a_d_973
@A_h_a_d_973 27 дней назад
እናመሰግናለን መንግሰት ቢያንስ በዚህ እንኳን ያግዘን
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 2 месяца назад
ፍትህ ለኮንደሚኒየም ቆጣቢዎች
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc 2 месяца назад
ተደራጅ
@mekonnengeberemichael7532
@mekonnengeberemichael7532 2 месяца назад
የጤፍን ዋጋ መቆጣጠር ያልቻለ መንግስት በግል ንብረቴ ላይ ሲወስን በጠም ያሳዝናል
@user-sk6yk4rg7p
@user-sk6yk4rg7p 2 месяца назад
Juntaw banda
@mekiyasiraj5107
@mekiyasiraj5107 2 месяца назад
This is good but it favors more for tenants. Please check Kenyan tenancy agreement 1. there is always 2 ot 1 month deposit when you what to rent any type of the house. The deposit will be for any damage and renovation after every tenant. So owner get
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 месяца назад
መንግስት ለራሱ ሲሆን በአዋጅ የፈለገውን ይቀይራል ለህዝብ ጥቅም ሲሆን ህገ እንስሳት (ህገመንግስት) ላይ የለም ይላል መሬት የግል መሆን አለበት የምን አባታችሁ ሊዝ ነው የዜጋን የቤት ባለቤትነት መግፈፍ ነው ሊዝ የሚባል ከመለስ ጋር መቀበር አለበት ።።
@ayeletefera8982
@ayeletefera8982 2 месяца назад
ለህዝብ ጥቅም በትክክል ከታሰበ የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም ለማስቻል ከሆነ እስኪ የሸቀጦች የዋጋ ንረትንም እንደዚህ ጣልቃ በመግባት አስቻይ ሁኔታን መፍጠር ይገባል ብዪ አስባለሁ፡፡ ምክንያቱም አሁን ሀገሪቱ በምትመራበት ኢኮኖሚ ሁኔታ ይህ የአከራይና የተከራይ የግል የውል ግንኙነት ነው፡፡ በህግ ደግሞ ውል በተዋዋይ ወገኖች ብቻ የሚወሰን ነው፡ ህገወጥ እስካልሆነ ድረስ፡፡ ስለዚህ ለህብረተሰቡ የታሳበ ከሆነ የፍጆታ እቃዎችም ላይ እንደዚሁ ጣልቃ ቢገባ በትክክል የተገልጋዩን ህብረተሰብ ፍላጎት ያማከለ ሊሆን ይችላል፡፡ ለምሳሌ 85 ፐርሰንት የህበረተሰብ ክፍል በግብርና ላይ የተመሰረተ ኑሮ የሚመራ ሆኖ ሳለ፤ ሸማቹ ህበረተሰብ 1 ኩንታል ጤፍ 14000 ብር ገዝቶ መጠቀም እና ሌሎችም የኑሩ ወድነቱን ከሚገመተው በላይ እድርጎ፤ ህበረተሰቡን፤ ውጥረት ውስጥ መክተት በራሱ ትልቅ የኢኮኖሚ ቀውሰ እያስከተለ ነው፤ የትምሀርት ቤት ክፍያም እንደዚሁ፤ ልክ እንደአከራይና ተከራይ መቆጣጥር ሲቻል ማለት ነው፡፤ ስሆነም ልክ እንዲዚሁ ሁሉ፤ የህበረተሰቡን ህይወት የሚያመሰቃቅሉ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ቢያደርግ ነው ይበልጥ ህብረተሰቡን ያማከለ ስራ ተሰርቷል ሊያስብል የሚቻለው፡፡
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 2 месяца назад
መንግሥት አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት እንደመቀነስ አድርጋለሁ ብሎ ለመናገር የሚያስችል እድል አምልጦታል የሚል እምነት አለኝ። ምክንያቱም አሁን ያለው የቤት ኪራይ ያለ አግባብ የናረ መሆኑ ስታወቅ ያንኑ ተቀብሎ የአዋጁ መነሻ ማድረጉ ተገቢ አይደለም።
@S-gd4tk
@S-gd4tk 2 месяца назад
አከራዩም የገቢ ምንጩ ከሆነስ ሌላው ነገር ንሮ እንደት ይኑር ብሎ ማሰብ ግድ ይላል
@tsion3656
@tsion3656 2 месяца назад
ሌላ የሙስና መስመር እንዳይሆን ብዙ አከራዮች መተዳደሪያቸው ነው
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r 2 месяца назад
እውነት ነው
@girmamishamo6681
@girmamishamo6681 2 месяца назад
ኮምዩኒስት መንግሥት መጣ ማለት ነው ?
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l 2 месяца назад
ይህን፡ትልቅ፡አገር፡ዕውቀታቸው፡በሌላቸው፡በመሐይማን፡እጅ፡ካድሬዎች፡ካድሬዎች፡ወድቃ፡ የህዝቡን፡ቤት፡በግፍ፡አፍርሰው፡ህዝብ፡መጠጊያ፡አጥቶ፡ሊገለብጣቸው፡ንቅናቄ፡ሲነሳባቸው፡፡ ሰው፡ለፍቶ፡ጥሮ፡ግሮ፡በላቡ፡ያገኘውን፡ንብረት፡እኛ፡ባዘዝንህ፡እና፡ባወጣጠን፡መመሪያ፡ካላከራየህ፡ንብረትህን፡እንዘርፋለን፡ብለው፡አውጀዋል፡፡ለነገሩ፡መጥፊያቸውና፡መውደቂያቸው፡ሲቃረብ፡አዋጅ፡ማብዛታቸው፡የሚጠበቅ፡ነው፡፡
@user-rz8ru3tb7i
@user-rz8ru3tb7i 2 месяца назад
እሺ ይሁን እንበል እኔ የቀበሌ ቤት ተከራይቼ ነው ምኖረው በህጉ ደሞ የቀበሌ ቤት ማከራየት አይቻልም ይላል ይሄኛው በምን ህግ ነው ሚዳኘው
@user-ry5gi4ze4e
@user-ry5gi4ze4e 2 месяца назад
ፍ ትህ ለአከሪይ ጋዜጠኝ ተከራያ ስለሆኑ በደስታ ነ የሚዘግቡት
@derejelegessegurmessa1266
@derejelegessegurmessa1266 2 месяца назад
ደሞዝ ዘሮ በሆነበት ሁኔታ የደሞዝ ገቢን መሠረት ማድረግ እንደት ይቻላል ? ተገቢ ያልሆነ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ÷ የኑሮ ውድነቱን ጫና እና ቤቱን ለማደስ በየጊዜው የሚወጣውን ወጪዎችን ከግምት ማስገባት ተገቢ ነው
@meselutadesse4925
@meselutadesse4925 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጥሩ እና ነፍሳችንን ሠቅዞ የያዘ ሀገራችንን እየወደድናት የዜግነት ድርሻችንን በየተሰማራንበት መስክ በመወጣት ውለታዋን ለመክፈል የምንታትር የመንግሥት ሠራተኞችን ተጣርቶ ከሚደርሰን ኔት ፔይ በላይ ስለሆነ የኑሮ ውድነቱን ለማካካስ የቤት ኪራይ አበል እንኳን ይታሰብልናል ብለን ጠብቀን በተስፋ ብቻ ያለን በመሆኑ እና ሠራተኛ ስለሆንን የግድ የምንሠራበትን ቢሮ ገፅታ ግንባታ ታሳቢ በማድረግ ያለንን ልብስ ለብሰን ሕዝብን ስናገለግል ከፍተኛ ተከፋይ እንመስላለን የሚከፈለን ደመወዝ ግን የቤት ኪራይ ለመክፈል እንኳን የማይችል ሲሆን የምግብ ፍጆታን እንግዲህ ምን እንደምንሆን መገመት አያዳግትም፡፡ አዋጁ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ የቤት ኪራይ በባንክ እንድከፍል ስጠይቅ ፍቃደኛ አልሆኑም፡፡ ከአዋጁ በኋላ የቤት ኪራይ በባንክ መክፈል እንዳለብንና አዋጁ በአፈጻጸም ሁኔታ ሳይሸራረፍ በአግባቡ የሚተገበርበት አስገዳጅ ሁኔታ ቢኖር ሌላው የምንከፍለው የቤት ኪራይና የቤቱ ሁኔታ አፈር ቤት ብሎኬት ቤት አፈር ቤትም ሆኖ ተገቢ ፅዳቱን የጠበቀና መሠረታዊ ፍላጐቶችን ያሟላ መሆኑ ተረጋግጦ ኪራይ የሚወሰንበት ሁኔታ ላይ ምን ሊሠራ ታስቧል፡፡ አዋጆች ደንቦችና ሕጐች ይወጣሉ ችግሩ አፈጻጸም ላይ ስለሆነ ይህ የዜጋው ሠቆቃ የሆነ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ እና ተጓዳኝ ጉዳዮችን በተመለከተ ከህግ አውጪው ጀምሮ በተዋረድ ያለው አስፈጻሚ አመራር ለህሊናው እና በህጉ መሠረት ማስፈፀሙን በተመለከተ ተጠያቂነት ቢኖርበት አዋጁን በነበር ሳያስቀር ውጤታማ ያደርገዋል ለእኛም ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ የጋራ መኖሪያ ቤት ይደርሰናል ብለን በተስፋ ረሃብ በግለሰብ ቤት ኪራይ ስቃይ ውስጥ ላለነውም እንደ ራስ ቤት ባይሆንም ከአለንበት የተሻለ ይሆን ይመስለኛል፡፡
@mame8874
@mame8874 2 месяца назад
ከደርግ ባሰ እኮ ይሄ መንግስት ኢሀድግዬ ማረን አጥፍተናል
@yonastaye8803
@yonastaye8803 2 месяца назад
ኢህአዴግማ ላይማር ተገንዞ ተቀብሮል። ከናፈቀህ ያለበት ቦታ ሄደህ ናፍቆትህን ብትወጣ መልካም ነው። ናፍቆትህን የምትወጣበት ጊዜ ይሁንልህ መልካም መንገድ!!!😂😂😂
@girmaeshetu3717
@girmaeshetu3717 2 месяца назад
ይህ በተከራይና በአካራይ የተደነገገው ደንብ በሁሉቱ መካካል ያለውን ግኑኝነት ግልፀ እያደረገ መብትና ግዴታቸውን እንዲያውቁ ይረዳል እላለሁ::
@HasnaAbu-yh3kt
@HasnaAbu-yh3kt Месяц назад
አዋጁ ከመፅደቁ በፊት በውል ያልተያዙ ቤቶች አዋጅ ከፀጸቀ በኋላ ነባር ተከራይይ አጺስ ውል ይዋዋላል ወይስ አዋጅ አይመለከተውም?
@alemayheugerachew4545
@alemayheugerachew4545 День назад
What If The Owner Wants To Demalish The Existing House & Build New G+...Could you Brief The Proceder? Thanks.
@maryadam215
@maryadam215 2 месяца назад
Housing in Ethiopia is actually reasonable compared to other African countries
@abaynehmulugeta1578
@abaynehmulugeta1578 2 месяца назад
ከባንክ ቀደም ሲል የተበደረ 1ሲሚንቶ ከ1500አሰከ 2000 ገዝቶየሰራበት አዳውን ለመክፈል በንኮች ይቀንሳሉ ወይ
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 месяца назад
ከዚህ በዋላ ቤት የሚሰራ የለም መንግሰት እየሰራ ያከራይ ኮንዶምንዬም 20 አመት ሀሰዝብ ቆጥቦ መሰራት ሲያቅተው የሰራውን ዜጋ ማጨናነቅ ነው
@user-jp2zp8ek9j
@user-jp2zp8ek9j Месяц назад
በጣም ነዉ የሚገርመዉ 40 /60 እጣ የወጣ ቾ ቤቶች ማስተላለፍ ይልቅ ግለሰብ የደከመበት ንብረት ላይ ለመዝረፍ አንድ ቀን የፈጣሪ ፍርድ ይመጣል ከገርግ ዘረፍ በምን ይለይል ምነዉ ጤፉ ላይ ብሰሩ ሰላም ላይ እንሁ ብሰሩ ጥሩ ነበር
@KabtamuFideno
@KabtamuFideno 2 месяца назад
የነጻ ገበያ መርህን አይጻረርም ወይ በሌላ በኩል አንድ ቤትን ከፋፍሎ ማከራየት አይቻልም ወይ
@user-et7wo4qe7m
@user-et7wo4qe7m 2 месяца назад
ኮንዲኒየም ቆጥበን ለጫላ እየሰጣችሁ በሰው የግል ቤት እኛ እንወሰንልሀለን ማለት የደካማ መሪ አቅም ውሰንነት ያሳያል።
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiohealth3602
@ethiohealth3602 2 месяца назад
ይህን ማድረግ የሚችለው የመንግስት አፓርታማ ላይ ነው እንጂ በግለሰብ ቤት አፈር ልሶ የሰራው ቤት ላይ ነው እንዴ ሚገርም ነው
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 месяца назад
አሁን ዋናው እቅድ አከራይ ተካራይን ለማባለት እነሱ ታክስ መሰብሰ
@mame8874
@mame8874 2 месяца назад
ችግሩ እኮ ከአከራይ አይደለም ከመንግስት ነው መንግስት የኑሮ ውድነቱን ያስተካክል የግብር አከፋፈል ያስተካክል መንግስት ከአንድ ጭቃ ቤት 15,000 ሀያ ሺህ እያስከፈለ ተከራይ ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Месяц назад
እንዴ የናረውን የኑሮ ውድነት ቢቆጣጠር ደስ ይለኛ እንጅ በግል ንብርት ጣልቃ ባይገባ ጥሩ ነው
@faristube1982
@faristube1982 2 месяца назад
መንግስት ነካክቶት የተስተካከለ ነገር የለም የምግብ ሸቀጥ ከመወደዱ በፊት እንዲህ ነበር የሆነው ከዋጋ ቁጥጥር ይልቅ ባለሀብቱ ቤት እንዲሰራ ቢደገፍ ይሻለዋል
@user-nx2zy3uj5m
@user-nx2zy3uj5m 7 дней назад
የክራይ ዋጋ መነሻ በካሬ ሊቀመጥ ይገባል ዋናው መፍትሄ እዚ ነው ያለው ካልሆነ የተቀመጠው መፍትሄ ሙሉ ኣይሆንም
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 2 месяца назад
Good explanation it gives transparent approch between the government and the citizens.
@user-uf9si1lb5p
@user-uf9si1lb5p 2 месяца назад
የመሬት ህግ ስርዓቱ(lease) ሲገርመኝ ቤት ማስተዳደር ቆይ በምን ተለየ ከቀበሌ/ fhc ቤቶች? የቢቱስ 'ባለቤት' ምንድ ነው የሚባለው?
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 2 месяца назад
በጣም ቆንጆ ናው ግን ግዜ ሚያጋትቱ ተቆጣጣርዎችንና በዘመድ በገዛ ቤትህ ሌላ ስው ጫናና ግዜህን እንዳይወስድ ጉዳዩ ማለቅ ሀለበት ተብሎ ሚወስንበትና ተቆጣጣርው ተጠንቅቆ ሚሰራበት ም ቢደረግ መልካም ናበር
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 2 месяца назад
የአንዳንድ አከራይና ተከራይ ሁኔታ ያሳዝናላ ሳሎኑን አከራይቶ መኝታ ክፍል ገብቶ በጓሮ የሚወጣ አከራይም እኮ አለ ወዶ ሳይሆን ኑሮው ነው
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 11 дней назад
እኔ አለሁ ልጅ ለማሳደግ ሳይተርፈኝ አከራይቸ ምኖር
@tesfayetenkir942
@tesfayetenkir942 10 дней назад
መንግሥት መጀመሪያ የራሱን ኮንደሚኒየም አይቀንሥም ደሞ ሌላ ደሞ የሀከራይ ተካራይ የግብር ታክስ ከፍተኛ ጭማሪ ተደርጎበት እንዴት ነው የሚካሄደው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@Awakedajene
@Awakedajene Месяц назад
ተመስግን
@yordanosmearwi3339
@yordanosmearwi3339 2 месяца назад
How about those who are coming for vaccinations ( like 2 months or less) ? What if the renter has a loan against the house ( remember 17% interest from the bank ) how the renter covers the loan against the house if he or she has no rights to raise the rent Lot of people are renting their services or kitchen to fight the inflation right ? So if the government is implementing this policy the renter will claim back their kitchen and service rooms and which will result in housing shortages Most diaspora built or bought an apartment taking 401k or equity against their mortgage here , hopping they will get good rates from their tenants in ethiopia, now they will not buy a single house or apartment!! Last but not least before the parliament approves this ,did they discuss with their constituents ? I am afraid not !!
@tesfayetenkir942
@tesfayetenkir942 10 дней назад
አይ መንግሥት የነጋዴን ሽያጭ መቆጣጠር ሲያቅተው በግለሰብ ቤት ላይ መጣ
@dumaarasoojjaato2171
@dumaarasoojjaato2171 6 дней назад
ሶሻሊዝም ተመልሶ መጣ ማለት ነው?🤔
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 2 месяца назад
ይሄ ህግ ለሁሉም ስው ጠቃሚመሆኑ ን እረዳለሁ ናገር ግን በዚ ስር ሚያንገላቱን ስዎች ትክክለኛ ህግ እንዲከተሉ ጥብቅ ህግ መከተል እንዲችሉ
@addisman5642
@addisman5642 2 месяца назад
America had never been in private house rent control bussiness lady! the local government only regulate the fair distribution and support the investment so there will be enough supply for the public to choose based on thier income!
@azariah1025
@azariah1025 2 месяца назад
Rent control laws vary significantly across different cities and states in the USA. Some cities with rent control or rent stabilization ordinances include: 1. New York City, New York 2. San Francisco, California 3. Los Angeles, California 4. Washington, D.C. 5. Oakland, California 6. Berkeley, California 7. San Jose, California 8. Santa Monica, California 9. Cambridge, Massachusetts 10. Boston, Massachusetts
@tsion3656
@tsion3656 2 месяца назад
3አመት ቤትኪራይ ሳይከፍል በቦሌ ክፍለ ከተማ ተከሶ በፍርድ ቤት ውጣ ውረድ ቆይቶ ከፍሎ እንዲለቅም ቢፈረድ እያስፈራራን ማስፈጸም አልቻልንም ብሎ ጠበቃውም ጉዳዩን አልከታተልም ብሎ አከራዩም ኤጀንሲ ጉዳዩን ትቶ እየኖረ ነው ፍትሕ የቱጋ ነው????????
@dinaoil5100
@dinaoil5100 2 месяца назад
አሰተያየት። መንግሰት። የቤት። ክራይን። እና የመኪና ክራይ። አከራዪ። በተለይ። ቤት። የሚያከራዪ ለቀበሌ አሰረክበዉ። መንግሰት።ራሱ። አከራይቶ። ብራቸዉን በ ባንከ ቢወሰዱ ለደህነ ነትም ለመቆጣጠር ይመቻል
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 2 месяца назад
በሰለጠነው አለም 30% ከደሞዝ ሚከፈለው የቀበሌ ቤት ብቻ ነው ቀሪውን መንግሥት ነው ሚሸፍነው ሌላው rent control ነው እሱም በተረጋጋ ኢኮኖሚ 5% ባመት ነው ያም ሁሉም ከተማ አደለም ሌላው ህጉ ለሁሉ ነው ለምሳሌ ተከራዩ ሳይከፍል ቢሄድ ምን ማድረግ ይቻላል
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 месяца назад
መወገዳቸዉ ስለማይቀር ይቀባጥሩ ሰዉ ባገሩ መነር ያልቻለበት ዘመን ዉዳቂ መንግስት እና ከንሰሳት በታች የሆኑ ተላላኪዎቸ
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 2 часа назад
Hotell har kray yechemerslo men generellt mekoyet yechal turiT augeba malet new
@tesfayeethiopia
@tesfayeethiopia 2 месяца назад
እሄን የሚያህል ቤቶች መንግስት ሊገነባ ነው ቢባል ... ለምን ኮንዶሚኒየም ግንባታ ቆመ
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 2 месяца назад
በጥናት ያልተደገፈ ሥራ ወይም ሕግ ውጤት ዬለውም። በጥናት ይሁን Please Please
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 2 месяца назад
Of course!
@admasworkkasahun1442
@admasworkkasahun1442 2 месяца назад
ሄሉዬ በርቺ ብልፅግናን መንግስት ባልደግፍም እንዳቺ አይነት ጠንካራ ሴት እንስቶች ወደ ፊት ስለመጣቹ ተስፋ አለኝ Gimbechi❤
@muke614
@muke614 2 месяца назад
የችግሩ መሰረት የኑሮ ውድነት ነው አከራይ የሚያገኘው የኪራይ ገቢ መተዳደሪያው በተለይ ድግሪ ይዘው ስራ ላላገኙት ልጆቹ በገቢው ስራ እንዲሰሩቡት ተጣበው ተጨናንቀው በጠባብ ቤት እየኖሩ ባሉበት ሁኔታ ለሚደረጉት ለውጦች ሁሉ ሚዛናዊ ቢሆን።ክራይ መክፈል የማይችል ስልሆነ ነው የተንጣለለ ቤት ተከራይቶ ሚኖረው?ባለቤቱ እኮ ከእነ ቤተሰቡ አከራይቶ ዝቅተኛ እና ጠባብ ቤት እየኖረ ነው።
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 месяца назад
Construction cost also very difficult any way being Fair is good.
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip 2 месяца назад
ተከራይ መብቱ ለሱ ብቻ መስሎት ከግንዛቤ እጥረት ምክንያት በተለይ በአከራይ ግቢ ውስጥ እየኖረ የሚረብሽ ሠላም የሚነሳ ከሆነ እንዴት ይፈታል። የግንዛቤ ችግር በሁለቱ መካከል ግጭት እንዳይፈጠር።
@tashome-uj8st
@tashome-uj8st 6 дней назад
መንግሥትዶህንንአወጅስወጠለወደፊቱአሰበወልዋዶ?ምክንየቱምከእግድህበሀለሰዉቤትመሥረትፍለጎትአለውዋዶ?
@user-hr9ux9ze5o
@user-hr9ux9ze5o 2 месяца назад
ጥሩ ነው ግን ሱቅ እያከራዪን ያሉትንም ዋጋ ቢስተካከልልን ጥሩ ነበር
@menelikmukemil1519
@menelikmukemil1519 2 месяца назад
ሱቅ ቤት አይደለም business ነው ካላዋጣህ ዞር በል
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
​@@menelikmukemil1519 ሱቅ አምሰት አመት ነወ ሊዙ ሰልጥን
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc 2 месяца назад
አከራይ በቤቱ ላይ አትወሥንም ማለት ለህዝብ ማሠብ አይደለም እራ ሱ መንግስት ቤት ሲሸጥ በፈለገው የጨረታ ተመን አስቀምጦ አይደል ይሄ ትክክል አይደለም
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 2 месяца назад
ባለቤቶች ለራሳቸው አንድ ክፊል ውስጥ እየኖረሩ ገቢ ስለሌለው ቸው ገቢ አድርገው የሚኖሩትን ገቢው ማይመጣጠን ከሆና ባለቤት እራሱ ወይም ቤተስቡ እንዲኖርበት ቢያስወጣ ግዴታው ምንድንናው
@aishaaisha7983
@aishaaisha7983 2 месяца назад
የአደገ፡አርንሲታይየግስታቸው፡ለሕዚቡአቅም፡አደኛሕዝቡሥራአለው፡እኛጋ
@aishaaisha7983
@aishaaisha7983 2 месяца назад
የኢቲዮጵያሕዝብጎዳናነውያለው?እደአቅማቸው፡የሥራ፡እቅስቃሴ፡ድሕነትአቅማቸውንያከትታልውይ?
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 месяца назад
The tax payment is very high the tenant pay 2 taxes one is for the house and will pay rent tax almost pay half of the rent.
@wolansateshome6965
@wolansateshome6965 2 месяца назад
ይህ የደሞዝ ማነስና የጊዜውን የኢኮኖሚ ንረት ያላገነዘበ ክፍያ ስለሚከፈል ነው ከዚህ በኃላማ ቤት የሚሰራ ሰው አይኖርም ምክንያቱም ቤት አከራይ ግብር (የጣራና ግድግዳ) ሊዝ ያከራይ ተከራይ ስራ ከሌለው(ጡረተኛ)ከሆነ ኖሮበት ምንም አይተርፈውም እደሳም ለማድረግ አቅሙ አይችልም ስለዚህ እንደ ቀበሌ ቤት በረጂም ጊዜ ቤቱ ያረጅና እንደሰሞኑ ከተማ ማፍረስና ማደስ ልንገባ ነው የቀበሌ ቤት ሲወረስ ቤቱ ባለቤት ስለሌው 50 አመት ምንም እደሳና ጥገና ባለማግኘቱ የከተማውን ውበትና ገፅታ በማጠልሸቱ ወደማፍረስ ገባን የህ ነገር መል ሶሊደገም ነው ስለዚህ ይታሰብበት
@user-kt2bb8fb7z
@user-kt2bb8fb7z 2 месяца назад
አሁንስ ይህ መንግስት ሆን ብሎ ህዝቡን ማስጨነቅ ነዉ።አረ እግዚአብሔርን ፍሩ።
@AnguachMelese
@AnguachMelese Месяц назад
ግለሰብ መከራውን አይቶ የሰራውን ቤት እናንተ ልትወስንለት አትችለሉም ግብር ጣራ ላይ አውጥታችሁ ምን ማለት ነው ።
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 2 месяца назад
You said 6 month notice But the low side 2 month notice. Confusing
@foziamohammed5998
@foziamohammed5998 Месяц назад
ባለሀብቱ በቤት ልማት እንዳይሳተፍ ያደርጋል።
@fk3365
@fk3365 2 месяца назад
የኑሮ ውድነትን የሚደጉመው አከራይ ነው ወይሥ ? አከራዩን የኑሮ ውድነቱ አይመለከተውምን ? ያ አከራይም መተዳደሪያው ሥለሆነ የኑሮ መወደድ እንጂ ቤት ኪራይን ያናረው ሰዎች የመጨመር ፍላጎት እራሱ ብዙ አይታይም ነበር ። አሁን ግን ሁሉን በርደን አከራይ ላይ የመጣል ነገር ያለ ይመሥላል ።
@selamyeshi9871
@selamyeshi9871 Месяц назад
እናየዋለን
@tteklu
@tteklu 2 месяца назад
Through all these loopholes Abye,the PM, is buying time to sit on his bottom for ever.
@abenezer7052
@abenezer7052 2 месяца назад
የቤት ክረይ ቢቻ አይደለም የተከራይ ችግር ውሃውንና ማብራት እያሉ 1000 ብር ጨምር ለውሃው 500 ጨምር እያሉ ተከረዩ እንድማረር የሚያደርጉ አሉና በዚህላይ ምን ታስቧል ?
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 2 месяца назад
ምቀኛ አንተም እንደነሱ ቤት ስርተህ አክራይ
@muke614
@muke614 2 месяца назад
የኑሬ ውድነት አርግቡ አከራይ ከዚህ ውጭ ስላልሆን
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 Месяц назад
በግምት ነው የሚሰራው
@user-jp2zp8ek9j
@user-jp2zp8ek9j Месяц назад
የደርግ መንግስት የዘረፈዉ ቤቶች አሁን ያለዉ መንግስት እነዝህ ቤቶች ለማስተድደር ምንም የሰራዉ ነገር የለም ግለሰብ የደከመበትን ንብረት ለይ ጉልበተና መሆን በጣም ይስዝናል አይ አገር አገር ሰዉ እንደ ሰዉ የሁሉ መብት የሚጠብቀዉ ጉልበት የፈጣር ነዉ ነዉ
@user-qd8br4tm7g
@user-qd8br4tm7g 2 месяца назад
መግሰት፣በሰወ፣ንበረት፣ከተቆጣጠረ፣ይሄኮመኒሰት፣አካሄድ፣ነው፣ነፃ፣ገበያ፣አይደለም፣ነገ፣ምን፣አደሚጣ፣አይታወቅመ፣
@user-vv9hm6cn6u
@user-vv9hm6cn6u 2 месяца назад
በ መቶ ምን ያህል ነው የምንከፍለው
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 месяца назад
❤❤❤mandisni Mannii murtii ida'amuun hawaasaa Eegumsa keeesa jiraa Biyyaaf garuu Minister fayyaa Dr Kalee Dhibee wal'ansaa English language
@antonioshimelis7435
@antonioshimelis7435 2 месяца назад
Ummmm.,Ahunim Gilit Ayedelem Ena Endewum Bekutitir Sebeb Lela Yemusina Awurawochen Endemifetir Erigitegna Negne.
@buturoromo1456
@buturoromo1456 2 месяца назад
የእቶዮፕያ ኑሮ ዉድነ ት አካራዩን አይመለከትም ዎይ
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip 2 месяца назад
ችግር እፈታለው ብሎ ችግር እንዳይፈጠር። አንድ አንድ ተከራይ ፉከራ ጀምረዋል። ጥንቃቄ ይደረግ።
@user-op2mt8fg7u
@user-op2mt8fg7u 26 дней назад
መንግስት ግን ሰው ደም ተፍቶ ሆዱን አስሮ የሰራውን ቤት ለመቀማት ተዘጋጅቷል ግን የመንግስት ብቶች ላይ ኪራይ ጨምሮ መክፈል ያልቻለውን ሲቀማ መንግስትን ማን ይጠይቀው
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 2 месяца назад
በኔ በኩል የሁለት አመት እንዳይወጣ ከተደረገ ስርዐት የሌላቸው ሰዎች አሉ ይህን ሰው ሁለት አመት ሙሉ ሲባላ ይኖራል ማለት ነው?በገዛ ንብረቱ መቃጠል ማለት ነው
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 месяца назад
❤ Eegumsaa iccittii gzx yaa kolfaa karaa hoji yaadattii deebi'ee Nageenyaa fi jaalalaarraa Yaa❤❤Beekumsii yaa Kolfa Garaa hayyootaaf haatii ilmaan Biyyaaf Beekumsii Eegumsaa kolfee Garaa wliin fayyaan
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 2 месяца назад
Yachi benzin teweddede iynetua mikniat nech?
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 2 месяца назад
Kexilubbet, igziher yagizachu!
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 месяца назад
❤❤❤ yaadii argii Danddeettiin eaa yaadachuu karaan gzx Kutaa odeeffaannoo barnootaa ummaataaf Yaadannoo telecommunications
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 месяца назад
ወይ ዘመን
@AnguachMelese
@AnguachMelese Месяц назад
መጀመሪያ የኑሮ ውድነትን ማርገብ አለበት መንግስት ኑሮ ጣራ ወጥቶ እንዴት ነው ቤት ኪራይ ላይ ቁጢት ማለት ።
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 2 месяца назад
Its illegal Law.
@redeatabebe7247
@redeatabebe7247 2 месяца назад
ተከራይስ መልቀቅ ቢፈልግ ከሁለት ዓመት በፊት
@addisman5642
@addisman5642 2 месяца назад
Adamichi 2 month🏏
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 месяца назад
❤Eegumsaa Dr Helan Devoted to see ida'amuun mandisni Manneen jireenyaafi nageenyaa nageenyaa mariidhaa Gidduu ilmaaniin keessummaa Rabbiin isinirraa haa jallaatuu
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 Месяц назад
ልታባሉን ነው
@mak8511
@mak8511 2 месяца назад
People salary's less than what they paid for the rent and the house rented is look like dog house and paying 15 ,18,20, thousand Ber ,it is very expensive . Need quick solutions because people have to eat if the all money goes to rent than how they going to leave the rest expenses, like food,transportation ext ppl don't eat ,only pay rent😢solution specifically ppl with disabilities need accessible housing ❤
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i 2 месяца назад
tekerayin yale halafinet endelibu endihon yeleqeqe awaj newu.....
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 месяца назад
❤ Eegumsaa iccittii ijjis humna dhageeffatu qabsoo Ogeeyyiin fayyaan aswrwb hawaasaa mannii eeguu gurruma/riqicha Beekumsii Ogeeyyiin fayyaa teettuus Eegumsaa wawrwb deemsis hojii dhalootaa Worannoon manni barnootaa isinif haatayuu.
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 2 месяца назад
የቤት ክራይ በኢትዮጵያ በጣም ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ነው የሚባለው መነሻው ምንነው? አትስሳቱ በጣም ዝቅተኛ ። ያልተጠና ነገር ማውራት ጥሩ አይደለም ።
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 месяца назад
❤ Eegumsii maaf kolfuu didee? NAMNI YAADEE cuftinuu dafii hibadhu Beekumsii Eegumsaa haqaaf didee
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 2 месяца назад
መግስት የምሰራው መልካም በቅንነት ህግ ቢያወጣም እዚ ሀገር በማንኛውም ጉዳይ የአፈጻጸም ችግር አለ ለሙስና በጣም በር ይከፍታል አፈጻደም ላይ ባጠቃላይ ጥንቃቄ ይፈልጋል ‼️መግስት በሰው ንብረት ምናገባው እራሱ ሰርቶ ነው ገበያውን ማውረድ የምችለው ይህ ቀኝግዛት ነው በህዝብ መሀል ጣርነት መክፈትነው❌❌ 32:21
Далее
OMG! Bei der Hochzeit betrogen 😨 #tricks
00:43
Просмотров 1,7 млн