Тёмный

ዳጊ ራሱን ቀይሮ መንገደኛን ሲያሰደነግጥ ዋለ 😃😃//እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 287 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Развлечения

Опубликовано:

 

27 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Год назад
አላህ መስጊዳችን ባፈረሱ ሰዎች ላይ በላውን ያውርድባቸው ብዝኒላህ
@user-ws5pk2no2p
@user-ws5pk2no2p Год назад
አሚንን
@Fatema-hc5ur
@Fatema-hc5ur Год назад
አሚንን
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Год назад
አሚን
@hamadmustofa8990
@hamadmustofa8990 Год назад
አሚን ያረበል አለሚን
@neimasultan41
@neimasultan41 Год назад
አሚንንን
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Год назад
ኢቢኤሶች 😢 ፍትህ ለመስግዶቻን እኛ መዝናኛ የምናይበት ግዜ አይደለም😢
@messeretassefa-buechler9476
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎃🎃🎃🎃🐖🐖🐖🐖
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Год назад
Exactly
@eldanasemere
@eldanasemere Год назад
😢😢😂😂
@user-sb3gf8xb5g
@user-sb3gf8xb5g Год назад
ፍትህ ለመስጊዳችን ፍትህ ለኢስላም ፍትህህህ፣መስጊድ አፍርሶ ሙስሊምን ንቆ ብልፅግና የለም ፍትህህ የተሠራ እየተፈረሰ ብልፅግና የለም ያለ ኢስላም ሂወት የለም ያለመስጊድ ኑሮ የለም መስጊዳችን ፍትህ፣፣ ያረብ የኢስላም ጥላቶችን በሙሉ በላዉን አዉርድባቸዉ መስጊዳችንን እንዳፈረሱት አናታቸዉን አፍርሰዉ፣
@Ebro-Habeshstan
@Ebro-Habeshstan Год назад
እንዲህ አይነት ፕራንኮች ብዙም የማይስደነገጡ አዝናኝ ናቸው ይቀጥል
@bezawatson
@bezawatson Год назад
የኛ ህዝብ ለ ፕራንክ እንኳን የማይመች ኮ ነው ለነገሩ ኑሮ ያስደነገጠው ይበቃል😂😂😂
@AaaAaa-ye6xk
@AaaAaa-ye6xk Год назад
😂😂😂
@alytube6583
@alytube6583 Год назад
ፈትህ ለ መስጊዶቻችን ን እኛ መዝናኛ የምናይበት ግዜ አይደለ!!!!!!!
@tena9047
@tena9047 Год назад
ሀበሻ እኮ ከልቡ ጀግና ነው ምንም አይደነግጥም
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Год назад
😂😂ኑሮ አስደንግጦት የለ
@user-qi4qn4lx7y
@user-qi4qn4lx7y Год назад
ፍትህ ለመስግዶቻችን
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 Год назад
ቆሻሻን መሰብሰብ ይቀጥላል❗️
@sabak738
@sabak738 Год назад
ebs በጣም ደስ የሚል ነበር። እኔ በበኩሌ ጥርሴን መክደን አልቻልኩም። በጣም ነወ enjoy ያደረግኩት።
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
ወይ ፕራክም ጀመራችሁ 😂እስኪ ስለ ቤተ ክርስቲያን ስለ መስጅድ መፍረስ ድምጽ ሁኑ ቆይ ነው ወይስ አይመለከታችሁም ወይስ ለሒወታችሁ ፈርታችሁ ነው ቆይ ካለኢቢኤስ ማን አለ ትልቅ ሚዲያ የናተ ብቻ ነው እፍፍፍ አሁንስ ደከመን😢😢😢😢😢💔💔💔💔 ግን የሚያሳዝነኝ ሁሉንም ነገር ከነጮች መኮረጃችን ነው እረ ተው የኢትዮጲያ ሰው ንሮ ከብዶታል እኳን አስደንግጣችኋቸው ለዚሁ ተዘበራርቆባቸዋል ነገሩ ሁሉ💔💔💔
@user-ws5pk2no2p
@user-ws5pk2no2p Год назад
በጣምየኔውወላሂ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Год назад
Tekekel ewnte new mesgde betkersteyan eyfesa yemgenbaw leman New? Hezebu nekowale ena muselm kersteyan tebaberan maswgde New yeha kerakebo mengeste mesken betu eyfresa 4amete yelkso zemen sew eylqe eytafena demte ayhonume
@Kokebeti
@Kokebeti Год назад
​@@samiraomal2034 thank you my sister
@Ha-eq9om
@Ha-eq9om Год назад
የመንግስት ሚዲያ እኮ ነው ትንፍሽ ቢሉ ይወገዳሉ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
@@samiraomal2034 እፍፍፍ ትክክል እህቴዋ የበግ ለምድ ለብሶ ገብቶ እደተኩላ አተራመሰን ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድበት ይዘገያልጂ ይፈርዳል ዝም አይልም 💔💔💔😭😭😭
@user-py9jw4pe3c
@user-py9jw4pe3c Год назад
የኑሮ ውድነት ፕራንክ ያረገውን ሕዝብ......
@Abyotable
@Abyotable Год назад
ወይ ኢቢኤስ!!! ተራ ዩቲውበር የተሻለ ፕሮግራም ያዘጋጃል:: በዚህ መጠን ዝቅጠት አሳፋሪ ነው
@zerituzed8531
@zerituzed8531 Год назад
ታምራል ዳጊ በጣም ቀጥለበት
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc Год назад
እግዚአብሔር ይቅጣው ያንን ሰይጣን መሪ ነኝ የሚለውን ክረምትን አይለፍ
@user-ow2ke4du6p
@user-ow2ke4du6p Год назад
አሜን እድሜውን ያሳጥርው
@hayat-is2vk
@hayat-is2vk Год назад
ፍትህ ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችን
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Год назад
አማኝ ብቻ ስላላት ኢትዮጵያ ቡዙ ድጋጤ የለም ቤ እየሱስ ስም ምፈራ ነገር የለም እሺ 😭🙏🙏🙏
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው 🙏🎉
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
አረ ተው ፍትህ በሉ ታዋቂዎች አብይ ከሃይማኖት እጁን ያንሳ ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ 😢😢😢😢
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Год назад
ወይኔ ሐውልት መስለህ የል😂😂
@tinsueaster2279
@tinsueaster2279 Год назад
በጣም ነው የተመቸኝ,አዝናኝ ፕራንክ ነው ዳጊ ግን ቁርጥ አሻንጉሊት,ሜካፒስቷንም ሳላደንቅ አላልፍም,...ይመቻቹ,ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 Месяц назад
ዳጊ ሕፃናትን አታስደንግጥ በጣም ከፍተኛ የሕፃናት ስነ ልቦና ጥሰት ነው!!!
@WeynshetReta
@WeynshetReta 2 месяца назад
Ebs we love you keep it up😂❤
@Firehiwot45
@Firehiwot45 Год назад
Dagi😂😂😂😂keep it up🎉
@fenianjosfenianos9074
@fenianjosfenianos9074 Год назад
Lulay betam naw miwodesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HassenHassen-wf6tx
@HassenHassen-wf6tx Год назад
Alchalebtmm dagi
@IdeaCraftery
@IdeaCraftery Год назад
አባ የኛወቹ ችኮች ካልተተኮሰ አይደነግጡም
@user-cv8hn2qv5w
@user-cv8hn2qv5w Год назад
ebs እበከቹ ፊትህ ለመስጊዶች💔😭
@dandi704
@dandi704 Год назад
EBS አስደንግጦሻል በላት😊
@betelihemhabte2261
@betelihemhabte2261 Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ለፕራንክ አንመችም....😀😀😀
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Год назад
ኑሮዉ እራሱ ፕራንክ ሁኖበታል የኢትዮጵያ ህዝብ ሚስኪን 😢😢😢
@user-mj1kz1sv3f
@user-mj1kz1sv3f Год назад
ክክክክክክክ😂 እንዴት የግጣር ሰዉ በይሆን ይሆናል
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
​@@user-mj1kz1sv3f የገጠርማ አባቴ በዱላ ነው የምጥልህ ምክንያቱም ዱላ ከእጁ አይለየም እውነት😢😂
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
😅😅😅😅 ዳጊ ይመችህ❤❤
@peaceandlove2603
@peaceandlove2603 Год назад
Eway Yord shkor abe Addis alki ❤❤
@peaceandlove2603
@peaceandlove2603 Год назад
Yord hefta berkit pls send telefon
@getachewterefe1545
@getachewterefe1545 Год назад
ዳጊ ቁመቱ ወደ አፉ ነው የሄደው ይሰፋል ይረዝማል ። አሜን ይላል እሱም !!
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 Год назад
ኢትዮጵያዊው "ሽሬክ" ብዬሃለሁ😂
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c Год назад
አትድከም ሰዉ በኑሮ በጣርነት ደግጦ ደግጦ ወቶለታል በት አይልም
@saada5882
@saada5882 Год назад
በጣም ነዉ እምታስታዉቀዉ
@Binidon
@Binidon Год назад
So funny 😂
@marthagebremichael3545
@marthagebremichael3545 Год назад
❤️❤️❤️👌👍
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Год назад
Go Daggy!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
OMG ! this was fun
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 Год назад
ምን ድምፅ ያስወጣዋል
@anicientethiopianreview3862
እማየ እማየ😂 part
@emanuelaman2642
@emanuelaman2642 Год назад
Nice
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ዳጊ ማኛ
@DanielErdolo-nc5cv
@DanielErdolo-nc5cv Год назад
ኤጭ
@biruktegal4822
@biruktegal4822 Год назад
እናቴ 😂😂👍
@MertiAbi-jf7nt
@MertiAbi-jf7nt Год назад
ዳጊ አልቻልክበትም መግቢያው ፍትለፊት ብትሆን ኖሮ አሪፍ ነበር ደግሞ ድምጽ ማሰማት ሳይሆን ነካ በማድረግ ግራ እንዲጋቡ ማድረግ ነበረብህ
@sadaaa487
@sadaaa487 Год назад
😂😂😂ወየሁ
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Год назад
ተጫወታችሁበት
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
👍👍👍
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Год назад
አይይይ፣ሉላላ፣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@robinamd8516
@robinamd8516 Год назад
Alchalachubetm
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Год назад
❤❤❤❤❤
@hanank.e584
@hanank.e584 Год назад
habsha aydengetme abat awropa behon waw
@hanank.e584
@hanank.e584 Год назад
Habsha etio leprank bayhonuem
@umnoone8329
@umnoone8329 Год назад
ebs enateme gamrachu prank Dage 😂😂
@habtamualemaayehu1875
@habtamualemaayehu1875 Год назад
ገና ዛሬ ሥራውን አገኘ 5:45
@messeretassefa-buechler9476
Welad atyih alu setyowa !!!😊😊😊😊😊😊
@hawabadma
@hawabadma Год назад
😂😂😂😂
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Год назад
Setamatebow Dese setlo ❤❤❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 7 месяцев назад
👌👌👌👌👌👌
@SabinaSabina-to8jw
@SabinaSabina-to8jw Год назад
የኢትዮጵያን ህዝብ እንኳን ዳጊ ኑሮም አላስደነገጠውም
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Год назад
የኛይና ሀውልት
@Helen-rg9se
@Helen-rg9se Год назад
Shirek mesele😂😂😂
@yodit.5006
@yodit.5006 Год назад
So laughing, good prank
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 Год назад
😂😂
@eldanasemere
@eldanasemere Год назад
😮😮😮😮😢😢😢😢
@th-qv2dj
@th-qv2dj Год назад
ልጁ እኮ ራሱን መቀየር አያስፈልገውም already አሻንጉሊት ነው የሚመስለው 😂
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂መቾት መስለ
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci Год назад
ዳጊ ዘና አደረከን ግን ህጻናቶች ባሉበት አትስራ ይደነግጣሉ
@yoni21
@yoni21 Год назад
I like እማዬዬዬ😂😂
@greenman8627
@greenman8627 Год назад
እረ ተው ካንሰር የሚያሥይዙ ቀለሞች አሉ እኮ እንኳን ሠውነትን የግድግዳ ቀለሞች እንኳን በካንሠር የማሥያዝ ችግር አለባቸው
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Год назад
Aye dagi ayalkbhm gobez berta😂😂😂😂😂
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 Год назад
እማዬ ደስይላል
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
እማየ ያስብላል በደንብ ውይይ😅
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@zawdiederibe4273
@zawdiederibe4273 Год назад
😂😂😂😂😂Are mne maselk zares dagsha
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Год назад
Gn koy agare mach new ke kureja nuro yemitwetawu? Hulum copyright yidabiral
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Год назад
Free for Ethiopian muslim mosques free
@user-ne7he4ed2b
@user-ne7he4ed2b Год назад
❤❤❤❤😂
@teta8527
@teta8527 Год назад
Abiy hezebun yemiyasednegetew ayebekam ende?
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
የሆነ ሀውልትት😂😂😂😂😂😂😂
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Год назад
😂😂😂❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@EyuFeleke-kf5pg
@EyuFeleke-kf5pg Год назад
በሳቅ ገደላችሁኝ
@user-di7bq5bv4l
@user-di7bq5bv4l Год назад
Sewu Gen nurw adenzotal meselegn mnm masdenget altechalem
@wudewude6936
@wudewude6936 Год назад
😅እማዬ❤❤
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Год назад
ግን አንዴ የገዛ ሳው አልየሁትም መገድ የትፋባችሆ ናችሆ እንዴ 😂😂😂😂
@tigistbayu9605
@tigistbayu9605 Год назад
Hahahaha😅😅
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 Год назад
መች የሚያስደነግጥ ጠፋ
@zannaszannas660
@zannaszannas660 Год назад
😅😅😅😅
@babarhussain8416
@babarhussain8416 Год назад
እንደ እኔ የሰቀነ ጭንቀቱን የረሳ😂😂😂😂😂
@bisratgirma8282
@bisratgirma8282 Год назад
😅😅
@yonaswirtuu6455
@yonaswirtuu6455 Год назад
Bexam yasiqal 😂😂😂😂😂😂😂
@rosazuniga6334
@rosazuniga6334 Год назад
How he can drive a car?
@emamiyo
@emamiyo Год назад
😂😂😂😂
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Год назад
😂😂
@ted-dertogada2299
@ted-dertogada2299 Год назад
ጤናህን ችግር ውስጥ እየጣልክ ነው
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 8 месяцев назад
ዳጊ ኢዬ ነገርህ አልተመቸኝም ሲም ካርድህ ዪሻላል😂😢😮😅
@bahranmulugeta8437
@bahranmulugeta8437 Год назад
ኧረ ባካቹ የማትችሉት በፈጠራቹ ነገር አትስሩ የፈርንጅ እጅ አታበላሹ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Год назад
Mene. Eyamthue. New. Yshatan.
@zhabeshan9575
@zhabeshan9575 Год назад
እባካቹ ስትኮርጁ በደንብ ይሁን ምናለ ቁልጭ ቁልጭ ከሚል ተመሳሳይ ከለር መነጽር ; ኮፍያ ; ልብስ ለብሶ እስታንዳርዱን ከፍ ቢያደርገው ዝም ብሎ ከውጪ ሚዲያ ያዩትን ብድግ አርጎ ማበላሸት ኢጭጭጭጭጭጭ
@saliha8438
@saliha8438 Год назад
Atlfu sawu nuro asedagetotale dero biho fante nabre mibalulek😂😂😂😂😂😂😂
@hasenmohammedhussen4248
@hasenmohammedhussen4248 Год назад
.merte tekole leka tekole berejem swe yamerale
@habtamualemaayehu1875
@habtamualemaayehu1875 Год назад
ገና ዛሬ ሥራውን አገኘ 5:45 😂😂
@aataxdatacollectionteam4014
በጣም ነው የምታስጠላው ከወደአፍህ በስምዓም በጣም በጣም ማለት ነው የምትደብረው
@livelife8283
@livelife8283 9 месяцев назад
ባለጌ።
@saron427
@saron427 Год назад
ቆይ ዳጊ ለምን ፅም አያወጣም
Далее
ААААА СПАСИТЕ😲😲😲
00:17
Просмотров 1,8 млн
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Просмотров 897 тыс.