Тёмный

ዳግማዊት ሙሽራ - Ethiopian Movie Dagmawit Mushera 2024 Full Length Ethiopian Film Dagemawit Mushira 2024 

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Подписаться 951 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ዳግማዊት ሙሽራ - Ethiopian Movie Dagmawit Mushera 2024 Full Length Ethiopian Film Dagemawit Mushira 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@Belcacanalee
@Belcacanalee 3 месяца назад
ቲክ ቶክ ርእሱ አይቶ የመጣ😂😂😂😂እንደኔኔኔ
@AbuDhabi-ss1td
@AbuDhabi-ss1td 3 месяца назад
እኔ😂❤
@Temima-xs6yh
@Temima-xs6yh 2 месяца назад
እኔ😂😂😂😂😂
@MannShshshd
@MannShshshd 2 месяца назад
እኔ😂😂😂
@BirhaneDemise
@BirhaneDemise 2 месяца назад
እኔ😂😂😂
@HananEman
@HananEman 2 месяца назад
እኔም🤣🤣
@Mekdes-p3h
@Mekdes-p3h Месяц назад
እጅ እጅ እሚል ፊልም
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 месяца назад
,እህ መጨረሻው ያሳዝናል😢😢😢
@زينب-س8ت9ب
@زينب-س8ت9ب 3 месяца назад
ለምን በኮሜት ትጫጫላችሁ ሀሳቡ ግጂ ባህልና ልምድ መጨረሻው እደማያምር የሚያሳይ ፊልምነው የውየፊልሙማለቂያ ልጂቱ እሺብላው ይህ ባሀል ጎጂደሁ ተረድተውት ወደፈጣሪያቸው ተመልሰው ቢጋቡጥሩነበር ይህን ያላረጉደሞ በሞት የቋጩት የዚህ አይነት ባህል መጨረሻው ይህ መሆኑን ለማሳየትና የሚሰሩታሉ እዳቆሙነው እጂ የጠቋይን የበላይነት የሚያሳይነገር አላየሁበትም ያው ሰው እደተረዳውነው የሚተረጉመው።
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam 3 месяца назад
ዝም በል ባክህ የጠንቋዩን የበላይነት ሊያሳዩን አደል እንዴ ሲሞቱ እና ህይወታቸው ሲመሰቃቀል ያሳዩን ጠንቋዩ ምን ማረግ እንደማይችል ተጋብተው ወደፈጣሪያቸው ቀርበው ሰላም ሲያገኙ ሊያሳዩን ይችሉ ነበር ሲጀመር በርግጠኝነት የዚ ፊልም ፕሮዲውሰር የጠንቋይ አማኝ ነው
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 3 месяца назад
Btam harif ardad behagrachen bezu goje bahloch alu ke Egzabher Qal belay bota yemstachw metfo bahloch alun selzh yezh film hasbm edezh new
@MartaYamral
@MartaYamral 3 месяца назад
መልእክቱ ምንም አልገባኝም ምን ማስተላለፍ እንደፈለጉ የገባው ካለ ቢያስረዳኝ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 2 месяца назад
እውነተኛ ሰው የወደደውን ያፈቀረውን አግኝቶ ቢያገኝም ከ100%10ነው
@muftsmuftsa9245
@muftsmuftsa9245 3 месяца назад
ምንያይነትፊልምነው፡ከዚምንድነውየምንማረው
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam 3 месяца назад
ምን አይነት የበሰበሰ ፊልም ነው የጠንቋይን የበላይነት ልታሳዩን ነው የፈለጋቹት ዝቃጮች
@tigistmitiku-gp7qi
@tigistmitiku-gp7qi 3 месяца назад
Thanks commentoch nurulgn😂
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 3 месяца назад
በሰመአብ እንደዝህ አይነት ፈተና የባዓድ አምልኮ የሚያመልኩት ለነሱ ነው ትዳር ግን የፈጣሪ ሰጣታ ነው
@AbuDhabi-ss1td
@AbuDhabi-ss1td 3 месяца назад
ክፍል ሁለት ይኑረዉ እምትሉ ላይክ አርጉኝ
@JonGutema
@JonGutema 3 месяца назад
ምርጥ መልክት አዘል ፊልም ነው!!! ማስተዋል ለቻለ
@Imissyoumom-z9p
@Imissyoumom-z9p 3 месяца назад
ኣልገባኝም ምንድኖዉ😅😅
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
@ጎጃሜዋየዘሜእህት 3 месяца назад
ከዚህ ምን እንማር ጠቅላላ ተንኮል ኤጭ ለምን ቆሜ አልቀር ሆ😒😒😒
@YeneKasa
@YeneKasa 2 месяца назад
በየሱስ ስም አስፈሪ ፊልም
@crmobaile5791
@crmobaile5791 3 месяца назад
😢😢😢😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 3 месяца назад
ያን ሁሉ ካደረጓት በኋላ ይቅርታ ለፈተና ነው😳ደፋር እኔ ብሆን አላደርገውም ምንም አይመስጥም ነውር ነው እንደዚህ ማሸማቀቅ ምን ይሉታል የሰው ቤት የሰውን ክፉ ፊት አይቼዋለሁ ስሜቱን አውቀዋለሁ የእውነት የጎዷት ያክል ነው እንባየ የረገፈው አምላክ ያርቀን ከእንደነዚህ አይነቶቹ!!
@vw9ts
@vw9ts 3 месяца назад
Park ነው😂😂😂
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 3 месяца назад
እውነትነው እምነት ከፍቅር በላይነው ❤❤❤ግን መጨረሻይ ይደብራል😢
@EKRAM357
@EKRAM357 3 месяца назад
ይገባቸዋል ሰውን በዚ ልክ አይረከስም አደለም ፍቅረኛን ለማንኛውም ፊልሙ ያምራል ብዬ አልዋሻችሁም የተደበላለቀ ነው ብዙ የሚስተካከሉ ነገሮች ነበሩት እንደወረደ ከምተውኑት
@MmJohar
@MmJohar 3 месяца назад
ውይመጨረሻውግንደስአይልምያሳዝናል😢😢😢😢😢
@yitu8355
@yitu8355 3 месяца назад
አስተማሪ ነው ከእምነቱ ዉጪ በሌላ የሚያምን መጨረሻው ያዉ ይሄ ነው የሚሆነዉ😢👍
@tsenimok595
@tsenimok595 2 месяца назад
መጨረሻው በጣምምምም ያስጠላል
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 месяца назад
ዘላለም ለምን ተቆሞ አይቀርም እንደዚህ ተፈኖ ከሚገባ
@sameramohammed1739
@sameramohammed1739 2 месяца назад
የዞረበት ድራማ ከዚ ምን እንማር ምን ለማስተማር እንደሆነ አልገባኝም😁😁😅
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 3 месяца назад
የየት ሀገር ባሕል ነው
@MrsDubai-j9q
@MrsDubai-j9q 3 месяца назад
ምድነው ባአድ አምልኮን ጥንቆላን የሚደግፍ የሚያስጠላ መጨረሻ በጣም ይደብራል😏
@selizaethiochrochet8605
@selizaethiochrochet8605 2 месяца назад
የናይጄርያ ፊልም ነው በሉን። የየት ሀገር ባህል ነው ይሄ? የልባም ሴት ትርጉም ደግሞ እንደዚህ አይደለም። ኡልወደድኩትም
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 3 месяца назад
ወይኔ መጨረሻው
@banamet5409
@banamet5409 2 месяца назад
ማናባቱ ነዉ እሚፈትነኝ😡😡
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 месяца назад
መጨረሻው ይደብራል ፍቅር እኮ ይቅር ባይ ነው ታካብዳለች እዴ ምእንም በእምነቴ ፅኑነኝ ብትልም እንኳን ይቅርታን የሚያክል ነገር ሳትቀበል ቀረች ፈጣሪ እንኳን ለሰራነው ሀጢያት ክፋት ይቅር ባይ አምላክ ነው እና ይቅር ይለናል
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 3 месяца назад
are yelela beali new 😂😂
@SamiraSamira-ow8jp
@SamiraSamira-ow8jp 3 месяца назад
ደደሞች ዬዬት አገር ብሀል ነው ?
@mesiethio2857
@mesiethio2857 3 месяца назад
ጉድ ነው😢እደዚህም አለ😢
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
የየት ሀገር ህግ ነው የየት አከባቢ ልማድ ጅል ጅላጅል ናችሁ ደግሞ ሲደብር ጭራሽ ፈተና ነው ትላላችሁ ኤጭ
@mesiethio2857
@mesiethio2857 3 месяца назад
እኮ ንገሩን ሂደን ወጥመድ እዳንገባ😮😂😂😂😢የየት አገር ባህል ነው😢
@rasemeru1598
@rasemeru1598 3 месяца назад
kosha sha
@laocoi8607
@laocoi8607 3 месяца назад
Cô em gái dễ thương quá holo ❤❤❤
@AsantiiWako
@AsantiiWako 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 4:53 ❤❤❤❤
@saratesfaye5254
@saratesfaye5254 3 месяца назад
Kootete derama
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 370 тыс.
new2024 music gurage song
5:19
Просмотров 2,6 тыс.
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
Просмотров 172 тыс.