Тёмный
No video :(

ዴመቁና ዴመቀ መጡ DEMEKUNA DEMEKE ETHIOPIAN TRADITIONA DRAMA 2020 

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 127 тыс.
50% 1

ታይተው ማይጠገቡት ቅመሞቹ ገብተዋል

Опубликовано:

 

18 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 года назад
ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ደመቀና ደመቁ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እስቲ በገጠርነቱ የሚ ኮራ ማነው እኔ በጣም ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ የምኮራው
@hsnsnahmd7346
@hsnsnahmd7346 4 года назад
ውይ መጠቹ
@sadakasaw8054
@sadakasaw8054 4 года назад
ሠው አይኮራም እህቴ ዴሥተኛ ብትይው
@kubnakubna5475
@kubnakubna5475 4 года назад
እኔነኛ በመሆኔ እደሠታለው አገራችን ሠላምሽ ይብዛልን
@tsehyneshwerku4155
@tsehyneshwerku4155 4 года назад
እኔምየገጠርልጅነኚገጠርውብሀገርስላማቺንይብዛ
@fireyesetege6047
@fireyesetege6047 4 года назад
ዛሬ በጣም.ደስስስ.በሎኛል.
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 года назад
እስይ እስይ ደመቁየ ደመቀየን አገኘሽው ውይ ስወድሽ ደመቀየ ደመቁየ ውድድድድድድድ ደመቁና ደመቀ የእኔ የዋሆች እስኪ በፀሎት አስቡን በስደት ላይ ጭንቀት ተጨምሮ አደከመን ከእዚህ አለምን ከሚያስጨንቀው ኮሮና ነው መኮረናን ከምድረ ገፅ ያጥፍልን በፀሎት እንተጋገዝ
@janayeneneshidesalenyi2976
@janayeneneshidesalenyi2976 4 года назад
ውይይይይ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደና መጣችሁ ውድድድድድድድ ነው!!
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
ውድድድድድድድበህሜ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
ቆይበህልሜንው
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
እኔበውኔ አልመስልአለኝ።
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 года назад
@@janayeneneshidesalenyi2976 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉልኝ
@abdallhakeldin8014
@abdallhakeldin8014 2 года назад
I'm from Eritrea i love demeke and demeku amazing artists I'm waiting ten part keep guns
@tigstgebra4602
@tigstgebra4602 4 года назад
በደመቁ ሞት እረጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@user-xe3su2ct9v
@user-xe3su2ct9v 4 года назад
ፈጣሪ መልካም ልጅ ይስጥሽ
@tigstgebra4602
@tigstgebra4602 4 года назад
@@user-xe3su2ct9v አሜን ኤልሲየ
@MonirKhan-lo5jc
@MonirKhan-lo5jc 4 года назад
ክክክክክያምራል
@user-nx2vs2tf9n
@user-nx2vs2tf9n 4 года назад
ላይክ ብለናል
@user-nx2vs2tf9n
@user-nx2vs2tf9n 4 года назад
@@tigstgebra4602 ፈጣሪ ደህና ልጂ ይስጥሺ
@user-xe3su2ct9v
@user-xe3su2ct9v 4 года назад
ደመቁና ደመቀዬ ዳቦ እየበላችሁ የናቴን ዳቦ ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ካልሆነ መጠረቼ አብረን እንብላ እኛ ባህላችን አብሮ መብላት ነው ♥
@seadahussen201
@seadahussen201 4 года назад
እኔም
@ethiopialoveyou341
@ethiopialoveyou341 4 года назад
እሰይይይይይ ኡፍ ርዕሱን ገና ሳየው ተንደርድሬ ተደፍቼ ነበር እንደ እኔ የሚወዳቸው አለ ግን?😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jenethussen5334
@jenethussen5334 4 года назад
እረ እኔም ነኝ
@monamoukadami5367
@monamoukadami5367 4 года назад
ወይ እንዴኔ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
አረ እዳትደፊ ጠጋኙ አይገኝም ዋ😀
@piah4353
@piah4353 4 года назад
እኔምእወዳቸዋለሁበጣም
@khanbaloch5811
@khanbaloch5811 4 года назад
እደዉ ምን ይሻለኛል ዉድድድድድድድድ😙😙😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 4 года назад
ስታምሩ ውቦች ሂውማን ሄርና ዱቄት ማየት ሰልችቶኝ ነበር😘😘😘😘😘😘😘ወየል ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ሀብቴ&ደመቁ&ደመቀ❤❤❤❤እወዳችሁሗለሁ አላህ ይጠብቃችሁ አዲናቂያችሁ ነው
@fireyesetege6047
@fireyesetege6047 4 года назад
እካን.መጣችሁልኝ
@fireyesetege6047
@fireyesetege6047 4 года назад
ውድድድድድ.ነው.እማረጋሁ
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 4 года назад
ሙናፊቅ እሙስሊም ቻናል ገብተሽ ኒቃብ አተሸፈናችሁምብላችሁ ትሳደባላችሁ ለካፊር አላህ ይጠብቃችሁትላላችሁ ቆሻሾች
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 4 года назад
@@user-xy7eq8ko3p ምኑ ደደብ ነህ የወንዲ አልጫ የሚሰዲቡህን በላቸው ሂዲና ቆሻሻ አንተነህ ያፍህ ግማት አያስቀሪብም
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 года назад
አደኛነኝ ዋው ከመጣው በሺታ ከኮረናቫይረስ አላህይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ያረብ በስደትያለነውምአላህይጠብቀን ደመቀና ደመቁ ዉቦችናችሁ ደስይላል የገጠርልጂነኝ ገጠርውስጤነው
@layla6523
@layla6523 4 года назад
ልልልልልእደትእናቃቺሁኝ
@seadahussen201
@seadahussen201 4 года назад
አሚን
@seidali1544
@seidali1544 4 года назад
የውነትም ደመቀና ደመቁ ባላገርናቸው ካራክተራቸው መስሎኝነበር
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 года назад
@@seidali1544 እናምድነው ሆ
@ematube
@ematube 4 года назад
የደመቁ ና ደመቀ ቤተሰቦች ስወዳችሁ በቅንነት ሰብስክራይፕ ላይክ አርጉኝ ና አስደስቱኝ
@rabiweloo6863
@rabiweloo6863 4 года назад
በጣም ነው የምወዳችሁ። ገለባውም አለ የማሽላውም የጤፉም አለወይ ክክክክ
@xoyibabitimuhammadialam3112
@xoyibabitimuhammadialam3112 4 года назад
ሠለምሠለም መጠቸሁ እከን በደሄነ መጠቸሁ ነፈቀቸሁኝ ነበር እወደቸሀለሁ
@hawaendris82
@hawaendris82 4 года назад
እር ወየው በሳቅ ገዴልሺኝ
@hawaendris82
@hawaendris82 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@rabiweloo6863
@rabiweloo6863 4 года назад
@@hawaendris82 ገለባውም ቀየውም ሁሉም አለ እኔ የገጠር ልጅ ስለሆኩ ገለባውም ቀየውም ካራው ምናም ይናፍቀኛል ።
@hawaendris82
@hawaendris82 4 года назад
@@rabiweloo6863 እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ወላሂ ትክክል ነሺ ብዙ ነገር ይናፍቃል
@user-od5lk4vn4n
@user-od5lk4vn4n 4 года назад
ደመቁ በሳቅ እኮነው የምጨርሺኝ ክክክክክክ ወይኔ ድምፀሺ ያምራል
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 4 года назад
እረ መልኳስ ጥርት ያለች የባህር አሳ ነት እኮ
@user-zq9uo6wn6d
@user-zq9uo6wn6d 4 года назад
አቦ ይመቻችሁ በያላችሁበት
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
የእዉነት ጠበለል ነች ዉይኔ በጣም አማሩኝ ፍቅርን ያብዛላችሁ ደሥ ሢሉ እኮ
@user-co9gt9tj9o
@user-co9gt9tj9o 4 года назад
😂😂😂የደመቀ ዘፈን 👌 ስወዳችሁ በፍቅር ነዉ እንኳን ደህና መጣችሁ
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 года назад
ቆይ ግን የምራቸውን ነው የገጠር ሰው ናቸው
@user-co9gt9tj9o
@user-co9gt9tj9o 4 года назад
@@seanytseanyt7246 ትወና መሰለኝ
@seniseni165
@seniseni165 4 года назад
ደስ ብሎኛል ደመቁ እና ደመቀ ስለመጡ እስቲ ደስ ያላችሁ ላይክ
@zd3943
@zd3943 4 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ። የኢትዬጲያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዱአ አድርጉ ከዚህ ኮረና ፋይረስ ከሚባል በሽታ። አላህ ይጠብቀን ።
@user-tz7ey4ec9b
@user-tz7ey4ec9b 4 года назад
ወሌኩማሰለም ወራማቱለሂ ወበራከቱሁ አለሁማ አሚንንንንንንን
@hananhanan1028
@hananhanan1028 4 года назад
Wa wr wb Amiiiiiiiiiin
@user-hd4oz9cx5k
@user-hd4oz9cx5k 4 года назад
አሚን
@zenatali7913
@zenatali7913 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብ
@zedtube2269
@zedtube2269 4 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። አሚንንን ያረበል አለሚን
@user-du7tg1kl5z
@user-du7tg1kl5z 4 года назад
ውይይይይይ እዴት እደናፈቃችሁኝ እሰኪ ልቅቅ አረጎልን የኔ ማሮች እዴት እደምታምሩ ዎውውውውው
@selamyemaryamleji211
@selamyemaryamleji211 4 года назад
ደመቁን አፈቅራታለሁ ይላሉ ሲሉ ሳቅ አለችና አንተንም እደዛው ይላሉ ሲል ጥርሷ ክድን አለ😀😀😀😀😀 አረ ደስ ስትሉ
@astufkir2535
@astufkir2535 4 года назад
ክክክክ እና ቅናት ነዋ
@user-on9oy7lm3k
@user-on9oy7lm3k 4 года назад
ክክክክክክክ ትክክልልልልል
@khadijahsaaed5431
@khadijahsaaed5431 4 года назад
ክክክክክ በጣም ነው ቅይር ያለችው ሴቶች ሲልክክክ
@merwan807
@merwan807 4 года назад
በናታችሁ በዚሁ ቀጥሉበት pilss pilsss ቀጣምምምምምም ነወ የምንወዳችሁ እሥኪ እደኔ የምትወዱዋቸወ
@asteraster703
@asteraster703 4 года назад
ወይኔ ስታምሩ እንኳን በሰላም መጣቹ ኑሩልኝ የገሬ ደቦ በጣም የዛዉም የናቴ በጣም አሰቀናቹህኝ ሰትበሎ
@rabiaalrabia120
@rabiaalrabia120 4 года назад
ወይ ደስ ሲሉ እህህ የገጠር ልጆች ሁሌም ቀኖች ነን !!!!
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 года назад
ጥሎብኝ ስወዳቸው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ እንደኔ የሚኮራ እስቲ በላይክ ግለፁ
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 4 года назад
ገጠር ውስጤነው
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 года назад
ውይ ውብ እኮነው ገጠር
@user-sg3zx7me4y
@user-sg3zx7me4y 4 года назад
እህት ወንድሞቴ ከመጣብን ከዚህ ከኮሮና በሽታ እግዚአብሔር ይሰውረን ዘንድ ሁላችሁም በእየ እምነታችሁ ፀልዩ በፀሎትም አስቡኝ አምላክ ይሰውረን
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 года назад
konjo😚😚😚💑💑❤❤💚💚💛💛💝💝💋💋💋💋👄👄👄
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 года назад
kkkkkkk
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 года назад
አሜን በቃቹ ይበለን አረ🤦‍♀️
@astufkir2535
@astufkir2535 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ከዚህ ከጭንቀት ያዉጣን
@selam.selambiswas4611
@selam.selambiswas4611 4 года назад
በጣም በጣም ነው እወዳቺሁዋለሁ ማር ነገር ናቸው
@teketelfikira7123
@teketelfikira7123 4 года назад
Wowow damakuyeeee betam siwodachiwu sila metachu betam dis billognal geta yitabikachu
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 года назад
እሰይ እሰይ የኔ የዎሆች ከዝህ የዋህ ህዝብ ስለ ተፈጠርኩ ተመስገን ሁሌም እወዳችዋልህኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ውድ እና የተከበራቹ የገሬ ልጆች ፍቅር ናቹ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 года назад
ደስ የሚል ኢተርቪይ ነው የእውነት😍😍😍😁
@rikiriki1483
@rikiriki1483 4 года назад
ደስ ሲሉ በፈጣሪ ንፁህና የዋህ ኑሩልን አይቻቸዉ አላዉቅም ግን ዉድድድድድ
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹህ ብወዳቹህ ብወዳቹህ አይሰለቸኝ እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ ስራ ስጨርስ የምታዝናኑኝ እናተናቹህ ማሮች
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 4 года назад
12ዲስ ላይክ ይታየኛል😠😠😠😠ለአስራ ሁለት ይቁረጣችሁ ስለዘር ቢያወሩ ኑሮ ስገለፍጡ ትገኙ ነበር
@user-jd9gv7zw4l
@user-jd9gv7zw4l 4 года назад
ሳህ
@buzuneshshebo9233
@buzuneshshebo9233 4 года назад
@@user-jd9gv7zw4l እናዝህ ድስላይኮች ዶንቆሮ ነችሁ
@user-jd9gv7zw4l
@user-jd9gv7zw4l 4 года назад
@@buzuneshshebo9233 ማሬ ዴምርኝ በቅንነት እኔም ዴመርኩሽ
@zmmz557
@zmmz557 4 года назад
አይሰደብም
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 года назад
ክክክክክክ ኧረ ቀስ ኮሮና ተስፋ አስቆርጦናል
@user-th7jh5zj4f
@user-th7jh5zj4f 4 года назад
ወይ ደመቁየ የዱሮዋ ደመቁ እኳን ደህና መጣሺ አችነሺ የሚያምርብሺ
@toybabentseid3400
@toybabentseid3400 4 года назад
አይን ላይ ዲተያዩ ኡፍፍፍፍፍ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ 💋💋💋🌹🌹❤❤❤
@omardemon1284
@omardemon1284 4 года назад
የኔ ተፈጥሮወች
@omardemon1284
@omardemon1284 4 года назад
ስታምሩ
@omardemon1284
@omardemon1284 4 года назад
በተፈጥሮማጌጥኮመታደልነው ተፈጥሮውስጤነው የማንንምና ድቄትናየፈረስጨራማዬትሸልችቶኝነበር ኑሩልንዘላለም
@omardemon1284
@omardemon1284 4 года назад
ሴዛዝን ደመቀ የኔምስጌን
@omardemon1284
@omardemon1284 4 года назад
ወይኔ ድምፁህ ማራኪነው ደመቀዋውውውውውው
@jejwjw7672
@jejwjw7672 3 года назад
በጣም ደሰይላል ዋው ቆንጆናችሁ
@enatenatye7434
@enatenatye7434 4 года назад
ገጠር ዉስጤነዉ 💚💛❤😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕ማሮችኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 года назад
ወይኔ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል ደመቁና ደመቀ ኑልን እኖዳችሗለን
@vipqatar8617
@vipqatar8617 4 года назад
ደመቁዬ በጣም ነው የምትችይው የኔ ውድ
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 года назад
እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ እኔምለው እውነትም የክፍለ ሀገር ናቸው ዋው
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
አይ ደመቀ ናደመቁ በጣም አሪፍ ባልና ሚስት ናቸሁ።ዉድድድድድ
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 4 года назад
ለድራማ ነው ወይሥ የውነት ባልና ሚስት ናቸው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ሰታምሩ😘😘😘😘😘 የኔ የዋሆች ❤ ዱቄት የሌለበት ሂይማን ሄረ የሌለበት አንደኛ ደመቁ ደመቄ 😍 ሰወዳችሁ እኮ አይን ላይን ሲተያዩ የሚሳሳሙ ነው የሚመሰሉኝ🤣😂 ኮሜቶች🤨🙄 ግን ምን ልኮኑ ነው አገቡ አላገቡ🤣 ክፉ አይንካችሁ ታሰቁኛላችሁ😂😃😃😃😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-pk7ux1vl5z
@user-pk7ux1vl5z 4 года назад
ዋው በጣም እወዳቹዋለው ፈጣሪ ይጠበቃቹ ድምፃቹ ሲያምር ቀጥሉበት
@user-rt4oc2rg9b
@user-rt4oc2rg9b 4 года назад
ስወዳቸው እኮ ግን የውነት ነው ቃለመጠይቁ
@user-sb8ec1dg6w
@user-sb8ec1dg6w 4 года назад
ዋዉ ዛሬ አደኛ ነኝ ደስ ሲል ♥ ስወዶችሁ ሳያችሁ እዴት ደስ እዳለኝ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 года назад
ክክክክክክክክ እኔም 1ኛ ነኝ
@leylaseman4202
@leylaseman4202 4 года назад
እኔም በጣምነው ምወዳቸው
@user-xe3su2ct9v
@user-xe3su2ct9v 4 года назад
ደመቅዬ ድምፅህ በጣም ያምራል ዘፋኝ ለመሆን አስብ ደመቁና ደመቅዬ በጣም እወዳችኋለሁ
@astufkir2535
@astufkir2535 4 года назад
Lezefen yshalal ende
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 года назад
የእውነት ነውዴ እነዚህ ሰዎች እኔኮ ለድራማ መስሎኝ ነበር ምርጦች 😍
@user-gn7mz4kk3f
@user-gn7mz4kk3f 4 года назад
ጥዲ ሁነዉ ጠበቁሽደ ክክክ
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 года назад
ደስ ሲሉ የእውነት ባል እና ሚስት ናችው አይለያያችሁ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 года назад
selam bilenal lehulachihum #subscribe like share
@tsegad5188
@tsegad5188 4 года назад
ወይኔ በናታችሁ መጡልን ሳያቸው እንዴት ደስ እዳለኝ ውይ በናታችሁ አትጥፉ
@ethiopialoveyou341
@ethiopialoveyou341 4 года назад
በጣም በጣምምምምም እናመሰግናለን ኡፍፍ እንዳታቋሩጡብን ፕሊስ ❤❤❤❤
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 года назад
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እስኪ ፀልዮልኝ አስሪየ ኮረና ሆናብኛለች ልክ እንደ እንዝርት ታሽከረክረኛለች ልትገለኝ ነው አበጀ ይሙት ምርርርርር ነው ያለኝ
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል በጣምምምምምምም ደስስስስስስስስስ አለኝ. ደመቁና. ደመቀ መጡልን ማርያምን እኔ ደስ አለኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ እናመሰግናለን ስለመጣችሁልን ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 года назад
@@user-lz1wm6nv7h ውይ ማሬ አይዞሽ እግዛብሄር ቀልብ ይስጣት ከላይሽ ላይ ያውርዳት አይዞኝ ሁሉም ያልፋል ዋናው ትግስት ነው ትግስቱን ይስጥሽ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ ሰላምሽን ታብዛልሽ.
@zenabali3373
@zenabali3373 4 года назад
ገና ሳላየው ላክ ወይኔ ስወዳችሁ
@user-iz8rm9xc9c
@user-iz8rm9xc9c 4 года назад
እኔም
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 года назад
welcome back😍😘swodachihu eko
@sebleemshaw4131
@sebleemshaw4131 4 года назад
ማሮች ስታምሩ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በእውነት ድብር ብሎኝ ነበር አዝናናችሁኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
@zenabali3373
@zenabali3373 4 года назад
እረ ወይኔ የኔ ማሮች ለደመቀና ለደመቁ ለሁለታቸውም እኔ ካረብ ሀገር እልክላቸዋለሁ እዴት አርጌ ነው የማገኛው
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉ 😙😙😙😙😙😙 ስታምሩ የኔ ማርርርር😍😙😙😙😙😙
@tjg8041
@tjg8041 4 года назад
እረ፡በሳቅ፡ገደሉኝ
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
በጣም ደስ ይላሉ
@tgistayele6012
@tgistayele6012 4 года назад
ምርጥ ናችሁ በርቱ። ኢትዬጵያዊነት ኩራት ነው።
@WjwjJjj
@WjwjJjj 4 года назад
ክክክክክክክ ስወዳችሁ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 года назад
ክክክክክክክክክክ ውይይይይይ አሳቃቸሁኝ
@xtraxtra807
@xtraxtra807 4 года назад
ዋዉ
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 4 года назад
ክክክክክክክክየኔ ማርርርርርር
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
እግዚአብሔር አይለያቹ በጣም ታምራላቹ
@mominashifarew7903
@mominashifarew7903 4 года назад
😀😀😀😀😀❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 года назад
ወይኔ በማርያም ደስ ስትሉ ክፍለ ሀገር አሰታዉሳችሁኝ ዲምፅችዉ ደስ ይላል ዋዉ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 года назад
ዉይይ ለካሰ የእዉነት ባልና ሚሰት ናችሁ እድህ ነው አቦ ጥርት ያለ ወይኔ ሰወዳችሁሁ❤❤😍😍😍😍😍❤❤ ድሰሰ ላይክ እምታርኩት ግን ምን ይጠበሰ ብላችሁ ነው !?ላህያ ማር አይጥማት አሉ 🤔😃😃
@toybabentseid3400
@toybabentseid3400 4 года назад
አረ በሳቅ አቦ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ ወላሂ 🌹🌹🌹🌹
@hawahawa8924
@hawahawa8924 4 года назад
የኔ ቆጆ በጣም ተመቸሽኝ እናተንም ይጠብቃችሁ ደሥ ሥትሉ ሸጋ ሸጋውን አምጡልን አቦ ደመቀየ ኡፉ ለናንተ ያልሆነ ሠብሥክራይብ ። ሠላም ለኢትዮጵያ
@hibestmoges5102
@hibestmoges5102 4 года назад
ታምራላችሁ
@hibestmoges5102
@hibestmoges5102 4 года назад
ደመቁዬ በጣምታምሪአለሽ
@zewdetueshete760
@zewdetueshete760 4 года назад
በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-md9vy6hx3c
@user-md9vy6hx3c 4 года назад
አድርጌያለው ደመቅዬ ስታምሩ በጌታ በርቱልን ሰፕስክራይፕ
@kalkedanaaa8295
@kalkedanaaa8295 4 года назад
የኔ ውዶች በርቱልን
@tjg8041
@tjg8041 4 года назад
ዳቦው፡ግን፡ቀይ፡ስንደ፡ወይስ፡ማሽላ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
ወይኔ ስወዳችሁ ምርጦችዬ ግን የእውነት ባልና ሚስት ናቸው መልሱልኝ ካላደሉ ደመቀን ለኔ ባል አእጌ ደመቁን ላጎቴ ሚስት ነው የማረጋት😍🙋❤
@saaadasaadam1365
@saaadasaadam1365 4 года назад
ክክክክኮኮ
@user-ol1lz9lv4o
@user-ol1lz9lv4o 4 года назад
ወላሂ አሳቅሽኝ ሀያቲ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
@@user-ol1lz9lv4o ሰዓዳየ ሳቂልኝ ማማዬ ስቀን እንግፋው 😂😁😘
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
@@saaadasaadam1365 ክክክክ ማማዬ ግን አደራ ደመቀ የኔ ነው😁😁
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
@orthodox Tube 😂😂😁
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው። ምርጥ የገጠር ውብ ናችሁ። ባልናሚስት ስለሆናችሁ በጣም ደስ ይላል።
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 4 года назад
በጣም. ያምራሉ. አይደል
@jejwjw7672
@jejwjw7672 3 года назад
ደመቁ የኔቆንጆ ወደድኩሺ
@yashekassaye8035
@yashekassaye8035 4 года назад
በጉጉት ስጠብቅ በመሀል እልም ስትሉ እንዴት እደደበረኝ ደመቅየ እና ደመቁ ውድድ እኮ ነው የማረጋችሁ እባካችሁ አትጥፍብኝ
@toybatoyba3785
@toybatoyba3785 4 года назад
ግን በትክክል ባልና ሚስት ናቸው ወይስ እደት ነው ሲተያዩ ያረካሉ የት ሀገር ናቸው
@user-sh2pp3cw6y
@user-sh2pp3cw6y 4 года назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 4 года назад
ለኔም መልስሉኝ
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 года назад
Yemaselalu
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 4 года назад
እኔም መልስ ያጣሁለት ነገር ነው
@zainabdawd999
@zainabdawd999 4 года назад
ክልክል ጠበሳ አይቻልም
@bossman2490
@bossman2490 4 года назад
Wawoo bayye namati tola betam desi telalachu bertu len
@asiataju6398
@asiataju6398 4 года назад
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጥፕብቃችሁ ይጠብቀን
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ 😍
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 года назад
Yayesh mulatu የእውነት የገጠር ልጆች ናቸው እንዴ ወይስ አስመስለው ?
@user-gw9bu5wy3u
@user-gw9bu5wy3u 4 года назад
የኔ ማር የት ላግኝሽ ቀሚሱን እገዛልሽ ነበር የእዉነት ፍቅር እኮ ናችሁ
@user-gw6wr1lz9k
@user-gw6wr1lz9k 4 года назад
ዉድድድድድድድድድድድ ነዉ የማርጋችሁ ሰኛ ገበያ ስህዲ ሸንኩራ እገዛልሽ አለሁ አለ ደመቀ
@zenebmes333
@zenebmes333 4 года назад
Betam new ymtamrut beteley esoa waw ketybet ehit betam chilota alesh ketybet beteref betam new ymtaskut kkkķkkk
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 года назад
ክክክክክክ የኔ እናት እደው ስወዳችሁ እኮ ግን እውነት ነው ይሄ ታሪካችሁ ና ባልና ሚስት ናችሁ ደሞ ዳቦ እየበላችሁ ነው እውነት ድራማ መሆኑነው ወይስ ምድነው አልገባኝም
@umkulsum4954
@umkulsum4954 4 года назад
እኔ እልክላችሁ አለሁ ቁጥር እና አድራሻ የውነቴን ነው።
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 года назад
ኧረ ሙድ መያዝ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ በሳቅ ገደላችሁኝ። ሐረገወይን አለበባስሽ ሲያምር። ዋዉዉዉዉዉዉ ብያለሁ። ደስ ትላላችሁ
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 года назад
የእውነት ነው የምንወዳችሁ 😍💚💚💚
@nardiyebrham4853
@nardiyebrham4853 4 года назад
በጣም ልዩ ለዛ ነው ያላችሁ
@gzanshabgaz64
@gzanshabgaz64 4 года назад
እዉነትም ወይን አረግ ስምን መላእክ ያወጣዋል አይደል የሚባለዉ።
@solomonteshom8705
@solomonteshom8705 4 года назад
ውድድድድድድድድ ነው የማድረጋቸው በርቱልኝ ።
@rahmamohmed9516
@rahmamohmed9516 4 года назад
የኔ ውዶች በጣም ነው የምውዳቸው!!ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን
@user-od5lk4vn4n
@user-od5lk4vn4n 4 года назад
ኧረ እኔ አላመንኩም ከዲራማ ውጪም እንድህናቸው ወይስ እያስመሠሉ ነው ክክክክክ
@user-lo5wg9nn6g
@user-lo5wg9nn6g 4 года назад
ለኔም ጥያቄ ሁኖብኛል
@user-nu3qs8mu3z
@user-nu3qs8mu3z 4 года назад
ወይኔ በሣቅ
@ematube
@ematube 4 года назад
እያስመሰሉ ነው ክክክ ሰብስክራይፕ አርጉኝ ስወዳችሁ
@ruhamakebede1288
@ruhamakebede1288 4 года назад
Rahmat Rahmamm እኔም ግራ ገብቶኛል እያስመስመሰሉ ነው መሰል
@hawwatube3925
@hawwatube3925 4 года назад
አር ብሳቅቅቅቅቅቅ ዬምር ???
@user-pi1ky6jr7u
@user-pi1ky6jr7u 4 года назад
አደው ግን ደመቁና ደመቀ የውነት በልና ሚሥት ነቸወይ ኮሜተሮች ድቅ መሉኝ እባካችሁ እድሁም ዲያስፖራው
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 4 года назад
ክክክክክ አወ
@user-uk7vg5gy9p
@user-uk7vg5gy9p 4 года назад
ግን እውነት ባል እና ሚሥት ናቸው
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 4 года назад
@@user-uk7vg5gy9p እረ አይደሉም
@seidali1544
@seidali1544 4 года назад
እናሸራሽራለን አብሽሩ
@meramfentw3871
@meramfentw3871 4 года назад
@@user-xd2om1sp9b 😍👍👍👍
@user-gw9bu5wy3u
@user-gw9bu5wy3u 4 года назад
የእዉነት በጣም ታምራላችሁ ዉዶቸ እግዚአብሄር አይለያችሁ ዉድድድድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ ደመቁና ደመቀ አቦ ይመቻችሁ አክስቴን ያየዉ ነዉ የመሰለኝ 👍👍👍👍👌👌👌
@bhekifikir1024
@bhekifikir1024 4 года назад
ደመቁዬንነ ደቀዬን ወደቹሀልው ዬሀጋሬ ምርጥ ተወደጂ ነቹሁ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 года назад
እርዳቦ፣እየትበላ፣ለኛምአካፍሉን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
ሚስኪን እኔም እደነጮች ውሻ ወዳፋቸው ሲጎርሱ አይኔም አብሮ አፋቸው ገባ አቁለጨለጩኝ😀
@prime6974
@prime6974 4 года назад
የምር ባልናሚስት ናቸውእዴ የአወቃችሁ በማርያም ሹክበሉኚ።
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 года назад
ወፍየለም
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 4 года назад
@@ss-gu9ge የእውነት የገጠር ልጅ ናችው
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 года назад
በጣም
@saeedsaeed9208
@saeedsaeed9208 4 года назад
እህትእናውድምነው የሚመሰሎኝእኔመችም
@wondytub9667
@wondytub9667 4 года назад
ውነት የገጠርልጆችናቸው ወይስ አሁንም ድራማ እየሰሩብነው
@user-tv4od9vh3y
@user-tv4od9vh3y 4 года назад
ደመቁ ድና መጣች አልሀምድሊላ ዱቃ ሣደርግ ነበር እወዳታለሁ እወዳችሀለሁ በርቱ ደሥ ይላል።
@user-lr4sm8qu7j
@user-lr4sm8qu7j 4 года назад
ውይ የኔ ደጎች እነዚህ የድሮ ስው ነው የሚመሥሉት እፍፍፍ ሥወዳችሁ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 года назад
ማነዉ የነደመቁ መጣት ያሥደሰታችሁ እስኪ ቅንነታችሁን አሣዩኝ በቅንነት ሥወዳችሁ አበረታቱኝ ደማሪ ነኝ ሠብስክራይብ አድርጉልኝ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 4 года назад
አረ ይመቻችሁ😂ቀላል አታስመስሉም☺
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 4 года назад
አቤት ስታምሩ በርቱልን
@hdiasaeyd2236
@hdiasaeyd2236 4 года назад
ወላሂ ነው የምላችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደስ አሉኝ ማህተባቸውን መቸም አያወልቁም
@user-ss3ec6fu6z
@user-ss3ec6fu6z 4 года назад
ኤጅ ወሬኛ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 4 года назад
እኔ ነኝ አንዷ በህልሜ ነው በእውኔ ያልኩት እንካን ሠላም መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እባካችሁ ተከታታይ አድርጉት ይህን ድራማ
@MohamedMohamed-jw8nt
@MohamedMohamed-jw8nt 4 года назад
من إيسرشنو انش
@fardos9574
@fardos9574 4 года назад
እስቲ ሁሉጊዜ እንድህ ናቸው ወይስ ለማስመሰል ነው የሚያውቅ ካለ እኔ ለድራማው መስሎኝ ነበር ክክክክ
@rahmaabdu9888
@rahmaabdu9888 4 года назад
የኔም ጥያቄ ነዉ ማር
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 года назад
በድራማው ስታይል ነው
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 4 года назад
በድራማው መልክ አቅርበውት ነው ሀያቲ እንጂ ደመቀን በሊላ በኩል አይቸው ሽጋ ነው ወሪው
@fardos9574
@fardos9574 4 года назад
@@user-ye3ww9es7q ሸጋና ነው አ kkkkkkk
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Год назад
እህትና ወንድም ናቸው መሰል።ዴመቁን ግን ባገኋት፣ተነንቅሳቷ ታምራለች።
@tezetaabera3877
@tezetaabera3877 4 года назад
ዋውውውው ስትመቹ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያርግላችሁ!!!!
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 года назад
እረ ላይክ አማረ ን እርጉዝ ነን እደየ ታው እደው እትዋሺ ወይና ርግ ደመቁና ደመቀ እንወዳችሁለን
@zuzuhussen1243
@zuzuhussen1243 4 года назад
ዲስላይኮችምናችሁነውያመማችሁአለማየት ግዴታአይደለም ኧረ ተው ልብግዙ
@meazagetacheew9128
@meazagetacheew9128 4 года назад
ግርም እኮ ነው የሚሉት
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 года назад
የኔ ማሮች ድራማዉን አልከታተልም ግን አወራራቸዉ ሲያሥደስቱ ዉይ እንደት ደስ ይላሉ ግን የገጠር ልጆች ናቸዉ
@user-gv1gz4iv2p
@user-gv1gz4iv2p 4 года назад
ክክክክክ ወይኔ እኔኮ ለድራማው ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ በእውነትም አወራራቸው ያው ነው ደመቀ ድምፁ ያምራል
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 года назад
Enim tewezagibiyalehu Ewnetegaw anegagrachew gn adelem
@user-nu3qs8mu3z
@user-nu3qs8mu3z 4 года назад
እመቤቴን እኔ እራሡ በሣቅ ሞትኩ እኮ
Далее
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 127 тыс.