Тёмный
No video :(

ዴመቁና ዴመቀ DEMKUNA DEMEKE NEW ETHIOPIAN DIRAMA 2019 

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 249 тыс.
50% 1

ሰውን ሳቅ በሳቅ ያደረገው ተወዳጁ ድራማ ክፍል 2 ፈታ በሉበት

Опубликовано:

 

30 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 550   
@mastumastu8503
@mastumastu8503 4 года назад
የአርሶአደር ልጂ ነኝ ያውም የገበሬ አርብቶ አደር የጎንደር ልጂ
@user-ws2ze1tk4h
@user-ws2ze1tk4h 4 года назад
ዋው ደስ ሲል ማማየ
@user-ep7sc3vx4v
@user-ep7sc3vx4v 4 года назад
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የጎንድር
@aliget2314
@aliget2314 4 года назад
አይማራየ፡እኮራበታለሁ፡ውጫነኝኔምየገሬልነኝ።ቻደሥይለኛል
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 года назад
mastu mastu 👉ውስጤ ነሽ #እኔም ነኝ #ጎንደር #ከ44ቱ💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-nm1wo9io1r
@user-nm1wo9io1r 4 года назад
ሙዚቃ
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 4 года назад
ደጉ ያገሪ ሰው፣ ፍቅር, እውነት, ታማኝነት, ግልፅነት, ትህትና እና ጀግንነት ያለ እኮ እናንተ ጋር ነው! ስታምሩ ፈጣሪ ሀገራችንና ህዝባችን አብዝቶ ሰላሙን ይስጠን።
@zinetuyimerhassen7042
@zinetuyimerhassen7042 4 года назад
7ነኝ ማነው በገጠርነቱ የሚኮራ እደኔ
@user-tm1zk6qe3i
@user-tm1zk6qe3i 4 года назад
እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራለሁ
@naema4199
@naema4199 4 года назад
ባሁኑ ሳአት ገጠ ነው የናፍቀኝ
@asdfghjklasdfghjkl2915
@asdfghjklasdfghjkl2915 4 года назад
እኔም የገጠር የመጭርሻውነኝ ግንደስይለኝል
@asdfghjklasdfghjkl2915
@asdfghjklasdfghjkl2915 4 года назад
@Mulualem Bihon እሽ
@user-ck2zc9ks8z
@user-ck2zc9ks8z 4 года назад
ኢኔ የገጠርልጅነኜ የሚኮረ 👍👍👍👍
@abebaad9110
@abebaad9110 4 года назад
ዋው በጣም ደስይላል እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እናመሰግናለን 💚💛❤ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ሰላም ያርግልን አሜንን
@emuyeethiopia4799
@emuyeethiopia4799 4 года назад
ባህልና ወጋችን ሲስፋፋ ደስ ይላል በርቱልን ገበሬወቻችን ክፉ አይካብን
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 года назад
እረ በጣም ትጋነነ የገጠርሰዉ ቡዙነገር ያዉቃሉ ባሁኑሰአት
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 года назад
አወ በጣም አጋነኑት ዛሬ ስልክ አንኩአን ያልያዘ ገበሬ የለም ከኛ ይልቅ አነሱ ሰልጥነዋል
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 года назад
@@bosenagashu5349 እውነት ነዉ እነሱነቅተዋል
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 4 года назад
እንደርሱ ንገሪልኝ የት ሀገር ነው ፎቶ ሳይነሱ ስጠኝ የሚሉት
@woyini2675
@woyini2675 4 года назад
ትክክል
@user-yg4ex2ix4t
@user-yg4ex2ix4t 4 года назад
ትክክል እህቴ የገጠር ሰው መንገድ መሀል አያመነዥክም
@mailmail8436
@mailmail8436 4 года назад
76ነኝ መጨረሻ ምነው ከብት እየገደ ያደገው እንደኔ ዝንጀሮ እይጠበቅ ያደገው አማያፍረ 😀😀😀😀😀😀😀
@amharicwrite5291
@amharicwrite5291 4 года назад
እኔ
@mallishou372
@mallishou372 4 года назад
አኔም
@tegestekeabatiefkrekenatie5402
@tegestekeabatiefkrekenatie5402 4 года назад
Ene mar
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 года назад
እኔ ዝንጀሮ ስጠብቅ ከርሻችን ገብተው ሲበሉ ተደብቄ ሲበቃቸው ይወጡ ነበር ክክክክ አይ ትዝታ
@user-bq4nn4gc1s
@user-bq4nn4gc1s 4 года назад
እኔ አለሁልሽ ማሬ ዝንጀሮ እየጠበኩ ነዉ ያደጉት
@user-fs4ju6tt3u
@user-fs4ju6tt3u 4 года назад
ደስ ይላል በርቱ ያዝናናል በእውነት ገጠር መወለድ እንደት መታደል ነው የዋሆች እኮ ነን የገጠር ልጆች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውዴም አሜን፫
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 4 года назад
ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ
@tsehayenideg
@tsehayenideg Год назад
ትዎና ብሎ ዝም እመቤቴ ትጠብቃችው
@kimu7125
@kimu7125 4 года назад
It is very interseting and heart broken. I am proud of my self by our cultures and beliefs.
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 года назад
እንዴት ደስ ትላላችሁ የገጠር ሰው መልካምነቱ በትክክል የምትገልፁት
@tjg8041
@tjg8041 4 года назад
እረ፡ከልክ፡አለፈ፡ገጠረኛው፡የቅድመ፡አያቶቻችን፡ጊዜ፡ዘመንነው፡የተወኑት፡ባሁኑ፡ጊዜ፡ገጠረ፡የለም፡ሁሉም፡አራዳነው
@wedihumeraeygenwedimekelee8742
@wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 года назад
Kkkkkkkkkk. Betam arif Commdy New ketelebet
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 года назад
በጣም ነው ያካበዳችሁት ያራዳ ልጅ ነን ከምንለው በላይ የገጠር ስው ብዙ ያውቃል ስራት ያለው ካለባበስ ጀምሮ እስከ አረማመድ ድርስ ልዩ ነው እውቀታቸው ይገርመኛል ለሁሉም ልክና ስዕራት አለው ደስ ይላል የገጥር ስው እናተግን በጣም ታስጠላላችሁ ምክንያቱም አካበዳችሁት ቲሽ እናተ ብሎ ድራማ ሰሪ
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 4 года назад
ክክክእ ወይኔ ዛሬ የልብሱ ሲስቅ በተርፈ ገጠር ውስጤ ነው😆😅
@saralove8099
@saralove8099 9 месяцев назад
ደመቀ &ደመቁ ትወና 👌❤ስታስቁ በተለይ ልብስ ቤቱጋ 😂
@user-yv6ut7gg7z
@user-yv6ut7gg7z 4 года назад
በጣም ያምራል ልበረታታ ይገባል ጠንክራችሁ ስሩ ያስተምራል ያዝናናል
@Gg-ps2ft
@Gg-ps2ft 4 года назад
ክክክክ በሳቅ ሞትኩኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@rebkamariam4773
@rebkamariam4773 4 года назад
ምርጥ በጣም ምርጥ ስራ ❤በርቱ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
ዴመቁና ዴመቀ ደስ ስትሉ😍😍😘 ወይኔ ሞትኩ በሳቅ እኔ ያሳቀኝ የልብስ ቤቱ ነው😂😂😂😂😂😃😃😃😃
@mekedesmekedes434
@mekedesmekedes434 4 года назад
በጣም እኔም
@user-py6mb9nd2w
@user-py6mb9nd2w 4 года назад
ሥወዳቹ የእኔ ማሯች
@user-vn3jc9um5v
@user-vn3jc9um5v 4 года назад
የልጃቸው ስም ግን የደመቁና የደመቀ ልጅ የልጁ ስም ደምመላሽ ነው በቃ ሀሀሀሀሀሀ
@user-gx2nt3cw6o
@user-gx2nt3cw6o 4 года назад
አይ ገጠር ሩህሩህ አዛኝ ነን እኮ ለተቸገር ደራሻ ያላቼዉን አጉራሽ ነን አይ ገጠሬ ዉድድድድ እምየ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ በስደትም የተበታተኑት ልጆችሽን አሏህ ይሰብስብልሽ ያረብብብብብብብ አባየና እናቴ ናፈቁኝ በእንባ እየተዋጥኩኝ አይቼ ጨረስኩት
@user-rw4wv5fh3e
@user-rw4wv5fh3e 4 года назад
ዋዉ በጣም ያምራል ደመቀና ደመቁ👍👍👍👍👍👍
@tekugeorge7507
@tekugeorge7507 4 года назад
Wow betam new mitamrut temechitognal des mil sra new yeserachut beziw ketilubet betam gobezoch nachu yimechachu demeke ena demeku
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 года назад
ሀሀሀሀ ወይ ዘንዲሮ. ደመቀ ልክ እደኔ ባል. ማንም እዲነካበት አይፈልግም 😀😀😀
@user-gx2nt3cw6o
@user-gx2nt3cw6o 4 года назад
kkkkkkkkkkkkkkkk
@mmedina6068
@mmedina6068 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
ዝብለህ ሥራህን ሥራ ሀሀሀሀሀ
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 4 года назад
ግን የዚህን ያክል አይካበድም የገጠር ሰው 😕
@azmeraambawu1176
@azmeraambawu1176 4 года назад
መቅድ ወሎየዋ ለዛውም ወልደያ tikikil yene asiteway
@user-mv5ci9fv9z
@user-mv5ci9fv9z 4 года назад
ትክክል የገጠር ሰው አለባበሱ ነው እጀ እንኳን እየነገሩት ባይን ይገባዋል ያካብዳሉ ወርኙች
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 года назад
በትክክል
@WjwjJjj
@WjwjJjj 4 года назад
በርቱ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር አላማችሁን ይፈጥምላችሁ በጣም አሪፍ ነው
@HanaHana-zj6mn
@HanaHana-zj6mn 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው የማይጋነነውን አታጋኑ የልብሱን መስቀያ ምንም ገጠር ብሆኑም ያቃሉ በተረፈ በርቱደስ ይላል እንዳታቆሙት
@user-mz8vy6fs5u
@user-mz8vy6fs5u 4 года назад
ኡፍፍፍፍ የገጠር ልጅ ነኝ አይ ባህሌ እደት ደስ ይላል ባላገሩ ገራገሩው የዋህይ
@user-cg6rk5vh2h
@user-cg6rk5vh2h 4 года назад
የገጠርልጅነኝያዉምየወሎ ልጎማ የገጠርልጅየሚወድ ላይክይግጨኝ ስታምሩ
@ksaksaksaksa2981
@ksaksaksaksa2981 4 года назад
እኔምልጎማነኝ
@user-cg6rk5vh2h
@user-cg6rk5vh2h 4 года назад
@@ksaksaksaksa2981 ለመጀመሬ በኮሜንየአገሬንልጅአገኘሁሰለምነዉ
@user-oh1br3fs3m
@user-oh1br3fs3m 4 года назад
እኔም ጎንደር የገጠር ልጅ ነኝ ደሜ
@vv-gj3oi
@vv-gj3oi 4 года назад
ሀይ፡የሠፋሬ፡ልጂ
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ብዛት ሆዴን አመመኝ ታምራላችሁ ቆጆወች ናችሁ ቀጥሉበት አደራ እዳታቆርጡት
@hawihawi3534
@hawihawi3534 4 года назад
እኔ አስተያየት አለኝ የገጠር ሰውን ምንም አይጋልፅም የገጠር ሰው የራሱ ለዛ ያለዉ ሁሉም ነገር አድስ ብሆንበትም ቃስ ብሎ ዬምማር ነዉ ።
@jfgjfd635
@jfgjfd635 4 года назад
ልክነሽ እሙየ ሆሆሆ ጭራሽ ገደሉን
@hawihawi3534
@hawihawi3534 4 года назад
@@jfgjfd635 አመሠግናለሁ እንደዉም እኮ አራደዉም ዬጋበዉም የገጠር ሰው ነው አይደል ምንም ክፋት ዬሌሌበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘
@indiaindia7083
@indiaindia7083 4 года назад
Betam bahunu seat yegeterwoche altechalum betam lewut ale wudweche
@user-fj2rj2ee8k
@user-fj2rj2ee8k 4 года назад
እወናተቸውን እኮነው አላጋነኑም ወላሂ እደዚህ ነው ቡና እዳይገዙ ከተማ ገበተው ደሞ ወድ ሰለሆነ የተወቀጠ ቡና ይዩዙና ከዛ ቃም ያደረጉና ዉሃ ጠጣ ያረገሉ ግን በለተው ብር አልከፈለም የሚል ያለ አይመሠለኝም ብቻ አሪፍ ነው የተወኑት
@hawihawi3534
@hawihawi3534 4 года назад
@@user-fj2rj2ee8k ስጃመር ድሮ ነው እንጂ አሁን ከአካታሜዉ ዬበለጡ ዬጋበቼዉ ሰው ቢኖር ዬጋጠር ሰዉ ነው ለእዉነት ዬምኖር
@user-er4up1uo1s
@user-er4up1uo1s 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ግን ትንሽ የተጋነነ ነገር አለው ማለት አሁን ላይ ሁሉም ነቅቷል
@ekramkasye7900
@ekramkasye7900 4 года назад
በጣምተመችቶኛልቀጥሉበት
@egeziabehareabatedegelamal2064
@egeziabehareabatedegelamal2064 4 года назад
Kkkkkk ename yegetere lije negni gene seraw arife hono sale betam tekabdi yegetere sew betam sew amagni sew akebari betam !!.....
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 года назад
ይሄ ክፍል የፎቶ ብር ሲከፍሉ ነበረ መታዬት ያለበት ደሞ ዛሬ ገጠሩ ሁሉ ሰልጥኖ ምን አልባት የዋህነት እንጂ ሞኝነት የላቸውም ተጋነነነነነነነነነነነነነነነነነነ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
የገጠረ ሰዉ የዋህ እኮነዉ 😍 ግን አካበዳችሁት የገጠረ ሰዉ ምንም የማያዉቅ አስመሰላችሁት ሆ
@mominaali.kasaye2751
@mominaali.kasaye2751 4 года назад
ሰህ
@negestdamte9722
@negestdamte9722 4 года назад
ለጨዋታው ድምቀት ነው እኔ ተመችቶኛል አራዳ ነን ባዮች የነዚህን ወድጀዋለሁ
@tsehayenideg
@tsehayenideg Год назад
ወይኔ የኔ ማሮች😂😂😂❤😍❤❤❤❤
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
እዉነት ለመናገር የገጠር ሰዉ አሁን በጣም ሰልጥነዋል ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ።
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 года назад
ሀገረኛ ነው የተመቸው Like
@tjg8041
@tjg8041 4 года назад
ጅል፡ሲጃጃል፡እቃይፈጃል፡አሉ፡
@tsagenettsagenet2410
@tsagenettsagenet2410 4 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ የአገረ ልጆች
@user-db5iy5ww4w
@user-db5iy5ww4w 4 года назад
እኳን አሜሪካ አልተወለድኩ የገጠረ ልይ በመሆኔ ኩራት ይስማኛል
@user-ze5dr1cy3j
@user-ze5dr1cy3j 4 года назад
ወይኔ
@meymunameymuna6599
@meymunameymuna6599 4 года назад
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ያደኩበት ነዉ ግን አጋነናችሁት ገራገር ብንሆንም እናዉቃለን ብልጦች አይበልጡንም
@hulumbersuhone3790
@hulumbersuhone3790 4 года назад
Arif argew asmeslew sertewutal teganene alchalachihum yemetlut atekededu
@user-mf9zi5hw3g
@user-mf9zi5hw3g 4 года назад
😃😃😃😃😃😃😃😃😃. ደስ ስትሉ 😘😘😘. ማሮቸ 👍👍👌👌👌👌
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 года назад
በእውነት በገጠርነቴ ኮራሁ እግዝአብሔር ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን አውርድልኝ ደጉ የዋሁ አርሶ አደሩ ወገኔ ይኑርበት ።
@zebibaadem9597
@zebibaadem9597 4 года назад
እረበጻምተጋነነ አሁንሁሉሰልጡናል
@sarasine8465
@sarasine8465 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔም ኩራት ይሰማኛል ስወዳቹ💓💓💓
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 4 года назад
ደስይላል ልቀቁልን ቶቶሎ በርቱ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው በርቱ አረ በሳቅ አይ ገጠር ጨፍጨፍ አርጌ አጥበዋለሁ አልሽ ይመችሽ አቦ
@ameleworekasefa9379
@ameleworekasefa9379 4 года назад
ደሥ ሢል ዋው ሥወድሺ
@user-cm1fd9kk9i
@user-cm1fd9kk9i 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ
@user-tm4oz1ht2n
@user-tm4oz1ht2n 4 года назад
የደመቁ ድምጿ ሲያምር ፡ በጣም ደስ ይላል
@user-zc6xz6fl9h
@user-zc6xz6fl9h 4 года назад
ወይ እናተልጆች በትዝታና በናፍቆት ልታስደፉኝነው አየ
@hhbeba247
@hhbeba247 4 года назад
በርቱ ግን ብዙ አይጋነን ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@abdinkoorabbuma9312
@abdinkoorabbuma9312 4 года назад
woyyyyeeeeeee Amahara ye balay zare
@mailmail8436
@mailmail8436 4 года назад
ማሬ ሰወደቸሁ አውነት በርቱ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 года назад
ዋውው የገጠር ፊልም ስውጠ ነው ምርጥ ነው
@Eman-lv1qj
@Eman-lv1qj 4 года назад
እኔ ተወልጀ ያደኩት ገጠር ነዉ ግን ማንም እደዚህ አይደለም የገጠር ሠዉ የዋህ እጅ ሞኝ አይደለንም አታጋኑ ወላሂ ጭራሽ አይገናኝም የምትሠሩት ጋ
@ethiopiaethiopia1450
@ethiopiaethiopia1450 4 года назад
Kkkkkkkkkkkk tadeiya kenata mefatara egziabher yimasigan
@taibataiba3175
@taibataiba3175 4 года назад
በጣም ዴስስስስስስስ ሲሉ ቀጥሉበት በርቱ
@nemaethiopia4415
@nemaethiopia4415 4 года назад
የገበሬልጂነኝ ቀጠርነውሀገሬ ገጠርበመሆኔ ታድየ ደስታ ያለው ቀጠርእኮነው እናመሰግናለንአቦ ቴኪው
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 года назад
በጣም ይመስጣል አቦ ቀትሉበት
@beautybeast527
@beautybeast527 4 года назад
merte new yemral enmasgenalen
@adeyadey851
@adeyadey851 4 года назад
ልብሶችሽ ሲያምሩ አማራነቴ ኩራቴ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 года назад
😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@madesign21
@madesign21 4 года назад
ሲያምሩ ከምር ልጅቷ ደግሞ ልዩ ነች ኧረ ይመቻችሁ እኔም አሜሪካ ከሚሉት ሀገር ጥርግ ብየ ሄጄ እንደሷ አይነቷን ቆንጆ አግብቸ የምኖር ከምር ተመቹኝ ግን አህን ህዝቡ ሰልጥኗል በጭራሽ እንደዚህ የለም
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
ክክክ አሁንሥ እየሠለጠኑ ነዉ
@hh-zh2rd
@hh-zh2rd 4 года назад
እንኳን ሰላመጣችሁ ውዶቸ የገጠርልጅ ነኝ ያውምየወሎ
@waseelashokira2938
@waseelashokira2938 4 года назад
በኡነት በጣም ደስ ትላለችሁ ኑርልን
@waseelashokira2938
@waseelashokira2938 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@user-kf7hy3nj3x
@user-kf7hy3nj3x 4 года назад
በጣም አታግኑት እንዴ የገጠር ሰው የዋህ እንጂ ሞኝነት የለውም እሺ ዋይ
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 4 года назад
አማራ
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 4 года назад
በጣም ደሥይላል አናመሰግናለን ደቂቃዋን አረዘም አድርጉልን
@elisaazu565
@elisaazu565 4 года назад
ደግ እና የዋሁ ወገኔ ብቻውን መብላት የማይወድ አያችሁት ይኽነን ህዝብ ነው የምትበድሉት የምትጨፈጭፉት እንኳአንም የቡናውን አልከፈላችሁ እሰይ ውይኔ ስታምሩ
@yashiberihun22
@yashiberihun22 4 года назад
ሳቁን ተዉት በተባላችሁት መሰረት ሳቁን ስላላስገባችሁት ጥሩ አድርጋችኋል ምክር ትሰማላችሁ ማለት ነዉ ጎበዝ ።
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
አቤት የገጠር ልጅመሆን ውበት ነው ❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-ve5in7yb3f
@user-ve5in7yb3f 4 года назад
የገበሬልጅ መሆን እኮ መታደልነው
@user-yb7kw9cb2t
@user-yb7kw9cb2t 4 года назад
ወይኔ እንዴት እንደሚያምሬ የገጠር ልጅ ባልሁን ይቁጨኝ ነበር ምንም በስደት ብኑርም ትዝታው አይጠፍም
@azebazebazeb2446
@azebazebazeb2446 4 года назад
ዋውውው በርቱልን በጣም ድስ ይላል
@ethiopia7131
@ethiopia7131 4 года назад
Kkkkkk. እኔ የገጣር ልጅ ነኘ የራሠሁኘ ነገር እያስተዎስኩኘ ነበር😍😀✅👏
@user-ot1ec3qg4m
@user-ot1ec3qg4m 4 года назад
ደስ ይላል ግን እጅግ አይገልፀውም ተካበደ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ብዙ እናውቃለን የዚህን ያህል አታስቡን ሆይ ገጠር የዋህ አዛኝ ነው።
@user-xi1td5yk8w
@user-xi1td5yk8w 4 года назад
ጭራሽ አልቻላችሁበትም ከይቱብ ብር ለመሰብሰብ ብላችሁ ጅላችሁ ታጃጁሉናላችሁ የገጠር ሰው ባይማርም አራዳውን ሽጭ ይገባል ከእኔ ጀምሮ
@hwgwwyuegwuw2719
@hwgwwyuegwuw2719 4 года назад
Tekikl
@monashmeis8445
@monashmeis8445 4 года назад
እር በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉበት
@siaupdates3211
@siaupdates3211 4 года назад
ምርጦች ያምራል በርቱ
@user-jd5qe2tb5n
@user-jd5qe2tb5n 4 года назад
አሰላሙ አለይከጀም ውድ የሀገሬልጆች ሰላም ናችሁ ወይ ድራማው በጣም ተጋነነ ይሄን ያክልኮን አይደለንም የገጠር ልጂ በመሆነ እኮራለሁ በተረፈ አሻሽሉ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 года назад
ቀጥሉበት ደስ ይላለ በርቱ ደመቀ እና ደመቁ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
ውይ እነ ደምዬ መጣችሁዴ😀 ስወዳችሁኮ
@user-oo8rm6zp4m
@user-oo8rm6zp4m 4 года назад
በጣም አድናቂችሁ ነኝ ግን ታሳጥሩታላችሁ
@monosaed6783
@monosaed6783 4 года назад
ክክክክክክክ ሀሀሀሀ ውይ ደስስስስስ ስትሉ አይ ገጠር
@user-vo9eh5bg3k
@user-vo9eh5bg3k 4 года назад
በጣም አታጋኑት የገፀር ሱዉ የሰዉ ነገር በናፃ በልተን እንሂድ አይልም
@user-rs7vu6fg9f
@user-rs7vu6fg9f 4 года назад
ውይ ማካበድ አረ እኛ ገጠሬወች እንኩዋን እየነገሩን ሆሆሆ በድሮ ጊዜ ቀርቷል
@user-tt3eu3vv4p
@user-tt3eu3vv4p 3 года назад
ዋሽቱ የበለጥ አሳምሮችሀል
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 года назад
ሞኙ ፣የዋሁ የሀገሬ ሠው አይሞቀው አይበርዴው በንፁህ ልብ የሚኖር ተሥማምቶ በሠላም ።ይህ አጉል ሥለጠን እያሉ ሀገራችንን አባሏት ።ገበሬው የዋሁ በሠላም ነው አሁንም የሚኖር ከተወሠነ ሠው ውጭ ።ሠላም ለሀገራችን ።በሉ ።እሥኪ ሠብ አርጉኝ ማሮቼ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 года назад
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ
@yeshwendmdejene2780
@yeshwendmdejene2780 4 года назад
Betam yamral ketlubet
@user-xu7qz7bd9z
@user-xu7qz7bd9z 4 года назад
ሠላም ነው
@elsawollotube3260
@elsawollotube3260 4 года назад
በእውነት በጣም ታምራላችህ በርቱ
@sminwedewalewemebetnegnvvg7790
@sminwedewalewemebetnegnvvg7790 4 года назад
are she new mnm bihon yegeter sew bezu yakal adgenbetalm edezik angmamam
@taybatayba1689
@taybatayba1689 4 года назад
ሁሉንም ትቸ እናተጋር ነኝ እዳታ ቁርጡ ደስ ስትሉኝ እርበሳቅ
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦችዬ ልከታተላችሁ ነው አሁን
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው
@abebachekol3611
@abebachekol3611 4 года назад
በጣም ደስ ይላል
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 4 года назад
ቡና አጠጣጧ ሢያሥቅ አቤት ማጣጣሟ ማሽሟጠጥ ነው የመሠለኝ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 года назад
ክክክክክክ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ምች እንዳያነጎደኝ ክክክክክ ሲያምርብሽ የዛሬ አቀራረባችሁ አሪፉ ነው ቀጥሉበት ሳንሰማው ቀድሞ የሚስቀውን ድምጽ በማጥፉታችሁ እናመስግናለን
@user-ee9vx8oz2o
@user-ee9vx8oz2o 4 года назад
በአላ ቁጭ የገጠርን ሰው የምር እናቴን መሠልሽኝ ድሮ ገጠር ሁነን መንገድ ሥኒሆድ ቡና አምስት ብር አልደዛም ትለኛለች ከዛ ስጠጣ ወየኔ ምኑን ላውራው ብቻ በሰላም ያገናኘን ከኡሚ ጋ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 4 года назад
አሜን3
Далее
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17
ሞቅያለው ክፍል-1 - mokyalew - @Garatube 2019
22:29
አቤና ደቤ ሀገርኛ ድራማ Abena debe 2020
15:56