Тёмный

ድምጻዊት በዛወርቅ አስፋው ስላለችበት ሁኔታ ለታዲያስ አዲስ ... Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 131 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

14 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@denekemetaferia4821
@denekemetaferia4821 3 года назад
በጣም የምትከበር ነች ለቤተብዋ በተለይ ለእናትዋ ታደርግ የነበረውን በርቀትም ቢሆን እሰማ ነበር ፣፣ በሁሉም መልኩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነች ፣፣ ድሮም ዘንድሮም እወዳታለሁ ፣፣ ለሁላችንም " ይቅርታ " ያሻናል ፣፣ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይደራርብልሽ ፣፣
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 3 года назад
Wow...wow...እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው! ሰዎች ንስሃ ሲገቡ እየሰሙ ሚማጸኑበት ነው ! በዙ ! ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን :: ፈጣሪ ይባርክሽ!
@a.m5875
@a.m5875 3 года назад
የኔ እናት መዝሙር አዳምጨ ያለቀስኩ ባንች ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ። የእግዚአብሔር አገልጋይ ለመሆን ምንም አያንስሽም እንዲያውም እግዚአብሔር ባንች ላይ ብዙ ታምራትን ያሳይናል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
በዛወርቅ መዝሙርሽ እኔም በእንባ ነው የምሰማው በዚዬ እግዚአብሔር ሲጠራ እረፈደ አረፈደ አይልም ከዚህ በኋላ በብዙ መዝሙር እጠብቅሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ🤲❤
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 года назад
ብዙዬ የኔ ቆንጆ የተረጋጋሽ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በእምነትሽ ፅኚ ምርጥ መዝሙር እንጠብቃለን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እንጠብቃለን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 года назад
በቤቱ ያፅናሽ በመዝሙርሽ ብዙ ታንፀናል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
ድንቄም መታነፅ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new tg
@raheltewodros3111
@raheltewodros3111 3 года назад
እግዝሐቤር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ይሄ ለኔ መመረጥ ነው እመቤቴካንቺጋር ትሁን::🙏🏽
@physicsloverjoinmychannel2937
@physicsloverjoinmychannel2937 3 года назад
እግዚአብሔር እንደዚ ነው የሚፃፈው
@Amaizinglife
@Amaizinglife 3 года назад
የስድስት አመት ሴት ልጄ መዝሙር መስማት ትወዳለች፡፡ ይቅርታ የሚለውን መዝሙርሽን በጣም ትወደዋለች ልቤን ይነካኛል ስትለኝ ደንግጩ - ምን ማለት ነው ልብ መንካት ስላት ያስለቅሰኛል በጣም ያሳዝነኛል አለችኝ ፡፡ ቀሪ ዘመንሽን በእግዚአብሔር ቤት ያኑርሽ፡፡ ሌሎች ዝማሬዎችን እንጠብቃለን፡፡
@user-ie1bi8zn7j
@user-ie1bi8zn7j 3 года назад
ብዙዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ለሁላችንም ትንሳኤ ልቦና ይስጠን በውነት
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
አሜን ዋናው ልቦና ነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new urge
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 3 года назад
በዙዬ እስከመጨረሻው ያፆናሽ በጣም አስተዋይ ነሽ ጥሩ ልብ ነው ያለሽ
@addisonline3947
@addisonline3947 3 года назад
በዛወርቄ እውነት ታላቅ ሴት ነሽ እህቴ! ❤❤❤ ይህ ተግባርሽ ታላቅነትሽን ነው የሚያሳየው።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 года назад
የኔናት እግዚአብሔር እረድቶሻል አች እኛም ይርዳን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን።
@nuhamingetachew1708
@nuhamingetachew1708 3 года назад
ይሄን ዝማሬ ሁሌ ስሰማው አለቅሳለሁ😭😭😭
@imorthodox5281
@imorthodox5281 3 года назад
የዘፋኞቹን ልብ ይመልሥልን፡፡ጌታ ሁሉን በምክንያት ነው ሚያደርገው😘😘አባት ኢየሱስ ይክበር ይመስገን፡፡ እንኩአን ልብሽ ተመለሠ ብቻ እንጂ የሚያወሩትን ተያቸው
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
ትክክል👍👍👍
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 3 года назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ። እኔ በጣም የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ። መዝሙሩን ስሰማ እንባየ ፈሰሰ በኃላ ቪዴውን ስመለከት ማልቀሱ ባሰብኝ። ያንችን ሕይወት እና መዝሙር ሳስተያየው። በጣም ደስ አለኝ። የፈቲየዊ ዘየማንን ታሪክ ለሰይፋ ስታወሪ በጣመ በሳል ነሽ። እባክሽ ቀጥይበት ቤ/ክርስቲያን ትፈልጋችኋለች። ባንተአምላክ አዲስ አበባ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Eyerus btam Dse ymel mzmer new
@kiyaadugna2823
@kiyaadugna2823 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@elizabethterefe1983
@elizabethterefe1983 3 года назад
@@@@
@melkehaile2345
@melkehaile2345 3 года назад
ብዙየ መመረጥ ነው እንዳንች መሆን እኛንም በፅሎት አስቢን ከመተኞቴ በፊት በአንች መዝሙር ነው የምተኞው😭♥️♥️
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 3 года назад
በእዉናት፡ነዉ፡ምለዉ፡ይህንን፡መዝሙር፡ሳላዳምጥ፡አልተኝም፡ፈጣሪ፡በቤቱ፡ያፅናሺ
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 3 года назад
ምን አይነት ዕድለኛ ናት ወደ አምላካችን ለመመለስ ብዙ ፀሎት ያስፈልጋል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🤲🏽🙏🏽 ! በዛወርቅዬ እግዚአብሔር ስለ አንዲት ነፍስ እንኩአን ይገደዋል እሱ ስለእኛ ስለሃጥያተኞቹ ነው የወረደው የተወለደው የሞተው የተነሳው !እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 года назад
በዚህ ግዜ ወደ እግዚአብሔር መመላለስ እድልኝናት ነው እኔንም በፀሎትሺ አሳብኝ እህቴ
@ziggys2021
@ziggys2021 3 года назад
Bezawork, You are one of my Favorite singers, I starting Buna then you came up with Yekerta I just Love you for it !! Thank you!
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 3 года назад
በጣም ትክክል ነሽ በዛ ወርቅ ይሄ ዘመን ክፉ ዘመን ነው ::
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 3 года назад
እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናሽ እህታለም!!የሁላችንንም ሀጢያት ይቅር ይበለን !!
@hawaali8775
@hawaali8775 3 года назад
ልክ ብለሻል አራስን መለስ ብሎ አይቶ መጸጸት ይቅርታን መጠየቅ ጥሩ ነው በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 года назад
ጨፍሮም እኮ በቅቶት ወደ ፈጣሪ መመለስ እድለኛ ነዉ ለገባዉ ሰዉ
@buy3701
@buy3701 3 года назад
Bedenb 🙏🏾
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@buy3701 Endamer Konjet❤
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
ዋናው መፀፀት ነዉ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@sadasied6598
@sadasied6598 3 года назад
ሠላም ለውድ ኢትዮጵያን 👏 በዛ ወሪቅ በሙዚቃዋ አድማጭ ነኝ በዛ ላይ በእምነት ሙሥሊም ነኝ ይቅሪታ የሚለውን መዝሙሯን ግን እጂግ ከልቤ አዴምጣለሑ እኔም ወዴ ፈጣረየ እንድመለሥ ብሪታት ሑኖኛል እጂግ ከልብ አመሠግናለሁ እውነት ብዙ ሥሜት ይፈጥራል 😥😥😥
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
ትክክል ነሽ እህት
@sadasied6598
@sadasied6598 3 года назад
@@Hageretechs አመሠግናለሁ 👏👏👏
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@sadasied6598 Ewenat nw Yeqerta yemelawe mazemurewa Heyewaten Yadesale❤❤
@user-sk9ig6xm8y
@user-sk9ig6xm8y 3 года назад
yene wed ayzosh
@solomonreda8456
@solomonreda8456 3 года назад
Yikirta Mezmurish hiwotin yemiadis new Beziye Berchi yemedan guday fetena Alew gin Sinat yistish wust honew botawun yizew sint Tenkolegnoch Alu Egziabher be Misesetu sewoch yidesetal ye Semay melaekitim
@user-fl9tp2ot8v
@user-fl9tp2ot8v 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ በርችልን እኔ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠጎበዉም መዝሙሩን 🙏🙏💒💒💒
@yonasabebe9317
@yonasabebe9317 3 года назад
በጣም ነው ደስ የሚያሰኘው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@bearytesfaya6315
@bearytesfaya6315 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን!
@hermelahaddis4088
@hermelahaddis4088 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ መዝሙሩን ሁሌም ሳዳምጥ በእንባ ነው ተባረኪ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new Herm
@cubanisadochinogt1084
@cubanisadochinogt1084 3 года назад
በዛወርቅ ስላለችበት ሁኔታ የሚል ፅሁፍ ሳይ በእውነት ደነገጥኩ ዮ ቲዩቡም ቶሎ አለከፈት አለኝ አልቅስ አልቅስ አለኝ ከዛም ተከፈተ ለካስ ሀሪፍ ነገር ነው እድሜ ጤና ለበዝዬ እመኛለሁ የትዝታ ንግስት ነግስት ነች በተለይ አሁን ላይ አምላኬም እንደሰው ቸሰዷል መሰለኝ ያለችበት ስንኝ ሀገራችን ላይ ያለው ጭንቀት መከራ ስደት ግድያ ሊያውም በመታረድና ቤት ቤት ተዘግቶ ማቃጠል የሞተ ሰው መብላት ወዘተ ስሰማ ተሰዷል መሰለኝ የበዛወርቅ ትዝታ አይምሮዬ ላይ በተደጋጋሚ ይመጣል በዙ ከወጣትነቴ እስከአሁን ድረስ እወድሻለሁ ህዝብ ለህዝብ ኩባ ይመስለኛል ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁሽ ተባረኪ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 года назад
እኔስ በቅርቡ እምቧ ላይ ስላየኊት ምን ገጠማት ብዬ ክው ነው ያረገኝ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 3 года назад
እጅግ ተደስቼለው ፈጣሪ በቤቱ የፅናሽ አንቼን በቤቱ የጠራሽ ለኛም ልባችን በሀፅያት የደነደነውን ልባችን ይመልስልን ለንስሀ ያብቃን
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 3 года назад
ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጎብኘን እሱ ሲጠራህ ማን ያቆምሀል በጣም እድለኛ ነሸ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ከጎንሽ ነን በርቺ ይክበር ይመሰገን ❤❤❤ ሁላችንንም በቤቱ ይሰብስበን ❤
@nahomtshe872
@nahomtshe872 3 года назад
God help Ethiopia
@betremariamnigussie9440
@betremariamnigussie9440 3 года назад
egziabhier yibarkish
@_____1386
@_____1386 3 года назад
ተመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-xk1bm3nk8j
@user-xk1bm3nk8j 3 года назад
አጰናኝ መዝሙር ነው በጣም ነው ደስ የሚለው
@tirsitlemma1756
@tirsitlemma1756 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ የሚሰጠን ወደ እርሱ እስክንመለስ ሲሆን በተመለስን ጊዜ እጁን ዘርግቶ ይቀበለናል :: የቀደመዉን ሀጢያት አያስብንም::የዛሬ 10ዓመት የተመለሰዉንም አሁን የተመለሠዉንም እኩል ልጆቹ አድርጎ የሚቀበለን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!!
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ እህት
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 3 года назад
Ur right
@honeymoges8221
@honeymoges8221 3 года назад
ጨፍሮም እኮ መመለስ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው መጨረሻሺን ያሳምርልሽ!!!
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 года назад
Egzabher Yimesgen 🙏🙏🙏
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 3 года назад
👍👍👍
@user-ut2dn1dj7d
@user-ut2dn1dj7d 3 года назад
የኔ እህት አትስሚ የሰው ወሬ እግዚአብሔር እንካን መለሰሸ ስሰማ ሁሉ አለቅሳለሁ በመዝሙርሸ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 3 года назад
ጠዋትም የገባ አምሽቶም የገባዉን እግዚያብሔር ይቀበላል ዋና መመለስ ነዉ የንስሀ እድሜ የሰጠዉ የተጠቀመበት ሰዉ የታደለ ነዉ ስለዚህ እህታችን የሰዉን ወሬ አትስሚ የአጋንንት ፈተና ነዉ አንቺን ወደ ኋላ ለመጎተት ነዉ ፀልዬ እንዲህ አሉ የሚለዉን ቦታ አትስጪ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እግዚአብሔር አሁንምበቤቱ ያፁናሽ ውድ እናቴ በቤቱ መኖርከምንም ነገረ በላይነው እግዚአብሔርሀጢአተኛነውሊያድንየመጣው።የአለም ዘፈን በምድር የሚያልፍነው መዝሙር ሰማይቤት የሚደርስነው ።አሁንወደ ዘፈን ያሉት ያምጣልን በቅንነት ሰበስክራብ አድርጉኝ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ስለመረጠሽ ነው ጥሪውን ያዳመጥሽው ስንቶቻችን ተጠርተን ያልሰማነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ተመስገን። ዘመንሽን ይባርክልሽ። የጀመርሽውን ያሳካልሽ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 3 года назад
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እኔ እያለቀስኩኝ ነዉ የምሰማሽ ዘፋኝነትንም ቢሆን ጥበብን የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ነዉ ሞያ ሞያ ነዉ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እናታችን❤❤❤🙏❤❤❤ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ አድሮ ለመከረን❤🙏🙏🙏🇪🇹🙏❤በርቺ❤🙏🇪🇹🙏❤
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
አሜን አንዱ ለአንዱ ተምሳሌት ነው
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
@@Hageretechs እውነት ነው🙏
@yonioteme3033
@yonioteme3033 3 года назад
የእግዚአብሔር በር ለሁሉም ሁሌ ክፍት ነዉ።እግዚአብሔር ኃጥያትን እንጂ ኃጥያተኞችን አይጠላም።በ 11ሰአት ለመጣዉም ጠዋት ለመጣዉም እኩል ዋጋ የሚሰጥ ድንቅ አምላክ ነዉ የምናመልከዉ።በአንድ ነፍስ መዳን በሰማያት መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይደረጋልና ቤተክርስቲያን ሁሌም በነፍሳት መዳን ደስተኛ ነች።የድሮ ማንነትን አታገላበጥም።ለንሰሐ ሞት ሁላችንንም ያብቃን
@21MarYam
@21MarYam 3 года назад
ተመስገን ጌታ ሆይ በርቺ እህታችን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 года назад
እሄ መዝሙር ከወጣ ጀምሮ ከእንቅልፊ ስንቃ ከታጠብኩ በሆላ እሄን መዝሙር አዳምጠዋለሁ አዳዴም ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ እኛ እዚህ እምድርላይ ያለን ስወዋች ሀጢያታችን የበዛነው መቸም እሱ ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይበለን!🙏🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
እኔ ማታ ማታ ጦት ጦት ደሞ እሰይ ነጋ የሚለዉን የዘማሪ ቴወድሮስ ዮወሴፋን
@ethiopneur
@ethiopneur 3 года назад
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ,,,,,
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 года назад
በጣም ድስስ ቀረውስ ዘመን ይባረክ ብርቺ በዛወርቅዬ ጥሩ ሰአት ነው ቼጅ ማይንድ ያረግሽወ በጣም አስጊ ግዜ ብርቺ አመቤቴ ትርዳሽ ❤🙏🙏🙏🙏
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 3 года назад
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ይንስሃእድሜ ይስጠን ለሁላችንም ይቅርታ የሚለው ሙዝሙር ለ ሁላችንም ትምርት ነው ሰው እራሱን ሊጠይቅበት ይገባል
@zawrariver9159
@zawrariver9159 3 года назад
በፍፁም አልዘገየሽም።ትክክለኛ ሰዓት ነው።
@amanueleyassu6841
@amanueleyassu6841 3 года назад
እውነት ነው
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽ ይመር 🙏🙏🙏😍
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 3 года назад
በቤቱ ያጽናሽ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 года назад
በዛወርቅ ጥቂት ወረኞችን አትስሚ ዋናው ነገር ሁሉም ነገር እግዚአብሔር በፈቀደ ስዓት ነው የሚሆነው እንኳን እግዚአብሔር ጎበኘሽ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new Rah
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 года назад
የኔ ቆንጆ ወደ እግዚአብሔር በቀረብሺ ቀጢር ፈታናው ከብድ ነው እግዚአብሔር ይረደሺ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 года назад
በዛዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ይስማን
@sabaefrem3998
@sabaefrem3998 3 года назад
Egziabher hasabeshin yasakalesh🙏🙏🙏 😘💓💓💓
@durioguba347
@durioguba347 3 года назад
nice Beze! Qween of Tizita
@Ffrita2068
@Ffrita2068 3 года назад
My favorite women ❤very polite
@mkditube
@mkditube 3 года назад
እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መረዳዳት ለሀገራችን ፈጣሪ ያድልልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
አሜንንንን እህቴ.....
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
ሆዳም አድርባይ
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
@@MikeAsmare3308 እእእ
@mkditube
@mkditube 3 года назад
@@MikeAsmare3308 ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ/ልሽ🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
❤️❤️❤️
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Rah btame dse ymel mzmer new
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 года назад
በዛወርቅ ባንቺ መዝሙር ሌሎች ሰዎችን ማዳን ቀላል አይደለም። መዝሙሮችሽ ለሌሎች አዳኝ ሊሆን ስለሚችል እባኽሽ የተዋበ ድምፅሽን ለምስጋና አውይው ቀጥዪ።
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 3 года назад
ተመስገን ነዉ በቤቱ ያጸናሽ
@fikrebekele7254
@fikrebekele7254 3 года назад
ወደ መንፈሳዊ ህይወት የሚመለሰው እግዚአብሔር የሚወደው ነው ፅናቱን ይስጥሽ
@elsaberhane435
@elsaberhane435 3 года назад
👍👍👍💯💯❤❤
@getaw7895
@getaw7895 3 года назад
What about Hilina Desalegn where is she now? Please check on her.
@mhbirri7953
@mhbirri7953 3 года назад
አጅግ በጣም ወድጀዋለው. ይቅርታ ለሁሉም ያስፈልጋል 🇪🇹አኔ ፕሮቴስታንት ወይም ጴንጤ ነኝ ግን በጣም ወቅታዊ መዝሙር ስለሆነ ቀጥይ አግዛብሔር ይባርክሽ በዝዬ
@alfa9968
@alfa9968 3 года назад
የሀይማኖት ወይንም አለው እንዴ ሁለቱም እኮ መጤ ነው መጤ ሁኚ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
በዛወርቅዬ ዉድድ ነዉ የማደርግሽ 😍😍😍
@hanatadesse3769
@hanatadesse3769 3 года назад
ሁሉም ሃጥያትን ሰርቷል የእ/ሄር ክብር ጎሏቸዋል ጌታ ሁሉንም ይወዳል መመለስ መልካም ነዉ
@shewa1271
@shewa1271 3 года назад
የትዝታ ፡ ንግስት ፡ እናከብርሻለን ፡ እንወድሻለን ፡ ረጅም ፡ እድሜ ፡ እመኛለሁ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ወርቅ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new mes
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 3 года назад
እንኩዋን ተመለስሽ እህቴ ስው ሁሉ ሀጺያተኛ ነው
@user-ri9sb2yv7p
@user-ri9sb2yv7p 3 года назад
💚💛🧡🙏
@selambelete1778
@selambelete1778 3 года назад
እንኩአን አለማውን ተተሽ ወደመንፈሳዊው መጣሽ ፈጣሪ ሁሉንም የሚቺል ልብ ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ወደ አንቺ መንገድ ይምራን🙏
@kannsein5607
@kannsein5607 3 года назад
ማን ሰው በእግዚአብሔር ፊት ንፁህ የለም ፈጣሪ የሰው ልጅ ሀጢአት ቢቆጥር ማን ሰው በፊቱ የሚቆም የለም ግን ይቅር ባይ አምላክ ስለሆነ ይቅር ይለናል እናንተ በአደባባይ ትዘፍናችሁ እኔ ደግሞ በየጓዳው ሀጢአት እየሰራሁ ከፈጣሪ የሚደበቅ ነገር የለም
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
ትክክል ነው ማንም ንጹህ የለም
@hanamariyam4097
@hanamariyam4097 3 года назад
እግዚአብሔር ይቅረ ባይ አምላክ ነው እኳንም ተመለስሽ ለንስሃ መብቃት መልካም ነው በብዙ መዝሙረ እጠብቅሻለን በረች እመብረሃን ትረዳሽ
@tititesfa59
@tititesfa59 3 года назад
Egziabhir bebetu yaxnash, betam new yemiyaslksegn mezmurun sesemaw.
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 3 года назад
,ተመስገን ጌታዬ ሆይ ሠላምሸ ይብዛሸ የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሸ።🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new marta
@honeymoges8221
@honeymoges8221 3 года назад
ሰው የሚለው አያጣም አንቺ ግን ሃሳብሺን መድኃኒአለም ያሳካልሽ!!!!!!!
@bethlehemakalu2573
@bethlehemakalu2573 3 года назад
እግዚአብሔር በቃሉ እውነት ላይ ይትከልሽ! አሜን!!! ❤
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 года назад
ጌታ የሱስ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ።
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 3 года назад
አይዞሽ አሁንም በአምላክ ደስ ይበልሽ
@senaithailemariam6155
@senaithailemariam6155 3 года назад
ኢትዮጵያዊነት በእናንተ ግዜ ቀረ አሀ መልካም ንጹህ ፍቅር ብቻ ።
@thecuties9488
@thecuties9488 3 года назад
I love her sooooo much. Yene andegna
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 3 года назад
egzabher edme ena tena yesitilin beziy bebetu yasenash🙏❤
@astertefera9167
@astertefera9167 3 года назад
ብዙዬ እግዚአብሔር ያበርታሽ ሁላችን ም በድለናል እራስን አገርን ማሰብ መታደል ነው የልቦናሽን መሻት ሁሉ አምላክ ይፈፅምልሽ :; እኛንም ወደ በጎ መንገድ ይመልሰን ::
@bezabihwendimu3358
@bezabihwendimu3358 3 года назад
በዛወርቅ ሰላምሸ ይበዛልሽ
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
👍👍👍👍
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 года назад
ድምጿ ቁርጥ አክስቴ ማሚን😘💕
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 3 года назад
Bze betam new ymewdeshe berche
@hiwottube3395
@hiwottube3395 3 года назад
Egzabher be betu yatsinash. 🙏
Далее
СЫГРАЕМ МИНИАТЮРУ #большоешоу
01:01
Проверил Басту на логику
00:44
Просмотров 121 тыс.
13 Карт - Клоны в супе | 3 серия
11:12
ДОБРО ПОЖАЛОВАТЬ В СЕМЬЮ♥️
42:55