Тёмный

ድምጻዊ ወንድሙ ጅራ ዉቢት ሙዚቃዉን በማን ከማን ከመሳይ ጋር ከቶራ ባንድ ጋር 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 224 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@bellaethiopia8245
@bellaethiopia8245 3 года назад
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የሚገባውን ክብርና ሞገስ ያልሰጠው እንቁ ሙዚቀኛ forever👏👏
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 года назад
በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ድምፃዊ ማግኘት ያዳግታል እጅግ ድንቅ ነዉ ።
@cristygamer5487
@cristygamer5487 5 лет назад
ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው ድምፅ ወንድሚ ረጅም እድሚ ተመኘውልህ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 лет назад
ኡፍፍፍፍ ድምፅህ ሁልጊግዜም አዲስ ሁሌም የማይጠገብ ዘመን የማይሽረው ድምፀ መረዋው ወንድሙ ጅራ
@tewoderostesefaye-fv6zc
@tewoderostesefaye-fv6zc 10 месяцев назад
ዘመን ተሻጋሪ ንዝዝዝዝዝዝረትትትትትት የሚሰጥ ድምፅ wowየሰፈሬ ልጅ ይች ናት ሙዚቃ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 5 лет назад
The best singer of Ethiopian music. Artist wendimu jira really u has perfect voice!
@nebiyoumaba9295
@nebiyoumaba9295 4 года назад
ወንድሙ ምርጥ የአብነት ልጅ
@doin_bits
@doin_bits Год назад
The best vocalist we have right now btw
@enataleme375
@enataleme375 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ትዝታ ወደኃላ መለሰኝ ወንድሙ ጅራ ዘፈኖቹን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ።
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 месяца назад
ይዝፈን ወንድሙ ጅራ ምርጥ ወደር የሌለው አሉ ከሚባሉት ጥቂት ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው ጀግና ነህ እንወድሀለን ወንዴው
@ezanafilms
@ezanafilms 5 лет назад
ለኔ የምንግዜም ምርጥ ድምዊ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንዴ ኑርልን ገና ካንተ ብዙ ብዙ ብብብብብብብብብብብብብብብብብብበብብብብብብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዘዙዙዙዙ እንጠብቃለን አቦ ሰላምህን ያብዛው
@andebetgetaye8204
@andebetgetaye8204 4 года назад
ድምፅ ብሎ ዝም ነው👏👏👏👏
@kingkiya7177
@kingkiya7177 3 года назад
ቃላቶች የሉኝም በቃ ትችላለህ ሙዚቀኛ ነህ ዘፋኝ አይደለህም 🥰
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 2 года назад
ቃላት አጣሁልህ እድሜንና ጤና ይስጥህ
@weshumeski9175
@weshumeski9175 5 лет назад
ዘመን የማይቀይረዉ ድምፅ waw💞💞💞👍
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 года назад
Wow thanks
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 Год назад
ይኽንን ዘፈን ሙሉቀን መለሰ ሞከረው ! አንተ ግን ዘፈንከው አይገልፀውም ከፍ አርገህ እንዳይደረስክበት አድርገህ ሰቀልከው ! በዚህ ዘፈን ለእኔ ምንግዜም አንደኛ ነህ !!!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ከእራጅም ጊዜ ቦኋላ ሰለያሁ በጣም ደሰሰሰሰ ብሎኛል ወንድሙ
@zinashetsegaye3873
@zinashetsegaye3873 5 лет назад
Betam desi yeml music. Betam ye mewad. Demtsaw bareta
@seblinagnlematakegnkaakaa2201
@seblinagnlematakegnkaakaa2201 5 лет назад
Sisemaw wuste yirebeshal 😔😔
@alazarseyoum7359
@alazarseyoum7359 3 месяца назад
ይህ ዘፈን የሙሉቀን መለሰ ነው! ወንድሙ ጥሩ አድርጎ ተጫውቶታል።
@meharitigabu4263
@meharitigabu4263 3 года назад
Yemegerem demets. 100% got it . Wow. I enjoy you brother . You are talented, specially the band are amazing. Band crew please stay together. It's a great team
@user-ez2jr9gr1e
@user-ez2jr9gr1e 2 месяца назад
amazing amazing amazing what a beautiful sound wow...thanks
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 лет назад
My God very very amazing performance and very professional Bands as well.
@akassi6174
@akassi6174 3 года назад
First time I’m hearing this, it’s amazingly beautiful heavenly voice I’m mad at myself! But will listen it every day until I catch up 😆
@Tade9956
@Tade9956 2 года назад
😂🤣
@habeshawit2008
@habeshawit2008 11 месяцев назад
Mad at yourself 😂😂😂😂
@derejejordan1019
@derejejordan1019 3 года назад
Wowwwwwwwww powerful song well fone Wende 👏👏👏
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 лет назад
ወንድሙ ጅራ ድምፅክ እንዴት እንደሚጣፍጠኝ ባወቅክ...! ብሰማክ ውዬ ባድር የማትሰለቸኝ።
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 лет назад
ወንድሙ ጀራ ይቀመጣል እንዳደራ ውይ ሠወደው ያተ ሙዚቃዎችህ ውሥጤ ናቸው
@misganatessema1060
@misganatessema1060 3 года назад
Inde Wendimu Jirra, ere Talent....!!!
@lehulumgizealew7046
@lehulumgizealew7046 2 года назад
ጉድ!!! ምን አይነት ድምፅ ነው!ረጅም እድሜ
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 лет назад
You are my favorite talented Amazing artists love and respect u 🤚lovely voice 🎵🎵🎵🎤🎤🎤👍👍👍🎵🎵🎵🎤🎤🎤
@chobelaw1344
@chobelaw1344 5 месяцев назад
Wendimu, you have an amazing voice and singinging skill. Welldone!!❤❤🎉
@tadelehuluka2582
@tadelehuluka2582 8 дней назад
እስቲ አንድ ድምፃዊ ለውርድ ወንዴን የሚስተካከል ኢትዮጵያ ውስጥ እስቲ ጥሩ ቴዲ በል ንዋይ በል ብቻ አንዱን ጥሩ ታዲያ በዘራፍ ዘራፍ ቲፎዞና ጭፍን ወገናዊ አድልዎ ሣይሆን በድምፀ መረዋ ቅላፄ። የወንዴ ድምፅ ለሞት የሚያጣጥር ነፍስን ህይወት የሚዘራ ነው። የሚገርመው ወንዴ ሙዚቃን ለህይወቱ መለምለም ለደስታው ሀሴት እንጂ ለንዋይ ፍቅር ተሸንፎ አይዘፍንም። ከማንም ድምፃዊ ጥዑም ድምፀ ዜማ ለዛ ከፍታ ላይ ሆኖ ሣለ በንዋይ ህሣቤ ሀሣሳብ ጣራ ነክቶ ሀብቱ በሚሊዮኖች ተቆጥሮ የሚፈስ ሣይሆን እንደው እንደነገሩ እንደነገሩ ነው። ወእርግጥ ይህ ዘፈን የሟቹ የሙሉቀን መለሠ ቢሆንም የክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁን ከዛሬ ስንት አሥርታት ዘመን ያስቆጠረ ፍቅር እስከ መቃብር ድርሰትን እንደገና ህይወት እንዲዘራ በድንቅ ያነባብ ክህሎቱ ያስደረገው ወጋየሁን ሣነሣ የወንድሙ ይህ ዘፈን ሙሉቀንን ሞቶ እንደገና ወደ ድንቅ የብቃት ማማ የመለሠ ነው። እስቲ አሁን በህይወት ከሚገኙ ዘፋኞች በአንደኛ ደረጃ ታዋቂ ነኝ ወይም ናቸው የሚባሉት ዘፍነው ያስደምጡን ያኔ ወንዴን መብለጣችሁን እንረዳለን። እርግጠኛ የምሆነው አትሞክሩትም። ወንዴ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ታደለ ሾንዴ ነኝ ከይርጋዓለም ከተማ ሲዳማ ክልል
@lavekonjo9055
@lavekonjo9055 4 года назад
Wndya dmethen eko sewedew mert nw👌👌👌😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gizachewassefa7450
@gizachewassefa7450 4 года назад
አቤት ሞያተኛ እዲህ ነው ስጦታ የኔ አንደኛ
@gizachewtamiru1721
@gizachewtamiru1721 Год назад
He is the best singer but not appreciated ,, I like all your songs
@thomaswoldemariam7012
@thomaswoldemariam7012 Год назад
ድምፁ እጅግ ሲበዛ ያምራል ።
@abaynehasmaretadesse7929
@abaynehasmaretadesse7929 4 года назад
what a band what a performance by WENDIMU JIRA EPIC !!!!!!!!!!!!!!
@rozasolomon271
@rozasolomon271 4 года назад
Ayyyy dimts kuullllllllll belo siwrd dsse yelal🔭🎶🎺🎷🎻🎤👍👌
@teowodroestilahun7758
@teowodroestilahun7758 3 года назад
የወንድሙ ጅራ ድንቅ ችሎታ ከጥሩ መልዕክት ጋር እንዲህ ነው ዜማና ግጥም ሲዋሀድ ከጥሩ ድምፅ ቅላፄ ጋር፤- ተፈጥሮሽ ልዩ ነው ምን ይወጣልሻል!!!!!!!!!!!!!!!
@lubie31
@lubie31 4 года назад
Tebarekulin👏 what a voice 👈 edme yistilin wondime💔👈
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 месяца назад
አስደማሚ የባንድ ስብስብ ይልሀል እንዲህ ነው አንበሶች
@devadmasu2230
@devadmasu2230 4 года назад
ባለ ድንቅ ድምጽ
@eyerusalemwendwossen3789
@eyerusalemwendwossen3789 3 года назад
Perfect voice ever!!!
@MrNatanim24
@MrNatanim24 3 года назад
Best singer. Big respect ✊
@babuabush6590
@babuabush6590 Месяц назад
አቦ ይመችህ ❤
@esmubel470
@esmubel470 5 лет назад
wow Amazing performance WONDMU JIRA
@kibromsieesfatsion9236
@kibromsieesfatsion9236 4 года назад
Like muluken melese u've an amazing voice.bro
@djcoolethiopia6503
@djcoolethiopia6503 3 года назад
ዋው ድምፅ ወንድዬ አንደኛ
@matikirkos717
@matikirkos717 3 года назад
ደስ የሚል ፐርፎንማንስ ነው ያለክ ዋውው ድምፅ
@getnethailu8499
@getnethailu8499 2 года назад
ድንቅ ነው አቦ
@user-zt8jt2cq8p
@user-zt8jt2cq8p 11 месяцев назад
Epic😊
@a_bel6723
@a_bel6723 5 лет назад
WOOOOOOOOOOOOOOW Best Voice ever
@derejejordan1019
@derejejordan1019 4 года назад
Beautiful song..nice one Wendemu Jera
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 года назад
ጥርት ያለ ድምጽ እኮ ነው ድምጽህን በጣም ነው የምወደው
@bmtube5970
@bmtube5970 7 месяцев назад
This is real voice
@entertainmentchannel2489
@entertainmentchannel2489 5 лет назад
extraordinary voice.
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 2 года назад
ትንግርት እኮ ነው ይሄ ድምፅ!!!!!!!!
@sofimisss6222
@sofimisss6222 3 года назад
ትችላለህ ወንድሜ❤❤❤
@futureethiopia343
@futureethiopia343 4 года назад
wow amazing sound amazing performance wende
@mohmaregasober1318
@mohmaregasober1318 3 года назад
የኔ ጀግና
@peace7953
@peace7953 4 года назад
Nice tune,wow
@jojunior6764
@jojunior6764 Год назад
👏 he deserve more than he is getting
@user-bb9or4qj1d
@user-bb9or4qj1d 6 месяцев назад
ትችላለህ የሚገርም ስጦታ
@kibourayichew5956
@kibourayichew5956 2 года назад
This is the best Good luck
@zegeyebulbula9121
@zegeyebulbula9121 3 года назад
yemigerm demets wedeye
@Phelimon-p8z
@Phelimon-p8z 5 дней назад
በለው የሚገርም ብቃት ነው 100%😊
@neytsehay2086
@neytsehay2086 4 года назад
What's amazing voice ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👍👍👍👍
@tomasadisu4565
@tomasadisu4565 3 года назад
ስላንተ ቃላቶች የሉኝም
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 лет назад
አቤትየምሩንነውእሚጫወተውይመችህ
@BIREE17
@BIREE17 Год назад
Werkama zefagn bizu yaltebalelih
@AbdiNegasa-ms6ze
@AbdiNegasa-ms6ze Год назад
Wow abii caalaa love
@derejoni9315
@derejoni9315 3 года назад
wow ዎው wow😱😱😱😱ወንዴ ትችላለክ ስልክ
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад
Merx zefen 👍 👍 👍 👍 merx zefay waw 💙 💛 ❤ waw 💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞way uod yasebesal bexam
@estifanosdebebe805
@estifanosdebebe805 4 года назад
This is thé VOICE!!!!!!
@sefkuwasmeda26
@sefkuwasmeda26 Год назад
Yalitezemerelet zefagni Maryamin tichilale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@entneshbezabih8239
@entneshbezabih8239 3 года назад
only u
@dagimtilahun4106
@dagimtilahun4106 Год назад
Wow 😮
@almaztafara2632
@almaztafara2632 4 года назад
waw waw waw wae waw
@yonasteka8122
@yonasteka8122 4 года назад
Betam betam yemwedew zefen migerm woowwww
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 года назад
ግሩም ነው
@yonasasres5197
@yonasasres5197 3 года назад
ልከኛ አርቲስት አዲስ ስራ ላይ በርታ
@muluken07
@muluken07 5 лет назад
Nice work Tora & wendei!
@rozagebralu1463
@rozagebralu1463 5 лет назад
Wey dems😙
@zenebekebede4082
@zenebekebede4082 5 лет назад
Sew botawen siyata.......wende rejim edmen ketena gar yesth yewnt mirt sew neh andegna
@eyayabu1078
@eyayabu1078 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@bilustar5505
@bilustar5505 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😬😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ልገልፀው ማልችለዉ ስሜት በቃ ልዩ ነክ
@samiart2989
@samiart2989 5 лет назад
Wende gerami new dimtsih!
@efremmussie998
@efremmussie998 4 года назад
wawwwwwww wende aref dems aleh
@brookgiez5700
@brookgiez5700 2 года назад
አንበሳ ነህ በእውነት
@user-ks7th5ln7l
@user-ks7th5ln7l Год назад
Telke keber alge Wenda
@nattbrann5310
@nattbrann5310 3 года назад
Ene ewnet eyalekesku new msemaw😭😭😭😭😭😭😭
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 года назад
ከዚህ ላይ ባንዱ ቅር ግፍ ይላል ከድምፅህ ጋር እኩል አይሄዱም ባንዶች ጥሩ አይደሉም ወንድሙ ግን ድምፅክ ገደለኝ ብስማህ አልጠግብህም ልዩ ስጦታ ነው ያለክ እድሜና ጤና ይስጥህ 😘😘😘
@sarahmuna9973
@sarahmuna9973 4 года назад
Wowwwww wende
@samalmaz
@samalmaz Год назад
wow.....
@abush48
@abush48 2 года назад
wow!!!!!!!!!
@biruktegene681
@biruktegene681 3 года назад
hmmmmmmm.........
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 4 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍 I don't like it I love it.. very powerful voice talented artist . You are you are naturally Gifted
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 года назад
ይህ ቦምብ ድምፃዊ ነው ።
@mahderneway3518
@mahderneway3518 3 года назад
Amazing talent and skill
@ወለተተክለሃይማኖት
አርፍ ድምፅ አለው ግን አልበም ለምን አይስራም
@ezanafilms
@ezanafilms 5 лет назад
ሰርቶዋል
@chegermedia
@chegermedia 5 лет назад
U mean 3rd??
@mamushsahlu1801
@mamushsahlu1801 3 года назад
🤗😍💕💕💕💕
@temu_rb7147
@temu_rb7147 4 года назад
wow
Далее