Тёмный
No video :(

ድምፀ መረዋው ወጣት | ቤት ለቤት እየዞረ ዘፈን በመዝፈን ሰዎችን እያዝናና ቤተሰቦቹን የሚያስተዳድረው ወጣት | ባለአደራው | baladeraw | 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ድምፀ መረዋው ወጣት | ቤት ለቤት እየዞረ ዘፈን በመዝፈን ሰዎችን እያዝናና ቤተሰቦቹን የሚያስተዳድረው ወጣት | ባለአደራው | baladeraw |
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 5 месяцев назад
በማርያም ግን ባላደራውን የሚሰራው ስራ በጣም ቆጆነው የቡዙ እንባ አባሾችናቸው ተው እናሳድገው ስት እየተላላጡኮ እየመጡ ስት እያደረስናቸውየው እና በ👍👍👍👍👍ግጩኝ❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
እኮ❤❤❤❤❤❤
@user-xq8eq9nw5m
@user-xq8eq9nw5m 5 месяцев назад
እኛ ሀበሾች ዉሸት እና ቀልድ ነዉ እምንወደዉ😢😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 месяцев назад
ደሞ ስሙም ፈገግታዉም ታላቅ ወንድሜን ይመስላል 😢
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад
የምትሰጡ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ :: ተባረኩልን 🙏
@georgem.s1611
@georgem.s1611 5 месяцев назад
መዝሙር ዘምርበት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በዚህ ድምፁ መዝሙር ይዘምር እግዚአብሔር ይክበርበት ዘፈን ጥሩ ስላይደለ ባለአደራው እድሜ ከጤና ይስጥህ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
የወንድማችን ሀብተገብርኤልን የቅዱሳን አምላክ ነፍሱን ይማርልን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 месяцев назад
ጅግና ወጣት ብዬዋለሁ ❤እግዚአብሔር ታሪክህን ይለዉጥልህ
@nanikasa7078
@nanikasa7078 5 месяцев назад
በታም ትሩልጅ ነህ ምን እይነት ልጅ ነህ ማርያም ትስትህ ባለደራው ተባረክ ❤❤❤❤❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 5 месяцев назад
ባላደራው ድምፅህን እንኳን ስሰማው በጣም ቅን ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ደግሞም እንዴት deeply እንደተሰማህ በሰጠሀው hug ያስታውቃል....ሳውዲ ያለውም ወንዱሙን ነብስ ይማር በወጣ ይተካ ነው ማለት ያለብን አንተም ሰጪ ነህና እግዚአብሔር ይባርክህ...
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 5 месяцев назад
ውጭውን ደህና ሆነው በውስጥ ስንት የተቸገሩ እኮ አሉ 😢 የወንድማችንን ነፍስ እግዚአብሔር ይማርልን አይ ስደት ስንት እህት ወንድሞቻችን እንደወጡ ቀሩ 😢
@bintmoha3172
@bintmoha3172 5 месяцев назад
ቲክቶክ እና ዩቲውቭ ክፈትለት እና እዛ ላይ ማደግ ይችላል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
የምር ጠንካራ ወጣት እግዚአብሔር ይጠብቀው ከነቤተሰቦቹ
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 5 месяцев назад
ሀሪፍ ድምጽ አለው👌👌
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 5 месяцев назад
ምርጥ ድምፅ ፈጣሪ ይርዳህ
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 3 месяца назад
May God bless you Baladerawu,this guy should go to Abereham balageru
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 5 месяцев назад
መዝሙር ዘምር እግዚአብሔር ይረዳሃል ።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
እውነት ነው ኑሮው ተወደደ. የአገራችንን ሰላም ይመልስልን😢😢😢
@user-vx7co3vy3s
@user-vx7co3vy3s 5 месяцев назад
Gobz berta
@BilagiAmare
@BilagiAmare 5 месяцев назад
ዋው አንደኛ ነህ በርታ ወንድሜ
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 5 месяцев назад
እውነትም ባላደራው የስልክ ቁጥር የባንካቸውን ሁሉንም አማልተህ ስለምትቀበል እውነተኛ ባላደራ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
@fentayesisay952
@fentayesisay952 5 месяцев назад
ባለአደራው ሰውን በድንገት መርዳት ጥሩ ቢሆንም በጠቅላላው እንደ ሃሳብ በቋሚነት ሥራ በመፍጠር የሚረዱበት፣ በአገራዊ ሠላም ጉዳይም የሚሠራበት ሁኔታ ቢፈጠር
@nanikasa7078
@nanikasa7078 5 месяцев назад
ዋው ላንተም እግዛብሄር ይስትል ለስችውም ነፍስ ይማር ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mstayoba2119
@mstayoba2119 5 месяцев назад
እናተለጋሾች ባላደራው መጨረሻችሁይመር ❤❤
@hailualmaw9189
@hailualmaw9189 5 месяцев назад
He is such a gentleman
@sadeseid742
@sadeseid742 5 месяцев назад
ጎደኛዉን የሚያሠታዉሰ ወጣት አለ ጎበዝ ወንድሜ ሁሉም ወጣት እዳተ ቢሆን ብየ ተመኝሁኝኝኝ😢😢😢😢
@adelegnmoges2350
@adelegnmoges2350 3 месяца назад
waw demtu yamral .abat yemuzika mesaria bichmrbet
@almazderess8971
@almazderess8971 5 месяцев назад
Wow, he is the biggest❤️🙏
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 5 месяцев назад
Ayzoh wendma berta ❤❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 месяцев назад
ባላደራዉ 👍👍👍🙏🙏🙏
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 5 месяцев назад
በርታ ወድም
@gigcast87
@gigcast87 4 месяца назад
እግዚአብሔር አዞት ነው ታማኝነቱ አይቶ ለማንም አይፈቀድም
@destata7749
@destata7749 5 месяцев назад
ለእግዚአብሔር መዘመር አይሻልም ወይ ዎጋዉ የዘፈን መንፈስ
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 5 месяцев назад
ሰላም በያለንበት ሰላማቺን ፕብዛሰላም ለሀገራቺን ወገኔቼ
@MoriGila
@MoriGila 5 месяцев назад
ዲሪ ዲሪንድሪ ድ 😂 በጣም ነው የተመችኝ ዲሪንዲሪ ዲ ልጁ ድምጽ አለው
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 5 месяцев назад
😂😂😂በሳቅ ዲሪ ዲሪ😅😮😮
@user-xq8eq9nw5m
@user-xq8eq9nw5m 5 месяцев назад
እዉነት ይችላል❤❤❤❤
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 5 месяцев назад
ውይ ድምጽ ደስ ሲል የኔ ወንድም
@ter2065
@ter2065 4 месяца назад
አይዞህ ወድም እደ ስምህ ሚሌወን ያርግህ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 5 месяцев назад
Egzabehare yebarcachu 🙏🙏🙏
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 5 месяцев назад
Chemiro.bereketun.yistachu..yemotewn..wendim..fetare...nebsun..be..genet .yanurat❤❤
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 5 месяцев назад
ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሞተ ወንድማች ነፍስ ይማርልን RU-vid ብከፋትላት የራሱን ስራ ቢሰራ ቆንጆ ነበረ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад
🇪🇷🙏❤️🇪🇷❤️🙏❤️🇪🇷🙏 መልእክተኛውና ለሚልኩልህ ገንዘብ ይችን ጥቕስ አንብቡት መጽ ምሳሌ 19 ፡17
@nazretgebre9932
@nazretgebre9932 5 месяцев назад
ወንድሜ ❤️
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 5 месяцев назад
በርታ ትችላለህ x factor አለህ👍
@mouloutakle1325
@mouloutakle1325 5 месяцев назад
በርታ 🥰🥰🥰
@astekastek1000
@astekastek1000 5 месяцев назад
ወንድሜ ዘምር አትዘፈን ዘፈን ሀጥያት ነዉ
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 5 месяцев назад
በረታ❤❤❤
@haymanotgebeyehu9240
@haymanotgebeyehu9240 5 месяцев назад
በዚህ ድምፅ ብትዘምርበት በስጋም በነፍስም ብዙ ታተርፍበታልህ ወንድሜ
@beletearagaw
@beletearagaw 5 месяцев назад
ሞራል መንካት ባይሁንብኝም ድምፁ ይህን ያህል በደንብ የሚስብ አይደለም ግን ጥሩ ገጣሚና የድርስት ስው መሁን ይችላል ለማንኛውም ባለ እደራው ትልቅ ምስጋናዬ የላቀ ነው የዘወትርም ተከታታይህ ነኝ
@user-ze8up3vo6i
@user-ze8up3vo6i 5 месяцев назад
🙏
@RRuth8852
@RRuth8852 5 месяцев назад
Egzhabhir yestachu
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 месяцев назад
ባላደራው ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 3 месяца назад
ተገገኘሽ አሉ ድብቅ ቦታ ተደርጎም እንደው በይ ኖርናታ ታየሽ ይላሉ ስውር ቦታ ሆኖም ከሆነ ዘለቅናታ መንገድ ዋልኩ እየተባ እንዲህ ሆንኩ እየተባ ለካስ ነገር አለ
@soulinkg7542
@soulinkg7542 5 месяцев назад
Tebareku❤
@SaraGeleta
@SaraGeleta Месяц назад
Zefan yegeziyaberene megesete ayewereseme
@nasimanasima826
@nasimanasima826 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 3 месяца назад
አብረሃም ወልዴ አሳየው
@saratube7323
@saratube7323 5 месяцев назад
ዋዉ ድምፁ
@user-nc9yv3rt6x
@user-nc9yv3rt6x 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-xx3lh3zs9c
@user-xx3lh3zs9c 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 5 месяцев назад
ዲሪ ዲሪ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 5 месяцев назад
ኸረ እኔም ብጀምረዉ ድምፄ አልፎ ከልፎ ቢዝግብኝም በጋዝ ጉሮሮዬን እየተጉመጠመጥኩ እሞክራለሁ ።
@mediatube3914
@mediatube3914 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤
@mesfinasfaw7259
@mesfinasfaw7259 5 месяцев назад
ከአብርሀም ወልዴ ጋር አገናኘው- በናትህ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😊
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 5 месяцев назад
በውነት ኦርጋኒክ ድምፅ ያለ ኘጃቢ መሳሪያ
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 5 месяцев назад
አይዶል ላይ አይቀርብም
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 5 месяцев назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏆❤️🙏
@user-qn6bk5bm5n
@user-qn6bk5bm5n 5 месяцев назад
Baladeraw❤❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅😅
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 5 месяцев назад
ኑሮ ኑሮ ተወዷል ኑሮ ኑሮ😅😅😅
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 5 месяцев назад
በጣም😢😢
@akabeka2352
@akabeka2352 5 месяцев назад
አብይ አህመድ እንዳይሰማህ ድምጽህ አካባቢ በከለ ብለው ያስሩሃል 😂😂
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад
Pom yelal yelebesow lerasou meleketegnaw wondem erdaw
@aynalemmesele7187
@aynalemmesele7187 5 месяцев назад
ድምፁ አያምርም ወይም ይዘምርበት እግዚአብሔር ይረዳዋልሕ