Тёмный

"ድምፃችን ብቻ እውቅናን ቢያገኝ" ድምፃዊ ፍሬዘር ቀናው - እንዝርት | Enzert - Ethiopia 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 486 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 195   
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 2 года назад
እኛ ወሎየወች ሴቱም ወዱም ቆጆወች ነን አገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ እኳን ያፈቀረን ያየን ተሰቃየ
@ኪያዬነኝ
@ኪያዬነኝ 2 года назад
በትክክል❤️❤️❤️❤️❤️
@zyinbmuhammad1947
@zyinbmuhammad1947 2 года назад
gn webtacen Altetkmnebetm
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 2 года назад
👌👌👌👌👌
@ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
ቀላል ወሎየፍቅረ የዉቦችሐገር ወሎየነኝ
@ሙሉከማልሰይድ
@ሙሉከማልሰይድ 2 года назад
ትክክክል
@saraymer2584
@saraymer2584 2 года назад
ፍርዬ ድንግል ማርያም ታክብር ምርጤ በርታልን እንወድሀለን❤
@tigefe1337
@tigefe1337 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት የሀበሻን ወግ ባህል ይገልፀል ሚድያችሁ ቀጥሉበት ኢትዩጲያ ከፍ ትበል ሀገራችን
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад
ወሎ ቤተ አምሓራዊ ውበት ሲለካ በአማራዊይኮ ነው 💛💚❤ኮቻ ሀገሬ
@semira6773
@semira6773 Год назад
ትክክልሁሉምአማራውብነን
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 года назад
እንኳንም ወሎየሆንኩ🌹💕😘😘😁😁
@faer9221
@faer9221 2 года назад
ፍሬዘር በርታልን ወድማችን ግን ተጠራዦ ዋው ካለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ትያለሽ ሌሎቻችሁ እደዚሁ ብትለብሡ በየሀይማኖታችን አጭር ልብስ አይፈቀድም እሲ እኔን የምደግፉ በላይክ አሣዩኝ 💖 ሠላማችሁ ይብዛ ሰላም ላገራችን
@betitesfaye2620
@betitesfaye2620 2 года назад
እኛ ወለዬች ሁሉ ነገራችን ያምራል❤❤❤
@እሩቅ-ረ6ፈ
@እሩቅ-ረ6ፈ 2 года назад
እናተለም ወሎ ሰለምሺ ብዚት ይበል 😥🇪🇹❤
@abueumer2025
@abueumer2025 2 года назад
ማን ሰው ንግስት ሰማይ የሚስገባ የለም አንድ. አላህ ብቻ የሚሻውን የሚሰራው
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ 2 года назад
ሙስሊም መሆንኮ ወላሂ ሱመ ወላሂ መታደል ነው አቤት ግርማ ሞገስ መስሊሟ እህቴ ማሻ አላህ ያለውን ልዩነት ያሰላምምምምምምምምምም
@DestaMekonnen-r6y
@DestaMekonnen-r6y 4 месяца назад
Bealebabe bicha tsidk yemegegn yimeslshal
@ሩቂ-ቘ8ቀ
@ሩቂ-ቘ8ቀ 2 года назад
ሙስሊም መሆን መታደል ነው የኔ እህት አለባበሴ ስምር ባልሂጃቦ
@kalkidanhaile8522
@kalkidanhaile8522 2 года назад
ይህ ልጅ ስወደው 🥰🥰
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 года назад
መገን የወሎ ልጂ ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ😘😘😘
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 года назад
የምወደው ፕሮግራም ነው
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ፍርዬ የወሎ መለሎ ከድምፅ እስከ መልክ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሕ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤👍
@ተምርየሀይቃ
@ተምርየሀይቃ 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@@ተምርየሀይቃምኑ ነው ያሳቀሽ?
@ተምርየሀይቃ
@ተምርየሀይቃ 2 года назад
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀአድናቆትሺ መጥፎ ሰታዬ ታቃሺሻላችሁ ቆጆሰታዬ ልባችሁ ሰፍ ይላል😬😬😁😁😁😁✌✌✌
@abukiabukita7113
@abukiabukita7113 2 года назад
አራ ልጅ ኦሮሞ ነዉ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@@abukiabukita7113ኧረ ኦሮሞ ነውዴ ሀሀሀ
@yeshume7403
@yeshume7403 Год назад
ፍርየ በጣም ጎበዝ ነህ ስወድህ
@yeshume7403
@yeshume7403 Год назад
ማሪያምን ወሎየነቴን ባንተ ሙዚቃ በጣም ነዘደድኩት እሠቤቴ ትጠብቅህ።
@susueyimer4167
@susueyimer4167 2 года назад
ጥሩ ፓሮ ግራምነው በርቱ 👌
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 2 года назад
ሙስሊም መለት እንዲህ ነው ሂጃብን ለለመልበስ የምየቃርቡት ምክንያት ስረ አነገኝም ነው በተለየዩ ቦተዎች ግን እንደ ምቻል ነው የመያው እህቴ አሏህ ኒቃብንም ይወፍቅሽ
@meki3909
@meki3909 2 года назад
My ወሎ💜
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 года назад
ስለ መንፈሳዊ እና ስለ ገነት ከማውራታችሁ በፊት በመጀመሪያ አለባበሳችሁን አስተካክሉ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን
@ከርታታዋ-ፈ9ቸ
@ከርታታዋ-ፈ9ቸ 2 года назад
እኛ ወሎየወች የውበት ጥግ
@S.ነኝእርግቧ
@S.ነኝእርግቧ 2 года назад
ኮሜተሮች ግን አለባበሳቸው ይህን ያህል የሚካበድ አይደለም በጣም አካበዳቺሁ ስንት እራቁታቸውን የሚሂዱ በሞሉበት ሀገር
@abubake9005
@abubake9005 2 года назад
Wow bast voices
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ Год назад
ባቢዬ እኔም ከልጅነቴ አስቸ ነበር ሙዚቃ እዘፍን ነበር በየ ትምህርት ቤት በየ ቤት እኔም በጣም ነዉ ምወደዉ ሙዚቃእዳተ ፈጣሪ ረድቶኝ እዳተ ዘፋኝ መሆን ነዉ ምፈልገዉ
@Hana-l2m
@Hana-l2m 3 месяца назад
My wollo i love you so much amahara people
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
ዋው ምርጥ ፕሮግራምነው በርቱ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 года назад
ጎበዞች ገበዞች! በርቱ የኔ ቆንጆዎች::
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 года назад
ዋው ፍሬ ዘር ተወዳጅ ዘፈን ከነ ውበትክ
@SeeSee-s8f
@SeeSee-s8f 3 месяца назад
እኔም ወሎነኝ ዉዬ ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 года назад
ፍሬዘርዬ የኔ አንደኛ ስቢ ስቢ ወለዬነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ማንነቴ ክብሬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@abukiabukita7113
@abukiabukita7113 2 года назад
አራ ልጅ ኦሮሞ ነዉ
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 года назад
@@abukiabukita7113 በቃ ይሁን ደስ ይላል አንደኛ ምርጥ ዘፈን ነው ምርጥ ዘፈኝ ነው
@ቲጂይቱብአዲአማራፋኖ
የኔ ዉዲ በጣም እንወዲሀለን ባገባህ ምኜቴ ነበረ💋💋💋💋💋💋💋ወሎ በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤❤❤ወሎ መጀን ግራገሩ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 года назад
አግቢው🤓😎😀😀😀😀😀
@jaguar3050
@jaguar3050 2 года назад
ደስ ትላላቹ ፕሮግራማቹ አይማኖትን ዘርን አትወክሉም እራሳችሁን ብቻ ነው:: በዚ ቀጥሉ!!!
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 года назад
እፎይ.እንኳንወሎየሆንኩአቦ..ያውምመርሳአባገትየ..
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 2 года назад
ወይ እኔ እርጋታችሁ ስራአታችሁ ማሻአላህ ቀጥሉበት አሁንም ሙስሊሞ ሴቶችን አበረታቱ
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 2 года назад
ከአረብ አገር የተረፉት የማይሆን ግጥም ይገጥማሉ ይዘባረቃሉ ለነገሩ ድንጋይ ላይ ከመቀመጥ ይሻላል....ምን ሚሉት ነው እናትየው ሙስሊም አባትየው ቄስ ማለት ቲችችች😡😡😡
@Exploratorium360
@Exploratorium360 2 года назад
Betam addis naw 👍
@natinaelazen969
@natinaelazen969 2 года назад
Wowww edih ayinet demtse sesma lemjmeriya Giza. Yimeche
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@tegeskonjoo6920
@tegeskonjoo6920 2 года назад
ወሎ💛💚💝💕💕
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 года назад
ፕሮግራማቹ ልዩና ልክ እንደንዝርት ነው የምትሰሩት!!!
@htr5862
@htr5862 2 года назад
💚💛❤🌹🌹👍👍👍👍 ትችላለክ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 года назад
ወሎዬ እንኳንም ሆንኩ
@zufan-amharawit
@zufan-amharawit 2 года назад
የኔ ወሎ እኮራብሻለሁ
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 2 года назад
የሴት መንጋ በር አይዘጋ ትላለች አያቴ ወይኔ ወንድሜን አሰቃያችሁት እኮ ሆ የ5 ቱም አይን አፍጠዉበት መፈናፈኛ አጣ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 2 года назад
እኮ 😂😂😂
@hayatahmedhayatahmed4587
@hayatahmedhayatahmed4587 2 года назад
😅😅😄😄😄😃😂😂
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 2 года назад
@@hayatahmedhayatahmed4587 ሳቂ ምን አለብሽ አንች የጭንቁን ነዉ እኮ ወደ ዘፈን የገባዉ 🤣🤣🤣🤣🤣
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 2 года назад
@@mekdi7550 ችግር ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣
@Exploratorium360
@Exploratorium360 2 года назад
I just subscribed 👍
@S.ነኝእርግቧ
@S.ነኝእርግቧ 2 года назад
ልጁ ውስጤ ነው 😍
@ኪያዬነኝ
@ኪያዬነኝ 2 года назад
አግቢዉ🤣🤣🤣🤣
@S.ነኝእርግቧ
@S.ነኝእርግቧ 2 года назад
@@ኪያዬነኝጡሩ አሳብ ነው😃😃😂😂😂😂
@አሚናትቲዩብ
@አሚናትቲዩብ 2 года назад
ሁላችንም ነን🤨
@abukiabukita7113
@abukiabukita7113 2 года назад
አራ ማርያምን በጠም ክፉ ልጅ ነዉ
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 5 месяцев назад
​@@abukiabukita7113 min aderege demo
@hailetigabu9028
@hailetigabu9028 2 года назад
ዋው
@enatbayou3465
@enatbayou3465 2 года назад
ውሎ ደሴ የፍቅር ሀገር
@wubitethiopia2302
@wubitethiopia2302 2 года назад
Wollo fikir 😍
@haniitube1705
@haniitube1705 2 года назад
ባለ ሂጃብዋ ወላሂ አደነኩሽ ሀያቲ የኔ ጨዋ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 года назад
ታዳስ ዲናችን እንዲ ነው ካለባብስ እስከ አስተተሳስብ
@kidahirut2615
@kidahirut2615 2 года назад
አታካብዱ ደነሱት በላይ ተመስጣለች ፡፡ሙዚቃ ተፈጥሯዊ ስሜት ነው ይህነንን ስሜት ለማገድ ከቶ የሚችል አስማት የለም
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 года назад
@@kidahirut2615 ስለ ሙዚቃ አይደለም ያወራንነው
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад
አድነኩሽ ቆይ ሜካፕ ተዘፍቃ የሷ መደነቅ ደግም ሙስሊምኮናት ምንድ ነው አደነኩሽ🤔🤔🤔
@centralmedia8142
@centralmedia8142 2 года назад
l proud am wolloye
@aminawrku5993
@aminawrku5993 2 года назад
ጎረኝአ ናእዉ
@ቲጂYouTube-l6v
@ቲጂYouTube-l6v 2 года назад
ወሎ💙
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H 2 года назад
ፍሬ በርታ አሪፍ ስራ እየሰራህ እናንተ ደግሞ አስር ጊዜ ፏ ፈሽ የምትሉት ተገላልጣችሁ ስለወጣሁ ነው? እንግዳው እንኳን አክብሯችሁ በዚህ አለባበስ ሲመጣ እናንተ ግን?
@ስመኝዉ
@ስመኝዉ 2 года назад
እኛ ወለየወች ባይን ታይተን ልብ የምንገባ ነን
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
ሱሱየ ሰብሰክርይብ አድርግኘ ወደቤቴ ጎራ በሉ
@lezatshome8311
@lezatshome8311 2 года назад
በለ ሂጃቧ ምን አስባ ነው እንደዛ እምታየው ልትወድቅ እኮነው
@S.ነኝእርግቧ
@S.ነኝእርግቧ 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@heeranmeedab1100
@heeranmeedab1100 2 года назад
😂😂😂😂😂
@meki3909
@meki3909 2 года назад
ወሎዬ ትሆናለች😂
@jemalibrahim507
@jemalibrahim507 2 года назад
Rabi betaaam konjo mesh lemuzikaw model bthogny but haram new enji
@susutube2726
@susutube2726 2 года назад
እእእፍፍፍፍ ወሎ መሆን መታደል ነው
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@wddss8555
@wddss8555 2 года назад
ሙስሊሟ እህቴ✅🎁የኔወደ ልክነሽ ✅ ጀነትአይገዛም ቤትመሰላቺውእደ ሂጃብሽ ✅
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 2 года назад
ግንኮ በፍቅር አበደች ሚስኪን
@seidjemal1436
@seidjemal1436 2 года назад
Berta frezer
@bayedagnew4557
@bayedagnew4557 2 года назад
-ጨቅላ ህጻን በመጀመሪያው 1 ዓመት ዉስጥ በወላጆቹ ላይ ከ400-750 ሰዓት የእንቅልፍ እጦት ያስከትላል፡፡
@abbay-tv
@abbay-tv 2 года назад
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን
@hdee2146
@hdee2146 2 года назад
💝💝💝💝
@susutube2726
@susutube2726 2 года назад
እንዴ ይች ኢትዮጵያ ነው እንዴ እምትኖረው በጣም ነው እምወዳት
@newalahmed7763
@newalahmed7763 2 года назад
Yene jegna tenker eshi abshi yagere liji
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
የአሜሪካን ጭንቀት ልዩ ነው ጭራሽ አንችነትሽን እረስተሽ እንደ ተቀሳቃሽ machine ነው እምትሖኝው የቢሮ ስራም ሆነ የጉልበት ስራ ካቅም በላይ ሲሆን ስራው በዛውም ደሞ ምንጊዜም አይንሽ ጠቆረ ብለው ያባርሩሻል የ office politics በተለይ ኢትዮጵያውያኖች ቢሮ ውስጥ በቂ ሕንድ አለ በቂ west africans አለ በቂ ጥቁር አሜሪካ አለ east african አለ spanish ሁሉም በየጎሬቻው ይሆናሉ ግን ኢትዮጵያውያን ከጥቁሩም ከአፍሪካውም እንዳንጨመር አይፈልጉም ነጮቹ በዚሕ መሐል ሁሉም ጡንቻውን ይለማመድብናል በጣም ከባድ እንቅልፍ እሚያሳጣ ነው ቀላል አይደለም እንቅልፍም ያሳጣል
@habeshaentertainment7235
@habeshaentertainment7235 2 года назад
Bale hejabua mene aseba nw ere uuuuuuu
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 2 года назад
❤️❤️❤️🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💕💕
@Reduwanhajii
@Reduwanhajii 2 года назад
Wllo yekonjo hagr
@mohammadmos5301
@mohammadmos5301 2 года назад
ባለ ሂጃቧን እድትረዳት በትህትና እጠይቃለሁ ትወድሀለች
@aregaarega5666
@aregaarega5666 2 года назад
ልዬ ናችሁ
@sintayewfetene4785
@sintayewfetene4785 2 года назад
wowwwwwww😘😘😘😘😘😘
@ዜድነኝየባቦዋ-ገ8ጰ
@ዜድነኝየባቦዋ-ገ8ጰ 2 года назад
ሳህትክክል
@alfyamohammed5048
@alfyamohammed5048 2 года назад
ግን እኮ ለለበሱት ልብስም ብር ከሚያወጡ እራቅታቸዉን ቢመጡ ?አይሻል? የኢት ሴት ልጂ ይህ አለባበስ አያምርባትም ???
@ffa2099
@ffa2099 2 года назад
አሁን ይሄ ኢንተርቪው ነው እሚባለው ልጁን እኮ አሳቀቃችሁት
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ 2 года назад
እውነትሽ ን ነው
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@sitiaswab1492
@sitiaswab1492 2 года назад
❤❤❤❤👌
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
ከነ ከመቀመጡ ቡና ሰተዉ ሲኒ አሲዘወ ቁጭ አረጉት
@አሚናትቲዩብ
@አሚናትቲዩብ 2 года назад
🤣🤣🤣🤣እርግጠኛ ነኝ የዛሬን አውጣኝ እዪለ ነው🤨
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
መሲየ ፋቅር በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@ከድጃ-ፐ5ደ
@ከድጃ-ፐ5ደ 2 года назад
👍👍👍👍🌹🌹🌹💕💕💕
@DestaMekonnen-r6y
@DestaMekonnen-r6y 4 месяца назад
Zefagninet atat new sihol new zefagn mengestesemay ayweresm yilal ye/r kal
@tigisthunyalew1187
@tigisthunyalew1187 2 года назад
ውሎ ሀገርነዉ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
ቱ ቆጆቆጆ ብላችሁ ልሞቱ ነዉ ግን ቢሆንም ስራችሁን ዘነጋችሁ ሴትሲበዛ ጎመን ጠነዛ ስራቀይሩ አላማረባችሁም
@መልካምወሎየዋ
@መልካምወሎየዋ 2 года назад
ወሎየባልሆን ምን ይውጠኚነበር
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 2 года назад
እኔ ሰ ብትይ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
መልካም ወሎየዋ ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@መልካምወሎየዋ
@መልካምወሎየዋ 2 года назад
@@ወሎዬዋ-ጰ6መ እሺ
@ቲጂYouTube-l6v
@ቲጂYouTube-l6v 2 года назад
ወድሜ አምስቱም ሴቶይ አፈጠጡበት😳😂😜🤔
@lovethelifelive6923
@lovethelifelive6923 2 года назад
መድረኩ ለመዝፈን ምንም ኮንፈርት አይሰጥም የውነት መፋጠጥ ነው ሚመስለው
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 8 месяцев назад
ወንድሜ ፍረዛር
@abrhamneri
@abrhamneri Год назад
Me
@efratam7995
@efratam7995 2 года назад
ከጧቱ 3 ስአት ከእንቅልፌ ተነሳሁና ትንሽ ልተኛ ብየ ተነስ በቃህ ሲለኝ አእምሮየ ቆይ ብየ ዩቱብ የሆነ ነገር ከፍቼ እሽሩሩ እያለ ቢያስተኛኝ ብየ ስከፍት ይህ ፕሮግራም በራሱ ፕለይ ብሎ ማውራት ጀመረና አይኔን ጨፍኝ ማዳመጥ ጀመርኩ የባሰ እየነቃው ሄድኩ ።የኮርያውያን በስራ እንቅልፍ ማጣትን ስታወሩ አይ እንደኔ ስራ ፈት ሆነው ነው ብየ ሳልጨርስ በስራ ብዛት ነው አላችሁ።እኔም በቃ ይህን ያካ ከተኛው ይበቃል ቀሪውን ለኮርያኖች ልልቀቅ ጧት 3 ተኩል ላይ ከመደቤ ተነሳሁ።
@mellmell9954
@mellmell9954 2 года назад
ስልቶች ልበሉት ነው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 года назад
ወሎ መልክ ብቻ በጉርብትና አይድረሱዋችሁ በፍፁም ለጠላቴም አልመኛቸዉም
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
ለምን ምን አጠፋን
@አሚናትቲዩብ
@አሚናትቲዩብ 2 года назад
ልጁ እኮ ተጨናነቀ🥺የሌለ ከጉድ ያውጣህ🤨
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
ሀሀሀሀሀ
@mejuna8589
@mejuna8589 2 года назад
የአይጥ ስብስብ
@mahkgs8211
@mahkgs8211 2 года назад
ኡ ዉብ new🥰💘😍
@ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
ኧረቡናዉን ይጠጣበት ከበባችሑትኮ ሆሆሆሆ ጭቅአንወድም እኛ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
ሰኒ ሀበሻዋ ወደቤቴ ጎራበይና በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@ama539
@ama539 2 года назад
ወሎዬ ባልሁን ይቆጭን ነበር
@astertube5406
@astertube5406 2 года назад
እሴቶች እስኬ ሹፌን ልብሱ የሃገር ባህል ቀሜስ አድርጉ እና ቅርቡ
@yohansmehari6199
@yohansmehari6199 2 года назад
kunjena men yaregal chekelate kelale tigeray hulum ale
@zizinettube7695
@zizinettube7695 2 года назад
ኧረ ግን ሴቶቹ በዛችሁ ግን ፣😂😂የልብሳችሁ ነገርማ ተገጥሞ ይብሰል
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
ወደ ቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ በቅንነት
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
በዛችሁ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад
Afe qibe Hoda cube
@ቃልነኝየሽዋልጅ
@ቃልነኝየሽዋልጅ 2 года назад
ባለሂጃቦ አሥተያት እዴነዉ ልጁን
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
ቃልየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ሰብሰክራይብ አድርግኘ
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 6 месяцев назад
አላየሸውም እንደ ወደሧ ዙሮ ከንፈሩን ነከሠባት አሸኮረመማት😂
@እናትየናቴናፋቂብዞነህ
ፍረዘሬ። አድና ቂህ ነኝ።🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 2 года назад
እረ ምነው ህዝቤ ያለ ወሎ ቆንጆ የለም አለ
@dh4596
@dh4596 2 года назад
ወሎ የቆንጆወች መፍለቂያ የፍቅር ሀገርነች
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 2 года назад
myወሎ👌👌👌የቆጆወች ሀገር
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 2 года назад
አወ ያለወሎ ቆጆ የለም አፈር ነገርነሸ ነገረኛ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ
@ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад
ከይቅርታጋ ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉልኘ በቅንነት
@ሰሚሰይድ
@ሰሚሰይድ 2 года назад
ምንም አትሉም
Далее