Тёмный

ድምፃዊ ታሪኩ ጋንኪሲ እና ነብይ ኢዩ ጩፋ በሚገርም ሁኔታ ተገናኙ። የተፈጠረው ምንድን ነው? 

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 468 тыс.
50% 1

#DISHTAGINA #EYUCHUFA #ETHIOPIANPROTESTANT

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 421   
@firehiwotfekadu8822
@firehiwotfekadu8822 3 года назад
ጌታ ይቀባል ግን ቅባቱን ለተፈለገለት አላማ ማዋል ጥበብ እና ማስተዋል ነው ። አለም እንደሆነች አታላይ ናት በውሸቷ ታጠምዳለች መንገዷ ያማረ ይመስላል ፍፃሜዋም ሞት ነው ለዚህ ነው ዳዊት በአለም ከሚገኝ ሽልማት በእግዚአብሔር ቤት መጣል ይቻላል ያለው ። የቆምን መስለን እንዳንወርቅ ሁልጊዜም እራሳችንን በእግዚአብሔር ቃል እናድስ
@enatacademy
@enatacademy Год назад
አይ ምኒልክ አይ ቴውድሮስ እንዴው ምን ቀን ነው እናንተን ወደኛ የወሰነ 😢
@ሙሉሙለታየራያዋ
@ሙሉሙለታየራያዋ 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂 በጣም አዝናለሁ እኔ እንጅ ጅሊቱ ድሽታ ጊና እያልኩ መዝፈኔ ቱ አንተ ጠቆልቋላ ጩፋ ፊት ዳንስህ አላማረኝም ነበር የምር ዘጋሀኝ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 года назад
😒 sewerne
@gebrug7123
@gebrug7123 3 года назад
የራያ ቆቦዋ የኔ ድካይ የዞብል አንባዋ
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 3 года назад
ወይ ጉድ ገና ብዙ ትላላችው ። ዘፋኝም መቀባትም ጀመራችው ባለም ዳርቻ ከፍ እንዲል !!??? ግራ የገባው ትውልድ
@addisken24
@addisken24 3 года назад
የዲሽታጊና ዘፈን ከእዮጩፋ ጭፈራ በምንድነው የሚከፋው??? እዩጩፋና እስራኤል ዳንሳ በሀይማኖተኛ ስም የመሸጉ ጩልሌ ነጋዴዎች ናቸው።
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 3 года назад
ጌታ ጠርቶታል እሱ ግን ተመለሰ ወደ አለም ። ታዳ እዩ ሐሰተኛ ነው እንል ይሆን ? እግዚአብሔር ሳኡልንም ዳዊትንም ነበር የቀባቸው የጠራቸው። ዳዊት ለተጠራለት ጥሪ እንደ እግዚአብሔር አሳብ ፈቃዱን እያደረገ ኖረ። ሳኡል ግን ለተጠራለት ጥሪ አልኖረም። በራሱ መንገድ እንጅ በእግዚአብሔር መንገድ አልሄደም። ስለዚህ እግዚአብሔር ናቀው ተፋው። እግዚአብሔር ማንንም ወደ ቤቱ ይጠራል ጥሪን አክብሮ በቤቱ መኖር ግን የተጠሪው ሃላፊነት ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው።
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 3 года назад
ተባረኪ
@misrakroyer234
@misrakroyer234 3 года назад
Geta yebarkshe !!!!
@bereketabebe4435
@bereketabebe4435 3 года назад
Betikekil tebreki
@resurrectiontube2353
@resurrectiontube2353 3 года назад
የደቡብ ህዝብ ደንዝዞ የአጭበርባሪዎች መጫወቻ ሆኖ ቀረ በቃ😕
@gentegente3000
@gentegente3000 3 года назад
የደቡብ ህዝብ ደናዝ አይደለም
@resurrectiontube2353
@resurrectiontube2353 3 года назад
@@gentegente3000 ሁሉምንም አይደለም
@resurrectiontube2353
@resurrectiontube2353 3 года назад
@@gentegente3000 ሁሉምንም አይደለም
@FRAME172-p8t
@FRAME172-p8t 3 года назад
facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
ጭራሽ በዳንሥ ልታመልኩ ጀመራችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው ።
@mathewososa3631
@mathewososa3631 3 года назад
wodaje bedance geta aymelekim yalew manew? dance malet mn malet new? takaleh, dawit aydelem metenegna enkiskase eyezelele amilko legeta adirguwal. amilko tikikilna tikikil aydelem mbalew be ewunetna bemenfes new woy? blen sinteyik enji bedance sletejemere aydelem. tiyeke yetesasate new. when u are worshiping God you clamp your hand, dancing is also response of another body part to the glory of God.
@Mzlps
@Mzlps Год назад
Amen yibelen
@BirukKassa-tp1pt
@BirukKassa-tp1pt 3 месяца назад
ምን አቃጤሌክ
@ኢትዮፒያየአለምብርሀን
እመብርሀን ሆይ ከዚህጉድ አሪቂኝ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 года назад
አሜን ሁላቺንንም
@selamawittube7713
@selamawittube7713 3 года назад
ወይይይ አምላኬ ይህንን ዘመን አሻገረኝ 🤲🤲🤲🤲
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад
ማን ይሙት ከእዪ ጩፋ እና ከእስራኤል ዳንሳ ሌብነት የሱ ዘፈን አይሻልም?
@BetiGesese
@BetiGesese 6 месяцев назад
Mozaza
@ElenUmp
@ElenUmp 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen
@አልፋቱዩብአልፋቱዩብ
ይገርማል ድህነቱን ካራገፋ በሗላ ከእዩጫፋጋር ማዋል በጣም ያሳፍራል እናንተ ወሰኾች
@FRAME172-p8t
@FRAME172-p8t 3 года назад
facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 года назад
አሜን እየሱሰ ያለው ሕይወት አለው አሜን እየሱስ ይሻልሀል ወንድሜ
@rigvhfg275
@rigvhfg275 3 года назад
ጴጤ ነውደ ቱ ጠላሁት 🤪🤪🤪🤪🤪
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 года назад
ጴንጤን እስከዚህ እንድትጠላ ያደረገህ ምንድነው? አንተ የምታምነውስ መጽሐፍ ሰውን ጥላ ይላልን? ሰውን ያለ ምንም ምክንያት ብትወደው ትጠቀማለህ፤ ሰውን መጥላትማ ከሰይጣን እንጂ እግዚአብሄርን ከምወደውም ሆነ ከምያውቀው ሰው አይጠበቅም!!
@አሐ
@አሐ 3 года назад
እና ምንድን ያገናኘዋል ክርስትያን ፕሮተስታንት መሆን ሐጥያት ሆነ እንዴ ዘንድሮ ይሄ እኮ የግል ፍላጎቱ ነው ደግሞም ብሏል ዘፋኝ ነኝ ግን እዘምራለሁ በተረፈ የፈለገውን ማመን መብቱ ነው።
@tube-roha
@tube-roha 3 года назад
ጉዳዩ የአንድ ተራ ግለሰብ ሳይሆን ክርስትና የሚለው ስም በዚህ ልክ የማንም ጨምላቃ መጫወቻ መሆኑ ነው ሚያሳዝነን
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 года назад
@@tube-roha ያሳዝናል የኔ ዉድ
@FRAME172-p8t
@FRAME172-p8t 3 года назад
facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/
@ማርያምእናቴ-የ1አ
@ማርያምእናቴ-የ1አ 3 года назад
ወይ ድራማ ክክክክክክክክ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 3 года назад
Kkkkkkkkk
@birhan5110
@birhan5110 3 года назад
ወዶ አይስቁ አለ አይ እዬጩፋ
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 3 года назад
ሰይጣን እንዳይጫወትብን ብሏል ኮ ኢየሱስ ያገለገላቸውም ኮ ብዙዎች ተመልሷል አሁንም የጌታ ፍቅር ለዚህ ሰው ያው ነው ጴጥሮስንም እስኪበረታ ታግሶታል ከአታላይ ዓለም ግን ከዝና ናፍቆት እንዲድን እንጸልይ እዩ ግን በእምነት ጸልዮለታል ለሁሉ ታገሱ
@resurrectiontube2353
@resurrectiontube2353 3 года назад
ትወና አይቶ ለማያውቅ ይግረመው።
@FRAME172-p8t
@FRAME172-p8t 3 года назад
facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 года назад
ከዚህ ሌባ እዩ ጩፋ ጋር ለምንታገናኙታላችሁ? ታሪኩ የእውነት ሰው ነው:: ለምን እዩ ጩፋ?? የውሽት ሌቦች
@KalabAmanuel-c7k
@KalabAmanuel-c7k 5 месяцев назад
አንቺ ላይ ያለዉ ትልቁ ሰይጣን ይዉጣ ሌባ ቢሆንም ባይሆንም አንቺ አይደለሽም ምትፈሪጂ ጌታይቅር ይበልሽ💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀😭😭😭😭😭😭😭💀💀💀💀
@selamselamina1004
@selamselamina1004 3 года назад
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቱዋን ጣለች አለ ያገሬ ሰው 😏 እንደው ምን አረግልሀለው ብሎክ ይሆን እደዚህ ዝብርቅርቅህ የወጣው አዳም ወድሜ
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 года назад
ወይኔ በቃ የተሰጠውን ብር ሊበላው ነው የኔ የዋህ ሲያሳዝን
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
አንች ጣወታም ሰይጣን ውጭጭ ከዚህ እዩ ሌቦችንና ጠቋዬችን አዎራጂ እጂ የሰውን አይቀማም አንች አላህን በ20ብረ እንደሸጥሸው አይምሰልሸሸ
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 года назад
@@dasashdasash7856 ድሮም መሀይም ስድብ እንጂ ምን ያውቃል አልሀምዱሊላህ
@j7corr152
@j7corr152 3 года назад
አለቀልሽ ማርታ የስው ፊት አይቶህ ያመጣህውን ገንዘብ ጀባ በለው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 года назад
🙄🙄🙄🙄🙄🙄 Yhe hko kemetaweku befit new
@selammamo954
@selammamo954 3 года назад
ጊሸታ ጊና ነብይ ነው ሁኔታው ትህትናው ዝቅማለቱ ያሰታውቃል አሁን ያለበትን አይደለም እግዛብሔር ያየለትን ነው የሚሆን ነው
@shallom8897
@shallom8897 3 года назад
Bless you woman of God .
@tube-roha
@tube-roha 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
ወደው አይስቁ አለ ክክክክክክክክክክክክክ
@janacell6165
@janacell6165 3 месяца назад
የሱ፡ዘፈን፡ሰላም፡የሚያመጣ፡የትቢተኞችን፡ልብ፡ያራደ፡ነው፡ከመዝሙር፡አይተናነስም፡ይኤ፡ስጦታ፡ነው
@ጎንለጎን
@ጎንለጎን 3 года назад
የተጠቦ ሊብስ ተመሊሶ አይቆሽሽም የለው መንነው መቆሸሽ ብቸም አይደለም በሰረአቱ ከለበስክ ይመነችገል መንፈሰው ለመሆን ከፈለገ የእዪን ፀሎት መጠበቅ ብቸ መንፈሰው አየረገውም የረሱም ጥረት የስፈሊገሊ እነ እሄንን ዘፈን ሰለዘፈነ እዪ የፀለየ ፀሎት አሊሰረም መለት አንችሊም እሄ ለተረኩ or ለድሽተ ጊነ የመጀመረየ እንጂ የመጨረሸ አይደለም እሱ ረሱ የተነገረ ነገረ አሌ እሄንን ዘፈን ዘፈን አሊለውም መዝሙረ ነውነው የሌ
@almazsime4584
@almazsime4584 3 года назад
አይይ ምን እንደምሻላችሁ!
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 3 года назад
ዝም ብላችሁ የእግዚአብሔርን ማዳን እዬ በቃ.
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 3 года назад
እምነት ፓለቲካ ወነዴ
@tube-roha
@tube-roha 3 года назад
😂😂😂
@ውዳሴነባዒትንፍቅሪ-ጐ6ጘ
አሁን ገና ወረድክ ታሪኩ እኔማ እዚህ ሳላይህ ገና ጵንጤ ነው እያልኩ ነበር እመቤቴ ትመልስህ ይሄ የሴጣን ሴራ ነው ውጣ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
ስታስጠሉ
@faithzewede8611
@faithzewede8611 3 года назад
እየተጠቀሙ ብህ ነው
@Selam-ft1bp
@Selam-ft1bp 4 месяца назад
ታሪኩ ዲሽታ ጊና እና ሸዋፈራ ደሣለኝ እንጃ ሊሞቱ ነው መሠለኝ አጣደፋቸው ሴይጣን ።
@KetemaTilahunSewmamene-wn5hg
@KetemaTilahunSewmamene-wn5hg 5 месяцев назад
ኢዩ ጩፋ ባንተ ላይ የሚሰራው የአውሬው መንፈስ ነው ትንቢት የተነገረልህ ሀሰተኛ ነብይ ነህ
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 3 года назад
ታሪኩ እንደተወደድክ መጠላትህ ነዉ ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ???????
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 3 года назад
እቺን ሽልማት አገኘ ብለዉ ጠለፉት
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
@@TeshaleMusse በጣም ውዴ
@Selam-ft1bp
@Selam-ft1bp 4 месяца назад
እርማችሁን አውጡ ታሪኩ እና ሸዋፈራሁ ደሳለን በቁማቸው ሞተዋል።
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 4 месяца назад
Sizefen yewededal Wede Geta simexa zefen siyakom yexelal alem endezinat alemawi
@Amarumolla
@Amarumolla 27 дней назад
eyesus geta new
@johnchildofGod
@johnchildofGod 2 года назад
God bless you👍❤️
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
በጥራቆች ታሪኩ ሲጀመር የኦርቶዶክስ ተከታይ ነው ተናግሯል ሴፉላይ
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 года назад
የማንም ተከታይ ቢሆን ዘፋኞች መንግስተ ሰማይን አይወርሱም ያለው የእግዚአብሄር ቃል አይሻርም
@ጎንለጎን
@ጎንለጎን 3 года назад
kkkkkk ሴፉ ሾ ለይ OR ሴፉ ለይ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@@ጎንለጎን ሴፉሾ ኦነ ሴፉ ፋታሁን ያውነው🤔
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 3 года назад
@@saraworkneh5377 መናፍቃንም የእግዚኣቢሔር መንግስት ኣይወርስም ይላል ቃሉ ስለዚ እናንተም ጭምር ኣትገቡም
@gentegente3000
@gentegente3000 3 года назад
@@sarayoutube4678 ቲቲቲሽሽሽሽ
@AtoAto-yw5eb
@AtoAto-yw5eb 4 месяца назад
እየዞርክ ለቅመ ልጆችህን ብታሳድግ አይሻልም አንተ አስመሳይ ውሻ
@ማርያምእናቴ-የ1አ
@ማርያምእናቴ-የ1አ 3 года назад
ወይ ዘንድሮ ለካ ቢጤ ቆጤ ነክ አሁን አስጠላኝ እሺ
@mihretmekonnen2383
@mihretmekonnen2383 3 года назад
እኛ እንወድሻለን ሕት እየሱስ ይወድሻል
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
@@mihretmekonnen2383 ለምን ትለምናላቹህ ሲታመም እራሡ ለምኖ ይመጣል የትናትናዎ ግመል የሆነች ልጂ ልመታህነው የመጣህ ያለችው ተፈቴ ሄደች
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 года назад
@@mihretmekonnen2383 ክክክክክክ ፎጋሪውች ናችሁ እዛው ተፎጋገሩ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 года назад
እኔም ዘጋኚ
@meski213
@meski213 3 года назад
ምን ደቡብ እንዳለ ጭፍን ጴንጤ ናቸው ናቸው ግግም ያሉ ወረሷቸው እነ እዮ አጭቤ ነብይ ነን ባዮች
@Tamiratanase
@Tamiratanase 6 месяцев назад
አንተ በዳንስ ትሰክራለህ ሰዉ ግን በእ/ሪ መንፈስ ትቀናላችሁ😢
@HelenAbate-f5q
@HelenAbate-f5q 17 дней назад
ስወድህ ጠላሁ ወንድሜ እግዛብሔር ልብህን ይመልሰው
@mathewososa3631
@mathewososa3631 3 года назад
ydires yetichit comment letsafu bemulu kewokesa askedimew ewunetawun yataru tilachan titew befikir yjemru keras wodadinetina yenebcha tikikil maletn ytewu . . . lemn bibal yih kelele simetawi, sihitet sebaki, yehaymanot akirar,,,,wozete eyehonin enhedalen,,, yih degmo befetar zendi misgana miyasgegnen aymeslenm. beteley behaymanotawi guday yeminadergew yetignawum hasabina tesatifo wode ewunet yemimeran hono kaltegegne wode kentu haymanot dirjit sibisibna wode wudiket ymeranal. geta kezih yadinen. komi blen rasachin enteyik,,, rasachin enadin,,, sile rasachn enicenek,,,
@NuzamaYM
@NuzamaYM Месяц назад
ላንተየማይመጥንቦታገባህ።አዝናለው።
@lizalaziza5284
@lizalaziza5284 3 года назад
አይ ታሪኩ አስጠላሀን
@dagmawitmelake7128
@dagmawitmelake7128 3 года назад
ይሄ ሰውየው እግዚአብሔር አስቀድሞ ተናግሮት ግን ሞት መርጧል እንጸልይለት
@kumetanyomendertudima6846
@kumetanyomendertudima6846 3 года назад
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወደኋላ መጥፋት አማረህ
@HhhKk-jy3cp
@HhhKk-jy3cp 4 месяца назад
Wi tare mnew kante bzu negre neber yetebekut dishta gina azenkugn betam etelahalew ke tigray wukro negn😢😢😢
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 Год назад
Yetgray hizbn🙏🙏 ke esir lay eyawotachiw ye hagr mekelakeya yenebru ende muzu 😭😭😭😭kortachiw yegedelachiw 👹👹👹👹 nachiw
@alsaalsa305
@alsaalsa305 3 года назад
ወይ ዲሺታጊና ምነዉ በሰላም ክክክክክክክክክክክ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 года назад
🤔
@AlemtsehayTariku-t8u
@AlemtsehayTariku-t8u 2 месяца назад
ከዚህ በላይ ሰይጣን እንዴት ይጫወትችሁ😢😢😢😢😢
@natiman4938
@natiman4938 3 года назад
አታጭበርብሩ
@yoditewuob
@yoditewuob 3 года назад
እዩ ጬፋ እራሱ ፈውስ ያስፈልገዋል
@abiysusu3608
@abiysusu3608 3 года назад
Anchi nesh fews yemiyasfelegesh ehte
@abiysusu3608
@abiysusu3608 3 года назад
Anchi nesh fews yemiyasfelegesh ehte
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 года назад
አንች ነሽ የሚያሥፈልግሽ ነይ ወደ እየሡሥ እህቴ እየሡሥ ይሻልሻል
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 года назад
አምሳያው ነው ? ወይስ ? ከሆነም አይገርምም ፤ ይህ ሕብረተሰብ እየዋለለ ነው። መላ ቅጥ የለው ከላይ እስከ ታች ፤
@lovetube3958
@lovetube3958 3 года назад
ከአፈር ወደ አመድ
@hlfeytafere3532
@hlfeytafere3532 3 года назад
እንዴ እኔም ገርሞኛል ኣርተደክስ ኣልነበረም እንዴ ታሩኩ ?
@ሰራየደሙፍሬ
@ሰራየደሙፍሬ 3 года назад
እየሱስ የዲነል ይታደጋል
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 года назад
ባርካቸው በለን አለ በቃ የምድር በርከት ሂወት አይሆንም። ለእዚህ ነው በሄደበት ቃሉን የሚወራው ባርካቸው ፡ ብቻ ፡ በለን ፡ ይገርማን
@حياتالزهراني-ذ7ي
@حياتالزهراني-ذ7ي 3 года назад
ኳ።ኺ , njutrewquoipoooooplpuuwwqqyy
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 года назад
ሁሉም ነገር ተደብላለካባችሁ የሃለምና የአግዚአብሔር ለዩ አንጅይ
@tamegubanego2657
@tamegubanego2657 2 года назад
It is true!
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው ወሬኞች
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
አለቀኮ ምንሰውአለ ኦረቶዶክሰ ይጠፉል
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@@dasashdasash7856 ክክክክክክክ የጥንቷ ኦርቶዶክስ ሲያምርሽ ይቅር ምድረ አጋንት አምላኪ ሁላ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
@@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ ማረያሞ ከኦኖግሸኖየ ለምን ከለላ አልሆነቻችህም
@tewobstakinfe7055
@tewobstakinfe7055 3 года назад
ታሪኩ መጀመሪያ የት ፀልየህ ነበር ይሄንን አድል ያገኘኸው
@selamtube4056
@selamtube4056 3 года назад
እዩጩፋ ብርክን አይቶ ነው የመጣልክ ተጠንቀቅ ታሪኩ
@Koukeb-x5e
@Koukeb-x5e 7 месяцев назад
ይቅር ይበልሽ
@BetiGesese
@BetiGesese 6 месяцев назад
Lelas yeleshem
@TamiruTakel
@TamiruTakel 5 месяцев назад
ኤራ ብር አቶ እንዳይመስልሽ ሁሉ ለእግዚአብሔር ግልጽ ነው
@GetuGetuyegeta
@GetuGetuyegeta 5 месяцев назад
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?እግዛቢሄር ይቅር ይበልሽ፡፡አሜን!!!
@agcell3731
@agcell3731 3 года назад
ዋዉ እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ሀሌሉያ ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን
@tgsamson6674
@tgsamson6674 3 года назад
Leka Ante kebitehew new yezefenew 😂😂😂
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 года назад
ጩፋ ጋር ሄዶ ሊዘምር ነበር እንዴ የጠበቃችሁት? ሰውየው ላይ እጁን ጭኖ እልል ያለ ዘፍኝ አደረገው እኮ😂😂 በጨለማው ሃይል የሚታገዝ አጭበርባሪ ጩፋ ተመለስ
@NamrudAlelign
@NamrudAlelign 7 месяцев назад
minayinet kinenet yetemola sewu newu germognal
@zuriyashsheferawtessema885
@zuriyashsheferawtessema885 2 года назад
እየሱስ የህይወት ምንጭ ነው።
@yamanameb6623
@yamanameb6623 5 месяцев назад
አይ ድራማ ግን ለምን እስከመቼ
@noahcaleb412
@noahcaleb412 3 года назад
ኧረ ይመቸው
@wondieabebaw2081
@wondieabebaw2081 3 года назад
ere min ainet sew new yalle sigemer yih yehone eko ke 3 amet befit new sigemer endezi be metet yemikeyiruachew sewoch tolo ke adarash siwotu new wede haimanotachew yemimelesut ahun orthodox new dishta gina endih bemedrek lay keyern eyalu yeminagerut bitsenulachew eko eskezarie egnam entefa neber eskahun bale you tubu gin leba neh koshasha dishta gina min ansobet new haimanot yemikeyir lezawum pentie he is orthodox
@አልፋቱዩብአልፋቱዩብ
ቆይ ትክክለኛ ነብይ ከሆነ ለምን ዘንዶ የሞተበትን አላወቀም ኢሄ የሰው ሰይጣን
@selamtube4056
@selamtube4056 3 года назад
አይ እዩ ጩፋ ብር እያነፈነፈ ጌታ ጠርቶካል ይላል
@FRAME172-p8t
@FRAME172-p8t 3 года назад
facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/
@kidesthailu7825
@kidesthailu7825 3 года назад
Eyu chufa ante yezih twuld chnklat bedenb gebtohal ensu sijajalu ante brhn sebsb amlaki hoy kezih ayalay twuld tebkegn
@berryfamily2846
@berryfamily2846 4 месяца назад
ወየ ጉድ መናፍቃን ድካ 😡😡👿👹
@monettubeofficial4563
@monettubeofficial4563 3 года назад
Hhhhhhhhh Ajaiba New
@abebeyilma5722
@abebeyilma5722 Год назад
የታሪኩ ኮንሰርት ነዉ እንደ
@haymanotgebeyaw8176
@haymanotgebeyaw8176 3 года назад
tariku lega beg newwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
@nardosmideksa4032
@nardosmideksa4032 3 месяца назад
ምንድነው እየሆነ ያለው
@janacell6165
@janacell6165 3 месяца назад
የዘመኑ፡ጀግና፡ታሪኩ
@በድሩሁሴን
@በድሩሁሴን 3 года назад
ቱ አሌክ ታሪኩ አወቀች ቢሏት መፅሀፍ አጠበች አለ ያገሬ ሰው አድናቆትህ ሲበዛ ያልሆነ ቦታ ገብተህ ተዘረርክ ማለት ነው ?? አይ ወላይታዎች እንዲህ ደንዝዛቹ ቀራቹ ማለት ነው
@AsmrTamsja
@AsmrTamsja 2 месяца назад
አምላኬአዲነን🙏🙏🙏
@martha6011
@martha6011 Год назад
Ameeeeeeeeen ameeen.. eyu .geta.iyesus.yibarekiiiiiii.🔥🔥stegawu.yibizalik🙋🙋😘😘💓💓
@AdekaffaEthioman-
@AdekaffaEthioman- 8 месяцев назад
እዉነትሽን ነዉ😂😂😂😂😢😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
ዉሸት 😂😁😂😂😁😂
@faithhopelove9409
@faithhopelove9409 3 года назад
ውይ ጰንጠጢስት ነሽ ለካ። ጌታ ወደ ቤቱ ይመልስህ
@hanahanac2749
@hanahanac2749 3 года назад
እዩጩፋ ስራውን ነው የሰራው ሰውየው አለምን ወደደ
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 5 месяцев назад
አይይይይይ ጴንጤ????!!
@Youareok-rv5xy
@Youareok-rv5xy Месяц назад
Wowowwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@goodhurmahabasi6147
@goodhurmahabasi6147 3 года назад
እሡ እኮ ተናግሯል በየሚዲያዉ ዘፈን አይደለም መዝሙር ነው እያለ ወይኔ እኔ የዋሁ
@FRAME172-p8t
@FRAME172-p8t 3 года назад
facebook.com/efthatube/videos/977132949703584/
@AdagnAjeba-q5q
@AdagnAjeba-q5q Месяц назад
አማን
@kefeWmn
@kefeWmn 19 дней назад
Yemayastewil egelsbetal
@KadiirJamaal-ir3ng
@KadiirJamaal-ir3ng Месяц назад
ከከከከከከከከ
@alematirsaw2343
@alematirsaw2343 4 месяца назад
Aýyyyyyyyyyy wuha liyans sil ygemal
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
ልቦና ይስጠን
@GoytomGobezay
@GoytomGobezay 7 месяцев назад
ታሪኩ ምርጥ ሰዉ
@MelkamuBaye56
@MelkamuBaye56 4 месяца назад
ወይ ፉገራ
@BelayBelay-og8ml
@BelayBelay-og8ml 3 месяца назад
Eyuye ene porotiestantant mehon efeligaleh
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 месяца назад
ድሽካጌና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነበር ሜመስለኝ ስወደዉ
@tube-roha
@tube-roha 3 года назад
ይመቻችሁ አቦ በዘፈን ታዋቂነቱ ተጠቅማቹ ሃይማኖታዊ ንግድ😂😂 እዩ ግን ከባድ ሰው ነህ ነፍስህ ሲኦል ራሱ የሚበቃት አይመስለኝም ዲያቢሎስን በገዛ ቤቱ አስመርረህ ነው ምታስወጣው፤ አይ ክርስትና እንዲህ የማንም መቀለጃ ትሆኝ😏 ኸረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭😭😭
@DalalMohammed-ue6xn
@DalalMohammed-ue6xn 3 месяца назад
Ameeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤
@TayeDemessie
@TayeDemessie 5 месяцев назад
ሀሀሀሀ
Далее
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,9 млн
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 27 ( BY BRUNO )
45:35