Тёмный

ድራማዉ መዘዝ አመጣብን .. 

kal beteseb
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል አዝናኝ ቀልዶች እና አስተማሪ ፕሮግራሞች
ይደርሰዎታል ላይክ ሸር ሰብስክራብ ያድርጉ...
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@raeamraeam
@raeamraeam 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቀን ያረብብ
@RosaRoro-dg8nu
@RosaRoro-dg8nu 3 месяца назад
በርቱ የኔ ታታርዎች ❤❤❤
@ንኩሉጊዜኣለዎ-ሸ3ሐ
@ንኩሉጊዜኣለዎ-ሸ3ሐ 13 дней назад
ወድድድ መርግሽ❤❤❤😍
@አሐ
@አሐ 3 месяца назад
ቃል እንደእህትሽ ተረጋግተሽ በመልካምነት ካላወራሽ ተመልካች እንደምትቀንሽ አትጠራጠሪ ምክንያቱም ደስ በማይል ሁኔታ ክፉኛ ትቅለበለቢያለሽ ለሁሉም ነገር ተረጋጊ የሰውን ፍላጎት እያሳጣሽ ነው በተጨማሪ ፉከራሽን በልክ አድርጊው ገብቶሻል።
@maryelove7751
@maryelove7751 3 месяца назад
ቃል ተረጋጊ አለምዬን ስሚያት እዉነቷን ነዉ ስጦታዉ ተጎድቷል ከጎኑ ሁኑ
@zouditasama3211
@zouditasama3211 3 месяца назад
በርቱ ማሮቸ
@adhanetdesta1891
@adhanetdesta1891 3 месяца назад
Kalye alemye shicorinatat Brta ❤❤❤🙏🖐
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉የኔ ምርጥች
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 3 месяца назад
ቃል ለምድነው የምትቸኩይው ለህትሽ ግዜ ስጫት ታውራበት ተደማመጡ ቃል ችኩል ችኩል ታበዢያለሽ እና ይህንን አስተካክይ በተረፈ እወዳችሃለሁ በርቱ
@meserettefera2572
@meserettefera2572 3 месяца назад
ቃል ምክር አትቀበልም ምንም ተራ አትሰጥም
@meserettefera2572
@meserettefera2572 3 месяца назад
ዉይ ቃል እረ እስቲ አስጨርሻት እህትሽን አዳምጡኝ ብቻ አትሁኝ ሴት ልጅ እረጋ ስት ነዉ እሚያምርባት ከህትሽ ትንሽ ተማሪ ጉድኮ ነዉ
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
@ZewdineshWoldyes-ls7sv Месяц назад
ቃል የምትባይ ቀልቃላ ምነው ረጋ በይ.
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 месяца назад
ቀልዬ እበክሽን ሱሬ አትልበሽ ቀምስ ስትለብሽው ነው የምያምርብሽ
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 3 месяца назад
እሽአያልቅብሽቃል
@JanJan-z3b
@JanJan-z3b 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 3 месяца назад
ቃል አትቀልቀይ አለም ታዉራበት
@تيتيعبتيتيتيتؤتبهق
@تيتيعبتيتيتيتؤتبهق 3 месяца назад
Kali.negeregna.masitawali.yigolishali.isiti.qesi.beyi.lefilafi.negeri.neshi. Alemiye.irigatawa.bexam.desi.yilali.menageruwaa.be.mestewali.newu.mitinagerewu.isit.inde.alemiye.hugni.minawu.lefelefishiyi
@TSEDAIEGEATCHW
@TSEDAIEGEATCHW 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊😊
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 месяца назад
ቃል ግን ምን አስጮህሻል😊
@birtukaben
@birtukaben 3 месяца назад
በርቱልኝ እሕትወቸ❤❤❤❤❤❤❤
@serkserk1091
@serkserk1091 3 месяца назад
ወሬ ትወጃለሽ
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 3 месяца назад
ትክክል❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
ሰጦታው በጣም ናው ይሳዘናኝ ቃልየ አለመየ ሰታወራ አዳምጫት
@loveethiopia159
@loveethiopia159 3 месяца назад
ቃል እስኪ መረጋጋትን ከእህትሽ ተማሪ ፍጥን ፍጥን አትበይ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስጦታውን አለሁልህ ስላልሽ ጥላው እማ ብትሄድ መልካም ነበር እዛው ሆና ነው እንጅ የምታበሳጨው በስላም የትገላገለውን እንደገና አትንሱቡት ስለባስበት ነው እንደዛ የሆንው ተባረኩ
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 3 месяца назад
እንዴት እንዳስጠላሽኝ ቃል 😂 ደሞ ታማርራለች አታፍርም እኮ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 месяца назад
አቤት የአላህ ስረ የአንድ እናት ልጆች ሁለት አይነትፅባይ ምናለ እህትሽን መሄን ባትችይም ብትማሪ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
ችግሩ እኮ ኮመንት አያነቡም አንቺ ግን ትክክል ብለሻል የልቤን ነው የፃፍሽው አመሰግናለሁ
@Abrsh-fj4se
@Abrsh-fj4se 3 месяца назад
ወደ 100k እናስገባቼው እስኪይ?!!
@Rahma-y8o
@Rahma-y8o 3 месяца назад
አል የእዉነት አልደወለችም ከካሜራ ጀርባ ነበረች አለም እኔ የዝምብ ጠንጋራ አዉቃለዉ😂😂😂😂😂😂😂
@madomado8846
@madomado8846 3 месяца назад
😅😅😅😅
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 3 месяца назад
የናትሆድ ዥጉርጉር አሉ እዉነትነዉ አለምየና ቃል ካንድ ማሕፀንነዉ የወጡት
@wewee6122
@wewee6122 3 месяца назад
አይ ቃል ምነው በጣም ችኩሉሺ እርጋ በይ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
ቃል የምትባለው አመሏ "እንኩሮ " ነው ስታሽካካ ደህና ትመስላለች እህትዋ መልካም ሴት ናት ቃል ስምዋና ተግባርዋ የተለያየ ቅብጥብጥ ናት ዮቱቡ የአባትዋ ጋሻ መሬት ይመስላታል
@madomado8846
@madomado8846 3 месяца назад
ጠምዳቹሀታል ቃልዬን ግን ታበዛዋለች ግን የዋህ ናት 😅😅😅
@MobileHouse-x2k
@MobileHouse-x2k 3 месяца назад
ቃልዬ በጣም ጥሩ ሰው ናች ለመስመሳል ብላ ናው እንጂ እኔ አውቀታለሁ ጎረቤቴ ናች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ይበቃል16
@ይበቃል16 3 месяца назад
ቃል ቀስ በይ
@Masii2284
@Masii2284 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉wiyiiii❤❤❤❤
@Abrsh-fj4se
@Abrsh-fj4se 3 месяца назад
Let's get it to 100k?!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarasahay1
@sarasahay1 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Moon_cakes101
@Moon_cakes101 3 месяца назад
ቃል እባክሽ በጣም አትቅለብለቤ፣ ተረጋጌ ከእህትሽ ተማሪ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 месяца назад
😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@AeWr-lh9ix
@AeWr-lh9ix 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@GroupC-c9b
@GroupC-c9b 3 месяца назад
ውይ ምድነው የሚያሮጥሽ ቃል ረጋ በይ ሴት ረጋ ብላ ስታወራ ነው የሚያምርባት ከአለምዬ ተማሪ ቢያስ ስታወራ አስጨርሻት ጥልቅ ጥልቅ አትበይ እደቁራሪት
@mamathelon7092
@mamathelon7092 3 месяца назад
ቃል አለምዬ ሰላማዊ ብዝት ይበልልኝ በርቱ አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@astedeasrede5582
@astedeasrede5582 3 месяца назад
የሰኒን ስም እነደ አቡዬ ክብዬ እንዳላቹ የሷን ስም በሌላ መቀየር ነበረባቹ ድድራማ ትክክለኛ ነገር አደለም ስለዚህ ሰኒ አትቀየሚቸዉ
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 3 месяца назад
ቃልዬ እስቲ አትንቀዥቀዢ እረጋ ብለሽ ለማውራት ሞክሬ ለምን ከእህትሽ አትማሬም አፍ አፍዋን እያልሽ ስታወሬ ያንቺን ወሬ መስማት ያሰለቻል እሺ😮😮😮😮😮
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
አለምዬ ዮቱብ በራስዋ ብትከፍት ደስ ይለኛል
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 месяца назад
ቃል ስርአት ይኑርሽ በጣም አትቀልቀይ ከአለምዬ ተማሪመረጋጋት
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 3 месяца назад
ቃል ሥትናገሪ ቀሥ ብለሽ አለምየ እርጋታዋ ማሻ አላህ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 месяца назад
ጎበዝ አለምዬ የኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እርጋታሰሸ ደስ ይላል።
@እየሩሳሌምእመብርሀንየሚስ
ቃልየ በነገሮች ተረጋጊ
@Beredukko
@Beredukko 3 месяца назад
ጎበዝቃልዬኦሮሚኛትችላለች👍👍👍👍👍👍👍👍
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 3 месяца назад
የስጦታው ሚስት ባለጌ ነች. አትረባም
@sarahabas8619
@sarahabas8619 3 месяца назад
ውይ ቃልየ እረጋ በይ እስኪ😂😂😂
@ramarama5784
@ramarama5784 3 месяца назад
አለምዬ ቃልዬ 👍👍❤❤🌹🌹🌷🌷💐💐
@ZewdineshWoldyes
@ZewdineshWoldyes 3 месяца назад
አንች ቀልቃላ ረጋ በይ
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 3 месяца назад
አይዞኝ ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mariam-x8f7l
@Mariam-x8f7l 3 месяца назад
አሚንንንየኔታታሪወች❤❤❤❤
@fiteleshito5729
@fiteleshito5729 3 месяца назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@kadejahqqql
@kadejahqqql 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@razanqasem4497
@razanqasem4497 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 3 месяца назад
❤❤👍👍👍👍👍👍
@FhdffGfgff
@FhdffGfgff 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@TedaloTedalo-m7c
@TedaloTedalo-m7c 3 месяца назад
❤❤❤❤
@adhanetdesta1891
@adhanetdesta1891 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤shicorinatat🖐🖐🖐
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 3 месяца назад
❤❤❤❤😂😂😂
@RahmaMohamad-x4i
@RahmaMohamad-x4i 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ቃል ቤቱን ሸጠችዉ..
9:28
Просмотров 10 тыс.
ገበሬዋ ስጦታ ሰጠችን..!!
10:30
Просмотров 7 тыс.
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 487 тыс.
አለምየ ልጅ ሰረቀች ...
10:44
Просмотров 16 тыс.
ቃል እና ዳዊት በሽማግሌ ተያዙ!
28:01
ማር ቆረጥኩላት...
14:16
Просмотров 34 тыс.
የስራ ፍቅር...
10:11
Просмотров 8 тыс.
ሌላ ሴት ደረበባት
10:23
Просмотров 16 тыс.
ሲከፋሽ አንወድም ቃል..
15:51
Просмотров 28 тыс.
ለገና የመጣልኝ ልዩ ስጦታ.....
18:12