Тёмный

//ድራማ// "ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ያዝ አድርጉልን ብለዉናል" …እመኝና ብርቄ ነጠላ ዜማ ለቀቁ🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 392 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

11 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 985   
@GenetWendmagene-qy5sy
@GenetWendmagene-qy5sy 6 месяцев назад
መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ልደፉን ነው ኑሩልን የebs ድምቀት
@meronarefayen8230
@meronarefayen8230 6 месяцев назад
ወይኔ መቅዲ እንደኔ ሚወዳት አለ ግን በማርያም 😍😍እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 🙏የኔ ፍልቅልቅ 😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂
@belayshebo3149
@belayshebo3149 6 месяцев назад
Immabrihan manne naat?
@simeranred3153
@simeranred3153 6 месяцев назад
መቅዲ ከወልደች ምን ልነዋን ነወ አላህ በሰላን ልጀሸን እቅፊ
@user-sb5ev7nk3p
@user-sb5ev7nk3p 6 месяцев назад
Weldam bihon ❤❤😊😊
@RehatLove
@RehatLove 6 месяцев назад
አድበሽ የማዳምን ስራ ትሰሪያለሻ
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅 የጫማው ነገርስ
@simeranred3153
@simeranred3153 6 месяцев назад
@@hawaomafrah5905 ጠባታል
@simeranred3153
@simeranred3153 6 месяцев назад
@@RehatLove ፈትህ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 6 месяцев назад
የሊያ እና የምቅዲ ችሎታ ገራሚ ነው😂😂😂
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 6 месяцев назад
ወይመቅዲ እረበጣም ነዉ የምታዝናኝዉ አቤት አረማማድ አቤት አለባባስ እርይመቻችሁ እመኝ እና ብረቅዬ❤❤❤
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 6 месяцев назад
ራፐሮቹ😂😂😂 መቅዲዬ ድምፅሽ ያምራል ❤❤ የዘመኑን ዘፋኝ ነን ባዮቹን ትቦንሻቸዋለሽ የምር🎉
@BatyAtk-jl4wm
@BatyAtk-jl4wm 6 месяцев назад
በጣም
@tayoutube2969
@tayoutube2969 6 месяцев назад
መቂድዬ አላህ በሳላለሁለት ያርግሽ ልጅሽ ታቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ❤
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 6 месяцев назад
ውድ ደምሬኝ እመልሳለሁ
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጣችሁ ❤ ebc thank you a lot.
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 6 месяцев назад
ቅመሞችየ አላህ ሀሳባችን አስክቶጨበሰላም ለሀገራቸን ያብቃን ያርብ
@hayatarega8513
@hayatarega8513 6 месяцев назад
Amein yarabe
@user-pn6mh4sf3x
@user-pn6mh4sf3x 6 месяцев назад
አሚንንን ያረብብብ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 6 месяцев назад
በየ ሳምቱ አቅርቡልን ለኛ ለመዳም ቅመሞች😅
@user-xc5gk1ok8r
@user-xc5gk1ok8r 6 месяцев назад
ቱ🤣🤣🤣
@HelenMeqant-yz4br
@HelenMeqant-yz4br 6 месяцев назад
ደምሩኝ ውዶች
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ ያለንበትን ሁኔታ የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 6 месяцев назад
እደው በሳቅ ሞትኩኚ😂😂😂ሀራፍ ስራ ነው 😂😂በርቱ❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 6 месяцев назад
መቅዲና ሊያ ደስ ስትሉ በጣም አሳቃችሁኝ ትወና ተዋጥቶላችኋል ዋው❤ እመቤቴ ትቅረብሽ መቅዲ
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 6 месяцев назад
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኛች 🥺😭ብርቅዬ እውነትም ብርቅዬ 🥰🥰
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 6 месяцев назад
ድምቀቶች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እመኝና ብርቅዬ
@saradezi8588
@saradezi8588 6 месяцев назад
የእውነት ነው የምታዝናኑት እባካችሁ በየሳምንቱ ኑ አትጥፉ👏👏👏❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rozakebede2444
@rozakebede2444 6 месяцев назад
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 🙏የኔ ፍልቅልቅ መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ልደፉን ነው ኑሩልን የebs ድምቀት
@msrak4498
@msrak4498 6 месяцев назад
መቅዲ,,የኔ,,ጣፋጭ የኔ ፍልቅልቅ የጫማነገር❤❤❤
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 6 месяцев назад
አይይ መቅዲየ በመውለድሺ ስደሰት ያላንቺ እሁድን ሳስበው ምንይበጄን ይሆን የማዳም ቅመሞች መዝናኛ እኮነች❤
@BirkAsr-wr5vj
@BirkAsr-wr5vj 6 месяцев назад
መቅድ እና ሊያዬ ስወዳቹ ነፍ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 6 месяцев назад
ውድ ደምሬኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ
@BirkAsr-wr5vj
@BirkAsr-wr5vj 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 6 месяцев назад
የመቅዲ ልጅ ስትወለድ ጀምራ ያው እየዘለለች ነው የምታድገው😂❤❤❤ዘና አረጋችኹኝ ደብሮኝ ነበር
@user-bt6nf5xz1y
@user-bt6nf5xz1y 6 месяцев назад
የመቅዴየ ድምፅ ግን. ❤❤❤የኢቢኤሲ ድምቀቶች😂😂😅
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 6 месяцев назад
ወይ ሊያዬ እያሳቅሽ አስለቀሽኝ እውነት ነው አዋቂው ፈጣሪ ብቻ ነው❤
@hayatahmed9932
@hayatahmed9932 6 месяцев назад
ስታስቁ ዘና አረጋችሁን በማዳም ልጆች ጩሀት ሰልችቶኝ ነበር ዘና አራጋችሁኝ
@s3s37d3
@s3s37d3 6 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔስ አቤት ጩሀት ብቻ ለበጎ ነዉ😒😒
@gelilagebretsadik4612
@gelilagebretsadik4612 6 месяцев назад
❤❤❤ መቅዲዬ ድምፅ 👌👌👌
@ghh5860
@ghh5860 6 месяцев назад
መቅይ እና ሊያ በሳቅ ልገሉን ነውደ😂😂😂መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የምወድሽ❤
@rodas9491
@rodas9491 6 месяцев назад
ለካ ህይወትሽን ያናወጠው እንደዚ ደምቀሽ እንድትታዪ ነው መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ሰዎች ይሄ ለኛ ትምህርት ነው
@mititabtew3198
@mititabtew3198 6 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ ይመቻቹ❤❤❤
@binthbinth5291
@binthbinth5291 6 месяцев назад
ወይ መቅድ የሁድ ድምቀት ❤️❤️❤️❤️
@Bekans
@Bekans 6 месяцев назад
መቅዲ የሼፍ ዚን ሸሚዝ 😂😂😂😂አምሮብሻል ጌታ በሰላም ይፍታሽ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 месяцев назад
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 💝የምር ወይኔ ድምፅ መቅዲ ትዝፈን በቃ ሌላ ሲንግል 💝🎧🎤
@romimedia3130
@romimedia3130 6 месяцев назад
የምር በጣም ተመቸኝ መቅዲየ እመቤቴ ማርያም በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ🙏
@ethiopian4351
@ethiopian4351 6 месяцев назад
Mekdi, Tensu, Liya, Lula, and Asfeti, much love 😘😘😘
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 6 месяцев назад
ጎበዞች ትችላላቹ መቅዲ ስትወልድ ምን ልንሆን ነው ብዙ እረፍት እንዳትፈቅዱላት አንድ ወር ወይም አርባ ቀን ይበቃታል
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 6 месяцев назад
ሊያ ና መቅዲ በእውነት ትለያላቹ በርቱልን መቅዲዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሰላማቹ ይብዛ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 6 месяцев назад
ዘናአደረጋችሁኝ ደብሮኝነበር የዋልኩት
@hassenamsa7943
@hassenamsa7943 6 месяцев назад
ድብርት ታባርራላችሁ ስላም ሁኑ
@fatumatadelech905
@fatumatadelech905 6 месяцев назад
አራ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂 የኔ አስቅዎች መቅዲ የኔ ዉደ በሰላም ተገላገይ❤❤❤
@MekiyaTube
@MekiyaTube 6 месяцев назад
መቅድየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ👍👌😍😍በጣም እያዝናና የሚያስተምር ebs🎉
@Birabiro_adiss
@Birabiro_adiss 6 месяцев назад
ሁላችሁም ተዋናይ ነበር መሆን የነበረባችሁ 😂😂😂
@user-wp8ik1uk9q
@user-wp8ik1uk9q 6 месяцев назад
መቅደይ አላህ በሠላም ሁለት ያርገሽ በጣም ነው ያሳቅችሁኛ አመስግናልሁ❤❤❤❤❤❤❤
@lubelove2466
@lubelove2466 6 месяцев назад
የብርቄ ሙዝቃ አማረኝ ከምር ደጋግሜ ሰማሁት❤😂
@bute5158
@bute5158 6 месяцев назад
እመኝና ብርቄ ትመቹኛላችሁ የገረመኝ ብርቅዬ በዚህ ቦርጭ እንዴት ያንን ያህል ደረጃ ወጣችው በዚህ እድሜ ይህንን ደረጃ ስለወጣችሁ አንደኛ ናችሁ
@meskeremWolde-he3yl
@meskeremWolde-he3yl 6 месяцев назад
በጣም የሚገር ሚዲያ መልካም ስራ እየሰራ እያዝናና ተወዳጅ ሚዲያ በርቱ ቀጥሉበት ለታመመው አስፊቲ ፈጣሪ ምህረት ያውርድለት መቅዲመ በሰላም ተገላግላ ልጃን ለማቀፍ ያብቃት ባጠቃላይ ከቁጥር አያጉድላቹ ❤❤❤❤❤❤
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 6 месяцев назад
መቅዲግንተሣሥተሽነው ጋዜጠኛየሆንሽው ተዋናይመሆንነበረብሽ ኧረ ሊያም ይመቻችሁአቦ❤❤❤
@love-lh9zu
@love-lh9zu 6 месяцев назад
የሊያዬ ቦት ጫማ የመቅዲ ኮተት ልብስ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂
@MichaelHmariam-en4wo
@MichaelHmariam-en4wo 6 месяцев назад
የመቅዲ ኮተት 👌👌👌👌
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 6 месяцев назад
መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ❤ሰትወልድ ግን ድራማው ይቋረጥ ሌላ ሰው አንፈልግም።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 6 месяцев назад
ጥበብ በእናንተ ውስጥ ትታያለች!!መቅዲ ግን ትለያለሽ ድምጽሽ አንደኛ ነው!!!!❤ስመኝና ብርቄ❤🎉🎉❤
@user-bk8eu8qr5t
@user-bk8eu8qr5t 6 месяцев назад
ደስ ሲሉ❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 6 месяцев назад
እውይ ምቅድዬ እና ሊያ ትችላላችሁ ፍቅሮች😁😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 6 месяцев назад
መቅዳየ አች ሥተኝ ምን ይውጠኝ ይሁን የመዳም ሥራጋ እወድሺለሁ አላህ በሰላም ሁለት ያርገሺ❤❤❤
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b 6 месяцев назад
መቅዲ አንደኛ 👍👍👍በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ የEBS ድምቀት ❤❤❤
@reeeken4126
@reeeken4126 6 месяцев назад
ብርቅዬ በ ሼፍ ዚ ልብስ 😅😅
@reeeken4126
@reeeken4126 6 месяцев назад
@@kiya9587 😂😂😂
@Ergoye
@Ergoye 6 месяцев назад
እኔም ወይት ነው ያየሁት እያልኩ ነበር😅😅😅
@yabatwa
@yabatwa 6 месяцев назад
እጅ😂😂
@rahelwolde146
@rahelwolde146 6 месяцев назад
እርግዝና እንደ ብርቅዬ ይመችሽ መቅዲ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ሊያዬ ውድድ።
@tinawa56
@tinawa56 6 месяцев назад
ወይኔ መቅዲ ሊያ የኢቢየስ ድምቀት በርቱ ያምርባችኋል
@MERCIREGASA
@MERCIREGASA 6 месяцев назад
መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ልደፉን ነው ኑሩልን የebs ድምቀቶች
@lelekiya5277
@lelekiya5277 6 месяцев назад
ሁሊ ብትመጡ ደስ ይለኛል
@Tomasbayu...
@Tomasbayu... 6 месяцев назад
😂😂😂😂 ኦረ ወይኔ መቅዲዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ሊዬ❤❤❤❤❤ ትለያላችሁ
@mekdesmellion8304
@mekdesmellion8304 6 месяцев назад
በጣም ታዝናናላቹ መቅዲ ድምፅ አለ❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 месяцев назад
ስወዳችሁ የመቅድ ነገር የእኔ ቅመም አላህየ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@twwvatwq2151
@twwvatwq2151 6 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ እኮ 🤣🥰🥰
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 6 месяцев назад
ኧረ ወይኔ መቅዲዬ ውስጤ እኮ ነሽ😃
@muluemebettasew1561
@muluemebettasew1561 6 месяцев назад
መቅዲዬ ያለአንቺ ebs እንዴት ይታያል።ፈጣሪ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን እንድታቅፊ ይርዳሽ።
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 6 месяцев назад
መቅዲዬ ሲያምርብሽ እኮ የebc ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
@user-sh9zw3vz5n
@user-sh9zw3vz5n 6 месяцев назад
መቅዲ ብርቅዬ😂😂😂ትችላለሽ
@user-gx8bf2ii4n
@user-gx8bf2ii4n 6 месяцев назад
😅😅😅መቅዲ ዛሬ ሼፍ ዚን መስላ መጣችልን
@Saeda263
@Saeda263 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@mikaela6562
@mikaela6562 6 месяцев назад
A very message this is!
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 6 месяцев назад
wow ሤሚሢየ አየሁት ማሺአላህ ፈታአረጋችሁኝ እናመሠግናለን መቅድየ በሠላም ዉለጂ ❤
@saadas9954
@saadas9954 6 месяцев назад
ወዮዮዮዮ😂😂 ሊያ ና መቅድ ጫማቸው 😂😂አረ ሀቂቃ በሳቅ ስወዳችሁሁሁሁሁሁሁ
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 6 месяцев назад
መቅዲ ድምፅ አላትእኮ😂😂😂😂
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 6 месяцев назад
Badbi iji
@tigistteka1462
@tigistteka1462 6 месяцев назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት መቅዲ በተለይ ከየት እንደምታመጣው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi 6 месяцев назад
መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ ብርቄዋ ሊያየ ድምቀት ናችሁ አስፍየም ፈጣሪ ይማርህ በሰላም ተመለስ❤❤
@user-nq8rd6qc6j
@user-nq8rd6qc6j 6 месяцев назад
ጌታን በሳቅአገቴን ሆዴን አመመኝ ከዘመኑ ዘፈኞች ይበልጣሉ
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 6 месяцев назад
Mekidiye yne mar endew minnlargesh ufff yne desta fetari wededede new margesh dess telalachu ❤❤❤
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 6 месяцев назад
ኢቢኢሶች አላህ ይጠብቃችሁ ስራችሁ ሁሉ ተወዳጂነው አላህመቅዲንም በሰላም ይገላግልሽ የኢቢኤስ አድማቂ እወዳችሁ አለሁ
@temaratube
@temaratube 6 месяцев назад
መቅዲ የሳቄ ምንጭ ከብዙ የድካም ውሎ በኋላ ዘና ታደርጉናላችሁ 😂😂 በአረብ ሀገር ምትኖሩ ስደተኛ እህቶቼ አላህ ከሰው ቤት አውጥቶ በራሳችን ቤት በራሳችን አለም ምንኖርበትን ቀን ያቅርብልን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ዛሬስ ከስደት ኑሮየ የበለጠ የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፍ ነስቶኛል
@YfffGdfg
@YfffGdfg 6 месяцев назад
ያገራችን ነገርስ እኔንም አሳስቧኛል ለዱአሽ አሚን አላሁም አሚን ያርብ😢
@saudihosen8183
@saudihosen8183 6 месяцев назад
Amiin
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 6 месяцев назад
እረ በሳቅ ጨረሳቹን ከጭንቀትም ትንሽ ዘና አደረጋቹን ለኛ በስደት ላለነው 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@fgff4871
@fgff4871 6 месяцев назад
ፈታ አረጋችሁን እናመሰግናለን 👍
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 6 месяцев назад
O my ድንቆች ናቹህ መቅዲ እመብርሃን ትቅረብሽ ውድድ አደረኳችሁ።❤❤❤❤
@azebe858
@azebe858 6 месяцев назад
መቅዲዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ግን ብዙ ጊዜ እንዳተኚ ቶሎ ብለሽ ወደ ስራ ጊቢ ምክንያቱም የኢቢኤስ ተናፋቂዎቹ አንቺና አስፋው ናችው
@nefisa70
@nefisa70 6 месяцев назад
ሊያ ደሞ ወይኔ ጉዴ
@ebrahimmohammed5086
@ebrahimmohammed5086 5 месяцев назад
ዜማ አስነባቢው ደምፁ ያለ መሳሪያ ምርጥ wow 😮ያንተ ድምፅ ያምራል እንግድህ አለች😅 ማራኪ ነው🤙🇪🇹❤
@mekidsalazar8730
@mekidsalazar8730 6 месяцев назад
የኔ ሞክሼ ስወድሽ እኮ።እመብርሀን ትጠብቅሽ።መቅድዬ እባክሽ ቀስ ብለሽ ጨፍሪ ተሳቀኩኝ።የኔ ውድ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን።❤❤❤
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 6 месяцев назад
ውይ መቅድዬ ❤😂❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 месяцев назад
ፍትህ ለማዳም ቅመሞች😢😢😢አሁን መስሪያ አሳጡን የሳዉድን መገድ ፈጣሪ ይዝጋልን አሜን በሉ የሠለቻችሁ ትምርት ቤት ይሄዱ ይመስል ተጠራርተዉ አድላይ ይመጡና መከራ ሆኑብን
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 6 месяцев назад
👍👍😥😥😥💔💔
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 6 месяцев назад
ዘና እኮነው የምታረጉን 😂😂 ወይብርቄና ስመኝ😂😂😂
@tigistgirma1432
@tigistgirma1432 6 месяцев назад
መቅደስ have beautiful voice ❤
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 6 месяцев назад
በጣም:ደስ:ትላላችው:መቅድና:ሊያ:ይመቻችው:በዝህ:ሞራል:ሊግባ:አለች:ልያ:ክክክክክ❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 6 месяцев назад
ስወድች ሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@susutube2726
@susutube2726 6 месяцев назад
😂😂😂እወዳችኃለሁኝ የሳቄ ምንጭ❤❤😅😅😅
@KibatuSherbesa
@KibatuSherbesa 6 месяцев назад
EBS always smart
@nardosmogos8209
@nardosmogos8209 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤መቅዲየ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርገሽ ሊያየ በጣም ነው የምወዳች
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 6 месяцев назад
ወይኔ ሊያዬ ዛር እኮ ነው ሙዚቃ አላልሽም😂😂😂❤
@UaeUae-hd3un
@UaeUae-hd3un 6 месяцев назад
አሥፍቲን አላህ ያሸረው መቅድየ የኛ ፈልቅልቀ የመዳም ቅመሞችን ዘና ታረጊን አለሸ አላህ በሠላም ይገላግልሸ ❤
@destaashenafi1051
@destaashenafi1051 6 месяцев назад
ስወዳችሁ መቅዴ በሠላም ተገላገይ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 месяцев назад
በዚህ ግራ በተጋባ ዘመን ጭንቅላታችን በዞረበት ጊዜ እናንተ ባትኖሩ ምን እንደምንሆን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ተባረኩ
@user-hl9zq4kh2n
@user-hl9zq4kh2n 6 месяцев назад
ሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው !(3)
@ElsiyeGirma
@ElsiyeGirma 6 месяцев назад
መቅዲ እና ሊያ ለኔ ልዩ ናቹሁ የebs ድምቀቶች በተለይ ብርቄ ና እመኝ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 месяцев назад
አላህ በሰላም ሁለት ያድርጋት ያረብ ስወዳት
@queenzuzu710
@queenzuzu710 6 месяцев назад
Mekdes &liya my favorite❤❤❤
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 6 месяцев назад
ዙዙ ደምሬኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@saratube750
@saratube750 6 месяцев назад
​@@user-jo9nb6hu7y🤙🤙🤙
Далее
20 часов ради СТРАДАНИЯ - Ultrakill
26:40
чуть не упала((😅 #youtubeshorts #dance
0:13
🍁 Последний звонок
0:11
Просмотров 10 млн