Тёмный

ድሬዳዎ በሀዘን ተዎጠች!!ላምሮት የገደላት ታወቀ!ቤቱ በፖሊስ ተከበበ!!ጎንደር ሌላ ልጅ ታግታለች!ethiopia 

Miko react
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

30,079 views 30 Oct 2023 #ethiopianmusic #seifuonebs #vine
Ethiopia #ethiopianmusic #comedy #vine #funny ethiopian video #ebs
copyright disclaimer under section 107 of the copyright act 1976 allowance is made for "fairuse"for purpose such as criticism,comment ,new reporting,teaching,scholarship and research.fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. non profit,educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
TemuTube, Temu Tube, TEMU TUBE, temu tube, Jo Habesha, Abrelo HD, dink lejoch, donkey tube, ebs tv, ethiopia, ethiopian movie, ethiopian music, seifu on ebs, ethiopian tiktok videos, ethiopian, new ethiopian music, habeshan, habesha tiktok, ethiopia reaction, ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, seifuonebs, amharic comedy, habesha couple prank, unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, Arts Tv World
#abelbirhanuየወይኗልጅ2 #seifuonebs
#donkeytube#ethiopia #ethiopiannews #fetasquad #abelbirhanuየወይኗልጅ2 #dallolentertainment #ethionews #ethiopianmovie #ethiopianmovie
abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,feta squad,Epic habeshans,ETeamir Tv,Teamir gizaw,nebil nur,mikomikee, ethiopian music,ethiopian prank, protestant mezmur, mezmur protestant, Orthodox mezmur,habesha tiktok,tariku dishtagina ,ebs, donkey tube,denk lijoch , yuti nass,yonzima,4 kilo entertainmentzehabesha official,Tst App Video,Tst App RU-vid,Yesuf App,Yesuf App Gbwhatsapp,ሰበር ዜና,Ethiopian Music,Ethiopian Movie,ለማ መገርሳ,ዶ/ር አብይ አህመድ,How To Download,Kana Drama,How To Use,Ethiopian drama,Iphone And Android,Hope Music Ethiopia,Seifu on EBS 2,tenaadam,Betoch Comedy,Ecommerce Software.Online Business.Web Hosting Software.Real Estate.,ZEMENTV,EthioTimes,Andafta,Amharic Vines,Habesha,Abel,abel birhanuepic habesha,epic habeshan,epic habeshans,የአለማችን አደገኛ ቦታዎች,አለማችን ውስጥ ያሉ አደገኛ እና አስፈሪ ቦታዎች,ቤርሙዳ ትሪያንግል,የአለማችን አስገራሚ ነገሮች,የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት,መታየት ያለበት,አሰቃቂ ፎብያዎች,ሲጃጃሉ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች,Insurance,Stock Market,Finance & Investingየዓለማችን ከባድና አስፈሪ እስር ቤቶች,Top 10 Strongest Militaries in Africa 2020,የአፍሪካ 10 የጦር ሃያላን አገራት,ከአለም ሀገራት የጦር አቅም ደረጃ ታወቀ,ኢትዮጲያን ከሀያላን ተርታ ያሰለፈው የጦር መሳሪያ,Ethiopian Military Force,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,10 ከፍተኛ ወታደራዊ ሃይል ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት,ኢትዮጲያን የሚያሰጋዉ የጦር መሳርያ ገበያ,ጌታቸው,ቱርክ epic habesha,epic habeshan,epic habeshans,bboytommy,abel birhanu,ይህንን ታምናላችሁ,እንጠንቀቅ,ለመጀመሪያ ጊዜ,ሰሜን ኮርያ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Abel Birhanu,babi,ashruka,lottery,addis ababa,sheger,ethiopia,dawit teshome,best ethiopian,sudan vs ethiopia,የተጋነነ ጥበቃ የሚደረግላቸው ሰዎች,Hulu Daily,አስገራሚ ጥበቃ ያላቸው,ጉድ በአዲስ አበባ,ምርጥ 5,ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ,ባይቀረፁ ኖሮ ማንም አያምንም ነበር,እርግጠኛ ነኝ ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለቫዝሊን ያሎት አመለካከት ይቀየራል,ጥቅማቸውን ማናቃቸው ሁሌ የምንጠቀምባቸው,ውሸት የሚመስሉ እወነተኛ ክስተቶች,,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy33 ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,Educational Videos,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,seifu fantahun show on ebs this week,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,
ላይቭ ላይ የተከናወኑ አስቂኝ ትእይንቶች #2 | አውሮፕላን እንዳያልፍ የተከለከለበት አስፈሪው የምድራችን ስፍራ ቲቤት Abel Bihanu የወይኗ ልጅ ፍርድ ቤት ውስጥ የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች ቪዲዮ እንዲህም አለ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 today | ሰበር ዜና - የድል ዜና ተሰማ ምሽጉ ተሰበረ ተቆጣጠሩት | ስለ ሸኔ የተሰማው ዜና | ሸዋ አምርሯል| Nebil nur | Epic habeshans | Tingret Tube ትንግርት ቲዩብ | babi | ale tube | dallol entertainment | SEIFU ON EBS | እረኛዬ ምዕራፍ 3 ክፍል 13 - Eregnaye Season 3 Ep 13 | EBS | How to make money online | ehuden be ebs | kal kin -eshi kezias , new ethiopian music

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 237   
@jdcell63
@jdcell63 9 дней назад
የድሬ ከንቲባ ዝም አይልም እርግጠኛ ነኝ😭😭😭😭
@BirkaBirka-y4s
@BirkaBirka-y4s 9 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኢትዮጵያ አገሬ ምን ክፍ አገኘሽ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 9 дней назад
ነፍስይማር የኔወርቅ ስታምር አንተ ደግሞ ተባረክ ዉለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ
@hanakebede282
@hanakebede282 9 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭መቼነው የሚቀመው ሐዘናችን ጌታ ለማን እንጩሕ እውነትነው ማነው ወዳጃችን ግራ ገባን አረ እንቅልፍ አጣን እግዚኦ
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 9 дней назад
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት ወስደን እናሳድግ ልጆቻችን ፈጣሪ ጥበቃህ አይለየን
@enatager5416
@enatager5416 9 дней назад
😢😢😢😢
@cequa4067
@cequa4067 7 дней назад
አገራችን እነዚህ የሴጣን አምልኮት የሚሰሩ ናቸው
@beryhelen6204
@beryhelen6204 9 дней назад
እየሱስ ያድናል እውነት ሕይወት ክርስቶስነው
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 9 дней назад
አሜን ያደናል ጌታች መደሀኒታች ኢየሱስ ክርሰቶሰ የድግል ማርያም ልጂ የጌቶች ጌታ ወደር የሌለው የኛ የኦርቶዶክሰ የቤተክርሰቲያናችን እራሰ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 9 дней назад
ኧረ ወይኔ መድሐኒያለም አባቴ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን እመብርሐንዬ ቅዱስ ገብርኤልን ይዘሽ ድረሽላት😢😢😢
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 6 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጎንደር የሚባል ሀገር ምናይነት ሀገር ነው ፈጣሪ ሆይ
@addisalemdagne8058
@addisalemdagne8058 9 дней назад
ሰላም ለሁችን የዚህ የቄሱ ነገር ቅንብር ነው ኦርቶዶክሰን ለማንቋሽሽ የተደረገ ነው እግ/ብሔር የአእጃቸውን ይሰጣቸው ሰላም ለአኢትዩዽያ እየተመኘ ሁ ልሰናበትህ በህፃናቶቹ ሞት በጣም እናዝናለን አምላክ ምህረቱን ያውርድልን አሜነ።❤❤❤
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 9 дней назад
የሚገርመው አንድ የሊቭ ቪዲዮ አይቼ ነበረ ይቼ ቀፋፋ ቤተልሔም የሚሏትን ፋኖዎች ጀግናችን ነሽ ማንም አይነካሽም አንቺ የአማራ ትግል አስጀማሪ ነሽ የፋኖ የጀርባ አጥንት ሲሏት ነበረ እኔ ፋኖ ለህዝብ የቆመ ነው እል ነበር አሁን ግን ብዙ ነገር እየሰማው ታመምኩ ህዝቡን ጨረሱት የት ይሂድላችው ይሄ ምስኪን ገበሬ አርሶ አደር ተሳክቶላችው 4ኪሎ ቢገቡ የአዲአበባን ህዝብ ይፈጁታል ግን አይሳካላቸውም ሸኔም ሆነ ፋኖ የወገኑ ፀር ነው።።።
@user-qy7yb3zw8e
@user-qy7yb3zw8e 9 дней назад
የመዳን ቀን ዛሬ ነው አባቴ ንሰሀ ግባ እሺ
@TigstTamrat
@TigstTamrat 7 дней назад
ስብስባ ላይ ነን ካሉ ብዙ ናቸው ማለት ነው መግስት መከታተል አለበት
@Etiopa
@Etiopa 9 дней назад
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ስንሆን ነው አደባባይ የምንወጣው???ስንቲ ሕፃናት ከተደፈሩ ከተገደሉ በዋላ??😭😭😭😭😭😭😭😭
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 9 дней назад
አይ ሃጋሬ ማንግስት የላም እኮ ፈጣሪ የፍረድ እንጅ
@1587-fazr
@1587-fazr 9 дней назад
ጎንደር ውስጥ. ቀርቶ. አሩሲ. ውስጥ. የሚጨፍር. ቄስ. የለም. የፕሮቴስታንት ፖለቲካ. ናት. እናቃታለን.
@esayastasew3733
@esayastasew3733 9 дней назад
በመጀመሪያ ባህልና አስተዳደግን ማወቅ ያስፈልጋል ። ስለዚህ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ካህናት ከህብረተ ሰቡ ጋር አብረው ይዘፍናሉ ይጨፍራሉ ።መሳሪያ ይይዛሉ ይህ ማለት ክህነት የላቸውም ማለት አይደለም ።።
@AsefashMarew-vc5bi
@AsefashMarew-vc5bi 9 дней назад
አረ ይች ሴትዮ መቸ ነው የምትሞተው አማራን አማራ አባላሺው ስማ ቲክቶክ ላይ እዳዘቀዝቅህ
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 8 дней назад
ተባረክ ገና ዛሬ ነው ያየውህ subscribe አደርጋለሁ
@MayeIove
@MayeIove 9 дней назад
እንደ ጴንጤ ያለ ጅል ጅላጅል የለም እኮ አይይይ እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው አይ ኢትዮጲያ በምኑ ዘመን መጣኹኝ😢 ነፍስ ይማር😢
@geneteden4343
@geneteden4343 9 дней назад
አጋች ማን ነው ?:-የራስ ወገን 🤔የገደለ ወንድምሽ የሞተ ባልሽ ነው ነገሩ እርስ በእርስ የምያገዳድል ጨካኝ አረመኔ በሰው አእምሮ የተለቀቀ መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር ያንሳልን 🙏🏿ፀሎት የነነዌ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስፈልጋል 🙏🏿
@zehara5
@zehara5 9 дней назад
ኧረ መች ነዉ ይህ ነገር የሚቆመው አላህ እደኛ ሳይሆን አንተ በዝነትህ ይቅር በለን ያረብ😢
@Mentwab-h3n
@Mentwab-h3n 9 дней назад
አሁንም እልሀለሁ እየሱስ ብቻ ያድናል፣ ነስሐ ግባ!!!!!!
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g 9 дней назад
ስብሰባላይ እንዳለ በቦንምማንደድ ነዉ እነዚሂ ከይሶች አረመኔዎች
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 9 дней назад
እዉነት ነዉ ማስተዋል ይስጠን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤🎉🎉
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ቤቱጌታሆይይቅርይበለን 😢😢😢😢😢😢
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 5 дней назад
ትክክል ነው ወንድሜ ተባርክ
@hanakebede282
@hanakebede282 9 дней назад
ይሕቺ እንቢ አላጀሑም የምትልን የምትከተሉ ድንጋዮች አበራችሑ ጥፉ ይሕቺ የነጭ ጥገኛ
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 9 дней назад
ካሕን የሆኑ ሰዎችን ተጋብተው ቢሆንስ።በዓለማዊ ዘፈን አድርገውት ነው።
@halom3886
@halom3886 9 дней назад
ምን ዋጋ አለሁ እግር ኛው ሚድያ ሄዶ ላጣራ ይላል
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 9 дней назад
እውነት ነው!
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 9 дней назад
በቃቹ ይበለን
@SaidAli-bl8du
@SaidAli-bl8du 9 дней назад
Justice justice for haven and all Ethiopia baby's
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 9 дней назад
የአላህ የሄቨን ህመም ሣይረሣን ሌላም ተጨመረ ቆይ ግን እኛ ሤቶች እና ህፃናት ምን ሥላጠፋን ነው ከሤት ልጂ ተወልዳችሁ እሤት ላይ ይህ ሁሉ ግፍ 😢😢
@danielsintayehu2203
@danielsintayehu2203 9 дней назад
ግድያዎቹ የሚፈፀሙት በእቅድ እጅግ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ እንዲሆን ተደርጎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ክብረ በዓላት ሲደርሱ አማኙን ለማሸማቀቅ ፤ በፍፁም ሀዘን እንድናሳልፍ የሚደረግ ነው ። እንደዚህ አይነት ዩትዩበሮች ደግሞ ከመንግስት በሚሰጣቸው አቅጣጫ ጉዳዩን ስሜት በሚነካ ሁኔታ ያቀርቡታል ይቀባበሉታል ላልሰማ ያሰሙታል ። ፍፁም ሰይጣናዊ መንግስት ነው ሀገሪቱን እየመራ ያለው ፤ ተበቃይ እግዚአብሔር ነው ፤ እግዚአብሔር የሟቾችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ፤ ገዳዮችንም ፍትህ ይስጣቸው።
@mihretsiyum4383
@mihretsiyum4383 9 дней назад
ለኢየሱስ እንደንስ ብለው በአምላክ ስም ከመዘባበት በዘፈን መጨፈር ይቻላል
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 9 дней назад
እውነት ነው እባካቹ የራሳቹ አርጉ እኛን ተውን ከነታችን እንኑር
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f 9 дней назад
ነፍስ ይማር😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያምጣልን
@zinetmohamed3969
@zinetmohamed3969 9 дней назад
እረአላህይፍትህአምጣህግየለምወይኢትዮባ
@SelamAbeje-b8j
@SelamAbeje-b8j 9 дней назад
ጎንደር ሀገሬ ላይ ለሚሆነው ነገር አምላክ ይድረስልን እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል 😂😂😂😂
@jdcell63
@jdcell63 9 дней назад
በቃ ምንም መፍተሄ የለም ሕዝቡም ለመደው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናና😭😭😭😭😭
@Hana-3838
@Hana-3838 9 дней назад
😭😭😭😭😭አረ ኡኡኡ መቼነው ይሔ ሕዝብ ሠላም የሚሖነው
@user-zl3xh8jh1k
@user-zl3xh8jh1k 9 дней назад
ጌታ ሆይ ማረን ማረን ማረን😢😢😢😢
@yewbdarchekole4775
@yewbdarchekole4775 9 дней назад
እንደዉ ምን ግዜ ላይ ደረስን☝🏻☝🏻☝🏻🙏🙏🙏💔
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 9 дней назад
JUSTICE JUSTICE JUSTICE FOR LITTLE BOY AND GIRLS PLEASE🙏
@dadichebud2529
@dadichebud2529 9 дней назад
በነዝ በአጋቾቹ ላይ መንግሥት የማያዳግም እርምጃ ካልወሰደ ማገቱ ይቆማል ማለት ዘበት ነው :
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 9 дней назад
እረ ውውውውውውውውውው ጆሮ ጪው እሚያረግ ወሪ እማልሰማበት የት ልሄድ😢😢😢😢
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 9 дней назад
የብልፅግና ጊዜ ብዙ እንስማለን ሰው በላ ሰይጣን ነው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 дней назад
ይሄ ሰውዬ የቤተሰብ ደስታ ላይ ነው መርጌታ ነው መደሰት አያስፈልግም ዎይ?? እስኪ እራሳቺን እንመልከት ስንት ስራ እየሰራን ነው 😭😭😭😭
@user-cs6ox7lg6y
@user-cs6ox7lg6y 9 дней назад
ወይኔ ኢትዮጰያ እንደው ጆሮችን መስማት ተሳነወ እይ
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 9 дней назад
አንዳንድ ካህናት የሚሰሩት ስህተት የራሳቸው ነው:: ነገረ ድህነትን÷ቤተክርስቲያንን በደንብ ለተረዳን ሰዎች ብልሹ ካህናትን ከኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለይተን ልናይ ይገባል!!!
@pokekoala8615
@pokekoala8615 9 дней назад
ወንድሜ ካልገባህ አታውራ ፔጅ ስለከፈትክ ብቻ ቤተክርስቲያን መለት ሰዎችናቸው ሰበኩም አሰተማሩም ከተሳሳቱም ቤተክርስቲያን ትጠየቃለች
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 дней назад
😢😢😢😢😢😢ሰላም ናፈቀኝ😢😢😢😢😢2017ደግሞ ምን ይሆን????????????😢😢😢😢😢😢😢😢
@helinaephrem3674
@helinaephrem3674 8 дней назад
ምን አልክ? ያለ ድንግል ማርያም ገነት የለም? እሺ ማስረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ ስጠን። እኔ ያነበብኩት በሩ እኔ ነኝ በእኔ በኩል ወደ አብ መግቢያ ነኝ ይላል እስኪ በጨዋ ደንብ ጥቀስልኝ።
@MaiergEzira
@MaiergEzira 9 дней назад
Eseye kesu eskesta
@adanechassefa4201
@adanechassefa4201 9 дней назад
የኔ ወንድም ጥምጣም እየጠመጠሙ እያድላኩ ቄስ ነው ይላሉ እግዚአብሄር አምላክ ይፍታው ምድረ ውሽታም በኦርቶዶክስ ተቃጥለው መሞታቸው ነው
@MohammedSeid-xp4oo
@MohammedSeid-xp4oo 9 дней назад
ሁሌም የምታቀርበው ነገር ከርዐዕሱ 10% ብቻ ነው ስም ብየ የሙሴ ሰለሞንን አዲስ ነገር መከታተል ሳይሻል ይቀርም
@mikooffical234
@mikooffical234 9 дней назад
ሁሉንም እርእሱ ላይ ልፃፍ አይ ሰው ሂዲ ካልተመቸ ሂድ አታላዝን
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 9 дней назад
እውነትም ቨይጣኒዝም ጭራሽ ሌላዋን ልጅ ደፉረው ገደሎት ወይ ዘንድሮ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 9 дней назад
ፈጣሪ፡ይሁነን፡ዘመኑ፡በጣም አስከፊ፡ሆኑል
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 8 дней назад
ፈጣሪ ባጠፍን ይቅር በለን🙏😔😭😭😭💔
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g 9 дней назад
ኡፍ የን ቆንጆ ነብስ ይማር
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 9 дней назад
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢😢😢
@BemerawAckalu
@BemerawAckalu 9 дней назад
መግስት አለመኖሩ ከዝህበላይ ምንያሳያችሃል
@woinshetmulugeta2801
@woinshetmulugeta2801 9 дней назад
Egziwo
@Geta345
@Geta345 9 дней назад
Tnx u absolutely right bro sew dekamanew kahinme yehune manime yemiteykiew berasu sera new becha astebasebhie temechihegne lemine kegalye endmayewrdu . Sew miderawe enathie eyakiber eyewdede eyerdaa endate yefetariewne enatte lemawerd yemokerale? You right Lamrotya ena aferr leblalshie yena konjo nefshine be gintte yanurew 🥲😭yesewlige awera yehonbet giza laye bemfeterachine enasazinalen
@sabamekuria959
@sabamekuria959 9 дней назад
Berta wendime fetari yesetachewal emebete mariam leb testachew
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 9 дней назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ አሁንስ ቸከኝ ከፋ ዜና
@ሂወትበደረጃ
@ሂወትበደረጃ 9 дней назад
ፍትህ ለህፅናት😢😢😢😢😢😢😢
@amiashi5436
@amiashi5436 8 дней назад
እግዝኦ ማረንእምለው ነገር ጠፋኝ😢😢😢😢😢😢
@mihretsiyum4383
@mihretsiyum4383 9 дней назад
እረ ጉድ ፈላ ዘግናኝ ነው
@WynuaWeyneshet
@WynuaWeyneshet 8 дней назад
መዳን በክርስቶስ እንጂ በሌላ አይደለም
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 9 дней назад
I am so sad really important for as 😢
@klm9872
@klm9872 9 дней назад
Efffffff😭😭😭😭😭😭😭
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 9 дней назад
አባቶች ቢጨፍሩ ቢዘሉ የመጡበት የባህል ስርአት አለ ሰርግ ምርቃት ወዘተ ለምሳሌ ወንድምህን ስትድር ጥምጣም አውልቅ ወይም አትጨፍር ልንል አንችልም ።
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 9 дней назад
ክክክክክክ! ካፈርኩ አይመልሰኝ! ያውም "አባታችን" እየተባለ? ይሁና!!
@adanechweldyohans7352
@adanechweldyohans7352 9 дней назад
እውነት የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር የእዝችን ተፈን ቁጭ ብዬ ያዳመጥኩበት ሰሀት ነው😮
@delilaalem3914
@delilaalem3914 9 дней назад
1.ያች የአማራ ተወካይ ነኝ የምትል ሰትዬ አማራን አትወክልም።ግን የአብይን ስልጣን ለማስጠበቅ ከግብፅ ጋ የሚዎጋ አማራ ካለ በሽተኛ ነው። ያኔም ፋኖ አንበሳ እያለ አብይ ከትግራይጦርነት ፈጥሮ አሁን ሁለት ወገን ያተረፈው ድህነትን ነው! አዝናለሁ። ስለዚህ ግብፅ የምትወረው አብይን እንጂ ኢትዮጵያን አደለም። ሲቀጥል የአማራ ወንድ ላዲሳባ tiktoker የሚሞት ጂል ነው ወይ??? እስኪ የአዲስ አበባ ወንድ መቸ ነው ወንድነት እና ጀግንነት የሚኖረው በየካቡ መሰብሰብ,ዉጪ ሀገር ያለችን ሴት ከማጥመድ ውጪ? ለማንኛውም ለሚሞቱት ህፃናት ግን ፍርድ በምድር አለ ብየ አላምንም ያዉም በአብይ ዘመን። የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያን ያዳመጠ ሰው, ብዙ research ያደረገ ሰው ስለመጪው ግዜ ማወቅ ቀላል ነው። ህፃናትን እያረዱ የሚመገቡ ሰወች ናቸው አለምን የሚመሮት። ምርጫ የሚባል ነገር እኮ ለኛ እንፈ show ነው እንጂ እነሱ መንግስትን መርጠው ጨርሰው ነው ለኛ ምረጡ የሚሉ ከዛ እንደነ አብይ ያለዉን የሰው ትንሽ ደሞ እነሱ ለአላማቸው ያስቀምጡታል። ታዲያ ከኢትዮጵያ ምንም ሳይፈልጉ ይመስላችሆል የሰላም novel የተሰጠው? ያንን tedros አድህኖም ምናምን የመረጡት በእዉቀቲ ይመስላችሆል?? አይደለም ለአላማ ነው። ብቻ እግዚአብሔር እሱ ያዉቃል ለሚሞቱት ህፃናት ምን ልበል ቃል አጣሁ። ፍትህ ፍትህ የምትሉ ሰወች ገራሚ ናችሁ ፍትህ የለም!!! ፍትህ ቢኖር በመለስ ግዜም ስንቱ ሙቶል፣ ከዛ በፊት በነበሩትም ግን አንድም ቀን ኢትዮጵያ ሳታለቅስ አድራ አታዉቅም። ምክንያቱም የሶ ሰላም ማጣት ብቻ ነው የመንግስትን ስልጣን የሚያስቀጥል።።። እኛ ግን በየembassy እየዞርን ስንቱን ጮህን ለካ ጩህታችንን የሰጡንም የቀሙንም የዉጮች ናቸው። አሁን ደሞ።GMO Ethiopia ዉስጥ ገብቶልሀል። ህዝቤ አልገባዉም። ለኛ የጠቀመ ይመስላል ግን ገበሬው ዘር አጥቶ ዘሩን የሚቀበለው ከመንግስት ነው መንግስት ደሞ ከዛ ነጫጪባ ሰዉየ ዘሩን ይቀበላል ይሄ ማለት ደሞ እኛን ለመቆጣጠር ቀላል ዘዴ ሆነ ማለት ነው።።። እኛን ተቆጣጠሩን ማለት ደሞ አንድ ማድረግ ለሚፈልጎት አለም አካተቱን ይሄ መንገድ የሚመራን ደሞ ልክ እንደ ክትባቱ ያንን የሰይጣን ቁጥር በእጃችን ለማተም አልታተም የሚለዉን በርሀብ ሊገርፉት ነው።። ሀግርህ ለነጮች ተሽጣለች። ወጣቱ ግን ትኩረቱ ቂጥሽ መልክሽ ላይ ብቻ ነው።።።😢😢😢
@kidistayano1092
@kidistayano1092 9 дней назад
ይህ መንግሰት እስካለ ሞት ይቀጥላል
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 9 дней назад
የመንግስትን ጦሳ ጥንቡ ውሰጂ! ከዚህ በላይ ለደንቆሮ አይነገርም!
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 9 дней назад
ግብፅ ጣርነት መቸነው የምትጀሚሪው አላለችም ጨበራም 4 ኪሎ በህልምሽ ነው
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 9 дней назад
እግዚአብሔር ማረን
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 9 дней назад
እኔ ዜና አልሠማም አብቹ ምናለ በህፃናት ጉዳይ
@birhanusheleme745
@birhanusheleme745 9 дней назад
ወንድሜ እንዳልከው ሰው ደካማ ነው ነገር ግን የሀይማኖት አባቶች ለእምነቱ ተከታዮች ምሳሌ መሆን አለባቸው።
@birhanusheleme745
@birhanusheleme745 9 дней назад
ወንድሜ ቤተ ክርስቲያን ማን ነው? ቤተ ክርስቲያን እናንቴ ናችሁ ይላል።
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 9 дней назад
የእነሱ ሲሆን ልክ ነው! ነውር የለበትም! ምክንያቱም ፅድቅ የሚሰጠው በቤተሰብ ስለሆነ!!
@BiniyamShiferaw-j6e
@BiniyamShiferaw-j6e 9 дней назад
መጽሐፍ ቅዱስ አታነብም እንደ?ወንድሙን ደንቆሮ ብሎ የምሰድብ የገሀነም ፍርድ ይፈረድበታል ይላል ።
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 9 дней назад
ኦርቶዶክስን ሰው ካልወከላት ማን ሊወክላት ነው ኦርቶዶክስ መንፈስ ነች እንዴ
@milatywenargiberhey
@milatywenargiberhey 9 дней назад
Cherash god equnew er Egzabeher hoy mhirt setin
@AllyrianeCinqMars-n3s
@AllyrianeCinqMars-n3s 8 дней назад
Jackson Karen Martin Jennifer Thompson Paul
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 9 дней назад
አቤት ጌታ ሆይ ምን አይነት ትውልድ ነው የነዚህ ጥጋብ ሀሺሽ ያሰከራት ናት
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 9 дней назад
ፈታሪ በቃ ይበለን ማረን
@እራዉዳወሎዬዋ
@እራዉዳወሎዬዋ 9 дней назад
ቤቲ ን የመናገር ሞላር የለህም የቱብህን ዘግተን ጉሮሮህንም እንዘጋዋለን ልሀጫም
@Zewdinesh-r6v
@Zewdinesh-r6v 9 дней назад
ለመሑኑ ምላሥኸን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 9 дней назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie 9 дней назад
ዋይ ጉድ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sheibra-nj9xr
@Sheibra-nj9xr 8 дней назад
መንግስት ብዙ ሥራ አለዉ ለራሳቸው ስትሉ አገራችዉን ከወረበላ ጠብቁ እየተደራጃቹዉ አፉቹዉን አትክፈቱ እኔ የአማራ ልጅ በጀግነነቱዉነዉ የማውቀው አንተ የተኛ ንቃ ከኤርትራአ ከጎረቤት ገንዘብከለመደዉ ሌባ ተነስና አካባቢእን ጠብቅ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 9 дней назад
ይቺ ቤቲ የሚሏት አሮጊት ብጣሻም😂😂😂
@SamAlva-z5i
@SamAlva-z5i 9 дней назад
Lee Anthony Martin Margaret Garcia Barbara
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 9 дней назад
እረ ኡኢኡኢ ጭካኔ በዛ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 9 дней назад
😃😃😃😃ይችን አህያ የምትከታተሉ ታድላችሁ ፋኖ ይህን ቆሻሻ ስርአት ለማሥወገድ ነዉ ምነዉ ፋኖ የኔ ዘበኛ ነዉ አለች
@MaiergEzira
@MaiergEzira 9 дней назад
I think gen yefekedal leka eresechawe ohh😂
@milatywenargiberhey
@milatywenargiberhey 9 дней назад
Weygo echey kidamey gebey meslati edy gbesi telaliche edy werada ay amhara tilalche edy yamaran tose yezishe hegi
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 9 дней назад
Ersachu nachu ymtguti ywyane buchilochi
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 8 дней назад
😢😢
@HussenAhmed-b7t
@HussenAhmed-b7t 9 дней назад
ተወው እባክህ ይደሐቅ
@netsamelka9785
@netsamelka9785 9 дней назад
Menyedkal kesu bichefru huléme rdechefrunewe
Далее
9월 15일 💙
1:23:23
Просмотров 1,1 млн