Тёмный

ድርድር፣ሽግግር... // ቆይታ ከዘመዴ ጋር  

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

ድርድር፣ሽግግር... // ቆይታ ከዘመዴ ጋር #ethiobeteseb

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 месяца назад
አይ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ስለ ጃዋር አጠጣህልን ሐቀኛ ንግግር ነፍሰገዳይ ነው አማራውን የሕዝብ ደም አለበት ተዋሕዶ ትለምልም በጀግኖቻችን ፋኖዎች እንኮራለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaeedImam-ut9wj
@SaeedImam-ut9wj 3 месяца назад
አብሽር በርታ ዘመዴ ጮኸትህ ፍሬ አፍርቷል ድል ላአማራ ፋኖ ና ለደጋፊወቹ ፋኖ ያሸንፋል
@zenamarkoskassa9843
@zenamarkoskassa9843 3 месяца назад
😊
@hitschuss1445
@hitschuss1445 3 месяца назад
ዘመዴ እውነተኛ የአማራ ጠበቃ የእውነት አምላክ እድሜ ማቱሳላ ከጤና ከሰላም ጋር ከነ መላ ቤተሰቦችህ ያድልልን ምንግዜም ከግፉአን አማራዎች ልብ ታትመህ ትኖራለህ
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 3 месяца назад
በእውነት ዘመዴ የአማራ ፋኖን እና በህዝቡ ላይ የደረሰውን መከራና ግፍ ቁጭ ነው ያደረከው 100% እውነትና እውነት ብቻ ነው
@vjgu7406
@vjgu7406 3 месяца назад
አማራዬ እግዚአብሔር ድሉን ያቀጃህ እውነት ተገፍተሀልና አማራ ያሸንፋል💪💪🙏
@snr9054
@snr9054 3 месяца назад
ውድ ዘመዴ አንጀት አርሥ የአምኃራ ጠበቃ በጣም እናመሠግናለን፣እንደተለመደው ድንቅ ትንተና ነው። 🙏🏾🙏🏾
@tennuaklsya1121
@tennuaklsya1121 3 месяца назад
ልክ ነህ ዘመዴ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 3 месяца назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ204 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 3 месяца назад
@solomon በእውነት ምን ያህል ቅን ልቦና እንዳለግህ ይገልፃል። እግዚአብሔር ይስጥህ እንደው ማስታወስህን እነዚህ ተማሪዎችንማ እኔም በጣም ያሳዝኑኛል።
@semayukebede3036
@semayukebede3036 3 месяца назад
እንዴት ይረሳሉ ልጆቻችን:: እግዚአብሔር በቅርቡ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያገናቸው::
@muluworktegegne4014
@muluworktegegne4014 2 месяца назад
የዘመድኩን አስተያየት በጣም እደግፋለሁ ትክክለኛ ለመሆኑ ቅንጣት ያህል አልጠራጠርም እንዳንተ አይነት ሃቀኛና ትክክለኛ ተንታኝ ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። እድሜና ጤናን እስከመላ ቤተሰብህ እመኛለሁ: ትክክል ለመናገር ሰዉ መሆን ብቻ ይበቃል የግድ አማራ መሆንን አይጠይቅም: እዉነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ።
@addistadele6187
@addistadele6187 3 месяца назад
እውነት ነው ዘመዴ በጣም ይገርማል የሜገርም ትክክለኞ ታርክ ነው የነገርከን ቃልሂወት ያሠማልን
@Jojolovesgod
@Jojolovesgod 3 месяца назад
ዘመዴ በትክክል ገልፀህዋል እግዚአብሔር ይስጥህ እዚህ መድረስ ቀልድ አይደለም ስንት ምሁር ማራ የተሰውበት ነው ተሰውተውም ደማቸው አይቀርም እግዚአብሔር እያለ
@cus-nt4wu
@cus-nt4wu 3 месяца назад
ዘዘመዴ እድሜ ፣ጤና ይስጥልኝ ትግሉ ውጤት አምጥቶ በኢትዮጲያ ምድር ለመገናኘት አምላኬን አለምነዋለሁ፣ ልጆችህን መላ ቤተሰብህን ይባርክልኝ።
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 месяца назад
ቀሲስ ከዚህ በላይ ፉኖነት የለም እርስዎ በፉኖ ትግል ውስጥ ትልቁን ሚና እየተወጡ ነው መቸም ውለታወትን አንረሳም በርቱልን
@martha8315
@martha8315 3 месяца назад
ዘመዱዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ኖር!!!!!!!!!!!!!!
@NatNaual
@NatNaual 3 месяца назад
ጀግና ዘመዴ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
እየተከተከታልኳቹሁ ነው ቀሲስ ዘመዴ ዋጋቹሁን እግዚያብሄር ይክፈላቹሁ 🙏🙏🙏
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 3 месяца назад
ትክክል ዘመዴ ደጉ አንዳርጋቸው ወጀለኛ ነው ከተጠያቂነት አያመልጥም
@GetachewSeneshaw
@GetachewSeneshaw 3 месяца назад
ከጋምቤላ
@abinetgultneh1159
@abinetgultneh1159 3 месяца назад
What a great analysis and explanation!
@tilahunkebede853
@tilahunkebede853 3 месяца назад
ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ናት ኢትዮጵያ የሃይማኖት ሀገር ናት ኢትዮጵያ የአማኞች ሀገር ናት ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋ ሀገር ናት ኢትዮጵያ የድንግል ማርያም የዓሥራት ሀገር ናት ኢትዮጵያ ማሕጸነ ለምለምና የቅዱሳን ወላድ ሀገር ናት የኢትዮጵያ መጻኢ እድልና ተስፋም እግዚአብሔር ነው ከዚህች ጥንታዊትና ታሪካዊት ሀገር በመወለዴና ዜጋዋ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል የእግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ይብዛላት ፍቅር አንድነት ስምምነት ለሀገራችን ይሁንላት እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ፣
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 3 месяца назад
yes you are right. He must face justice
@kalkidanhaile-xq3bf
@kalkidanhaile-xq3bf 3 месяца назад
ለዘመዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Biniyam-y5e
@Biniyam-y5e 3 месяца назад
The great speech
@ELYASGELAW
@ELYASGELAW 3 месяца назад
ሁለቱም ቃላት ቀለል ያሉናቸው።ፖስተሩላይ ያሉትን ድርድር እያሉ ያሉትን ጠቅለል አድርጎ ሀኪምቤት!
@berhanufanta761
@berhanufanta761 3 месяца назад
Hi Ethio beteseb Media selam lenta yeune 💚💛♥️🙏🙏🙏
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 3 месяца назад
ቀሲስ በዚህ ሚዲያ ላይ የአማራን ትግል የሚደግፍ እንጂ የሚፃረር የባንዳ መልዕክት መስማት አንሻም
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 месяца назад
ድርድር ጥሩ ነው የሚሉት እየሞተ ያለውን መንግስት ለመታደግ ነው ትግሬ ከተደራደረ 2አመት ምን አመጡ ህውሀት ተመልሶ ስልጣን ያዘ አማራም በአዴንን ለመመለስ ነው የሚደራደረው ድርድር ሲደረግ እኮ ፋኖ ካፕ ግባ ይባላል ተሀድሶ ተብሎ ትጥቁን ይቀማል አብይ እዛው በድሮን ነው የሚያነዳቸው ከዉሸታም በአማራ ጥላቻ ያበደ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ የመጣ ዘረኝአ መንግስት ጋር ተደራደሩ ማለት የአማራም የኢትዮጵያም መከራ ይቀጥል ማለት ነው ክልሉ የወደመው ያሁሉ ህዝብ የተሰዋው ናሁሰናይ በለጋ እድሜው የተሰዋው ዉባንተ ሁሉን ጥሎ የሞተው ለድርድር ነው እንዴ አማራ ማሸነፋ ብቻ ነው ያለበት አራት ኪሎን መረከብ ብልፅግና ኦነግ ሸኔ በአዴን እነ ሽመልስን ያንቃቸዋው ጉሮሮአቸዉን። ብልፅግናን ግበአተ መሬቱ ይፈፀማል።
@tennuaklsya1121
@tennuaklsya1121 3 месяца назад
አንበሳዬ ፋኖ
@yoditabebe614
@yoditabebe614 3 месяца назад
እውነት ነው ዘመዴ ካማራው በላይ ላማራው ተቆርቃሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን የሚሰሩትን ባትሰድብ ከይቅርታ ጋ
@tsiontesfaye6358
@tsiontesfaye6358 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 3 месяца назад
የሚገርመዉ ግን መንግስት ተብየዉ ምድሪቱ ላይ የሚኖረዉ በቅዠት ይመስላል በማንነቱ የሚያሳድደዉ ዘሩን ለማጥፋት አላማ አድርጎ የተነሳዉ እንዳይማር እንዳይሰራ ጦርነት ያወጀበት ያዘመተበት እራሱ ሆነ እያለ የሚያሳድዳቸዉን ሰላም ስጡን ማለት ምን ማለት ይሆን ትርጉሙ ህምምምምምም!!
@yetnberkyifru8069
@yetnberkyifru8069 3 месяца назад
ዘመዴ ወንድማችን በርታልን
@alemtsehayshumi4628
@alemtsehayshumi4628 3 месяца назад
❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 месяца назад
መጄመሪያ የሚባል ዘመዴ ባርኩኝ ይፍቱ ነው የሚባል እሺ አቶ ዘመድኩን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አይባልም ከተባረክን በመስቀል ከተባረክን በሖላ ወረድ ብለን ጉልበት ስመን ይፍቱኝ አባቴ እንላለን 👍
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfinteklehaymanot8822
@mesfinteklehaymanot8822 3 месяца назад
ለአማራው እጅግ የግፍ ግፍ ነው እስከዛሬ የተሰራው ሳያንስ አሁን ከሽግግር እና ድርድር ማለት ምን ማለት ነው .እባካችሁ ድርድር ማለት እከክማለት ነው ሽግግር ማለት የበሽታ በሽታ ነው እባካችሁ ለፋኖ መሪዎች አስተላልፋልኝ ጨንቆኛል ይህ የመሰሪ ሥራ ነው እንዲጠነቀቁ ንገሩልን
@damtewemiru5129
@damtewemiru5129 3 месяца назад
ዘመዴ አንድ ነገር ስለገዱ ልጨምርልህ ገዱ የአማራ ፕሬዝዳንት በነበረበት ጊዜ በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞንን የመሳሪያ ፈፈቃድ ሰጥቶ አስታጥቆ የአጣየን ከተማ ያሶደመ ሕዝቧን ( አማራን)ያስጨፈጨፈ ወንጀለኛ ነው ዛሬ የአማራ ተቆርቋሪ መስሎ ዳግም ወደማማው ለመውጣት አልሞ ነው
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 3 месяца назад
ሰው አታለው ሞተዋል እነዚህ አጋንቶች ድርድር ለፋራ ድል ለፋኖ
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 3 месяца назад
ኧረ ዘመዴ በሐረር ባህል አማራን ስትናገር ይቀየምሃል።'ከሰደበኝ የነገረኝ' ይልሃል።
@fekadubekele990
@fekadubekele990 3 месяца назад
ዘማሪ ይልማ ኅይሉን የሚለዉን ለመስማት ቸኩያለሁ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 3 месяца назад
NO NEED OF NEGOTATIONE with barbaric pp GROUPE ever and ever.zemede God bless you
@meazabeyene8485
@meazabeyene8485 3 месяца назад
Fano findya going no where 😂😂😂😂 fesam
@BekeleDode
@BekeleDode 3 месяца назад
እረ ሱሬ ስሜን እንዳይጠሩ ያልከው አልገባኝም ትግሉ አታምንበትም ማለት ነው:: ምነው አፈርክበት? የሚታገሉት ላለመሞት ነው::
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 месяца назад
ዘመዴ ተናገር አንተን ነው የምሰማው ሌላውን እንኳ።።።።
@לייעעועח
@לייעעועח 3 месяца назад
Merataw
@Sarbet888
@Sarbet888 3 месяца назад
The era of radical Oromo and Tigre experiments will soon die! With that, we say RIP Egypt.
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 3 месяца назад
Amhara Fano yshnfl Amhara Fano ychll
@Yeferayfmelese
@Yeferayfmelese 3 месяца назад
ምግባሩ የዘመዴ መረጃ የሚናፍቀው ከባህርዳር ከአቶ አረጋች (ር/መስተዳደሩ/ ፊት ለፊት ‼
@meazabeyene8485
@meazabeyene8485 3 месяца назад
Enentes Yale gobder gobder Lela mun alacho???😂😂😂😂
@haregewoingalaye9621
@haregewoingalaye9621 3 месяца назад
አትላንታ
@esayaseasfawe8649
@esayaseasfawe8649 3 месяца назад
Hamete ykrbachu
@ካሳሁን-ነ5ዸ
@ካሳሁን-ነ5ዸ 3 месяца назад
ከማን ጋር ነው ድርድሩ? ከበሰበሰ፣ አስቀያሚ፣ ሰው በላ ስርዓት ጋር? No way, no how! Abiy and company must be brought to face justice for crimes against humanity, war crime, genocide, and treason. That's all she wrote!
@teferabelehu5108
@teferabelehu5108 3 месяца назад
ዘመድኩን የሚባል ሰዉ ከአማራ ፖለቲካ ወተህ ንስሀ ግባና ወደቤተክርስቲያንህ ተመለስ በቃህ
@EhetegebrehelGetachew
@EhetegebrehelGetachew 3 месяца назад
ውሀውን እራስህ ላይ ስታፈስ ማን ትዝ አለኝ ስመኘው በቀለ
@AbelHicklin
@AbelHicklin 3 месяца назад
Gedu andargacew is number one amhara enemy. He should be rid of any place where amhara walks. Engineer yilkal reduced himself by appearing with Gedu. now he is out of amhara politic permanently
@marysam9193
@marysam9193 3 месяца назад
በወንድነት ሲያቀተዉ በድርድር ብሎ ምን ሊያደርግ እንደፈለገ ዛሬም የሚቀበለዉ ጂላጂል ያለ መሰለዉእንዴ አይ ብልጽግና ኪኪኪኪኪኪካካ!!! አንተ ዘመዴ ግን ምን ጉድ ነዉ ሁሌ እንደወረደ መቀበል ነዉ እንዴ ምን ጉድ ነህ አሁን መንግስት ፋኖን እንደራደር ማለቱ እዉነት ነዉ ብለህ ነዉ የምታስበዉ?? አማራ ከጫፋ እስከጫፋ ሲነሳበትና ነበልበሉ ፋኖ ሲያራግበዉ ስንት ጊዜ ድርድር ስንት ጊዜ ሽማግሌ እየላከ በማታለል ስንቴ ወንጀል ፈጽሟል ዛሬም እንደ ትላንትላዉ ድራማ መሆኑ አይገባህም እንዴ ዘመድኩን !!!
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
Ahunem fukara ena shilala enjii wafe yalame
@FantahunDesta-p6v
@FantahunDesta-p6v 3 месяца назад
Ante geme aheya
@GetinetMenen
@GetinetMenen 3 месяца назад
ዘመዴ ፈጣሪ ይጠብቅህ አማራ እኳን ያንተን ያህል ችግሩን ማብራራት አይችልም እሚገርም ገለፃ ነው
@snr9054
@snr9054 3 месяца назад
Yeah ✌🏾🙌🏾
@ያሬድጥላሁን
@ያሬድጥላሁን 3 месяца назад
ዘመዴ የተባረክህና የተቀደስህ ሃቀኛ አክርስቶስ መልክተኛ ነህ ::
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 месяца назад
ዘመዴ ዘመነ ያለው ትክክል ነው ድርድር ከዕብድ ጋር አይሰራም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 месяца назад
ድርድር እንደ አመጣጡ ያስፈልጋል
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 месяца назад
እንደዛሬ አንጀቴ ቂቤ ጠጥቶ አያውቅም። የሐረርጌ የተፈናቃይ ልጅ ነኝ። ዛሬ 52 በማንነታቸው የተገደሉት ዘመዶቼና ተወልደው ካደጉበት ወልደው ከከበዱበት ከሐረርጌ ተባርረው የወጡ ቤተሰቦቼ ዕንባና ዕንግልት ፍትህ ያገኘ መሰለኝ። የነፃነት ቀን ሩቅ አይደለም።
@vjgu7406
@vjgu7406 3 месяца назад
እኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ✝️
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 3 месяца назад
ብቻ ሌላ ምንም አልልም ዘመዴ ይሄ ትግል ፍፃሜውን አግኝቶ በክብር አገርህ ገብተህ ለማየት ያብቃኝ❤❤❤
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 3 месяца назад
ከብልጽግና ጋር ድርድር አይኖርም። አብይ መወገድ አለበት
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 3 месяца назад
ዘመዳለም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እውነት ሺ አመት ኑርልን አንተ የምስኪኖች ድምፅ❤❤❤
@tsegayekidane736
@tsegayekidane736 3 месяца назад
ነገረዎት ድርድር የሚባል የለም አማራን ከእንግዲህ ቁማር መብላት አይቻልም
@hope8216
@hope8216 3 месяца назад
1:25:00 መምህር ዘመድኩን ስለአሜሪካ በተለይ ትክክል ብለሀል:: ፋኖ አማራ ለሀቅ ስለሚታገል አሜሪካ ልታግዘው አልፈለገችም:: ግን ከአሜሪካ በላይ የሆነው የእውነት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ከአማራ ፋኖ ጋር ስለሆነ ድሉ የአራ ፋኖ ነው:: አሜሪካ የህወሀትን ጦርነት ታራግብና ትደግፍ የነበረችው የአሜሪካ አቋም በኢትዮጵያ መፈራረስ የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር ነበር:: ግን እግዚአብሄርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው::
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 3 месяца назад
ፋኖ ከብልፅግና ጋር አይደራደርም !!!
@wondwosenatanaw8729
@wondwosenatanaw8729 3 месяца назад
የአማራ ህዘብ ነፍጡ ብቻ ሳይሆን የሚያስፈራው ዘፈኑም ቀረርቶውም ድሮን ነው
@asemashgebru659
@asemashgebru659 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 3 месяца назад
ትክክል ዘመዴ ጃዋር ነፍሰግዳይ ነው እጁ በደም የተጨማለቀ ነው ድርድር ብሎ ነገር የለም አማራ ዘሩን ለማጥፋት ግፍ ሰርተዋል ከተጠያቂነት አያመልጥም
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 3 месяца назад
ዘመድኩም በቀለ. በሚገባ እየገለፆከው ስለሆነ ነገሮቹን ሁሉ ክብር ይገባሀል ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 3 месяца назад
ያሳዝናል ኃላፊነት የጓደለው ድርጊት የንጹሐንን ደም የሚያፈሱ ለፍርድ ይቅረቡ።
@MkaAyw
@MkaAyw 3 месяца назад
አዎ ገዱ የአማራ ሕዝብ ከሚፈልጋቸው ወጄለኞች አንዱ ነው። መደራደር ሚችለው ለብልጽግና ነው። በማያገባው ባያቦካ ጥሩነው።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 месяца назад
ዘመዴ ዘመዳችን በርታ👋👋👋 ቄሰስ ይፍቱኝ ወለተስላሴነኝ 👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል ምክንያቱ መገፋቱ ነው ሀቁ ነው
@marysam9193
@marysam9193 3 месяца назад
ምንም ይበል ምን መፋትሄዉ መገርሰስ እና መገርሰስ ነዉ ከአዉሬ ጋር የሚደራደር ማንም የለም አለቀ!!!!
@wswm2721
@wswm2721 3 месяца назад
❤❤❤አቤት ትንታኔ ፣ ዘመዴ ሀሳብህና አመክንዮህህ ድፍረትህ እጅግ ቀይሮኛል❤። መምህራችንን ቀሲስ ሳሙኤል በርታልን❤❤❤
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 3 месяца назад
አንድ ሽማግሌ ነኝ የሚል ሰው ወደ ፋኖ ለማደራደር ከአብይ አህመድ ተልኮ ቢመጣ በህይወት አይመለሱም !!!
@adisemama
@adisemama 3 месяца назад
ትክክል
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ !!!
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 3 месяца назад
ግሩም እይታነው ዘመዴ የምትናገራቸው ሁሉ በርታ እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት ማለት ተገቢነው ምክንያቱም የህሊና እረፍት ነው ሰውለሆነሰው በርታ ቀሲስሳሚ በድሜበጤና ያኑርልን
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 3 месяца назад
ትክክል ዘመዴ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 месяца назад
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ተዋሕዶ ትለምልም
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 3 месяца назад
ግሩም የሆነ ግምገማ ነው
@nonofanta9528
@nonofanta9528 3 месяца назад
ዘመዴ ጀግና ኢትዮጵያዊ !!!
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
@mitateferi1859
@mitateferi1859 3 месяца назад
እውነት ነው። ድርድር የለም።
@fekadubekele990
@fekadubekele990 3 месяца назад
በርታ
@onesecond4186
@onesecond4186 3 месяца назад
ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ።
@YaredAli-k4e
@YaredAli-k4e 3 месяца назад
ዘመዴ ❤
@asresugezahegn27
@asresugezahegn27 3 месяца назад
ዘመዳችን አንበሳ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@melatadam9494
@melatadam9494 3 месяца назад
ዘመዴ ያንተንና የጋሽ ታዴዎስ ታቱን ውለታ አማራ ከፍሎ አይጨርሰውም ብቻ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 35:06
@Sarbet888
@Sarbet888 3 месяца назад
Don't worry; once Fano takes control of Addis and Ethiopia, there will be significant ድርድር. Individuals in Addis and the diaspora salivating or eager for power have to work hard because power will only come through democratic elections. Initially, Fano will focus on ensuring the country and its people are secure, and then a maximum of three political parties will be established, not hundreds like now. Afterward, we will see which party, president, governor, and Mayor the people will freely elect.
@csmen7085
@csmen7085 3 месяца назад
በርቱልን
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ቀሲሰ እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር የሃገራችነን ትንሳኤዋን ያቀርብልን ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን
@sintayehudawed3132
@sintayehudawed3132 3 месяца назад
ዘመዴ እግዚያብሔር ዘርህ ይባረክ ሰላምህ ይብዛ ሰላም መቶ አገርህ መተህ በሰላም ያገናኘን
@mitateferi1859
@mitateferi1859 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@ethortho2409
@ethortho2409 3 месяца назад
በዚህ የህልውና ትግል ከልብ ለሚሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር በጎውን ይስጥልን:: አሁንም ትግሉ ዐይኑን ከካስ ላይ እንዳያነሳ በድርድር ሽግግር ወሬ መጠመድ አያስፈልግም:: ይህ ጨፍጫፊ ስርዓት ሳይወገድ ምንም ወሬ አያስፈልግም! ፋኖ በጥንቃቄ መቀጠል አለበት አንድነት ላይና የፖለቲካ ፍኖተ ካርታ ላይ መዘጋጀት ያስፈልጋል!
@Betsehaenyew
@Betsehaenyew 3 месяца назад
ቀጣይ መንግስት ተብዮው ሽፍታ ጌታየ እንዲል እናደርገዋለን🎉
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 3 месяца назад
አንጀት አርስ ዘሜደ እግዚያአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@Neten-ez7tl
@Neten-ez7tl 3 месяца назад
ሁሌም ዘመድኩንን ጋብዝልን ተናግሮ አደበተ ርቱ እንዲህ ነው
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Главное рыба есть, а воды нет..
00:54
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,2 млн
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00