ለማስታወስ ያህል እህቶቼ ወንድሞቼ ሌሎች የእኛን ድጋፍ ፣ምክር ሲጠይቁን ትኩረት ሰጥተን እንርዳቸው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ። የእናትች የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን ። አሜን
2 окт 2024