Тёмный

ድንግል ነኝ አትድፈረኝ? አልኩት | ከጋዜጠኛነት ወደቤት ሰራተኛነት ያስገባት ሕይወት 

Egregnaw Media - እግረኛው
Подписаться 188 тыс.
Просмотров 174 тыс.
50% 1

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 970   
@meri24242
@meri24242 6 дней назад
ትልቁ ስህተትን እንደ ጀብዱ የምታውሩ ትገርማላቹ እስላም ከክርስትያን😢 ጋር መጋባት በጣም እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት አርሙ
@greateview.4366
@greateview.4366 6 дней назад
Betam enji !!! hulet haymanot megabat le confusion new
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 6 дней назад
አታካብጂው ወይም አታካብደው ነውር የሆነው ነገር ሰው በማያገባው ጉዳይ በሰው ሕይወት ገብቶ ማቡካቱ መፈትፈቱ ብቻ እና ብቻ ነው። ይሔ እራሱ የምትመጻደቂበት ሐይማኖትን እና ሕግጋቱን በከፍተኛ ሁኔታ ይጻረራል ማንም ሰው የፈጣሪን ሕግጋት ቢፈጽም ጽድቁ ለራሱ እንጂ ለሌላው አይተርፍም በሐጢያት ቢጠየቅም በራሱ እንጂ በሱ ጥፋት ሌሎች አይከሰሱም ስለዚህ ስለራሳችሁ ተጨነቁ ለሰው ክብር የሌለው ሰው የሐይማኖት ጠበቃ አድርጎ ማን አቆመው....???!!!
@NcBd-k7w
@NcBd-k7w 6 дней назад
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢
@ወልደገብርኤል-አ4ተ
@ወልደገብርኤል-አ4ተ 6 дней назад
​@@tameratgutema9834ግን ሲሳሳቲ ዝም ብለህ እይ አይልም እውነቱን ማሳየት አለበዎ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 6 дней назад
እውነት ነው ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለቴ ከሙስሊም ጋር መጋባትም በፍፁምምምም ስህተት ነው የቅዱስ መፀሃፍ ቃልም ነው "ካልተጠመቀ ጋር መጋባት " ሃጥያት ነው እኔም ልክ እንደሷ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶና ከሙስሊም ቤተሰብ የተፈጠርኩኝ ነኝ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ በፍፁም ያለ ሃይማኖቴ አላገባም ነበር ሙስሊም ብሆን እንደዛ ነበር የማደርገው ስህተት ነው የሚያሳዝነው ምን ችግር አለው "እኔም በሃይማኖቴ እሱም በሃይማኖቱ ብንጋባ የምትሉ ❌❌❌ ቆምምም ብላችሁ አስቡ " ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም" ።።
@abebedebie3557
@abebedebie3557 6 дней назад
ተክሌ አዲሱ አመት ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ሁነህ እንደምናይ አልጠራጠርም። በርታ። እንኳን አደረሰህ ከመላው ኢትዮጵያዊያን ጋር
@behradin7079
@behradin7079 5 дней назад
የተናገረው አፌ የሚሰደበው እግሬ ያልከው ንግግር በጣም ይገርመኛል :: በጣም ሀይለኛ ንግግር ነው::
@JoniSileshi
@JoniSileshi 6 дней назад
ሲጀመር ካንተ በታች ያለ ሰው ካሎነ ሊንቅህ አይችልም ስለዚ ስምህን በክፉ ካላነሱ በቀር ካንተ በታች ያሉ ሰዎች ማንም ሊሰማቸው ሊያይላቸው አይችልም አንተ ጀግና ሰው ነክ የኢትዮጵያ ኩራት ነክ ብዙ ስራ እንጠብቃለን
@tzitab8961
@tzitab8961 3 дня назад
እዉነትነዉ man
@ሰምእናወርቅ
@ሰምእናወርቅ 6 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ እግረኛው ሚድያ አብሽር እምንወድህ አለን አንተ ጀግና መንፈሰ ጠንካራ❤❤❤
@eyerusalemjiru
@eyerusalemjiru 6 дней назад
ዛሬ ደሞ ያቀረብካት በአዲሰ አመት እምት ዋሸ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 6 дней назад
እንዲ እርስ በእርስ መሞጋገስ ይልመድብን መልካም አዲስ አመት🙏 አይማኖት ቀልድ አይደለም አታላሉ አጥብቁ አንቺም በአይማኖትሽ እኔም በአይማኖቴ ለአዝማሪ ብቻ ነው
@user-zd8bk3lk6g
@user-zd8bk3lk6g 6 дней назад
እኩዋን በደና መጣህልን እግረኛው ሚዲያ በርታ በጣም አድናቂክ ነኝ
@abdumohamed3516
@abdumohamed3516 6 дней назад
ፈታ ቀለል ያለች ሴት ናት አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይወፍቅሺ
@bezakulu9440
@bezakulu9440 6 дней назад
ለዚህ የተባርከ አመት አደርስን አደርሳቸሁ ለመላው ቤተሰብ
@marimasd6628
@marimasd6628 6 дней назад
የኔ ወርቅ አማራ ነኝ በይ አማራ በመንደር አይታጠርም እኔም የደሴ ልጅ ነኝ ግን የታላቁ አማራ ልጅ ነኝ የምለው ምክንያቱም አማራነቴ ኩራቴ ነው 💖💖💖ተክልዬ አንበሳ በርታልን ቀብራራው ጀግና ጋዜጠኛ 💖💖💖💖💖አማራነት ታላቅነት 💚💛❤👈
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 6 дней назад
ያመሬም ምንሆነሺነው እኔመአማራነኝግንምንዲነው የሚያስኮሺ አላህንአፍርምዴ ታላቅክክክክ ሁሉምየአደምልጂ ታላቅነው አላህንፍሪአትመፃደቂእምነትሺን እወቂ
@marimasd6628
@marimasd6628 6 дней назад
​@@DahabAhmad-es2jxእኔ ቀብራራ አማራ ነኝ ከእምነቴ ጋራ አይጋጭም አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ወደፊት 💪
@user-xd1tn9jm6y
@user-xd1tn9jm6y 6 дней назад
ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፋ አማራ ነኝ ኦሮሞ ነኝ እያላችሁ ሰውን አታባሉ ዘሮኞቹ 2017 የሰላም የፍቅር ያንድነት እንዲሆንልን ተመኙ ዘረኝነትን ተፀየፉ እንድ ኢትዮጵያ
@marimasd6628
@marimasd6628 6 дней назад
@@user-xd1tn9jm6y 😂😂😂😂ተረተረትሽ አይመችም አጉል ባቀባጥሩ አማራ ኢትዮጲያን ያላለበት ቀን የለም አማራ እና ኢትዮጲያን የሁለት ሳንቲም ግልባጫ ሳይሆን አንድ ማንነት ነበረ ግን አማራ ኢትዮጺያን እያልን ተጃጅለን በመሰረትናት አገር ላይ ባይተዋር ሆነን ዛሬም እየተጨፈጨፊን እየተገደልን ነው ስለዚህ እኛ በዚህ ሰአት ስለ አማራ ብቻ ነው የሚያገባን ስለ ሌላው አይመለከተንም አጉል አታጃጅሉን አማራ አማራ ብቻ ነው ገና አባት አገር አማራ እንመሠርታለን ቀቅላቹ ብሏት የእናተን ኢትዮ 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@gelilarakeb1259
@gelilarakeb1259 6 дней назад
Agriculture ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር ነው ያለችው ከዛ ሰቃይ …የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 дней назад
እግረኛው በጣም ከሚያደንቁህ አንዱ በመሆኔ ደሰተኛ ነኝ ግን አንድ ደካማህ ደግሞ ሳልናገር ማለፉ ከበደኝ(ከተሳሳትኩ እታረማለሁ)ይህን ድርቅ ባይነትህንም ቀደም ሲል በሌላ ቪዲዬህ ሰምቻለሁ እየተናደድኩ ነበር የጨረሰኩት።ዛሬም በዚች አህቴ ላይ ድርቅናህን ተመለከትኩ።በቃ አንተ የምትገልፅልህን ነገር እንደተረዳኸው ልብህ እያወቀ (እንጨትን እንጨት በይልኝ ብሎ እንግዳህን ማሰጨነቅ ምን የሚሉት ነው)ነው አንተ ያን እሷ በምጠራው የሚያረካህ(ምራቅህን የማሚያሰውጥህን ደሰታ እያሰብከው ይሆን!)እረ ደሰ አይልም ልጅቷ ጋዜጤኛም ብትሆን የአደገችበት ማ/ሰብ ባህሏ እየታያት በሚገባህ እንኳ እያሰረዳችህ ሰታጨናንቃት እያየሁ ሰለተናደድኩብህ ነው።
@alemayehubirhanu8474
@alemayehubirhanu8474 6 дней назад
በጣም ምርጡ ጋዜጠኛ ተክሌ! ሁሌም ስለእውነት ተክሌም ስለእውነት!
@Stgebriel
@Stgebriel 6 дней назад
እባካችሁ ምን አለ እንደው ከመሳደብ እና ሰውን ለመስበር ከመሮጥ የማይመቻችሁ ከሆነ እና የሚያናድዳቹ ከሆነ ባትመለከቱት ጨዋነት እኮ ነው። አሳዳጊ የበደለው መባልም እኮ አለ አስቡበት
@ccu3907
@ccu3907 6 дней назад
ያ ሁሉ የተጫጫ ሕዝብን በቂጡ ቁጭ አደሩግኽው ዋው ሞራልህን በጣም አደንቅሁት
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc День назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሾርት መሞሪ ( short memory) ነው እኮ ነው::ያለው ማን ነበር??
@ccu3907
@ccu3907 6 дней назад
ዋው አንበሳ ነህ ጭራሽ አምሮብህ መጣህ ይሄ ነው ለእኛ ሕዝብ የሚያሰፈልገው
@lulululu3892
@lulululu3892 6 дней назад
መንጋና ህዝብን መለየት ያስፈልጋል!
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 6 дней назад
ትክክክል❤❤❤❤
@dohadoha6492
@dohadoha6492 6 дней назад
😂😂😂😂😂
@dohadoha6492
@dohadoha6492 6 дней назад
😂😂😂😂😂
@tsigetube7178
@tsigetube7178 6 дней назад
ትክክል
@Tsiye-n1c
@Tsiye-n1c 6 дней назад
እንኳን አደረሰህ ተክሌ አንተ የእውነት ምርጥ ሰው ነህ በርታ እንወድሃለን 💖💖💖💖
@SeidAdem-s6b
@SeidAdem-s6b День назад
አንች ቁርበት ጋዜጠኛ ነኘ ት ያልሽ ለምን ንጥጥ አታነበም አላህ ቀጥተኛወን መንገድ የምራሽ
@SeidAdem-s6b
@SeidAdem-s6b День назад
አንተ አራካሽ ዘርጣጭ ቁርበት
@SeidAdem-s6b
@SeidAdem-s6b День назад
የራስህን የማታወቅ የሰው አይብ ታወጣለህ
@Adilahmed-b6i
@Adilahmed-b6i 6 дней назад
ተክለሀይማኖት አዳነ ደግና ጋዜጠኛ ነህ ከሐቅጋ እንጂ በመንጋ የማትጓዝ ነህ ሀሳብን በሀሳብ ሞግተህ የረታህ ጀግና እንኳን ለ 2017 በሠላም አደረሰህ።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 6 дней назад
ተክልዬ ላንተ እና ለሞያህ አቡነ ተክለ ኃይማኖት ጥላ ከለላ ጋሻ መከታ ይሁኑልህ። እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረህ ብሩህ ዘመን ይሆንልህ ዘንድ እመኛለው ጀግና ነህ በርታ!!!
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 6 дней назад
እንኳን አደረሰህ ተክልየ እምር እብብ በልልን መልካም የጤና የሰላም የስኬት ዘመን ይሁንልህ እንወድሀለን።
@mamegelila
@mamegelila 6 дней назад
በጣም የማከብርህ የምወድህ ጠንካራ ሰው ነህ መልካም አዲስ አመት
@messiessi3635
@messiessi3635 6 дней назад
እንኳን አደረስህ ተ/ሀይማኖት ለአዲሱ አመት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hentertainment4737
@hentertainment4737 6 дней назад
ተክልዬ በጣም ጎበዝ ነህ ለዚህ በመብቃትህ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ፡፡ ውጣውረዱን እንደተለመደ ነገር ቁጠረው የስራው አንዱ አካል ነው ብለህ ውሰደው፡፡
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 6 дней назад
እግረኛው ግን ሴቶችን የምታይበት መንገድ በጣም ነው የሚያሳፍረው። “መታደል ነው ባንቺ እጅ መታሸት” ይባላል እንዴ? አንዷን ደግሞ “ ፀሐይ መጀመሪያ አንቺን ጎብኝታ ነው ሌላው ጋ የምትወጣው” ስትል ሰማሁህ። አንዷንም እንዲሁ የፀጉርሽ ውበት ምናምን እያልክ መከራ ስታበላት ነበር። ተው እንጂ! እንደ ባለሙያ ሁን እንጂ!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
😂😂😂😂
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 3 дня назад
ይሄ ክፍታፍ ነው
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 3 дня назад
ማድነቅ መብቱ ነው​@@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@tedyniko95
@tedyniko95 2 дня назад
በጣም በጣም ቅሌት ነገር አለበት በሙያው አለማብቃቱን ነው ሚያሳየው
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 4 дня назад
She is exceptionally gorgeous...የኢትዮጵያውያን ሴቶች የውበት መለኪያ ይቺ ልጅ ነች ፍፁም ተፈጥሮአዊ ውበት make up በስሱ አርጋ ይሆናል ግን አስደማሚ ውበት ከሚገርም ስብዕናና የአስተሳሰብ ብቃት ታዳጊ ሴቶች ያንቺን አርአያ ቢከተሉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳርሽን ልጅሽን አብዝቶ ይባርክ!
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 6 дней назад
ተክሌ በጣም አከብርሀለው እውድሀለው❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 дней назад
እኔም በጣም እወሰሀለሁ❤❤❤
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 6 дней назад
አግቢው
@ነፃነትየድንግልልጅ
ተክሌ ጎበዝ የበለጠ ጠንካራ ሁን
@TeyoBesta-ot5dm
@TeyoBesta-ot5dm 6 дней назад
እናንተ ማህይሞች ክርስትናና እስልምና እክርስትናና ፕሮቴስታንት በጣም ትልቅ የሀይማኖት ልዩነት አለን ለማስተካከል ለማከባበር አትሞክሩ ኦርቶዶክስን ከምንም ሀይማኖት ጋር አታገናኙ
@Belaynesh-x5e
@Belaynesh-x5e 5 дней назад
Uwuneti nawu
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 6 дней назад
እንዴው የፈጣሪ እርዳታ ተጨምሮበት ህክምና አርገህ ቁመህ ሂደህ ያሳየኝ ጎበዝ በርታ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 5 дней назад
ኪምዬ እመብርሀን የእውቀት አድማስሽን ታብዛልሽ❤ በዐለም ሁሉ ስራሽ መልካምነትሽንም ያብዛልን እህቴ❤❤❤❤❤❤
@tayegeressu8733
@tayegeressu8733 50 минут назад
You are heroes! በእውነት ጀግኒት ነሽ ልትኮሪ ይገባሻል !!!
@peacelove4778
@peacelove4778 6 дней назад
ተኬልዬ ምርጡ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ መልካም በአል ይሁንልህ ይሁንላቹ ይሁንልህ ጠላት እርር ይበል አምሮብሐል😘😘😘
@mulushebabaw9024
@mulushebabaw9024 6 дней назад
በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት አንተንም አደንቃለሁ ግን ዛሬ በጣም የሚያስጠላ የአጠያየቅ ዘዴ በጣም የወረደ የሷን ክብር ያልጠበቀ ጥያቄ ነው ስትጠይቃት የነበር በዚህ የአጠያየቅ ዜዴ ማንንም አታገኝም ለቀጣይ ታስጨንቃለህ የሰው የግል ሂወት አለ ይህን ማወቅ አለብህ ❗️
@fasikazewdie2330
@fasikazewdie2330 6 дней назад
ትክክል Thank you. He is too much. He doesn’t have limit. He tried to invade her territory too much.
@esayasketema9892
@esayasketema9892 6 дней назад
ውሸት የሞላው 😢
@luwamsium6501
@luwamsium6501 5 дней назад
Aygermesh m men asebo seyatela
@misrakmeshesha4125
@misrakmeshesha4125 3 дня назад
Abet ginet
@islamtube5673
@islamtube5673 4 дня назад
አብረን ተምረናል በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበረች ቆንጆ እናት እና አባቷ አስተምረውናል ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸውወንድሟም ጎበዝ ነበር
@Solomon-r6f
@Solomon-r6f День назад
ወደር የሌላት እመቤት ናት። አመሰግናለሁ በጣም ለተበረከተላት ስጦታና ለቀረበላት ቡና የመለሰችው ዋጋ ነው። ድንቅ ሴት።
@negagetachew974
@negagetachew974 6 дней назад
አብዛኛው የአረብ ወንዶች ብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች የደፈሩ ፣ አስረግዘው ውጭ የጣሉ ጨካኝ ሴሰኛ ፍጥረቶች ናቸው።
@seadesalih8344
@seadesalih8344 6 дней назад
አረብ ሃገር ለስራ ሳይሆን የሰዉ ባል ለመቀማት ባለጌ ሴቶችስ ምን ትያለሽ ሲቀጥል አዳሜ ቀኝ አና ግራቸዉን ሳያቁ የሚሄዱ እዚሁ አ አ ያሉ ባለጌ ሴቶች አረብ ሃገር ሂደዉ ድህነታቸዉን ያራግፋሉ ነገር ግን ጥቂት ባለጌ ሰወች ስላሉ አብዛኞዉን መልካሞች ለመሳደብ መሞከር ወራዳነት ነዉ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 6 дней назад
የኢትዮጵያ ሴቶች ይህ ነገር በጣም ይቀላቸዋል ።አብዛኛዎቹ ሴቶቹ እራሳቸው ወንዶቹን ይፈልጋሉ ። ካለ ወንድ መኖር የሚችሉ አይመስላቸውም ። አሁንም ሸቃላ እየሰሩ በስልክ ላወቁት ወንድ እየላኩ ሲያለቅሱ ይውላሉ ።
@negagetachew974
@negagetachew974 6 дней назад
@@AlemTeka-ej3yq አንዳንድ ሴቶችም ገንዘብ በጣም ስለሚወዱ ባለትዳር ሆነ ላጤ ገንዘብ ከሰጥዋቸው ደስተኛ ስለሚሆኑ ትንፍሽ አይሉት፣ ይህች እህታችን ምናልባት በነፃ ጠይቛት እንዳይሆን
@abay3517
@abay3517 5 дней назад
​@@negagetachew974አረ ይቺ ስትሸጎር የከረመች ቅብጥርጥር ውሸታም ናት ለዛውም ወሎዬ እንትን ሱስ አለባቸው ይቺ ዋናው ናት
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c 6 дней назад
እግረኛው ሚዲያ በጣምነው ምወድህ ወላሂ ከልበነው ጠንካራ ጎበዝ ጋዜጠኛ ግን ኢትዮጵያ ስለሆንክ ትችትና ስድብ ያለነው ሰምተህ እንዳልሰማህ እለፈው ትችት ባህላችን ሆኗል ሚተቹህ ደሞ መሃይሞችና አንተን መሆን ያቃታቼው ናቸው እመነኝ አንተ ብቻ ወደፊት ቀጥል ወድሜ 🥰🥰🥰
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 6 дней назад
ተክልዬ እንኳን አደረሰህ መልካም በአል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@ter2065
@ter2065 6 дней назад
እግረኛዉ በርታ ጠክር ጠካራ ጋዜጠኛ ነህ
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 5 дней назад
ተክልየ በርታ የኛ ጀግና ብዙ ታግሰህ እዚህ ደርሰሀል ወደፊትም ሊገጥምህ ይችላል አንተ ግን በርታ የእምነቱ ነገር ግን አልደግፈውም ሁሉም ትዳር የሚያምረዉ ተመሳሳይ ሰንሆን ነው
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 5 дней назад
እግረኛው ፕሊስ አታቋርጣት ትንገረን በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለው መልክት ነው በየመሀሉ አታቋርጣት ፕሊስ!! ጀግናችን ነሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤
@kiflegebre169
@kiflegebre169 6 дней назад
ተክሌ የማይሰበረው ጀግና
@Hayat-hj1gk
@Hayat-hj1gk 6 дней назад
የኔ እህት እስልምና እና ክርስትና አንድ አምላክ አደለም እሚያመልኩት አንድ እውነት እንጂ ሁለት እውነት የለም። እውነተኛ የሒወት ምንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የነፍሳችን ዕረፍት እምናገኘው በክርስቶስ ስናምን ብቻ ነው። "ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ህያዉ ይሆናል" ___ዩሐ 11÷25
@seadsalik813
@seadsalik813 6 дней назад
ዘበተሎዎች
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 дней назад
አዎ ልክ ነሽ እኛ ሙስሊሞች አድ አምላክን ነው ምነመልከው እነንተ ግን ሰው ነው ምታማልኩት ኢየሱስ ሰው ነው ።
@Hayat-hj1gk
@Hayat-hj1gk 6 дней назад
@@alyayasenshewmolo3632 አላህ ደግሞ ጣኦት ነው ይሄን ነው እምትፈልጊው
@asresbitew7105
@asresbitew7105 6 дней назад
ውድ ወገን፦ መልካም አዲስ ዓመት! እርስዎ የጻፉት እንደ ክርስቶስ አስተምህሮ ትክክል ነዎት። ሆኖም እንደ ኢስላም አስተምህሮ ደግሞ ዓለማቱን ሁሉ ፈጥሮ የሚገዛው አንድ አላህ ብቻ ነው። (በቁራን ምዕራፍ 1 ክፍል፣ ምዕራፍ 57 ክፍል 21)። ስለዚህ በሚዲያ ላይ ስለ ሃይማኖት መከራከር አይገባም። የሁሉም አስተምሮ ለተከታዩ ፍጹም ትክክል ነውና። የሚገርመው ወይም ደስ የሚለው በኢስላም እምነት ትንሣኤ ሙታን አለ። ነገር ግን ወንዶች ከፈለጉ ሁሉትቨ ሦስትና አራት ሚስቶች እንዲኖራቸው ይፈቅዳል። (ምዕራፍ 4 ክፍል 3)። ስለ ኢስላም መስፋፋት ብርቱ ጥረትና ተጋድሎ ለሚያደርጉ በመንግሥተ ሰማይ ቆነጃጅት ሴቶች ይጠብቋቸዋል (ይኖራቸዋል) ይላል።(ምዕራፍ እና ክፍሉ ተረሳኝ) በሚገርም ሁኔታ ሰለ ድንግል ማሪያምና ኢየሱስ በቁራን ብዙ ተጽፏል።
@Jgi-j3y
@Jgi-j3y 4 дня назад
ወሬ 😡😡😡
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 6 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ እንግዳህ ገራሚ ልጅ ነች ግልፅነቷ ለሌቹም አስተማሪ ውይይት ነው።
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 2 дня назад
Tekle, you are amazing man of your profession. Thank you !!
@ccu3907
@ccu3907 6 дней назад
አንተ ነህ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያወቅህበት አንበሳ ነህ 👏👏👏
@SamsoniAmdu
@SamsoniAmdu 6 дней назад
እርኩስ ስለሆነ ምድሪቱ የግፈኛ ናት
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 6 дней назад
ምን አርጎ ነው
@simegnyigizaw
@simegnyigizaw 6 дней назад
​ደነዝ አምሮህን አሰራው ብሽቅ ደደብ
@DiresYigzaw-lw9pt
@DiresYigzaw-lw9pt 4 дня назад
ቁም ነገር አሕመድ እውነትም ቁምነገር ሰንት ሰቃይ አሳልፈሺ ከዚህ መድረሰሺ ጌታ አሁንም ከአንቺ ጋር ይሁንልሺ
@Hana-l2m
@Hana-l2m 6 дней назад
ተክልየ እንኳን አዴረሰህ እውነት ነው ወሎን በዴንብ ገልጸሃታል አለም ሲሰለጥን ወሎየን የመስላል እውነት ነው
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 6 дней назад
እግረኛው ሚዲያ ጀግና የምንወድህ ልጅ ነህ በርታ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 6 дней назад
እግረኛው ሚዲያ በጣም እናመሰግንሃለን good job ሲቀጥል ለሴት ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር የሚናገራት ንሰሃ ግቢ ስጋወደሙ ውሰጂ ጹሚና ጸልዪ እየሡስ ክርስቶስ የሌለው ህይወት የለውም no one comes to me except through him በኔ በስተቀር ማንም ወደኣብ የሚመጣ የለም Jesus said i am the way i am the truth i am the life .plzzz ግዜሽን ኣታባክኚ ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ባንቺ አድሮ አባትሽን ባልሽን ልጅሽን ወደ ውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊመልሳቸው ፈልጎ ሰለሆነ እራስሽን አዘጋጂ .እምቢኝ ካልሽ እግዚአብሔር በሌላ መልኩ እነሱን ይለውጣል አንቺ ደግም እግዚአብሔር ያዝንብሻል.ሰለዚህ ወዲ ወዲያ አትበይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትሽንአጠንክረሽ ያዢ ጆሮ ያለው ይስማ ጆሮ ያለው ይስማ
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v 6 дней назад
እንኳን በሰላም መጣህልን ተክልዬ እንኳን አደረሰህ አዲሱን አመት የሰላም የጤና ያድርግልህ ወንድሜ❤🎉 እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ና ትውልድ ኢትዮጵያን በሙሉ ወደ ማዳመጡ ልሄድ ። ሳታዳምጡ አትጻፉ ምእመናን ወገኖቻችን 🎉❤
@haileatsbeha5697
@haileatsbeha5697 6 дней назад
I real appreciate my sister that you are full human lady based on your sympathy and empathy. Please keep going this your positive personality. I thank you from the depth of heart
@tayegeressu8733
@tayegeressu8733 Час назад
She was my student at Adama Science and Technology University Agri campus; she was a very active student. I gave her a course Basic Writing Skills; she was really a very good student. Her writings gave clues for what she speaks here( journalism).
@yihenewyibru4188
@yihenewyibru4188 6 дней назад
ልጅቱ ሀሪፍ ናት ተክሌም ምርጥ ሰው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 День назад
ይህችን ልጅ በበቂ አልጠየቅካትም ብዙ ቁምነገር ነበራት እንደስሟ
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 6 дней назад
እውነት ቆፋሪው ጋዜጠኛ አንተ ነህ ጀግና
@ethiostatfoshe
@ethiostatfoshe 14 часов назад
ወሎየነት በሃይማኖተኝነት እና በsecular አለም መሃከል ያለ ፍልስፍና ይመስላል:: ከsecular ይልቅ ሃይማኖተኛው ይሄን ላይወደው ይችላል:: አንዳንድ ነገሮች ወሎዬነት ከሃይማኖተኝነት ይበልጣል::
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
ተክልዬ እንኳን አደረሰህ ሚዛናዊ ሰው🎉❤❤
@haregendale5175
@haregendale5175 5 дней назад
እዉነት ፡ ነዉ ፡ በጣም ፡ አስተዋይ
@efrataabi3461
@efrataabi3461 5 дней назад
አባቷ በጣም ጎበዝ ሃይስኩል እንግሊዘኛ አስተማሪያችን ነበር።
@Hayat-hj1gk
@Hayat-hj1gk 6 дней назад
እንኳን አደረሳቹህ አማራዊያን💔🌻🖤💚💛♥️🕊🤲🌿
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 6 дней назад
ኧረ የአማራ ጅብ ይብላችሁ እስኪ 2017ን ዘረኝነትን ተው እባካችሁ እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ዘረኝነትን አልከተልም
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 6 дней назад
ቆምጪት ደግነሽ ወይ ቁምጥናውስ ተሻለሽ? ውሸታም
@Hayat-hj1gk
@Hayat-hj1gk 6 дней назад
@@SalinaSalit-yb1ub እኔም ዘረኛ አይደለሁም ግን አማራ ነኝ በማንነቴ ተመርጬ የምገደል በገዛ ሃገሬ መኖሪያ ያጣሁ አማራ ነኝ
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 6 дней назад
@@Hayat-hj1gk አይዞን የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
@marimasd6628
@marimasd6628 5 дней назад
​@@SalinaSalit-yb1ubአንቺ አህያ የባሪያ ልጅ ምነው ኦሮሞ ኦሮሞ ነኝ ሲል ትግሬም እንደዛው ሲል አማራ ግን አማራነኝ ሲል ያማችዋል አደለ ወደድሽም ጠላሽ የዚህ ትውልድ የአማራ ልጆዎች ግጥም ያልን አማራነታችንን የምንወድ ከፈ የምናደርግ የምንኮራ ከአማራ ውጪ የማይመለከተን ትውልድ ሆነናል ገባሽ አማራነቴ ኩራቴ አማራ ነን እሰከ አለም ፊፃሜ ድረስ
@mimiwoldeyes4586
@mimiwoldeyes4586 6 дней назад
ተክሌ እንኳን አደረሰህ ጠንካራ ጏበዝ ጋዜጠኛ ነህ መጭው ዘመን የስኬት ይሁንልህ
@eleninigussie7555
@eleninigussie7555 6 дней назад
እግረኛዉ ሚዲያ እንኩዋን አደረሰህ ለአዲሱ አመት !!
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 6 дней назад
ተክለሃይኖት እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ! አዲሱ ዓመት በስማቸው የተሰየምከው ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ከፊትህ ይቅደሙልህ!!
@amentedese8865
@amentedese8865 6 дней назад
ልጅቷ ከማንነት እዉቀት ነፃ የኔ ናት
@AyeleTadesse-eb9vq
@AyeleTadesse-eb9vq 6 дней назад
ኪም በናትሽ መፅሀፍ አድርጊው።በጣም ሰው ነሽ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊት።
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 6 дней назад
ያ አልላህ እንዴት ነው ምታምሪው ማሻአልላህ አልላው ወደመንገዱ ይጥራሽ የኔ ቆንጅዬ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 дней назад
😂😂😂😂እውነትማ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅ ብሎ የተቀበለ ብቻ ነው። መሀመድን መከተል አይደለም።
@user-kc6gi8ds6n
@user-kc6gi8ds6n 17 часов назад
ወሎዋች በጣም ገለባዋች ናቸው ቂም ነገር እውነትአያውቁም ባልና ሚስት ሁለት ሀይማኖት በክርስትና አይፈቀድም በእስልምና አላውቅም እኔ ሳስበው ያስታውከኛል
@Zamani1983
@Zamani1983 6 дней назад
አይ ዋሸሽ አረቦች ከማግባታቸው በፊት ይተያያሉ (ነዲራተል ሸርእያ)ይባላል እና አረቦች ሁሉም ባለጌ አይደሉም ነውር ነው
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 6 дней назад
እሷም እኮ ሁሉም አላለችም።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 дня назад
ለምን አታዳምጣትም ዋው በጣም ትገርማለህ ሪሊ እናንተ ጋዜጠኝነት ተምረሃል ይህንን ኢንተርቬው ደጋግመህ መስማት አለብህ እንድትማር
@DabashSetnew-k9w
@DabashSetnew-k9w 6 дней назад
ዪቲበሮች ቲክቴከሮች እንኳን 2017 አመተ ምሕረት አደረሳችሁ እባካችሁ አንድ አምላክ አንድ አገር አንድአይነት ሠወች ነን አይደል ?በቃ ቀኑ ሳያልቅ ይቅር ተባባሉ እባካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@mimim9982
@mimim9982 6 дней назад
እኔ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ በርታ የማንንም ወሬ ስድብ ሳትስማ ስራህን ስለጀመርክ ደስታዬ ወደር የለዉም 👍👍👍👍👍❤❤😍
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 6 дней назад
ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 6 дней назад
What? Don't even understand her
@eshetumelaku4393
@eshetumelaku4393 День назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ጥበብ የተሞላበት አገላለጽ ነው በጣም አድናቂነሽ ነኝ አግሪ ተምሮ ጋዜጠኛ መሆን ተምሮ ነው እኔ ከወሎ ሴቶች ቁም ነገር አልጠብቅም ነበር ግን ጀግኖች አሉ ማለት ነው
@eshetumelaku4393
@eshetumelaku4393 День назад
'ታምር ' በሚል ይስተካከልልኝ
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 6 дней назад
ፈጣርዬ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው ምን የተዘበራረቀ ነገር ነው ደግሞ እውቀት በሌለሽ ነገር አትዘባርቂ
@abay3517
@abay3517 5 дней назад
ውሽትዋ ከቁመትዋ በላይ
@derejeabayneh8625
@derejeabayneh8625 4 дня назад
ምን አይነት ገገማ ጠያቂ ነህ የኤቨን ደፋሪዎች ቤተሰቦች እንዴት ማፋጠጥ አልቻልክም
@HayatHussen-d8f
@HayatHussen-d8f 6 дней назад
አጅብ አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ ይህዲኪ
@farrobekele2991
@farrobekele2991 4 дня назад
ልጅቷ እያወራች ያለው ሚዲያ ያውም RU-vid የሚባል የሽቀላ ገበያ መሆኑን አላወቀችም መሰለኝ ... ለነገሩ ወሎዬ የዋህ ገራገር ነው ❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 6 дней назад
ሰላም ጤናን ይስጥልን ተክልዬ !!!እንኳን አቡሮ አደረሰን አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤!!!
@MengistAbebaw-y3g
@MengistAbebaw-y3g 2 дня назад
እንዲህ ዓይነት ችግር ውስጥ የገባቹ ክርስቲያኖች...99.9% መንፈስ ነው ጸበል ተጠመቁ😢😢😢
@MeseratAyalew
@MeseratAyalew 6 дней назад
Tekle Egziyabher kantega yihun leweregna bota atstew wedefit melkam adis amet 🎉
@FekedeSelame
@FekedeSelame День назад
ደስ የሚል ታሪክ ባትሪየ እስኪዘጋ ተከታተልኩ አመሰግናለሁ እነ ተክሌ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 дней назад
ተክሌ አወዛጋቢ ሰው😂😂😂😂 ጀለቢያውን ገልቦ😂😂😂😂😂 በርታ ከጎንህ ነን የሀሳብ ነፃነት ይከበር እኔ የፈለኩትን ስራ አይባልም የራስህ አሰራር አለ ሰዎች ወደ ሚዲያው የሚመጡት ተገደው አይደለም ወደው ፈቅደው ነው ።
@FirehiwotLulseged
@FirehiwotLulseged 5 дней назад
ምኑ ነዉ አንበሳነቱ? የሰውን ንግግር ማስጨረስ ካልቻልክ ለምን ትጠይቃለህ? ሰውን አፋፉን ማለትና ጋጠወጥ መሆን ምርጥ ጋዜጠኛ አያስብልህም!!
@Nurse-yt12
@Nurse-yt12 6 дней назад
ትችላለህ ብርቱ ነህ አምላከ እስራኤል ካንተጋር ይሁን፣ በርታ ብዙ ውርጅብኝ እንዳለብህ አውቃለሁ ፣ ግን ፈተና እንደዎርቅ እንደሚያደርግ ካንተ እንማር
@user-kc6gi8ds6n
@user-kc6gi8ds6n 17 часов назад
በጣም ስህተት እስልምና + ክርስትን = ብልግና በጣም ቀፋፊ ማዳመጥ ያስጠላል
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 6 дней назад
የበቀደሟ ቃለ መጠይቅ ያረገችው ሴት ዘረኛ ደነዝ ናት ምን አስባነው ስትና ስት ሽ ነው ኮመት ያለው ተዛ ውስጥ መርጣ አላህ እግር የነሳው አይቱ ነው የሚል ኮመት ያነበበችለት። የእስልምን ጥር ነሽ የራስሽን ሀይማኖት የምትወጅ ተሆነ የሰው ሀይማኖት እድጠላ አታድርጊ ይህ ሰወየ ተግድህ አላህ ለሚል ሰው ያለውን ጥላቸ አሰብኩት ባች ባቀረብሽው ሰበብ ደነዝ።
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 6 дней назад
mashaallah mlketah arif new enem yhn tyakewan semchalew ye islam tlacha anatachew lay wetuwl
@user-cc8wu3ni3l
@user-cc8wu3ni3l 6 дней назад
ዴነዝ ተሣደቢዋ ነው አላህ የሠጠውን ሥጦታ እደህአረገህ ማለት በጣም ከባድነው ምላሣችሁን ሠትሩ
@Midway695
@Midway695 3 дня назад
ይህ ጋዜጠኛ ለኔ 1ኛ ነው ጥንካሬው.....
@halemayimam
@halemayimam 6 дней назад
እር ተይ ቀስ በይ አትዋሺ ተረጋግተሺ አዉሪ ሁሉንም አረቦች አደዚህ እያልሺ አትወጂይ አረቦችኮ መጀመሪያ ያችን አክት አይተዉ ነዉ ሊዳፈሩሺ የሚችሉት ማለትም ዝብለች የምትቀለቀይ አወኩ አወኩ የምትይ ሳትሰለጥኒ ሰለጠኩ ሰለጠኩ እያልሺ ሳይስቁሺ በየደቂቃዉ የምታገጪ ከሆነ ምናልባት እየወሰወሺ አችራስሺ ሰለሆንሺ የምትጋብዢዉ ጥፍቱና ችግሩ የራስሺጂ የአረቦቹ አይደለም ሲጀመር ለራስሺ ለጥቅምሺ ብለሺ አረብ ሐገር ተሰደሺ ሒደሺ የካፒታል ጥቅምሺን ይዘሺ ተመልሰሺ አረብ ሐገር ለተሰደዱ እህቶች ጥናት ላደርግ ነበር የሔዲኩት ማለት አይከብዲም እሺ ለኛ ለስደተኞች ብለሺ ተሰደሺ ሔዲሺ ጋዜጠኛዉ ተክለ ሐይማኖት እዳለዉ ተሰደሺ ምን አደረግሺ የኔም ጥያቄ ነዉ????ማለትም ሰለኛ ሰለስደተኞች ልታፀኒ ከሆነ የሔዲሺዉ ብየ ነዉ 😂😂😂😂 እደየ ዝብለሺ የህን የማይቋረጥ ገመዲ የሆነ እደኩታል እህል የበዛ ከእዉነቱ ዉሸቱ ያመዘነ ወሬሺን ቱርርርርርር ትይብናለሺደ እረ ሸም ነዉ እፈሪ
@NehadAnba
@NehadAnba 6 дней назад
አረብ አይደፍርም የሚለውን ተረት ተይው እባክሽ ልጅቷ ካልተመችሽ እንጅ አጉል ለአረብ ጠበቃ ነኝ አትበይ
@tadiyosmulugeta7195
@tadiyosmulugeta7195 2 дня назад
ስምን መላዕክ ያወጣዋል ከኢንተርቪው የህይወት ጉዞዬን እንዳስተካክል እረድቶኛል እውነትም ቁምነገር ❤❤❤
@Melaku12
@Melaku12 6 дней назад
አሁን ምኗ ነው አስተማሪ የተቀላቀለ ሀሳብ ይዛ የምትኖር
@dohadoha6492
@dohadoha6492 6 дней назад
😂😂😂
@HannaHelwa
@HannaHelwa 6 дней назад
😂
@tiegistabelte-curtis4889
@tiegistabelte-curtis4889 6 дней назад
የዞረባት እኔም አልገባችኝም 😅
@Kezra347
@Kezra347 4 дня назад
በ3አመት እንግሊዘኛ እንኳን የአረብ ልጅ ፈረጅም ይከብዳል ቡዙ አትዋሽ
@meri24242
@meri24242 6 дней назад
እየው ከሁለት ሀይማኖት የሚወለዱ ሰዎች መጨረሻቸው ይሄ ነው ፓጋን መሆን ነው በቃ ይህ ስህተት ነው ሁለት ሀይማኖት የሚከተል ትዳር አይመሰረትም ትልቅ ስህተት
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 6 дней назад
lik new le lijoch tenk new
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 дней назад
ትክክል 😢😢😢
@MeryemKonjo
@MeryemKonjo 6 дней назад
Selerasesh asyat tachanaki😂
@tsegayezelalem5293
@tsegayezelalem5293 2 дня назад
የእውነት ተክሌአችን በጣም ደሥ የምትል ልጅ ጥሩ አሥተማሪ ታሪክ የያዘች ልጅ ሥላቀረብክልን እናመሠግናለን
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 6 дней назад
ካፍራ ሙስሊም የምትሆኝው ባል ለማግባት ብቻ ነበር ሀይማኖት በብር አይገዛም
@dehab2127
@dehab2127 5 дней назад
አሁንም አብረውናቸው
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 дней назад
ከሖላህ ያሉ ስእሎች በጣም ያምራሉ ከብቶች ከእረኞች ጋ ለክልዬ አምሮብሀል ኮፍያው ❤ ምንሊክ መሰል
@ወልደገብርኤል-አ4ተ
@ወልደገብርኤል-አ4ተ 6 дней назад
1000 መንገድ የለም አንድ መንገድ እንጅ እሱም ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው።
@figiuuftyu7111
@figiuuftyu7111 4 дня назад
አሏህ አንድ ነው የንጉሶች ንጉስ ማሊከል ሙልክ አሏህ ብቻ ነው ኢየሱስ ነብይ ነው
@ወልደገብርኤል-አ4ተ
@@figiuuftyu7111 esun ante/anchi alik/sh. ለኔ ግን ኢሱስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
@user-gr4oe6tl2e
@user-gr4oe6tl2e 3 дня назад
ኣንድ መነገድ ብቻ ነው እንድ ፈጣሪ ኣላህ የሱስ የኣላህ ባሪያ መልእክተኛ ማሃመድም የ ኣላህ ባሪያና መልእክተኛ ናቸው ቀጥተኛው መንገድ እሱ ብቻ ነው
@DessalegnKassahun-lr9hb
@DessalegnKassahun-lr9hb 2 дня назад
ይህ ፕሮግራም እጅግ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። በርቱ በርቱ
@TsinatGashe
@TsinatGashe 6 дней назад
የእኔ እህት ግልፅነትሽ ደስ ይላል ብልጥ ሰዉ አንቺ የተናገርሽዉን ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ ::በሃይማኖት ጉዳይ ግን ልጄ መስጊድ ወይስ ቤተክርስትያን የትኛዉን ሃይማኖት ይከተላል ላልሽዉ ሃይማኖት አያድንም እና ከሃይማኖት ነፃ የሆነዉን ለዓለም ሁሉ የሞተዉን የተሰቀለዉን የተነሳዉን ክርስቶስ ኢየሱስን አሳዉቂዉ እርሱ ኢየሱስ መንገድም ህይወትም ብርሃንም ነዉ አዎ እርሱን አምላክ ጌታ እንደሆነ አሳዉቀሽ አሳድጊዉ ይህንን እዉነት እነግርሻለሁ
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 6 дней назад
ኦርቶዶክሶች እንሻልሻለን ነይ እኛ ጋር
@EmuHanan261
@EmuHanan261 6 дней назад
በልጅ ስም መጠራት ደግሞ ክብር እንጂ ውርደት አደለም ኡሙ ኢማድ የተጠየቅሽውን ብቻ አውሪ በሁለት አመት የአረብ ካልቸርና ማንነት ሙሉውን ልዘግብ አልሽ
@dinkinhefeysa9512
@dinkinhefeysa9512 6 дней назад
ጎበዝ ናት ኪም በርቺ ታሪክሽ ያሳዝናል እናከብርሻለን
Далее