Тёмный

ዶላር ጨመረ የማዳም ቅመሞች ምን ማድረግ አለባችሁ ተጠንቀቁ | ashruka channel 

Ashruka አሽሩካ
Подписаться 531 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

#ashruka #ethiopia #ethiopian

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@ashruka
@ashruka Месяц назад
ኮሜንት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አመሰግናለሁ🙏🏽
@Salame-k6s
@Salame-k6s Месяц назад
አሹ መልስልኚ እባክህ የዶላር አካዉት እዴት ነዉ ማዉጣት የምንችለዉ ድባይ ነኚ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Месяц назад
አሹካ እባክህ አንተ ያለህበት መምጣት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ንገረኝ ምን ማሟላት አለብኝ ??? አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c Месяц назад
ኮሜት መልስ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Месяц назад
አይ አሹ እኛ እኮ ካዊያ ያቃጥለናል ኩሽና ከሆነማ ብዙ ጠባሳዎች አሉን አንተ እጅህ ጠቆረ 😂
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Месяц назад
Le daha azge egzbhere newo esu yasibiline😢
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l Месяц назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሱባኤ ገብን እጥብቀን እፀልይ
@neba1034
@neba1034 Месяц назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Месяц назад
ይሄ መንግስት ሰይጣን አጋንት ፈጣሪ ይፍረድ😢 ቤተስባችን በስቃይ ውስጥ ናቸው
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Месяц назад
ጅል
@EthEth-wr2gl
@EthEth-wr2gl Месяц назад
Enatiya sedib ysytan naw
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Месяц назад
@@user-mo6vs4sk3v ጅል አረ
@zaharayimam6727
@zaharayimam6727 Месяц назад
ትክክል. አላህ. ያነሳው ይህን ችጋራም. አገራችንን. ችግርስ. ከተታት ከችግር አይውጣ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Месяц назад
@@Tube-fp8gy የእናንተ አላ ዝብ አያነሳም
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Месяц назад
አረ በጣም ያማል ደሀያሳዝናል ሀገራችን ገደል ከገባች አምስት አመት አለፈት
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Месяц назад
እናመሰግናለን ስለምክርህ አሹካ ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Месяц назад
አሜንንንንን❤
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd Месяц назад
እኛ አንልክም ማለት እንችላለን ለወገኖቻችን ካሰብን ተባብረን አለ መላክ እንችላለን😢ወገኔ ስቃያችሁ በዛብን😢😢😢
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Месяц назад
የብልፅግናዉ መንግሰት ከነ አሸከሮቹ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍዉ😢😢😢
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Месяц назад
Amen
@hirut758
@hirut758 Месяц назад
አሜን
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c Месяц назад
አሜን🤲
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 Месяц назад
አሹካ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ምክርክ በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤❤
@GenteSofe
@GenteSofe Месяц назад
ምከርህ ጥሩ ነበር ችግሩ በየሩ የኛን እጅ የሚጠብቁ ቤተሰቦችን ምን እናደርጋቸዉ😢 ፈጣሪ ይሄ ብልግና የተባለ መግስት ነኝ ባይ ነቅሎ ይጣልልንጅ ዘድሮ ለድሀ አልተመቸም😢
@AsterAster-js5gt
@AsterAster-js5gt Месяц назад
Liki.bilashalii.ba.ibanew.yababikushii.
@hanakebede282
@hanakebede282 Месяц назад
አሹካ ወንድሜ እንዴት እናርግ ቤተሠብ የምንረዳ ሠዎች ይገርመሐል እናቴ የኔን እጅ ጠባቂነች ካላኩ እናቴ ትሞትበኛለች ግራ ገባን ከአሑኑ እንቅልፍ አጣሑ 💔💔💔
@mariameashnafe7409
@mariameashnafe7409 Месяц назад
Ayzosh yen konjo hulachenm endeanch nen
@kedir5245
@kedir5245 Месяц назад
የእኔ እህት እናትሽ በችግር ውስጥ መሆን የለባቸውም 1 ዶላር በአምስት ብር ቢለወጥም እንኳን እናትሽ ችግር ውስጥ ካሉ መላክ አለብሽ ነገር ግን ከመሰረታዊ ነገሮች ውጭ ኢትዮጵያ ብዙ ብር ልኮ ባንክ ይቀመጥልኝ ማለት የሚታሰብበት ሰአት አሁን አይደለም ነገሮች እሰከሚረጋጉ መጠበቅ ይሻላል ሁሉ ነገር ጊዜውን ጠብቆ ሰከን ማለቱ አይቀርም
@እቢ
@እቢ Месяц назад
እና ላኪ ለእናትሽማ ምታስቀምጪዉን አትላኪ ነዉ የተባልሽ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Месяц назад
ኧረ እህቴ እኔም ልጆቸ በየወሩ ካላኩ እደትነው እሚኖሩት ፈጣሪ ምርቱን ያውርደልን
@hanakebede282
@hanakebede282 Месяц назад
@@kedir5245 እውነትነው እናት አነደነች የማትተካ ይገባችሗል
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Месяц назад
አሁንስ ቁጣ ነው የውረደብን ፈጣሪ ለምን ህይሄን ሰውዬ ዝም ብሎ የህዝብ ጫቃላይ እዳስቀመጠው😢😢
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Месяц назад
ተመስገን አለመላኬ ጠቀመኝ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Месяц назад
🤕🤕🤕ዉይ እራስ ምታት የሆነ መንግስት ተሳቀን ሞትነ 😢
@mintamir4333
@mintamir4333 Месяц назад
እግዚአብሔር መንግሥት ልብ ይስጠው እዝባችንን ሊጆጨርስ የተሳ ነው ፈጣሪ ይመልከት
@user-ml9wr2vm5e
@user-ml9wr2vm5e Месяц назад
ልክ ነህ ምርጡ ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ እናመሰግናለን👍😍😍
@kibromhabtemichael1544
@kibromhabtemichael1544 Месяц назад
አሽሩካ ለውጥ አይደለም ላርምህ ነውጥ ነው የሚባለው አመሰግናለሁ ❤😂
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 Месяц назад
ከሁለት ሳምን በፊት 5000 ሪያል ነው የላኩት የሆነገር እዳልገዛሀ በቤተሰብ ሚረዳኝ የለ ሁሉም ለራሱ ነው ወይ ጉድ የራሴ አካሁንት ስለነበረኝ አስገባሁት ለትንሽ ቸኮልኩ ማለት ነው 😢😢😢😢😢😢
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Месяц назад
አካዉንት ካለሸ ቶቶሎ አትላኪ በርከት ሲል ወደ አካዉንትሸ ላኪ
@alem_totot
@alem_totot Месяц назад
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው ጉድ ነው ዝንድሮ 😊
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q Месяц назад
አይዋ ትክክል ብለሀል በታለይ ሀረብ ሀገር ወርቅ ነፍ ነዉ አደሜ ሪያልሽን ጠበቅ አድርጊ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Месяц назад
አሹካ ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን ለዚች ሀገር ፈጣሪ ምህረት ይላክላት ከባደ ጊዜ🙏😥
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Месяц назад
ምድረ ቻይናን በገፍ አስገብቶ ሀገሪቷን በእዳውስጥ ዘፈቃት
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Месяц назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው አላለም ነጋዴው
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 Месяц назад
ምንም ደስአይልም በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው ኑሮው እሳት ሆኖል መኖር እያቃታቸው ነው አገራችን ላይ እየተደረገ ያለው በእውነት ያሳዝናል
@Kidist19
@Kidist19 Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው አሹ ለጠቃሚ ምክርህና መረጃክ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@A14Cell
@A14Cell Месяц назад
እናመሰግናለን የኛ አሳቢ እኮ ነክ ጌታን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Месяц назад
አሹዬ ለምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Месяц назад
በእውነቱ ስግብግብነት የትም አያደርስም ሁሉም እኩል መጠቀም አለብን እግዚአብሔር ብቻ ሀገርችን ያስተካክልልን የወደ ቀ መንግሥት ብር የወደቀነው ንጋድ እግዚአብሔር አስድ ያርግባችው
@HanaHana-kq1zn
@HanaHana-kq1zn Месяц назад
እናመሰግናለን አሹካ❤🥰🙏
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Месяц назад
ትክክል ነህ አሹ ስው በፍርሀት ሁሉንም ነገር ትቶላቸው እነሱ እየተጠቀሙበት ነው ባይተውላቸው ጥሩ ነበር
@betitube12
@betitube12 Месяц назад
ደሀ መኖር አልቻለም ባልበላው እዳ ክፋይ እየሆነ ነው ይሄን ሴጣን መንግስት እግዜአብሔር ያጠፋው እሱ ከመጣ ጅምሮ ህዝቡ በርሀብ በጦርነት በሀይማኖት አር ስንቱ ሞተ ኑሮ ውደነቱ ሲጨመር 😢😢😢😢 እናመስግናለን አሹ ስለመርጃው ነጋዴማ ሆዳም😢
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Месяц назад
Thank you bro for the support information
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z Месяц назад
ኡፍ እንደው እንደዝህ አስመሰይ ና ከእስስት የፈጠነ ሰውየ መከራችን በዛ አላህ ይገልግለን በሞት እሱና አብረውት ያሉት ጎደኞቹ በልተው ካደሩ ሌላው ህዝብ ይርበን አይመሰለውም አላህ በሞት ይገላግለን
@zaharayimam6727
@zaharayimam6727 Месяц назад
አላህ ያንሳልን ይህን. እስስት
@yenantw21
@yenantw21 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሰላሙን ቢቻ ያሰማን በእውነት ሰላምም አጥተን የኑሮ ውድነትም ተጨምሮ ህዝቡን ሊያጨልለን ነው መንግስት ።😢😢😢
@AizezaHaleba
@AizezaHaleba Месяц назад
አሾካ አንዳድ መዳም ቅመሞችን እንታርቭ ብታዳርጋቻዉ ስሜታቻዉ ይጋልፁ ናበር
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Месяц назад
አሽሩካየ እናመሰግናለን ሰለ ዶላሩ🙏👍
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Месяц назад
ኧረ ምነውየዚህን ሰውየ ውደቀት ማየት ናፈቀኝ ፈጣሪየ መወደቂውን አቅርብለት
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Месяц назад
ይህ አምስት አመት እንደው በየቀኑ ነው ብቻ😢😢😢ምስኪ ህዝቤ ሆይ አይዞኝ😢😢😢ይህም ያልፋል።
@peacelove4778
@peacelove4778 Месяц назад
😢😢😢
@yonatank2354
@yonatank2354 Месяц назад
የዛሬው ምንዛሬ 80 ብር ነው ጥቁር ገበያ ደግሞ146 ብር ብሎዋል ጤፍ ላይ 1500ብር ጭማሪ እሩዝ ላይ 1100ብር ጭማሪ ዘይት ላይ 200ብር ጭማሪ ውሎዋል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Месяц назад
አቤት የኔ ጌታ መጨረሻችንን አሳምርልን የባሰ መጣ
@gagababa7443
@gagababa7443 Месяц назад
🤨😢😢😢
@user-Nezhia
@user-Nezhia 28 дней назад
ሱቡሀን አላህ😢😢
@henokezt
@henokezt Месяц назад
አምላኬ ኢትዮጵያ ን አስባት
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
እሺ የእኛ መካሪ አሣቢ💚💛❤
@salma3197
@salma3197 Месяц назад
አሹካ ስለ ምክር እናመሰግናለን ብር ያለውም መኖር አልቻለም ኢትዮጵያችን ላይ እየታገቱ ለ ምን ጥሩ ነገር አለ እንኩዋን ኑሩ ተወዶ ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣለት
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 Месяц назад
አሽሩከየ ሰላም እንደት ነህ አይ የሀገራችን ነገር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢የፈረደበት ህዝብ 😢😢የአብይ መንስት በጦረነት ሰው ሙቶ ስላላለቀ በኑሮ ውድነት በርሀብ ሊገድሉት ነው ፈጣሪየ ሆይ ኢትዬጲያን አስባት😢😢
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 Месяц назад
እናመሰግናለን አሹካ❤❤❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Месяц назад
ሀገራችን በቁሟ ገደሷት።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Месяц назад
አሹየ ለምክርህ 👍👍👍👌
@saragirma5196
@saragirma5196 Месяц назад
ተመስገን ወደ ቀድሞ ምክርህ እንኳ መጣህልን አሹ ነፍቃህን ነበር እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Месяц назад
ልክ ነህ አሹ ስንት ተወጥቅጠን ሰርተን
@Betiye
@Betiye Месяц назад
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አስባኝ እጅ ምን ማለት አውሎ አሹዬ 💖💖
@abebatarkign7029
@abebatarkign7029 Месяц назад
በአካውታችን ያለውስ 😢😢😢😢😢
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Месяц назад
ተሎ ብለሽ ወደ ገጠር መሬት መግዛት አዉጥተሽ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 28 дней назад
ልክብለሀል፣ስለምክርህ እናመሰግናለን፣እኔኳ ሳውድ ከመጣሁ አስር ወሬ፣ቀድሜ ነው የባነንኩት፣እዚሁ የባንክ አካውንት ከፍቸ እዚሁ ነው ያስቀመጥኩት ብሬን፣ብቻ አላህ ላገራችንመልካሙን ቀን ያምጣልን።
@shemsagulbet8357
@shemsagulbet8357 Месяц назад
እውነትህን፡ነው፡አሹካ፡እናመሰግናለን
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
አሹካ በጣም ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@itsmer6605
@itsmer6605 Месяц назад
Thank you Ashrukaye for your good advice
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏አሁንሰ ታመምን እረ ፈጣሪ መላ ይበልንን ለህዝባችን ሁፍ
@kabetube
@kabetube Месяц назад
እውነትነው በፋጽም መላክ አያስፈልግም
@yeneneshasfaw2571
@yeneneshasfaw2571 Месяц назад
Thank you Ashuka 🙏
@LeilaShamil
@LeilaShamil Месяц назад
እናመሰግናለን አሹካ!!ይገርማል ብራችን ሞተ ማለት ነው!!አላህ ይታረቀን
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x Месяц назад
እናመሰግናለን አሹ❤
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Месяц назад
ትክክል 👌👌👌👌👌
@birtukan2095
@birtukan2095 Месяц назад
እናመሰግናለን ውድማችን ♥️♥️❤️
@yarab4997
@yarab4997 Месяц назад
ደመጠጭ መንግስት በኑሮ ውድነትና በጧርነት ጨረሰን
@wondwossengebeyhu4588
@wondwossengebeyhu4588 Месяц назад
ከአዋጁ በፊት ባንክ የተቀመጠ ገንዘብ እንዴት ይቀነሳል እርግጠኛ መረጃ ነው ወይ? ባንኮችስ ከድሀው መዝረፍ አለባቸውን?
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Месяц назад
Thanks aseruka tebareke Thanks to share this story 🎉
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b Месяц назад
አሹካ ❤ ምርጥ ሳው
@EMUTIMarko
@EMUTIMarko Месяц назад
Thank you ashuruka❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Месяц назад
እዛ ያለውን እንዴት ላውጣው አሹ እኔ ሣልሄድ መፍትሄ ካለህ በጊዜው ሥንት ነገር ይገዛ ነበር አሁን ግን ወዴቀ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Месяц назад
Thank you Ashiruka nobody understand how we’re suffering in Abroad
@danwet8394
@danwet8394 29 дней назад
ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤ ለዚህ መንግስት መዳኒቱ ፋኖነት ብቻ ነው
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Месяц назад
ASHRUKA THANK YOU FOR THE INFO ❤❤❤
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
Throughout Ethiopia, the citizens are experiencing anger and frustration over demolitions of their homes, rampant corruption, the soaring cost of living, rising crimes, and widespread unemployment. It looks like a violent revolution is in the making, and the momentum is building fast. We need to be aware that a revolution is like a sudden big flood directed at the regime, but it may also catch many innocents by surprise and may fall victim to it. In order to minimize the damage, opposition parties need to be prepared for such eventualities. They must plan carefully and be ready for any eventuality.
@ayudawudtube
@ayudawudtube Месяц назад
እናመሰግናለን አሹ አረ ብሩ መቼ ተገኝቶ ብለህ ነዉ ስራ ጠፋ እኮ ግን መንግስቱ ምን አቅዶ ነዉ አያልቅበት እሱ
@hebtam4966
@hebtam4966 Месяц назад
አሹርካ የአድ አመት ደመወዜን አላኪም ነበር አመሰግናለሁ ግን ድርሀም ነው ይቀመጥ አደል?
@SamrawituSet
@SamrawituSet 29 дней назад
እግዚአብሔር ሆይ ብልግናእሚባለውን ስብስብህዝብ አጥቂ ገዳይ መንግስት በትንልንከምድረገፅአጥፋልን🎉
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Месяц назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Месяц назад
አሜን ለሁላችንም ነይ ደመርኩሽ ደምሪኙ
@madina3828
@madina3828 Месяц назад
አሚንንንንን ያረብ
@Healthy21
@Healthy21 Месяц назад
በእርግጥ blackmarket ለሀገር ጥሩ አይደለም
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s Месяц назад
አሹዬ ወላሂ ሳላመሰግንህ አላልፍም እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ወደዶላር ቀይሬ ላስቀምጠዉ ነዉ አላህ ሲረዳኝ ደሞ ብዙብር ነበረኝ ሳልከዉ ዶላር ጨመረ ተባልኩ ደስ አለኝ የኢትዮጲያ ብር ዉድቅ ሆነ አሁንማ ህዝቡ አሳሰነኝ ይሄ የተረገመ መግስት 😢😢
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw Месяц назад
አሹሩካ ጥያቄ ለምሳሌ ወርቅ ብንገዛ ኢትዮጵያ ይዘን ስንገባ በትርፍ ነው የምንሸጠው እስቲ መልስልኝ
@natanemu9304
@natanemu9304 Месяц назад
በደንብ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Месяц назад
አንዱ ነጋዴ በሚሸጠው እቃ ብዙ ትርፍ አገኘሁ ብሎ ሲፈነድቅ አሱ የሚፈልገው ዕቃ ላይ ሲጨምር ያኔ ይገባዋል በጣም ያሳዝናል ።
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Месяц назад
አሹየ፡የቸገረነገር፡አገኘንኮ፡በተሠብ፡እምንረዳ፡ነን፡አብዛኛውን፡፡ብልጽግናን፡ያሣልን፡እግረ፡ደረቅ፡ነውውው
@yarab4997
@yarab4997 Месяц назад
እንደትነው በዶላር እምንይዘው የአረብ ሀገርን
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Месяц назад
የሚከፈልሽ ዶላር ከሆነ አንቺ ጋር ደበቅ አድርገሽ ያዢዉ ቤተሰብን መርዳት እንዳለ ሆኖ ላንቺም የሚቀረዉን በግልሽ ያዢዉ አሹካ እንደተናገረዉ
@user-tx1ez3kd3q
@user-tx1ez3kd3q Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@user-bg1ew9vn3r
@user-bg1ew9vn3r Месяц назад
እግዚአብሔር ኢቶጵያን እና ህዝቦቻን ይጠብቃት
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l Месяц назад
ምንም አያስደስትም ያሳዝናል
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Месяц назад
እንደ ናይጄሪያ እንዳንሆን ነዉ ፍርሃቴ.... ወይኔ ወገኔ እንዴት ይሆን ኑሮን እሚገፋው??? 🤔 እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን
@user-ld4cu2hd8r
@user-ld4cu2hd8r Месяц назад
አረብ ሀገር ያለን በዶላር እዴኤት ነው በዶላርማስቀመጥ የምችለው የሚከፈለን እኮ በድራሀም ነው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Месяц назад
መቀየር ይቻላል
@user-ld4cu2hd8r
@user-ld4cu2hd8r Месяц назад
@@jameilayimer7106 እውነት እዴት እሺ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Месяц назад
አላህ ሆይ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን አሁንስ ስጋት ብቻ ሆነናል😢
@exdddasef437
@exdddasef437 Месяц назад
እሺ
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Месяц назад
Enamesegnalen ashurka wendimachen🙏❤️🙏
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Месяц назад
በውነት የዋህ አዛኝ ነህ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው በግሌ የቆሸሸ እጅ የንጵህ ብር ምልክት ነው👍ስለሁሉም ምክርህ 🙏
@ፃዲቅkwi7735
@ፃዲቅkwi7735 Месяц назад
ወይ ታሪክ😴😴😴😴😒😒😒😒🙁🙁😓😓😓😓😓😥😥🤕🤕🤕🤒🤒🤒🤒🤒🚶🏃🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Месяц назад
አሹካ የመረጦች ምረጫን ሰብስክራይብ እማያደርግ እዳይኖረ ሁለቸም ቤተሠብ ሁኑ ስድሰት መቶሽ እንግባ ዉዶች❤
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj Месяц назад
ወይ ዶላር ወይ ዶላር ወይ ዶላር ወይ ዶላር ወይ ዶላር ሆዳችን ጮኸ ረሀብ ገደለን !!!!!!!!! ለማን አቤት እንበል ወዴት እንሰደድ!!!!!!!!
@mahlethassen7078
@mahlethassen7078 Месяц назад
Gold geziteh asikemiteh meshet sitifelig betam bewedeke waga new yemigezuh
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Месяц назад
አሁንስ ይጨንቃል በእውነት
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q Месяц назад
አሹሩካ ተሞኝተሀል ቢቀንስስ በዚህ ሁኔታ እኮ አይቀጥልም ነጋደወችስ ማን ይገዛቸዋል ብለህነው
@AaAa-rx6hg
@AaAa-rx6hg Месяц назад
እውነት ነው አለመላክ ይሻላል
@user-xx1tk8sk7i
@user-xx1tk8sk7i Месяц назад
ይሄ መንግስት ፈረደበት ዶላር ጨመረ ወቀሳ ሽንቁርት አረረ መንግስት እረ ተው አስተውሉ 😢የኑሮ ውድነት አለም አቀፍ ነው የኢትዮጵያ ብቻ ችግር አይደለም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Месяц назад
አሹጋ አመሰግናለው ግን አሁን የቤት በር ለሱ እልካለው እንጅ በቀጣይማ ወርቅ እየገዛው አሰቀምጣለው ለአራጅ ለመናፍቁ መቀለጃ አልሆንም እህህህ
@mulumulu3835
@mulumulu3835 Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
Далее
ከ ኢትዮጵያ እንዴት ወደ uk መጣው
29:23
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Просмотров 8 млн
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Просмотров 8 млн