Тёмный

ዶሮ በግ ቅቤ የአዲስ አመት የበዐል ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Ethiopian New Year in Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger 

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 7 дней назад
ልጅቷ ስለቅቤ ያወራችው ጎበዝ ነች ትህትና አላት ለገና ስመጣ እዛ ሄጄ እገዛለሁ ደንበኛ ሆናለው
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 7 дней назад
ዶላርምንያገናኘዋል የአገርቤት ምርት በብርነውእሚገዛው ዶላርእምያገለግለው ውጭእቃስታስመጡ በዶላርነው ይአገርቤት ምርቶች መጨመርየለባቸውም
@keftam
@keftam 6 дней назад
ባለ ቅቤዋ ልጅ የ"ወግአየሁ ቅቤና ቅመማ ቅመም" በጥሩ ሁኔታ የምታቀርበውን አስተዋውቃለች። እናትዋ ገበያውን ጥሩ አስተምረው አሳድገዋታል።
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 7 дней назад
የተመልካችን ቀልብ የሚስብ አለባበስ ነዉ ።
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 7 дней назад
Are Egeziabiher ersu abezto abezto yibarkesh yegna wude Ehet Enameseginalen betam 🙏🙏
@Turkishseries.
@Turkishseries. 6 дней назад
Watching this from Nairobi,Kenya 🇰🇪🇪🇹
@azebterefe5648
@azebterefe5648 7 дней назад
ዶላር ቢጨምር የሀገር ውስጥ ምርት ላይ ምንም ተስኖ አያመጣም ፉርሽካ ከውጭ እስካላስመጡ ድረስ። እና ዶላር ጨመረ ተብሎ በግ፣ በሬ፣ ዶሮ እና ቅቤ በአጠቃላይ በሀገር ውስጥ ለሚመረቱ ነገሮች ዋጋ መጨመር አያሳምንም። ለፕሮግራማቹ እናመስግናለን። መልካም አዲስ አመት።🌻🌻🌻🌻🌻🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏
@wediofla3230
@wediofla3230 7 дней назад
Did the goat walk all the way from Borona or Debrebrhan? 😄
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 6 дней назад
ዶላር ሳይሆን መንገድ ነው ችግሩ አሉ ውዴ ብዛት ሸገር ላይ የሚመረት ነገር አለ ብዬ አላምንም ከክፉለሃር ነው የሚመጣው ሰላም ማጣት ነው እና አስተያየትሽ ልክ ነው አንዳድ ገብጋባ ነጋዴዎች አሉ ልቦና ይስጣቸው አዲስ አመት መልካም ነገር የምሰማበት የምናይበት ያድርግልን
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 6 дней назад
ዶላርም ስለጨመረ ያለችው አቅራቢዋ የምትከፍለው ስላላት ነው ኖርማል ሆኖ ዋጋው የታየት😅
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 6 дней назад
ያገር ውስጡን በርካሽ ሸጠው አልባሳት ሲገዙ አይመጣጠንላቸውም የውስጡም የውጩም መመጣጠን አለበት
@bekreseleshi5958
@bekreseleshi5958 7 дней назад
ለበላተኛው ከሰጠሽው መረጃ ይልቅ ያልተገባ ዋጋን እያስተዋወቅሽለት ነው።
@onedrop33
@onedrop33 7 дней назад
ዶሮ ነጋዴዉ ዉድ ነዉ
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 6 дней назад
Ethiopia and Kenya will be official one country thanks from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward 😂❤
@zackmack7145
@zackmack7145 6 дней назад
Melkam Addis Amet Lemelaw Ye Ethiopia Hizb. Yeslam Yetena Zemen Yhunelen
@meserer-g1h
@meserer-g1h 7 дней назад
men agenagnew ye dollar mechemere ke doro ga???
@danileteffra3573
@danileteffra3573 5 дней назад
ልጅቷ ስታምር አለባበሷ❤
@DavidBeatBounce
@DavidBeatBounce 7 дней назад
ጥሩም ነው መጥፎ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 7 дней назад
ወቸው ጉድ በመቶ ሐምሳ ሲገዛ ውድ ነው እንዳልተባለ
@All.don2024
@All.don2024 6 дней назад
በጣም ርካሽ ነው ❤❤❤❤ በመቶ ዶላር ሁለት በግ ይገዛል።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 дней назад
ኢትዮጵያ የሚኖረውን የህዝቡ ገቢ ነው ግምት ውስጥ ማስገባት ያለብን ውጭ ላለነው ቀላል ሊሆን ይችላል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 дней назад
ጋዜጠኛዋ የየት ሀገር ነው የሚል ጥያቄሽ በዛ በስጋና በደንብ በተቀለበ ነው ዋጋው እንጂ በሀገር አይመስለኝም ሰው በዘር የተከፋፈለው ይበቃናል ወደእንስሳ ዘር መከፋፈል አትምጡብን
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f 7 дней назад
የኮንፎርት ዋጋ ቅርቢልን
@tigistkassa610
@tigistkassa610 6 дней назад
እናቱ በጣም ጨቀጨቅቨው በጉን ዘር ለማወቅ ምን ኦሮሞ አማራ ጉራጌ እያለ እንዲልሽ የፈለግሽ ይመሰላ አጠያየቅሽን ደግመሽ ሰሜው
@alemitugeleta7435
@alemitugeleta7435 6 дней назад
የት ሐገር ነው እንዴት ይባላል ።የየት ክልል ነው ቢባልና ቢሰተካከል
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 5 дней назад
የተዘረፈ ነው ሌላ ከየት አምጥታችሁ ነው
@mimigobena4327
@mimigobena4327 6 дней назад
በጣም እርካሽ ነው ዘንድሮ ቀነሰ
@Smt-lm9kb
@Smt-lm9kb 6 дней назад
በሬአረከዉእደ
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 5 дней назад
Are you asking the citizenship of the sheep and goats? It is funny!
@elliegriffin9879
@elliegriffin9879 4 дня назад
💚💛❤️
@AsmerTezera
@AsmerTezera 7 дней назад
❤❤❤🎉❤🎉❤
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 7 дней назад
ያለዉሰ እንዳቅሙ ይገዛል😊 ጭራሽ የለለዉስ???
@meseretlema588
@meseretlema588 6 дней назад
ከዶሪል ገረ ዶሮ ምን የጋነኛውል አተፉሩም እንዴ ለሁሉም ነገር ዶርል ስትሉ አረ እንዳው ለህዝቡ ብተስቡ😂😂😂😂😂
@abatefamily1756
@abatefamily1756 7 дней назад
አስበሽዋል ከደብረ ብርሀን በግ ስታረግሺ 😂 ኮሜዲያን ምናለ አስታወሽኝ
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 7 дней назад
16,000.00 is car price or what
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 5 дней назад
እኔን ወገኔ እግዚአብሔር ይሁናችሁ 🤔
@حواء-ع9ط
@حواء-ع9ط 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 6 дней назад
በማህበር ዶሮከብት የሚያደልቡ የሉም ማለቴ በሰማም ዋጋዉ ይዘገንናል ያገርዉሰጥ እሰሳ ከዉጪ አልመጣ ለምን እንዲህ መሸጥ ተፈለገ በገዛ ህዝብ ላይ ጭካኔ ባይበላሰ ምነዉ ቢቀር
@tigistchanejemere8869
@tigistchanejemere8869 5 дней назад
Hagre nafeqing Meche new hager ymgbaw
@tigistchanejemere8869
@tigistchanejemere8869 5 дней назад
Ethiopi yemwd andne manw
@tigistchanejemere8869
@tigistchanejemere8869 5 дней назад
Agree nafeking
@user-pu4qn9wq3f
@user-pu4qn9wq3f 7 дней назад
💗💗💗💗💗❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Sepr6jy
@Sepr6jy 5 дней назад
ሆድብቻነዉ ሀሳባችሁ ግማታሞች
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 дней назад
ስድብን ምን አመጣው ሆድህን ካልሞላህ መኖር እንደማትችል ታውቀዋለህ
Далее
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 335 тыс.