Тёмный

ዶክተሩ የማይረባ መድሀኒት ሰቶኝ አላሻለኝም 

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 1,5 млн
50% 1

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ዶክተሩ የማይረባ መድሀኒት ሰቶኝ አላሻለኝም @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #kids #show
kids
#show
#family
#priminister
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

26 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 Год назад
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Awo
@yaash3095
@yaash3095 Год назад
በጣም ትለያለች። ግር**ም ነው ያለችኝ። ካየኋት በኋላ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያመሸሁት።
@medi9725
@medi9725 Год назад
በጣም ውድ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@davemak7906
@davemak7906 Год назад
ሸቸኸ@ኸኀኸ
@bekelechkassa9781
@bekelechkassa9781 Год назад
@@yedingilmeriyamlijnegn4442 ¹11¹
@user-wj2sj3lf3z
@user-wj2sj3lf3z Год назад
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለቱም ወንድሞቼ ከጦርነት ወደቤታቸው በሠላም ተመለሱል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏እሹየ ደና ነሕ በስደት በከፍም ቀአንተ ቪዲዮ እደሰታለው
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገቡ
@user-wj2sj3lf3z
@user-wj2sj3lf3z Год назад
@@kannsein5607 አሜን እንደ አይኔ ብሌን ነበር ነበር የማያቸው መሔዳቸውን ለኔ ሣይነግሩኝ ሔዱ አልቅሼ አልቅሼ ሲደክመኝ ተሰፍ ቆርጨ ነበር መጡልኝ ደስታየ ወደር የለውም
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
እንኳን ሰላም ተመለሱልሽ አልሀምዱሊላህ ደስይላል የሄዱትን ሁሉ ሀገር ሰላም ሁኖ በሰላም ይመልሳቸው
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 Год назад
😘😘👍
@user-wj2sj3lf3z
@user-wj2sj3lf3z Год назад
@@user-zm9rn5kz6w አሜን 🙏🙏🙏
@Tube-ti5pg
@Tube-ti5pg Год назад
ከስንት ድካም እና ትዕግስት በኋላ ሀገሬ ልገባነው ዱአ አድርጉልኝ በሀገሬላይ መልካምነገር እንድገጥመኝ እናንተንም አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ☝️🤲
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
በሰላም ለሀገርሽ ያብቻሽ ውደ ሁላችንም አላህ አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን የስደት ኑሮ ምርር ብሎናል
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
በስላም ለአገርሽ ያብቃሽ ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Год назад
Beselam gebi enjeraschn yewtalesch bageresch lay
@Isamuntaha
@Isamuntaha Год назад
እኔ እሄ ቀን ነው የናፈቀኝ ሁላችንም አሏህ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen egzbhr baselme lahagerishe yabekashe tadeleshi enase macha yehune laze ken yamedariso faterye 🤲
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ጌታ ሆይ ስለነዚህ ህፃናቶች ብለህ ሀገራችን ሰላሟን ላክላት
@medi9725
@medi9725 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🇪🇹🙏
@selihom6023
@selihom6023 Год назад
እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ የእውነት ጣፋጭ ህፃን ❤
@user-dv6yl3sk6n
@user-dv6yl3sk6n 9 месяцев назад
እስከዛሬ ከቀረቡት 1ኛ
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
የዘንድው ልጆች ከአይምሮ በላይ ናቸው
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
Demrina
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
የዘንድሮ ልጅ ከባድ ነው ብሏል አሜን
@getezewde8899
@getezewde8899 Год назад
አንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ 😘😘😘 ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ 🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@j8top924
@j8top924 Год назад
@@betitube1185 እኔንም ደምሩኝ።
@salimtok
@salimtok Год назад
@@betitube1185 plus mee
@goasd5640
@goasd5640 Год назад
😍😍😍😍😍😘
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Год назад
የዜማ እና የዝች ህፃን መመሳሰላቸው እድግ በሉ 😍😍😍
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Год назад
የኔማርእድግበይ😘😘😘😘
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
ወይኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂እች ደሞ የማነሽ ቆንጅዬዬዬዬ😍 ጌታ ያሳድግሽ!!🙏😍😍
@nafidartube
@nafidartube Год назад
ሁላችሁንም ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ!እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተም ወልደህ በልጅ ለመደሰት ያብቃህ!
@ashenafitigstu2725
@ashenafitigstu2725 Год назад
Amen
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
Amen Amen Amen
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
Amen Amen Amen
@vipvp4386
@vipvp4386 Год назад
አሚንን🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Год назад
እኛም ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አሜን በሉ ይሁንልን ይደረግልን 🙏 አገራችን ሰላም ያርግልን💚💛♥ አምላካችን
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Год назад
አሜን አሜን አሜን
@meseretadungnmesi1259
@meseretadungnmesi1259 Год назад
amen amen
@medi9725
@medi9725 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንንንን
@selam801
@selam801 Год назад
አንድበቷ ሲጣፍጥ ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች በጉጉት አሚጠብቃቸው🥰
@user-io8wm9us5c
@user-io8wm9us5c Год назад
እስኪ በፈጠራቹሁ እኔ አገሬ ልገባ 2ወር ቀርኝ አላህያሳካልሽ በሉኝ እናተንም ሥላምያስገባቹሁ በዱአእንተባበር
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 Год назад
አላህ ያሳካልሽ
@senai974
@senai974 Год назад
እግዚአብሔር ያሳክልሸ 🥰❤️
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Год назад
አላህ ያሳካልሽ
@user-io8wm9us5c
@user-io8wm9us5c Год назад
@@senai974 አመሥግናለሁውዱችኑሩልኝ ክፉአይካብኝኝ
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Год назад
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ
@merima7930
@merima7930 Год назад
Amen
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
አምን
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Год назад
አሚን ያረብ
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_እፍፍፍፍ እሼዋዬ አንተ ልጅ ወልደህ ማየት ናፈቀኝ በእውነት ለሰው ልጅ ልዩ ፍቅር አለህ እሼዋዬ እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዳንተ አይነት የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጥህ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርህ እሼ ትለያለህ በቃ ትክክለኛ የሰው ዘር አንተ ነህ 💚💛❤_
@adeytube6678
@adeytube6678 Год назад
ሰብስክራይብ በማድረግ መዝሙር ያድምጡ❤🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
@@adeytube6678 እኔምጋ ግቢ መዝሙር አለኝ ቤተሰብ እንሁን
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 Год назад
ጌታን የዛሬዋ በጣም ነው የተመቸችኝ ❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አፏ ሲጣፍጥ ይቺ ናት ህፃን ንፁህ ልብ ያላት አንዳንዶቹ እንደ ልጂ ሳይሆን እንደ ትልቅ ሰው ነው የሚያወሩት ልጆች እንደ እድሜያቸው ነው ማውራትም ማደግም ያለባቸው
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 Год назад
ፍትህ በሳዑዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን
@keneofficial2214
@keneofficial2214 Год назад
*በስንት መጠበቅ በስንት ጉጉት መጣችሁ እስኪ በጉጉት የጠበቃችሁ 🙋 😂😁😁ዜማዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ 😁*
@mesetawetyagatilejijesusis9666
ከንአን ሰወድህ አንተም ድንቅ ልጆችን ትከታተላለህ እንዴ
@mihretu4073
@mihretu4073 Год назад
@@mesetawetyagatilejijesusis9666 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
ጣፋጭ ናቸው ድንቅ ልጆች👍👍👍
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Год назад
ክክክክክክክክ
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t Год назад
ቅመም የሆንሽ ልጅ 🥰🥰🥰 ፈጣሪ ላልወለድነው ሁሉ አንደበቱ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ይስጠን የሀገሬ ልጆች ሀገሬ ልገባ ስለሆነ መልካም ምኞታችሁና በሰላም ከቤተሰቦቼ እንድገናኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ እወድኋችኋለሁ 🤗🤗🤗
@user-th7go8ic7o
@user-th7go8ic7o 8 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ ❤❤😊
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ጣፍጭ የሆነች ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰 ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Год назад
@@comedianeshetu እረ እሸቱ እባክህ ቴሌግራም ላይ መልስልኚ ከቻልክ እና ፍቃደኛ ከሆንክ
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Год назад
በዚህ ብቅ ካልክ ጀምሮ ተከታይህ ነኚ አሁን ግን ቀን ጥሎኛል
@madamsspice6623
@madamsspice6623 Год назад
ጣፋጭ የሆነች ልጅ እድግ በይ❤️
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Год назад
ዳግም ዜማ ያሬድ ልጆችየ ኑሩልኝ
@asatamisganew3610
@asatamisganew3610 Год назад
ውይ የኔ ጣፋጭ አደበቷ ሲጣፍጥ ውዶቸ እደዚች ጣፋጭ የሆነች ልጅ ይስጣችሁ
@semirahussen4162
@semirahussen4162 Год назад
አሚን
@bedradessa4781
@bedradessa4781 Год назад
አሚን
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ሞዴልስት ሥራ አትሰራም ልክ ነሽ እኮ የኔ ጣፋጭ😍😍😍
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹
@titifemwmae9798
@titifemwmae9798 Год назад
ዶንኪ ቲዩብ ከቀረቡ ልጆጅ እንደዛሬዋ ያሳቀኝ የለም 😂 ቆንጅዬ ምርጥዬ ልጅ ደጋግሜ ነው ያየሇት 😍
@seadas732
@seadas732 Год назад
እኔም ወላሂ kkkkkkkkk
@azebshiferaw3561
@azebshiferaw3561 11 месяцев назад
Betam
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህቺቅ ላደረሠን የዘንድሮ ልጆች ቆይ ሁሉን አዉቀዉ ነዉ የሚወለድት እመብርሃን ታሣድግሽ ማርያምን የኔ ጣፍጭ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
ድንቅ ልጅ ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ😂😂😘😘😘🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Год назад
አንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ 😘
@beezabet7533
@beezabet7533 Год назад
ቤታቸውን ጠቆመችን እኮ ጣፋጭ እድግ በይልኝ
@muhramuhra1882
@muhramuhra1882 Год назад
እሼ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀሪዉ ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ፈጣሪ ሁላችንንም በፍቅሩ ያስበን ድንቅ ልጆችንም በፀጋዉ ያሳድጋቸዉ
@mahlettefera3878
@mahlettefera3878 Год назад
@@comedianeshetu እሼ ምርጥ ሰው፤ የሰው ልክ ይመችህ የሀገሬ ልጅ
@israelalexe5349
@israelalexe5349 Год назад
እሼቱ በጣም ትመቸየለህ እወድሃለሁ የእድገት መሰየ አንተ ነክ የአንተን ትላንትን እና ዛሬን ሰይ ብዙ ትምህርት እመራለሁ
@andromeda07
@andromeda07 Год назад
ፕሌይስቶር በጨዋታዎች እና መተግበሪያዎች የተሞላ ነው ብለው አስበው ያውቃሉ ነገር ግን አንዳንዶቹ ብቻ ማውረድ አለባቸው ምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን መፈለግ እና መጫን እና ማራገፍ ሰልችቶዎታል። እንግዲህ አንድሮሜዳ በመተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ላይ ግምገማዎችን የሚሰጥ አዲስ ቻናል ነው። ማድረግ የሚጠበቅብዎት መቀመጥና እና መጠበቅ ብቻ ነው። ለ android ምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ለመፈለግ በተከታታይ ብዙ ጣቢያዎችን እየጎበኘሁ ነው። ያልተለመዱ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ባገኘሁ ጊዜ በዩቲዩብ ቻናሌ ላይ አጋራዋለሁ። ያልተለመዱ መተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ባገኘሁ ቁጥር ማሳወቂያ ማግኘት ከፈለጉ profile ጠቅ በማድረግ ቤተሰቤ መሆንዎትን ዓይዘንጉ። አንዳንድ መተግበሪያዎችን በሚመለከት አንዳንድ ቪዲዮዎችን ሰርቻለሁ (መገለጫዬን ጠቅ በማድረግ ማየት ይችላሉ) ግን እነዚህ ቪዲዮዎች ለሙከራ ብቻ ናቸው። በቅርቡ ከፈጣሪ ፈቃድ ጋር ልዩ ልዩ ጨዋታዎችን እና አፕሊኬሽኖችን በብዛት ይዤ አመጣለሁ። ተከታተሉት። ይህን ለማንበብ ጊዜዎትን ስለወሰዱ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርኮት።
@abt1292
@abt1292 Год назад
I swear to God at the beginning l was about to say she looks like Zema yared. I was so surprised once Eshet compare her with Zema 😂😂😂
@ramsoshurato4614
@ramsoshurato4614 Год назад
P
@samsuar895
@samsuar895 Год назад
አረ እችን ጣፋጭ በድጋሚ ትቅረብ ምትሉ ላይ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
የኔ ጣፋጭ እንዴት ነው አፉዋ የምትጣፍጠው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ፍቅር 🥰🥰
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk Год назад
ሰው በጠዋት ይደግማል ደጋገምኩት እንደዚህ ስቄ አላቅም እደጊ ሚጢጢዬ 👏👏👍👈☝️
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
እሸቱ በዚህ አሰልቺ ነገር በበዛበት ጊዜ ዘና የሚያደርጉ በተጨማሪ በትውልዱ ተስፋ እንድናደርግ የሚያግዙ ዝግጅት ይዘህ ስለምትመጣ ዘመንህ ይባረክ፡ በርታ ፡፡
@salihatube8511
@salihatube8511 Год назад
ቅመም የሆነች ልጅ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ህዝቦቿንም አላህ ይጠብቃቸው
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Год назад
ወይ ማሮች ዜማ እና እይች ማር የሆነች ልጅ አንድ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@aragawtesfaye6096
@aragawtesfaye6096 Год назад
የኔ ፍቅር አፏ እንዴት አባቱ ነው ሚጣፍጠው 🥰🥰እግዚአብሔር ያሳድግሽ።
@user-vb9dx2jj2m
@user-vb9dx2jj2m Год назад
እውነትም ደስተኛ ነኝ የሚገርም ነው። እኛ ወጣቶች ባለን ደስተኛ መሆን አቅቶን ሁሌ ጭንቀት እንላለን
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahelet21
@mahelet21 Год назад
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
ኡኡኡ🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 Год назад
አግዚአብሔር የሳድግሽ አሼ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስራዎችን አዝናኝ አስቂኝ ደስ የምትል ጣፋጭ ናት thanks አሼ
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
የምትገርም ልጅ ናት እድግ በይ 😘
@goasd5640
@goasd5640 Год назад
ጣፍጭ ልጅ♥️👈
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Год назад
She is so sweet
@genethaliu6585
@genethaliu6585 Год назад
She is sweet
@j8top924
@j8top924 Год назад
@@TubeTube-vf4yb እኔንም ደምሩኝ።
@j8top924
@j8top924 Год назад
@@asenakubelete51 እኔንም ደምሩኝ።
@j8top924
@j8top924 Год назад
እኔም ደምሬሻለሁ።
@eliashailu2890
@eliashailu2890 Год назад
@@asenakubelete51z
@yelijawakibestfunnytube5233
እግዚአብሔር ህፃናትን ይባርክልን እነሱን አይቶ አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj Год назад
ጭብጨባ ቀንሹ እሸቱዬ በተረፈ አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ ህፃናት ደስ ይላሉ💜
@kasay67
@kasay67 Год назад
በጣም ጣፋጭ የሆነጭ ልጅ፡እግዚኣብሔር በጸጋ እና በጥበብ ያሳድግሽ።
@ramadantube
@ramadantube Год назад
ይች ምርጥ ልጅ ከዜማ ያሬድ ጋር ትመሳስላለች እድግ በይ ማር
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Год назад
ው ሸቱ አላለችም እደት እንዳሳቀችኝ የሆነች ጣፋጭ
@rozirozi6568
@rozirozi6568 Год назад
የኔ ጣፋጭ አቤት መመሠላቸው የዜማ ጠብቀኝ አላለችም❤❤❤
@user-xr6gr7sj6i
@user-xr6gr7sj6i Год назад
ስንቴ ደጋግሜ አየሁዋት መሰላችሁ የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ 😘😘😘
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ዋው በጣም የምታምር ቆንጆ ሕፃን ናት እግዚአብሔር ያሰድግሸ የኔ ማር እድግ እድግ በይልኝ
@banchasres3980
@banchasres3980 Год назад
እች ልጅ በሳቅ ድክም አደረገችኝ ፈጣሪ ያሳድግሽ ደስ ምትል ህፃን ግን ልጆች ምግብ ላይ ያላቸው አቋም ይገርማል በጣም ደስ ሚሉ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ያሳድጋችሁ ከፍ በሉ እሼ እና ሌሎች አባሎች በርቱ ጎበዞች ፈጣሪ ጤና እና ብርታቱን ይስጣችሁ ህይወታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን ፈታ ነው ምታደርጉኝ😘😀😎
@gadisetesfaye1921
@gadisetesfaye1921 Год назад
የኔ ጣፈጭ ትክክለኛ ህፃን ❤❤❤❤❤
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Год назад
እኔ እያለሁልህ አትፍራ😭❤️❤️❤️ ፈጣሪ እናንተን ለኢትዮጵያ ተስፋ ያድርጋችሁ❤️🤲ስትጣፍጥ❤️
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Год назад
ለስተኛ ግዜ አየሁት አደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከሁሉ ትበልጣለች የህፃን አንደበት ነው ያላት
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Год назад
ልጆች የቤተስቦቻቸው ውጤት ናቸው
@emushzena9504
@emushzena9504 Год назад
ደስ የምትል ጣፋጭ ናት እሼ የኔ ከተመዘገበች ቆይታለች ዉሎዋ ሁሉ እሸቱ እሸቱ ነዉ በጣም ነዉ የምትወድህ ቴሬግራም ላይ ልከን ነበር
@user-ng9gs7cn9m
@user-ng9gs7cn9m 8 месяцев назад
የኔ ማር እድግ በይ❤❤😊😊😊❤❤
@kiyahirpo5470
@kiyahirpo5470 Год назад
በጌታ ስትጣፍጥ😍😍😍😍
@belvlogsandlearn
@belvlogsandlearn Год назад
ችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏ሰብስክራይብ አድርጕ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 месяцев назад
❤❤❤ ስንት ግዜ አየኋት ቅመምየ😘😘 ጎረቤቴ ነው 😂😂😂😂😂 ማርርር 💗 እሸቱ ሽ አመት ኑርልን❤❤❤
@enat245
@enat245 Год назад
የኔ ማር እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ ልጆች አደበታቸው ልዩ ነው ❤👌👍
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Год назад
ማር የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ
@genetbekele1277
@genetbekele1277 Год назад
ዶንኪዎች እንኳን ደና መጣቹልኝ ድንቅ ልጆችን ስለምታቀርቡልን እናመሰግነዋለን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል ዋው ድንቅ ልጆች ሱሴ ነው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እሼ እንደእናንተም ኤንቁ ሌጆች እያሥተዋወቅክ ነው ቀጠልበት በሁሉም ስራዎችህ ድንቅና ጎበዝ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነህ
@solofficial7339
@solofficial7339 Год назад
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች💚💛❤
@lathefal901
@lathefal901 Год назад
አሜን
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j Год назад
አሼ የኛ የ ሀገር ና የ ህዝብ ልጅ ድንቅ ፍጡር ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘🙏
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j Год назад
በኋላ ይዘሽ ትሄጃለሽ ስትባል እረሳዋከው አለች ክክክ አሼ ሁሌም ሰላም እመኝልሃለው ዘመንህ ይባረህ አንድ የእህት ልጅ አንድ የወንድሜ ልጅ እሳት የሆኑ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ልጆች አሉ አዋሳ ላይ እግዚአብሔር በፈቅድ ኢትዮጵያ ብመጣ አቀርባቸዋለው ብዬ አስባከው
@j8top924
@j8top924 Год назад
ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ እና subscribe አድርጉ።
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z Год назад
በሁለት ዓመቷ ስለ ሞዴሊስት ታውቃለች እኔ ካወቅኩኝ ገና ሁለት ዓመት አልሞላኝም አቤት የዛሬ ልጆች የገጠር ልጆችማ ለሰው ያላቸው ክብር የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@user-dr4wo3xi9z
@user-dr4wo3xi9z Год назад
😁😁😁😂 በጣም
@zm5638
@zm5638 Год назад
ኧረኔ ገናሰማሁ ሲባልም ምንድነው እሱ ንገሩኝ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Год назад
😂😂😂😂😂
@madi8643
@madi8643 Год назад
እሚገርመው እኔም ከሶስት አመት በፊት ነው ያወቅኩት ክክክክ
@andromeda07
@andromeda07 Год назад
ፕሌይስቶር በጨዋታዎች እና መተግበሪያዎች የተሞላ ነው ብለው አስበው ያውቃሉ ነገር ግን አንዳንዶቹ ብቻ ማውረድ አለባቸው ምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን መፈለግ እና መጫን እና ማራገፍ ሰልችቶዎታል። እንግዲህ አንድሮሜዳ በመተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ላይ ግምገማዎችን የሚሰጥ አዲስ ቻናል ነው። ማድረግ የሚጠበቅብዎት መቀመጥና እና መጠበቅ ብቻ ነው። ለ android ምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ለመፈለግ በተከታታይ ብዙ ጣቢያዎችን እየጎበኘሁ ነው። ያልተለመዱ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ባገኘሁ ጊዜ በዩቲዩብ ቻናሌ ላይ አጋራዋለሁ። ያልተለመዱ መተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ባገኘሁ ቁጥር ማሳወቂያ ማግኘት ከፈለጉ profile ጠቅ በማድረግ ቤተሰቤ መሆንዎትን ዓይዘንጉ። አንዳንድ መተግበሪያዎችን በሚመለከት አንዳንድ ቪዲዮዎችን ሰርቻለሁ (መገለጫዬን ጠቅ በማድረግ ማየት ይችላሉ) ግን እነዚህ ቪዲዮዎች ለሙከራ ብቻ ናቸው። በቅርቡ ከፈጣሪ ፈቃድ ጋር ልዩ ልዩ ጨዋታዎችን እና አፕሊኬሽኖችን በብዛት ይዤ አመጣለሁ። ተከታተሉት። ይህን ለማንበብ ጊዜዎትን ስለወሰዱ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርኮት።
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Год назад
እደዝች ልጅ ያሳቀኝ የለም ወላሂ እስካሁን ከቀረቡት ልጆች ሁኔታዋ ያስቃል. ሚጥጣየ
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 Год назад
ድንቅ ልጆች ሁሌ ደስተኛ ነኝ 😁❤💯 እኔም እናንቴን እየየው ሁሌ ደስተኛ ነኝ❤💯
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Год назад
ውሸቱ አላለችውም እኔ ደግሞ ውቨቱ መለጠ አልኩት እሼን 😂 😆 😹 lovely kid 👧
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
ቅመም የሆኑ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር በመልካም በቅንነት ያሳድጋቸው
@bibe26483
@bibe26483 Год назад
እውነትም ድንቅ ልጆች ከዜማጋ ይመሳሰላሉ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አይይይ ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ ያረቢ ሀሳብ ጭንቀት ከኛ ላይ አርቅልን🙏😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Год назад
አሜን😭
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 Год назад
የኔ ጣፋጭ ልጅ ማለት አንቺ ነሽ ሌሎቹ ያለ እድሜያቸዉ በስለዉ የ ልጅ ወዛቸዉ ጠፋ ቅመምዬ
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Год назад
OMG በጣም ነው የምታስቀው የኔ ጣፋጭ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
እግዚአብሔር ህፃናትን ይባርክልን በእነሱ ሀገራችን ትለወጥ ይሆናል💚💛❤🙏
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
@@asenakubelete51 እሺ ውዴ🙏
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q Год назад
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ህፃናቶች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@abimatus2651
@abimatus2651 Год назад
Ka zema katila yetamachachigni histani nati tidagi geta yasadigati,♥️♥️
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አህለን ድንቅ ልጆች 💖💖💖💖 የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች😍🤗🤗🤗🤗💕💕💕😘😘😘😘ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይውደም 🇪🇹✊💚💛❤🇪🇹😍😇🇪🇹🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_ስትወለድ አንተን አየች ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ጣፋጭ ነገር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግሽ ማርዋዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እንባ ይፈሳል ስትል አሳዘነችኝ ውድዋዬ እድግ በይልን ክፉ ነገር አይካብን የኔ ቅመም 😁😁😁ውሸቱ አላለችም ወይኔ የምር ግን ሁለት አመቷ ነው ወይስ ?? ደግሞ ሁሌ ደስተኛ ነኝ አለች ደስ ስትል እግዚአብሔር አምላክ ያስደስትሽ የኔ ማር💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሼዋዬ ቃቃ ብለህ ትገባለህ እፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጣፋጭዬ ነገር ናት ጅብ አለ ብላ እንዳፈራ እኔ አለሁልህ አለች ኑሪልኝ የኔ ማራኪ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣_
@user-sz7dt3bf6g
@user-sz7dt3bf6g Год назад
የሀገር ሰላም ያላሳሰበዉ የለም ያአላህ ሰላም አዉርድልን ህፃኖቹ እራሱ ሀሳብ ሆኖባቸዋል
@user-xh7xp4pd3w
@user-xh7xp4pd3w 7 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ😂😂
@girumtube123
@girumtube123 Год назад
wathing this beautiful little girl for the 4th time .... Thank You Brother Wueshetu I mean ESHETU 🥰.
@user-sj1dj2yu7h
@user-sj1dj2yu7h Год назад
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለይ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤😘😘😘😘
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Год назад
ኡፍፍፍፍ የኔ መር like እና comments ግጯት እሸቱ ቤቷን ሄደክ ሠርፕራይዝ አርገት😘😘😘😘👍በአከል የመለውቀትን በ3 ወሯ ጥየት የተሠደትኳትን ልጄን አስተወሽኝ አሁን በአንቺ እድሜ ነት😘😘
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
ሁሌም ደስታኛ ሁኝልን የኔ ቅመም ❤🕊ሐገራችን በእውነት ሰላም ይመለስልን 🙌 እሼ መልካም ሰው የሰአቱ ነገር ይታሰብበት በደብ እንሳቅበት 😄
@yadituluu4574
@yadituluu4574 3 месяца назад
ትክክለኛ የልጅ ለዛ ያላት ልጅ❤❤
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk Год назад
መልካም ጊዜ ላንተ እሼ ✌️😎ድንቅ ልጆች 😍🤫👍
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Год назад
ሰላምህ ይብዘመልኝ እሼ ምርጡ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ውድ ሜሉዬዬ እድግ በይልኝ የኔ ጣፍጪ አፍሺ ሲጣፍጥ የኔ ቆንጆ ልጂ😘😘😘
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Год назад
እዉይ የልጂ ወዝ ያላት የምር እሼ እራሱ በጣም ነዉ ዉድድድድድድድ ያረጋት ስንቴየ እንደሳማት
@ethiopia9117
@ethiopia9117 Год назад
_የኔ ማርዋዩዩዩዩዩ አቤት ወሬ ስታስቅ ሀሀሀሀሀ_
Далее
Как я КВАРТИРУ купила (нервно)
12:32