Тёмный

ዶ/ር ስዩም ያጋለጠው የግብረ*ሰዶ*ማውያን ምስጢር |በገንዘብ ግብረ *ሰዶ*ማዊ አድርገው በቪዲዮ ይቀርፇቸዋል | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 272 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#ethiopia #haletatv

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@AMEN12728
@AMEN12728 Год назад
#እግዚአብሔር አባት ሆይ! ህዝብህን አድን❤ የክፉውን መንፈስ ሴራ አንተ አፍርስ! አሜን! እናመሰግናለን ዶ/ር!🙏
@tamirualigaz1230
@tamirualigaz1230 Год назад
22 3
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወደዎታለን እናከብርዎታለን እርስዎ እና ቤተሰብዎ በእዉነተኛዉ እረኛ ይጠበቁ
@deberabelay4823
@deberabelay4823 Год назад
ዶክተር የዚህ ሁሉ መአት በሀገራችን ሲደርስ ከአንተ በፊት የታገለም ያጋለጠ የለም ተባረክ
@እግዚኦተሰሐለነ
ዶክተር ስዩም በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ በተረጋጋ በትህትና ነው የገለጹት እግዚአብሔር ይስጥዎት። ጋዜጠኛውንም እናመሰግናለን ይህ ከባድ መቅሰፍት ነው ኢትዮጵያን ተጋግዞ ከሰዶም እሳት መታደግ ያስፈልጋል እርጥባን ለመለቃቀም ተብሎ ትውልድን ዶጋ አመድ ለማድረግ በብዙ በበጀት ታግዘው እየሰሩ ነው እኛ ኢትዮጵያን ደግሞ ሐያሉ አምላክ እግዚአብሔርን እየተማጸንን በጸሎትና በጾም በርትተን የሰዶምና ገሞራ እሳት በላ አጀንዳ መታገልና መዋጋት አለብን ይህ ከባድ ሰደድ እሳት ነው የተኙ ያንቀላፉና የደነዘዙ የሐይማኖት መሪዎችና መምህራኖችም ትኩረት ሊሰጡበት ያስፈልጋል በሁሉም ማህበረሰብ ከዳር እስከዳር ንቅናቄ መፈጠር ያስፈልጋል ደግም እኛ ኢትዮጵያዊያን ሆ ብለን በወኔ ከተነሳን የሚመልሰን የለም የታመቀውን ከአባቶቻችን በወረስነው ጀግንነት ተነስተን ዘመቻ መጀመር አለብን። በዚህ የእርኩሰት ሀጢያት ውስጥ ያሉትን ወገኖች መውጣት ፈልገው በስቃይና ተስፋ በመቁረጥ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖችም ማገዝ አለብን ይህ አይነት ቃለ መጠይቅም መቀጠል አለበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይርዳት በቸርነቱ ከመጣብን የሰደድ እሳት መአት ያድነን አሜን።
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ከድህነት እስካልዋጣን ድረስ የነጮች ሀሳብ ማስፋፀሚያ መሆን እይቀሬ ነው😂😂 ፈጣሪ ይጠብቀን💚💛❤️
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ የድካምህ ዋጋ ይሰጥህ ለሀገራን ለወገና የምትከፈለው ወጋና ፍቅር አይቶ ከክፉ ወጥመዳቸው ጠብቆ የምትፈልጋት ኢትዮጵያ ከመልካም መሪ ጋር ያሳይህ ሁላችንን የወገኖቻችን መከራና ስቂይ መቶና እራዛት የሚቆበት ዘመን ያምጣልን
@eshetuteka7252
@eshetuteka7252 Год назад
ለእውነት የጨከነ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ እንዲህ የጨከኑትን እና ትውልድን ማዳን ትልቅ ትልቅ ስራ ነውና
@elsag2834
@elsag2834 Год назад
እውነት ነው ህዝባችን ልብ ይስጠው :: ምዕራባውያን አለ ማመን :;
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ጠብቅ ህዝብህን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ተራወታደርብርሀኑጁላ
የኢትዮጵያ መሪ ቢሆኑልን ኢትዮጵያን ያክሙልን ነበር።
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Год назад
Yessssss!!!
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
በትክክል ይሄንን ነገር በጣም ጠርጥሬ ነበር ውስጥውስጡን ተሰግስጎ ነው ያለው በሁሉም ዘርፍ ከውጭ ገብተዋል
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን የኡጋንዳን አይነት ኅጥያትን የሚጠየፍ መንግሥት ይስጠን።የአንበሳው መንግሥት ተንዶ የፒኮክ መንግሥት ተደላድሏል እና እግዚአብሔር መንግሥቱን ይፈፅመው ስለ ሠራው ግፍ እግዚአብሔር መንግስቱን ይፈፅመው።
@biki3498
@biki3498 Год назад
የመጨረሻ የተረገመ መንፈስ ነው አልምን ወርሳል ጊዜው ያስፈራል ።መጸለይ ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ዶክተር እግዚአብሔር ለትዉልድ ያለህን ራዕይ እግዚአብሔር ያስፈፅመዉ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ጠያቂና ተጠያቂ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት አመልካቾች ናችሁ እንደ እናንተ ያሉትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክና አባት
@jemo5716
@jemo5716 10 месяцев назад
Blessed ዶክተር 🙏🙏🙏
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 Год назад
ሰበአት ለአብ ለወለድ ለመንፈሰ ቅድሰ 🙏 እግዞ ማረን ይቅር በለን
@dr.estifanosworkneh6729
@dr.estifanosworkneh6729 Год назад
ከሀገር መሪ ተብዬው የዚህ ስራ አራማጆችና ደጋፊወች አይደሉምንዴ? ይህን በድፍረት አውጥተህ በመናገርህ ሳላከብርህ አላልፍም ቆይ በፖሊስ የሚጠበቅ ፓርቲ እንደሚያዘጋጁ አአ ታውቃላችሁ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ነው ግን አሁን ኖርማል እየተደረገ ነው
@jemo5716
@jemo5716 10 месяцев назад
አዎ በአለሑት አአገር ልጆች በአባታቸው ሢደፈሩ በእርግጥ ትራማ ብዙ የምክር አገልግሎት ቢሠጣቸዉም እራሣቸውን ለማጥፋት በጣም አሉ የአእምሮ ቁሥል ያላቸዉ ግን ዶክተር አንቶንዮ እንዳሉት ልጆች ደፋሪወች ከነብሥ መግደል አይተናነሥም ያሉት 100% እዉነት ነዉ።። ደግሞ የተደፈሩ ልጆች ግብረሠዶም የመሖን እድሉ ብዙ ነዉ። እግዚአብሔር ምሕረት ይላክ።።።።
@prophetzinashyada9417
@prophetzinashyada9417 Год назад
D/rስዩም ዘመንህ ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ አንተ ና ቤተሴብህ ከዛሬ አያ ዓሜት በላይ ስታስተምረን ስታሰጠነቅቀን ነበር በግረት ኮምሽን ናበተለያዩ አጋጣሚ ና አንተ ባለራዕይ ነህ
@lizb8850
@lizb8850 Год назад
This could be considered a hate speech here in our land the U.S. Hats off for telling the truth. This sickened earth can use more of this
@TG-ck5tt
@TG-ck5tt Год назад
በትክክል ዶ/ር ገልፀውታል መድፈር የሰውን ልጅ ከመግደል ያልተናነሰ ነው ያሳዝናል መንግስት የለም እኮ ህግ የለ ለስልጣን ጥም ሲባል እንኩዋን ለአቅመ አዳም ያልደረሱትን ህፃናትን ቀርቶ አገርንም አሳልፎ ቢሰጥ ግድ የለውም ዋናዎቹ ማን ሆነው
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
ግን አሁን ተስፋፍቶ ነው ያለው አረብ ሀገር ውስጥ በጣም በርካታ ግብረስዶም ገብተዋል
@redetbejiga5458
@redetbejiga5458 Год назад
ለአሜሬካ እንሞታለን የሚሉ ባሉበት ይህን ማሰቆም እንዴት ይቻላል
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Год назад
I am beyond greatful to Dr.Siyum for this insightfu and educational information ! Ethiopia 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Ethiopia 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
ዶር ስዩም እግዚአቤሔር ዘመንህን ይባርከው የልብህን መሻት ይሙላልህ🙏
@Zee-uj6mf
@Zee-uj6mf Год назад
ሰላም እጅግ በጣም ወሳኝ መልክት ነው የእግዚአብሔር ትእግስት እንደ ሶዶም እና ጎመራ እንዲሁም በኖህ ግዜ በፈላ ውሀ ያላጠፋን ፈጣሪ ለንሰሀ ጊዜ ስለሰጠን ነው ለኖህ ቃል የገባለትን ያው አጣመው ስለሚተጎም ነው እንጂ ግን እባካችው በመከራም ቢሆን እንነጋገር እና እንበርታ : በጣም ይጨንቃል እንስሳት እንኮን አያደርጉትም እኮ እረ ትክክል በፍጥነት እንተባበር::
@bereketzegeye2493
@bereketzegeye2493 Год назад
D.r ሰዩም ጌታ ይባርክህ
@ethioacat4641
@ethioacat4641 Год назад
አቤት የስድብ መድረክ ቢሆን ፣አቤት EBS ቢሆን፣አቤት ቧልት ቢሆን ስንት ሰው አይቶት ነበር? ብዙ ቁም ነገር ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ስለሆነ የሚያይም የሚሰማም የለም ። ዶ/ር ስዩም እግዚአብሔር ያበርታህ ብድርህም በሰማይ ይቆይህ ለሀገር እና ለህዝብህ ታሪክ ሰርተሀል እየሰራህም ነው። እንከድሀለን እናከብርሀለን ብንሰማህ ብንሰማህ የማንጠግበው አነገመገርና አገላለጽ አለህ። በቃ ተባረክ አቦ ቃላት አጣሁ
@dagiux1234
@dagiux1234 Год назад
ጋዜጠኛው ግን አቀማመጥህ ስርአት ቢኖረው ጥሩ መሰለኝ ልክ እንደ ሮቢ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Год назад
🤔🤔
@grummulatu8614
@grummulatu8614 Год назад
በጣም ወሳኝና ብዙ ሰው የሚሸወድበት የእርዳታ ጉዳይ ነው ። ምዕራባውያን' የሚረዱት በዚያ እርዳታ ተብዬው ምክንያት ወደ ባሰ ድኅነት እንደምናመራ እርግጠኛ ከሆኑ ብቻ ነው ። በምንም ዓይነት እና ሁኔታ እርዳታ ተቀባዩ ከድኅነት ይወጣ ዘንድ አይፈለግም ። አላማቸውም ሰው የሚበላው ሲያጣ የርኩሰት ሥራቸውን በገንዘባቸው ለማስፋፋት ነው ።
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 Год назад
you are a hero doctor.
@LulaHailu-v7l
@LulaHailu-v7l Год назад
አሜን
@gedionsirugeta152
@gedionsirugeta152 Год назад
God bless you Dr.Seyum For the creation of awareness.
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Год назад
እግዚአብሔር ይጥብቅን እንጂ ብጥም ያስጥላል 💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 Год назад
ዶክተር ያኑር እግዚአብሔር ኑርልን 🙏
@zelalemassefa7302
@zelalemassefa7302 Год назад
ዶ/ር ያአንተን ኢንተርቢን በጣም በጉጉት ነው የማዳምጠው ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Amen Dr ke tilk enkilf yankan fezenal betam yasazinal Fetaree yasiben.Amen
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Год назад
እግዚአብሔር አምላክችን ያበርታን ይጠብቀን ዶክተር ተባረክ🎉🎉🎉
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 11 месяцев назад
Etiopiea Habtam Ager nech Ke Erdata raswan btanexa yhe hulu aymetam neber yale erdata ymatnor Ager ykbdal Eritra teru msaly nech Le Tornet kmtaweta Selam hono raswan btchel ke texno nexa thon neber
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Год назад
አባት እና አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በዚ ክፉ ስራ ውስጥ አንተ ክንድህን አንሳ ሀሳባቸውን አፍርስ በአንድያ ልጅህ በጌታችን በመድሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም የዋጀኸንን ለመንግስት የመረጥከንን ከእርኩሳውያን ሀሳብ ሀገራችንን ጠብቅልን አቤቱ ህዝብህን አሁን አድን ርስታችንንም ባርክ በክንድህ ጥላ ስር አሳርፈን ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ይስጥዎት መላዕኩ ሚካኤል ይጠብቅልኝ ሚዲያዎች እባካችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን ህዝብን ያንቁ❤
@fretekeleab6431
@fretekeleab6431 Год назад
God bless you dear brother, You are absulutly right. I live in the Uk and I totally agree with all your view.
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Год назад
Dr thank you very much ,yEthiopa parlama mnkat wusane masalf albet , bhon balhon mechkachek tilacha ybelay hono metayetun akumew sra msrat albat.
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Allah zeren hulu krzi tebiken anten bicha yeminigeza yeminamrsegin ket yalewin meniged miran libochachinin kemegelebabet behaymanote ket endinil erdan.
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
Well done Dr. Seyoum. We are in critical time. God help us.
@abebe7532
@abebe7532 Год назад
Ethiopia tewardalech eko !!!
@leetessema7151
@leetessema7151 Год назад
Egzabher yetbkh doctor thanks a lot
@dawudmohamed
@dawudmohamed Год назад
rejeme edema yesteh!! tebarek
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር 🎉
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Год назад
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 Год назад
ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@linaejabo8229
@linaejabo8229 Год назад
Egziaber agerachenen yetebklen
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
በእዚህ እርኩሠት የተያዛችሁ ወደ ፀበልም ወደ ፀሎትም ሂዱ ይህ የሰዶም እርኩስ መንፈስ ጮሆ ይወጣል።
@LulaHailu-v7l
@LulaHailu-v7l Год назад
ዶክተር የዚህ ሁሉ መአት በሀገራችን ሲደርስ ከአንተ በፊት የታገለም ያጋለጠ የለም ተባረክ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Arif geterè presenter with short socks and black shoes
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
What the presenter decided to wear isn't an issue here. Coming from ገጠር shouldn't be an insult here right ወርቅ ዘለቀ? I read some of your comments on other they're all included an insult or two. I hope you are respectful. Be good, and peace.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
@@abbeyabebaz4737 being corrected is an important aspect of modernity and growth not as you say ' insult' it can only add value to you not take anything away. No civilised man will wear sports socks with smart shoes. Ende ferenj mehon balebabes kefelk mayt endat endmilebsut. Copy n paste is that simple. Oh stop following me it's not right .
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 Год назад
የአስቴር በዳኔ comment off ሆኗል 😂😂😂😂
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንትን ይመስል መካሬ ለአሁኑ ቅጣት የስፍልጋል ከበር ይስጥልን ቃል የለኝም አሁን የምናየው ነገር እባክህን በትችሉ ደገመው እንጠበቃለን
@abatewanke2169
@abatewanke2169 Год назад
Wey gud
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Год назад
Unbelievable!!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
ዶ/ር እባክህ አገራችን ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር በታች ሆነህ አገራችን አድንልን ትውልዳች አድንልን እባክህን 🤲😥
@martef6435
@martef6435 Год назад
Geta Eyesus bedemu yishefnih kifu ayinkah🙏
@አቢሲንያቲዩብ
@አቢሲንያቲዩብ Год назад
እናመሰግናለን dr አንቶንዮ ህዝብ መንቃት አለበት
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Год назад
D.k betam Enimesganalgni tikikil new Enesu necha alamen yesetederderu yeluta era egni erdetew keretobegni hegerchegni keza koshasha ena yemenfse amlke yemetelegni egzebehere yelkelegni enja beze keketala ethiopia menegesete ersu yefekedala get hoy abat hoy anet derselegni lenetefa new 🤲🤲🤲🤲
@birukadane8022
@birukadane8022 Год назад
porn ተዘግቷል ግን ያው በሌላ መንገድ እየተገባ
@linaejabo8229
@linaejabo8229 Год назад
Haleta please gojam west yenoralu yetebalut ferenjoch guday betam yasferal bezi guday laye mene tasbalachu please 🙏
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 Год назад
አይ ፍርዬ እሄን ሰምተሸ ልብ ካላልሸ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሸ 🙏
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 Год назад
even in Ethiopia they are proposing pardon for such insanity...we should protest it as soon as possible.
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 Год назад
ግን የሀሌታ ባለቤት ማን ነው ?
@sunnights6561
@sunnights6561 Год назад
መምህር ዘበነ ለማ የምዬ ኦርቶዶስ እንቁ መምህር ነው አስቴር ስራአትሽን ያዢ የመናፍቃንን ጉድ ገና ያጋልጣል እወድሽ ነበር
@LulaHailu-v7l
@LulaHailu-v7l Год назад
ሰላም ለናተ ይሁን
@zmina8802
@zmina8802 Год назад
🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@የሌባአሳዳጅ
@የሌባአሳዳጅ Год назад
አንተ በደንብ አድርገህ ሰለ homosexuality ለወጣቾቻች እየነገርክ ነዉ clandestinely አንተ ራስህ closet gay ነህ። you are teaching the youth of Ethiopia about homosexuality, if it looks and quack like a duck, it is a duck.
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
ስው የምርጫውን ደስ ያለው ነገር እያደረገ እየሆነ መኖር ይችላል ዝም ብላችሁ ኣትፈትፍቱ😡
@meklitgera8751
@meklitgera8751 Год назад
Aye aganenete yeseferebatuhe tebele tetemeke 666
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Год назад
ወደህ/ሽ አይደለም።
Далее
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Просмотров 494 тыс.
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 991 тыс.