Тёмный

ዶ/ር አንጋሳ ሌላ ህዝብ ተሳድበው ቢሆን ኖሮ እንኳን ፓርላማ ሊገቡ ቀርቶ እጩም ሊሆኑ አይችሉም ነበር | NahooTv 

Nahoo TV
Подписаться 338 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ዶ/ር አንጋሳ ሌላ ህዝብ ተሳድበው ቢሆን ኖሮ እንኳን
ፓርላማ ሊገቡ ቀርቶ እጩም ሊሆኑ አይችሉም ነበር |
የአዲስ አበባ ህዝብ መሰደብ ጉዳያቸው አይደለም...
#AminJunedin #ShemelesAbdisa #PMAbiyAhemed #Oromiya #omn #obs #AddisAbaba #TakeleUma #AdenechAbebe #kalkidanHailu #ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV
Watch more on www.thenahootv...
/ nahootv

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@getanehbuli7265
@getanehbuli7265 2 года назад
ብሔርተኝነት የማይድን የአእምሮ ካንሰር ነው
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 года назад
ኢትዮጵያ እክል የምትገርም የደንቆሮ ሀገር አደረጋችሁ ፖለቲከኞች ያለችሎታቸው አየተንጨባረቃችሁ ህዝቡ ይበልጣል 1000% በመደማመጥ ሁሉ ነገር ነው መቀየር አለበት!!! ።
@DELHO2016
@DELHO2016 2 года назад
የልቤን ነዉ የተናገሩት ዶክተር! እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@ኣቕመራ
@ኣቕመራ 2 года назад
አዲስአበባ የጋራችን የወልቃይት የብቻችን🙊🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 2 года назад
ምድረ መደዴ! ህዝብ በአንድ ልብ ሆኖ በጋራ ጠላትን በመደምሰስ ላይ እያለ ሀሳብን ሊከፋፍል የሚችል ትኩረትን ማደናገሪያ ሀሳብ ይዛችሁ ብቅ አላችሁ? ማፈሪያዎች! ጊዜና ቦታን የማትለዩ! ራሱ ኃሳብ ሰጪውም ይገርማል::
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 года назад
ደ /ር ሲሳይ መግስቴ የራያ ህዝብ አለቀ ❗☝6ወር ሆነን
@adaworkabayiriga7615
@adaworkabayiriga7615 2 года назад
የአንጋሳ፣የአንካሳ ፡ አይነት ፡ የምድሪቱ ፡ ቆረቆንዳዎች ፡ የሚጠረጉበት ፡ ሰአቱ ፡ እየደረሰ ፡ ነው። ዘር ፡ ቆጣሪው ፡ ምን ፡ አለ ፡ ስለ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ማውራት ፡ ብትችል።
@samasfaw6854
@samasfaw6854 2 года назад
ዶር ሲሳይ አትሽሞንሙነው - አንጋስ ተከሶ ለፍርድ መቅረብ አለበት
@ethio4012
@ethio4012 2 года назад
ምን አንጋሳ ብቻ ብዙ አሉ 🛑አብይ ጥቆማ የተሾመው ቀጄላ መርዳሳ🛑 "ነፍጠኛ ወራሪ ነው!" የሚለውን መፈክር የሚያስማ ስው ሲሾም ከማየት በላይ ብልፅግና ምን ሊስራ እንደሆነ ይግባህ የኢትዮጵያ ህዝብ ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ ብልፅግና ማለት አፈናቃይ በጦርነት ትርፍ የሚፈልግ የወንጀል አቻ ለመስራት የሚተጋ አርምሞ ውስጥ ያሉትን አባት ለፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት ባረኩኝ ብሎ ፎቶ የሚነሳ አራጅን የሚሾም ነው:: 💚💛❤️ ስለባንዲራ ተጠይቀው ባንድ ወቅት 💛ቢጫው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስለሚወክል አልስማማም ያለው ቀጄላን ነው ብልፅግና የሾመው ♦️ኢትዮጲያ ቅድስት ሀገር አይደለችም ባንዲራው መቀየር አለበት የኦኔግ መሪ አቶ ቀጀላ መርዳሳ።ይሄንን ነው የባህል ሚኒስቴር የተሾመው 🛑የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር - ቀጄላ መርዳሳ 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@Fanobelew
@Fanobelew 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ እንዲህ ያለውን ድንጋይን ራስ እሳቸው እያላችሁ አድሬስ ማረጋችሁ ነው ::
@fatumamohammed2940
@fatumamohammed2940 2 года назад
ጤነኛ መሆንህን እጠራጠራለሁኝ በዉሸት ዶክተር የሆንከው
@dadatadesse
@dadatadesse 2 года назад
ይሄ ሰውዬ እንደዛ አፀያፊ በሆነ ሁኔታ አሁንም ምክር ቤት ነው እንዴ? ኧረ ቤቱ ቂሊንጦ ነው። በፅንፍ የተሞላ ዘረኛ።
@eliasgebre
@eliasgebre 2 года назад
ዶክተር አደለም እኮ አንጋሳ እኔ ናይሮቢ አውቀዋለሁ የጤና ኮርስ ወስዶል ነገር ግን ዶክተር አይደለም ፣ አብረን ጫት እንቅም ነበር እና ዶክተር ቢሻኒ እያልን እንጠራው ነበር ዶክተር እየተባለ ሲጠራ ይገርመኛል አሁን ድፍረቱ
@dadatadesse
@dadatadesse 2 года назад
ጤና ረዳት/ድሬሰር ነዋ?
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 2 года назад
ዶ/ር ሲሳይ እንደ አዲስ አበባ ምክር ቤት አባልነትዎ የወከሎትን ህዝብ የሰደበን ተወካይ በህግ የሚጠየቅበትን ማመቻቸት፣ ቢያንስ የአዲስ አበባ ህዝብን ፔቲሽን በማስፈረም ይህ ተሳዳቢ ግለሰብ እንደማይወክላቸው ለሚ መለከተው ቅሬታውን እንዲይቀርብ ማስተባበር ይጠበቅቦታል።
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 года назад
በኔበኩል ዉይይቱ👍 ናዉ ዘር ማለት ኢትዮጵያዊነት💚💛💓። ቢሔር ቢሔረሰቦች እንደተጠበቀ ሑኖ ያሰዉ የተወለደበት ቦታ ጎጃም ከሖነ ኦረሚያም ትግራይ ሱማሌ ጎንደር የተወለደበት ቦታ የልደት ካር ዱላይ ይጠቀሳል በ አዉሮፓ ሌላው የሰነፎች የዘረኞኝ ጥንብ ነዉ
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 2 месяца назад
እንዲህ ያለ ወራዳ አደርባይ ዶ/ር አይቸ አላቅም
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 2 года назад
አንጋሳ የሚባል ሰገራ አፍ ስሙም ሊጠራ አይገባም የድንጋይ ያህል ክብር የለውም
@asmenewgeginaw2935
@asmenewgeginaw2935 2 года назад
very sad everything he said is look like that is excuses to what the other guy have said.
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እጅግ በጣም ድንቅ ንግግር እውነትን ፊትለፊት የሚጋፈጡ ጀግና ናቸው ።
@daniboy577
@daniboy577 2 года назад
እዝብ ሳያውቅ መረጠው .. case closed .. we dont judge anybody by the mistake they did in the past .. if he is not doing his job now or if he is saying something wrong now after he get elected we will take him down .. unless dont give us another agenda we already have enogh ..
@getanehbuli7265
@getanehbuli7265 2 года назад
ኢትዮጵያን ለማፍረስ የውጭ ጠላቶች የውስጥ ባንዳዎች በመጠቀም እየተራረቡ እያሉና ወገን አገርን ለማዳን ከውጭ ሳይቀር መጥተው መስዋዕትነት እየከፈሉ የዝህ አይነት ከፋፋይ ውይይት ማድረግ ጎጅነቱ እንጅ ጥቅሙ አይታየኝም. ሌላ አፍራሽ አላማ ከለለዉ.
@adanefekadu9502
@adanefekadu9502 2 года назад
Yebher Keretit Wust Honeh Menbocharek Titeh SileMerit,Talent Or Sile Chilota Kalasebk Yeaymiro Ediget Chigir Alebih Malet Yichalal, Ager Bebher Tirikim Bicha Tadgalech Bilo Maseb Medenkor Yahil New . Bihern shifan mareg yesenefoch ,yeturetegnoch medebekya washa mefeleg endehone bettnat tedersobetal .(God Knows all pros and cons for his people so would you leave us alone to think out of ...Basket .
@melayaanta2574
@melayaanta2574 2 года назад
ለምን ጥያቄዎች አግባብ አይደለም ሙጀሌ አትፌንቅሉ
@arifleqa268
@arifleqa268 2 года назад
እዘምታለሁ ሲል የነበረ ምሁር ተብዬ አሁንም እዚሁ ነህ ?!?!
@melayaanta2574
@melayaanta2574 2 года назад
እራሶን በራሷ ይፃረናሉ ጊዜዉ አይደለችም
@samasfaw6854
@samasfaw6854 2 года назад
አንጋሳ የመጣበት ሴትኛ አዳሪ የለምን????
@kokobk4017
@kokobk4017 2 года назад
ቁጭብለህ የምታወራው ሰላም ሲኖር መሰለኝ አሁን አገራችንን እንዴት እናስመልጣት ነው ሚባለው
@verahaile7521
@verahaile7521 2 года назад
Multitasking!
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 года назад
Addis Ababa, Oromia
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 года назад
Neftegnaw game over
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 года назад
አይ መግማት መግማማት አይ መግማት መግማማት አይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ አብይ ጥሩ መሪ ነበር ታዲያ ምን ያደርጋል አማካሪወቹ እነ ዳንኤል ክብረትን የመሰሉ ሰወች ሆኑ
@samerawetdaniel2837
@samerawetdaniel2837 2 года назад
Bakish afishin zegi behonaw balehonaw daniel kibert daniel kiberat atibaye zagi hula .enakalen daniel yabata kirisetiyan saw selahona ka biye gari setayew yamishale ayedal mikengyatum chalamitangy muslim selahonsh endanichi ayenatochu daniel setayu iyenachu yekalale menimi atamatum zemi belash ya aribi shentibatishin etabi daniel kibiratin la matachati bezu mamebabi yetayekal. Anichi baleshibati ayemanoti wuchi metayebati manaseri lela nw selazi asetakakeye manaserishin kalechalesh afeshin zige zage hula .ayehani farito dawula
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ጁንቲት ወያኔ
@samerawetdaniel2837
@samerawetdaniel2837 2 года назад
@@selamawitghebre3118 manini nw anichi damo gunta metiyew
@kokobk4017
@kokobk4017 2 года назад
አሁን ምንየሚሉት ነው ስለአንድ ሰው መዘባረቅ እኛ ችግራችን ሰውዬው አይደለም ኢትዮጵያን ሊያፈራርሷት ከውስጥም ከውጪም ታንቃ ባለች ሰአት ያልበላህን አትከክ ሁሉ በሰላም ግዜ ይደረሳል
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 года назад
አሁን እኛ ሰለ አነጋሳ ሐሳብ የለንም የበሰበሰ ወሪ አምጥተህ አትበጥብጥ አሁን የኢትዮጺያን ትንሳኤ እየተጠባሀቅን ነው አነጋሳ አንድ ሰው ሰለ ኢትዮጸያ ሐገራችን ለዘላለም ትኑር አቦ አጀንዳ ቀይር
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 года назад
Neftegnaw is cruell and killer and cruell
Далее