Тёмный

ዶ/ር ዘገየ ቸርነት /ሉዓላዊ/የአራት ኪሎ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን //2023 

 4ኪሎ Emmanuel ኅ/ቤ/ክ (አዲስ ህዝብ)
Подписаться 1,4 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

• ዶ/ር ዘገየ ቸርነት / በክርስቶስ ...

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@almazadmassu1856
@almazadmassu1856 10 месяцев назад
አብዝቶ ይባርክህ።
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 Год назад
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ስለመጣው የእግዚአብሔር ቃል። ወንድማችን የዘላለም አምላክ ይባርክህ በብዙ ተትረፍረፍ። እና ደግሞ በተለይ የአሁኑ የቃል አገልግሎት ከሌሎቹ የድምፅ ጥራት የተሻለ ነው ነገር ግን የተወደዳችሁ የአማኑኤል ቤተ ክፍስቲያን ህብረት በድምፅና በምስል ቀረፃ ላይ አገልግሎት የምትሰጡ ወገኖች እባካችሁ ይህንን የመሰለ የእግዚአብሔር ቃል (በጥራት) ለትውልድ እንዲተላለፍ ብታደርጉልን ብየ በትህትናና በእህትነት ልብ ልናገር ብየ ነው። በእውነት ግን ስላደረጋችሁት ሁሉ በብዙ ፀጋ ተባረኩ ❤❤❤❤
@HushdgDudhsg
@HushdgDudhsg 5 месяцев назад
ጌታ ሆይ አሳድገኝ
@emebetsafawo1059
@emebetsafawo1059 Год назад
አሜን አሜን🎉🎉🎉
@user-zn6vu2mj2w
@user-zn6vu2mj2w 3 месяца назад
Amen 🙏
@bahrangebregziabher3474
@bahrangebregziabher3474 Год назад
Amen amen lezelialem amen true all is true
@getachewnigatu7273
@getachewnigatu7273 Год назад
አሜን እናመሰግናለን
@itsLydiaa
@itsLydiaa Год назад
You are blessed brother
@alisemir2527
@alisemir2527 Год назад
...........በፊትሕና በሰው ፊት ተስፋ የምንቆርጥበት የምናዝንበት አንዳች ነገር ቢኖር በፊትሕ እንተዋለን..... አሜን!!!
@hanakidane655
@hanakidane655 Год назад
Happy to call you brother. May the Lord bless you, brother Zegeye.
@girumayele9369
@girumayele9369 7 месяцев назад
ተባረክ
@joeltesfaye330
@joeltesfaye330 Год назад
እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው። ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናለህ፤ በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ። ዘፍ ምዕራፍ 3፡14 ይህ በ video ካለው ጋር አይጋጭም ለማለት ነው
@birukfekadu
@birukfekadu 5 месяцев назад
ኦ ምን ዓይነት ቃል ነው፤ ልኬን አሳውቆያል፤ የአምላኬን ህልቆ መሳፍርት አይጠጌ ልህቅበትም ፍንጥቅ የሚያደርግ ነው።
@thanksthe6613
@thanksthe6613 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
DR.Mamusha Fenta አካሉን መረዳት Part 1
1:24:02