Тёмный

ጀርመንኛ - አማርኛ | German-Amharic | Die Körperteile - የሰውነት ክፍሎች 

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

German/Deutsch-Amharic (ጀርመንኛ-አማርኛ) | Die Körperteile - የሰውነት ክፍሎች
ይህ ቪዲዮ የጀርመንኛ ቋንቋ የሰውነት ክፍሎችን በአማርኛ ያሳያል።ከዚህ ቪድዮ በመጠኑም ቢሆን እውቀት አግኝተውበታል ብለን እናምናለን። ተጨማሪ ቪዲዮዎቻችንን ቻናላችን ውስጥ በመግባት መመልከት ይችላሉ። እንድንሰራላችሁ የምትፈልጓቸውን አርእስቶች ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
Dieses Video enthält die deutschen Körperteile auf Amharisch.Wir glauben, dass Sie einige Erkenntnisse aus diesem Video gesammelt haben. Weitere Videos finden Sie auf unserem Kanal. Wenn Sie eine Idee haben oder Fragen dazu haben, in welchem Bereich wir ein weiteres Video für Sie erstellen können, hinterlassen Sie uns bitte einen Kommentar zu diesem Video.
This video contains German body parts in Amharic.We believe that you have got some knowledge from this video. For more videos, please go to our channel. If you have any idea or questions on which area we can make another video for you, please leave us a comment on this video.
RU-vid: / @zaftips
Facebook: / zaftipsfanpage
Instagram: / zaf_tips
Telegram: t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
አንተን በምን ማግኘት እችላለሁ ቴሌግራም ላይ ለመፃፍ ፈልጌ ነበር ግን......!!
@zaftips
@zaftips 2 года назад
በFacebook or instagram alelih ZafTips Bileh feligegn ena tsaflign
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
B1 ተፈታኝ ነኝና እባክህ ወንድሜ ለፈተናውሽየሚረዳኝን ቲፕ ብሰጠኝ
@zaftips
@zaftips 2 года назад
ያቅሜን እሞክራለው አይዞን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እባክህ ወንድሜ አግዘኝ በጣም ተቸግሬለሁ!!
@zaftips
@zaftips 2 года назад
ማገዝ በምችለው መልኩ መተባበር እችላለው ችግር የለውም
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ
@zaftips
@zaftips 2 года назад
🙏🏼
@hanagizawibeyene6564
@hanagizawibeyene6564 3 года назад
የስራ ኢንተርቪው ብታቀርብ
@zaftips
@zaftips 3 года назад
እሺ! በቅርቡ አዘጋጅተን እናቀርባለን!!
@hasnaumar8304
@hasnaumar8304 4 года назад
Dank
@zaftips
@zaftips 4 года назад
Bitte!! እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ ኮሜንት ላይ አሳውቁን። እናመሰግናለን!! ሌሎች ሰዎች ጋር መድረስ እንድንችል እባክዎን በተቻሎት አቅም ቪዲዮዎቻችንን በማየት፣ ላይክ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያድርጉ በማድረግ የበኩሎን አስተዋጾ ያድርጉልን።
@hanagizawibeyene6564
@hanagizawibeyene6564 3 года назад
እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 3 года назад
እኛም እናመሰግናለን ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE በማድረግ ተባብሩን!
@senaytkidus5524
@senaytkidus5524 4 года назад
Ameseginalehu wedima berta
@zaftips
@zaftips 3 года назад
thanks senayit!!
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እኔ ዛሬ ነው የአንተን ቻናል ያገኘሁት
@zaftips
@zaftips 2 года назад
ሰላም Dinku, ሌሎችምእንዳንተተጠቃሚ እብዲሆኑና እኛም ብዙ ለመስራት እንድንበርታታ በተቻለህ አቅን SHARE ለማረግ ሞክር
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
በእውነት እየተከታተልኩ ወንድሜ በጣም ተቸግሬለሁ ትምህርቱ ለኔ በጣም ከብዶኛል
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እሺ አሁን ነው ለጋደኞቼ ሼር ማረገው ወንድሜ ተባረክ እሺ
@zaftips
@zaftips 2 года назад
አይዞን 👍 እዚህ ቻናል ውስጥ በጣም ብዙ ጠቃሚ ቪድዮዎች አሉልህ:: አዳዳዲስም ቪድዮዎች በየጊዜ ስለሚለቀቁ ተጠቃሚ ትሆናለህ
@mamatube8687
@mamatube8687 Год назад
Dankeschön
@zaftips
@zaftips Год назад
🙏🏼 Mama Tube
@neimaabdlla3476
@neimaabdlla3476 4 года назад
Dankeschön
@zaftips
@zaftips 4 года назад
Bitte!! እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ ኮሜንት ላይ አሳውቁን። እናመሰግናለን!! ሌሎች ሰዎች ጋር መድረስ እንድንችል እባክዎን በተቻሎት አቅም ቪዲዮዎቻችንን በማየት፣ ላይክ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያድርጉ በማድረግ የበኩሎን አስተዋጾ ያድርጉልን።
@mahiletderese5872
@mahiletderese5872 3 года назад
Danke
@zaftips
@zaftips 3 года назад
Bitte 🙏🏼
Далее
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 360 тыс.
🦊🎀
00:16
Просмотров 311 тыс.
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 396 тыс.
7 More Things NOT to Do in Germany | Easy German 354
10:04
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 360 тыс.