Тёмный

ጀግና ሙሉ ፊልም - Jegna Full Ethiopian Movie 2024 

Eliana Entertainment
Подписаться 208 тыс.
Просмотров 316 тыс.
50% 1

ጀግና ሙሉ ፊልም - Jegna Full Ethiopian Movie 2024
#ElianaEntertainment
#Jegna
#EthiopianMovie
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @eliyanaentertainment
👉 More Video - / @eliyanaentertainment
Subscribe to Eliana Entertainment | ኤልያና ኢንተርቴመንት | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 Eliana Entertainment

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 412   
@Mesi813
@Mesi813 3 месяца назад
ውይኔ ዝምታ ያስፈራል😢😢😢
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 3 месяца назад
እኔ😢😢😢😢
@Kanzy-u6r
@Kanzy-u6r 2 месяца назад
ዊዉ ደሥ የሚል ፊልም ነዉ
@Sisaydagu-p4t
@Sisaydagu-p4t 20 дней назад
Tikikl neshi 😢
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 3 месяца назад
ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት ማንበብ እሚወድ ዋው ፊልሙ 👌👌👌👌
@mednyemer1725
@mednyemer1725 2 месяца назад
እኔ ነኝ አንደኛይቱ
@tsegatadesse3996
@tsegatadesse3996 2 месяца назад
Me 🙆
@FikerF-tc7pn
@FikerF-tc7pn Месяц назад
እኔ😊
@AlemSisay-dg7mf
@AlemSisay-dg7mf Месяц назад
To me
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 17 дней назад
እኔ ኮሜት ከሌለው ፍልም ደሥአይልም
@Feyruza-e1p
@Feyruza-e1p 3 месяца назад
ዝሙትን የሚጠላ በ ላይክ ያሳየኝ
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 3 месяца назад
👍🏻
@woynishetseifu7479
@woynishetseifu7479 3 месяца назад
እሄኮ ገንዘብ መዉደድ ነዉ።
@jmam4741
@jmam4741 3 месяца назад
😂😂ene betam ewedalew 😂😂
@shetaye9352
@shetaye9352 3 месяца назад
እነም
@Jemijemiw
@Jemijemiw 3 месяца назад
ለመሆኑ ዝሙት የሚወድ እንደ ለነገሩ ኢትዩላይ ተስፋፈረቷል ሁሉንም ፈጣሪ ነፍስ ያሳውቀው እንጅ
@MahiderAdane
@MahiderAdane 3 месяца назад
ማነው እደኔ መጀመርያ comet abbo ፊልም የሚታይ like እያረጋቹህ
@samritube645
@samritube645 3 месяца назад
እኔ
@RahanHa-ze6ge
@RahanHa-ze6ge 3 месяца назад
me
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 3 месяца назад
እኔእያየሁ ኮመንት ማንበብ እወዳለው
@marisisaye2320
@marisisaye2320 2 месяца назад
Me
@tsegatadesse3996
@tsegatadesse3996 2 месяца назад
I am here
@betitube1576
@betitube1576 3 месяца назад
በጥርሱ እየሳቀ ከሚጎዳን ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏❤️
@SaraLima-u1f
@SaraLima-u1f 3 месяца назад
Amin 🙏
@tariqalsumaiti2528
@tariqalsumaiti2528 3 месяца назад
አሜን እህቴ❤❤❤
@hermonYekedeye
@hermonYekedeye 3 месяца назад
አሜን
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 3 месяца назад
Amen
@nebatshamil3782
@nebatshamil3782 3 месяца назад
አሚንእሕቴ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፌልም ነዉ😢😢 ሁሃችንም ከዝሙት ነፃ እንሁን❤
@selamissak5726
@selamissak5726 3 месяца назад
እናንስ ድራማ ነው እኔ በህወቴ ላይ ይህ ታሪክ ተፈጽሟል 😢።ግን እግዚአብሔር አጽናናኝ
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
ትክክል ነሽ ወላሂ እኔም ከልጄ አባትጋ የምወዳት ጉዋደኛዬ ናት ቤቴን ያፈረሰቺው አንጀቷ ይፍረስና
@samritube645
@samritube645 3 месяца назад
*ፈጣሪዬ ሆይ እየሳቀ ከሚጎዳ ጎደኛ ሰውረን🙏*
@tariqalsumaiti2528
@tariqalsumaiti2528 3 месяца назад
ሠዎች ይሄ ፊልም የኔን የትዳር ነው የሠሩልኝ እወነት በጣም ነው ያዘንኩት ወድ ኋላ 3 አመት አሥታወሠኝ መከዳት በጓደኛ ምን ያህል እደሚያም የደረሠበት ነው የሚያውቀው 😢😢😢
@abebegebre739
@abebegebre739 3 месяца назад
me too😂😂
@TegayeTegaye-nd3xd
@TegayeTegaye-nd3xd 3 месяца назад
ሥሥብ​@@abebegebre739
@Aste221
@Aste221 3 месяца назад
@@abebegebre739metoo😢😢😢😢
@hibongoseleme7501
@hibongoseleme7501 3 месяца назад
Ayizosh yene inat
@AsyaAsya12-gf1ox
@AsyaAsya12-gf1ox 3 месяца назад
በጣም እንጅ
@tibebuamohtube6129
@tibebuamohtube6129 Месяц назад
የምርሰውዋጋውን ቅጣቱን ማግኘትአለበት አስተማሪ ፊልም ነው ትዕግስት ፍሬዋ ጣፋጭነው❤❤❤
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 3 месяца назад
መጨረሻውን ለማየት ብየ የእንቅልፈን ሳት አቃጠልኩ አይ የኔ ነገረ😊😂❤
@rakrak9476
@rakrak9476 3 месяца назад
😂
@FfHh-x4v
@FfHh-x4v 29 дней назад
እኔም😅😂​@@rakrak9476
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
ጥሩትምርትነው ወላሂ ጓደኛ መስሎ ጥላት አላህምዱሊላህ ተፈትኜ ከፈትኘ ግን አልወደኩም ካላህስላልተጨመረበት እውነታውም በራሱግዜወጣ በጣም የምወዳት ጎረቢቴ ክህደትን ጨመረችብኝ😢😢😢
@MmJohar
@MmJohar 3 месяца назад
አብሽሪውዴ😢😢😢😢
@nebatshamil3782
@nebatshamil3782 3 месяца назад
አብሸርፈተናጥሩነወ እሕቴ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
አይ በምድር ላይ ያለውን ነው ሚያሳየው ትምህርት ያለው ፊልም ነው💐💐💐💐
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 3 месяца назад
ኦኦ እኛ አገር ትዳሩ ላይ የማገጠ 10 አመት ሊፈረድበት ቀርቶ ህፃናትነ የደፈረም ሆነ የገደለ አብዛኛውን ግዜ ከ 10 አመት በታች እንጂ የዚህን የዚህን ያህል ህግ ኖሮ አይፈረድም።
@aotali8812
@aotali8812 Месяц назад
እኮ
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 3 месяца назад
ከባልሽ ጋር የምታሳልፍትን ለሴት ጓደኛችሁ አታውሩ ሴቶችዬ😂😂😂😂😊
@غعة
@غعة 2 месяца назад
አሪፍ ምክሪ የኔ እናት 🎉🎉
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه Месяц назад
እኮ በገዛ እጀ ላስረክብ😂😂
@seevcs4838
@seevcs4838 17 дней назад
አወ በትክክል እኔም ለጓደኛየ አወራት ነበር ግን ወሠደችው 😂😂😂
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه 17 дней назад
@@seevcs4838 እርፍ እኳንም ተገላገልሽ ልበል ክክ
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 3 месяца назад
መጭረሺው ያምራል ሁሉም ❤❤❤❤
@adisalemtube1
@adisalemtube1 3 месяца назад
ምኗ ገልቱ ናት አውቃ እያጠፋች ሀጥያት በንስሀ ይፀዳል ትላለች
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад
ፊልም ቢሆንም እዉነተኛ ታሪክም አለ በየቤቱ አዳዲ ወዶች እደምዲር ቻይ ሚስት ስሰጣቸዉ አይወዲላቸዉም እራሳቸዉ ባጠፉ በበደሉ ሚነጫነጩት ነገዝስ 😢😢😢
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 месяца назад
በጣም ቆንጆፌልምነው አስተማሪ ድግት ከማዳም ቤት ወጥቸ አገሪ በሰላም ተገበሁ ብዙጓደኛች አሉኛ የማገበውን ባል እዳይቀሙኚ እጠነቀቃለሁ😅😅😅😅
@mesiethio2857
@mesiethio2857 3 месяца назад
ቱ😅
@khidrakhidra-k8g
@khidrakhidra-k8g 3 месяца назад
ከነሱ ብደብቂው ከሌላ አይደበቅ ጠብቀኝ ነው😂😂😂
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@ShakiraShakira-f6f
@ShakiraShakira-f6f 3 месяца назад
Kkkkkk
@Emebetwebetu
@Emebetwebetu 2 месяца назад
ጥሩ ትምህርትለው በትዳራቸው ላይ ለሚማግጡ ሰዎች ደግሞ አውቆ ሀጢያት እየሰሩ በንስሐ እንነፃለን ትላለችደ
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 አረ እኔም ስለባሌ ጥሩነት አወራለሁ ሁለተኛ አላወራም
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 3 месяца назад
አረ አዎ😢😢😢
@friybaye2372
@friybaye2372 Месяц назад
😂😂😂አኔም አወራ ነበር አይ ጉዴ😢
@sariytube
@sariytube 2 месяца назад
ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር ለሴት ጓደኛዬ ስለፍቅረኛዬ ማውራት እንደሌለብኝ ነው በተለይ የማዳም ቅመሞች ለሴት ጓደኛችሁ በፍፁም ስለ ባላችሁ አትናገሩ
@Fatimahrya-zz4nt
@Fatimahrya-zz4nt Месяц назад
👍👍👍
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
ምንሁነሽነው እኔን መለማመጥ አቁመሻልሳ አላለም የወዶችጠባይ እኮእደዚህነው 😂😂😂😂
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 እኮ
@EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
😂😂😂😂😂😂😂
@Alem-tp8kh
@Alem-tp8kh 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@aotali8812
@aotali8812 Месяц назад
እኔም የገረመኝ😂😂😂😂
@SahadaSahada-q5m
@SahadaSahada-q5m Месяц назад
😂😂😂ደፍር ነው😊
@مبيت-ل7ض
@مبيت-ل7ض 3 месяца назад
ምርጥ ፊልም 👌👌👌
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 2 месяца назад
ፍልም ብሆንም የዘመኑ ጨካኞች እዲህናው😢😢😢አስተማሪነው
@Danielayeledaniu
@Danielayeledaniu 3 месяца назад
ወንድም ሆነ የሴት ጎደኛ አይስፈልግም በእሩቁ ነው የወንድ ጎደኛ በጣም የምጣላሁ የሴትም እንዳዛ ነገር የቤታቹኝ ጋባና ለአንድም ትንፉሽ አትባሉ መዘዙ ከበድ ነው
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 3 месяца назад
በጣም በውነት እኔ ባለትዳርነኝ 4 አመታችን እና በስደትነን እኔም እሱ ከህት ከወድሞቻችን ውጭ ጎደኛ አክስት ምናምን ምንም አልደዋወልም ፍፁም እሱም እደዛ❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
ኧረያቃጥልህ ኪያአቃጠልከኝዛሬ ፊልም መሆኑን እራሱ እረሳሁት አይወዶች እስስቶች😢😢😢😢ጥሩትምርትነው
@debubfiker
@debubfiker 3 месяца назад
ክክክክ😂😂😂
@almazsime4584
@almazsime4584 3 месяца назад
ሴቷስ ቢትሆን?!
@Leyla-bt8kz
@Leyla-bt8kz 3 месяца назад
እነዚ ውሾች ይገባቸዋል አፈር ይብሉና ኢሄ ታሪክ የኔም ነው ወላሂ በየቤቱ ያለ ጉድ ቤቱ ይቁጠረው ግን ለልጆቼ ስል አፌን ዘግቼ እየኖርኩ ነው አልሃምዱሊላሂ ስደት ጡሩ ባሁን ሰዓት እርፍ ብያለው 😢😢😢
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 3 месяца назад
አይዞሽ😢😢😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
ኧረእነቂያት አፈርያስበላትእና😂😂😂ፊልምመሆኑንእያወኩ መቃጠሌ😂
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og Месяц назад
የስ የስ የስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰👌👌👌👌
@Marym-x8b
@Marym-x8b 2 месяца назад
በትዳር ውስጥ በመማገጣቹ በቁጥጥር ውስጥ ውላቹሀል😂😂😂😂 አቦ ይመቻቹ ተዋናዮች ደራሢው ❤❤❤❤
@JoshuaOgonda-pd9kr
@JoshuaOgonda-pd9kr Месяц назад
ሚስቱ በጣም ታሳስናለች😢😢😢😢😢
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og Месяц назад
አስመሳየ ግዳና 😢😢😢😢😢ያሳዝናል 🙄🙄🙄
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 2 месяца назад
Abetu getahoye ke asemesay guadegna ante tebeken Heni Wenderful Acter❤
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 месяца назад
ልድያ ሁል ጊዝ ከዝሙት የውጣ አሰራም ቴሽ
@lotapetallo4492
@lotapetallo4492 7 дней назад
Very good movie, but love has nothing to do with it. They have a right to do so . With is if you don't love ❤ that person therefore nothing against the low, ooo men , it emotional but it realty, 🎉❤, I love you all Eritrean and Ethiopian. Brother from Eritrea USA 🇺🇸, thanks very good job 🎉. THANKS
@jerusalemtewoldebrhan3146
@jerusalemtewoldebrhan3146 3 месяца назад
Much. miss
@yeabikali
@yeabikali 3 месяца назад
እርእሱ ጀግና ሳይሆን መባል የነበረበት ክህደት ነበር
@munni-w3t
@munni-w3t Месяц назад
ገና ስራ ያግፕው በጎደኛዋ እንደሆነ ሳውቅ ጥሩ እንደማይሆን ጠርጥሬ ነበር ፍቅር ሀያል ቢሆንም የተካድት ሰዎች በብቃት ተወተውታል ሁሉም ነገር በትእግስት ሲሄድ መልካም ነው ፊልሙንም በብቃት ሰርተውታል ❤🎉
@amanimadal361
@amanimadal361 2 месяца назад
ደስ ይላል
@yeshiyetilahun2829
@yeshiyetilahun2829 3 месяца назад
ጥሩ ትዕይን ትንው
@milkesautura
@milkesautura 3 месяца назад
Assuming it will be good I liked it
@NaNa-g3u1n
@NaNa-g3u1n 2 месяца назад
Please prt 2
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 አለምን ቢገዛልኝ አለች ሴት ሆኘ ሴት ጠላሁ
@Marym-x8b
@Marym-x8b 2 месяца назад
እኔ ግን የሚገርመኝ like ሣላረግ comment የምፅፈው ነገር በዛላይ ሳልጨርሰው እኮ ነ😅😂😂😂
@mmhh7386
@mmhh7386 3 месяца назад
Ara yidebiral alelekam😢
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 3 месяца назад
ግን በማስፈራራት ፍቅር አይከብድም 😭😭😭😭
@Burtukan-xo6pu
@Burtukan-xo6pu 2 месяца назад
Wow 👌
@YitagesuEstifanos
@YitagesuEstifanos Месяц назад
ውይ እኛ ወንዶች ስናስጠላ 😢
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 3 месяца назад
ዎዎው ብጥም የምውድት ታውንዮች 🎉🎉❤
@hanlove412
@hanlove412 3 месяца назад
ኬናን እና ሄኑን አይቼ የመጣሁት 😍😍😍
@almanal1488
@almanal1488 Месяц назад
Gobaz ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@SabiyaLasiya
@SabiyaLasiya Месяц назад
❤❤❤❤❤የአተንፊልም በማየት የመዳምንስ ራእረሳሁ 15:31
@shewayeethiopia3492
@shewayeethiopia3492 Месяц назад
ውይይ😢 ክፍ ጓደኛ
@mesfinashagre8793
@mesfinashagre8793 3 месяца назад
በትዳር ላይ መሄድ ኃጢያት ነው ፤ ግብረገባዊም አይደለም ። ኢሕጋዊ ግን አይደለም ። አያሳስርምም ። የሚያሳስር ቢሆን ኖሮ የአለማችን ህዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው እሥር ቤት በገባ ነበር ።
@DanielTella
@DanielTella 3 месяца назад
ክትዳር ውጪ ስማግጡ ተይዘይ 50ሺና ለ10 ኣመት እስር ተፈረዱ። የኢትዮጵያ ሕግና ፍትህ በድራማና ፊልም በጣም ይከበራል እንድያውም በጣም ጽኑ ነው። ታድያ ለተመልካቾች ለማስደሰት ነው ወይስ እናንተም ህግ ታከብራላቹ፣ ወይስ ተመልካቾች ፍትህ ፈልገው ለተቃውሞ ጎደና እንዳይ ወጡ ሰግታቹ ነው እንዲህ ያህል ህጉን ያጸናቹት።
@esuyawkalnguse2935
@esuyawkalnguse2935 Месяц назад
አይ የፍቅር መዘዙ
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg Месяц назад
ያልገባኝ የርዕሱ ነገር ጀግና ማነው ?
@alikhatt5524
@alikhatt5524 Месяц назад
ምን እያሥተማራቹ እንደሆነ አልገባኝም😢😢😢
@SmarhQHT
@SmarhQHT 3 месяца назад
Zmut zmut zmut kalaas😅
@Lenafekr
@Lenafekr 3 месяца назад
ዋውውው አርፈ መልክት ነው
@desalegnabiye7408
@desalegnabiye7408 Месяц назад
ማን ይታመናል አላገባም
@FatiyaJemal-l6j
@FatiyaJemal-l6j 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ፊልም ዝሙት ና ሞት ብቻ ነው የምትሰሩት
@amanimadal361
@amanimadal361 2 месяца назад
ደስ ይላል 1:39 1:39
@nardossisay8400
@nardossisay8400 3 месяца назад
Ezawe nwe yemdfwe egzabher kezhe yeswerg eig😢
@muftsmuftsa9245
@muftsmuftsa9245 2 месяца назад
ከንደዚያነትጋደኛፈጣሪይጠብቅ😢😢😢😢
@mbabiOp
@mbabiOp Месяц назад
የተረገመችጎደኛ
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ያሳቀኝ ፓርት እኔን መለማመጥ አቁመሻል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 3 месяца назад
ከትዳር ውጭ መማገጥ ግን ያሳስራል አንዴ ?
@Lix-bc5up
@Lix-bc5up 3 месяца назад
አይወንድአላህልቦናይስጣችሁ.ሳናድድበማንእደቆመራሱእረሳዉዉይ
@aotali8812
@aotali8812 Месяц назад
በዚ ዘመን በቃ ዝሙት ብቻነው ዘማዊ ትውልድ
@zenat6033
@zenat6033 3 месяца назад
ኤር አድ ፊልም አሰሩኝ 🤣🤣😭😭😭
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
ክክክክክ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 3 месяца назад
እኔ ፈቅጀልሻለው ስር ማሬ 😍😍😍😂😂😂😂
@asdaassd6265
@asdaassd6265 3 месяца назад
መስራት ካለባት እማ የመዳም ቅመም ናት ስሪ😂❤ሀብቢቲ
@user-jv1kh3bh6j
@user-jv1kh3bh6j Месяц назад
uuufff😢😢😢😢😢😢
@اااا-ل6ز1ظ
@اااا-ل6ز1ظ Месяц назад
ፈጣሪሆይ
@mercyyemaryamlijmercybob7050
@mercyyemaryamlijmercybob7050 3 месяца назад
wow betam konjo movie ❤❤❤
@ብዙነሽብዙነሽ
@ብዙነሽብዙነሽ Месяц назад
👍👍👍አቢትችሎታአኔብሆንአገላለሁአሞታለሁ
@LemlemTalegita
@LemlemTalegita 3 месяца назад
ዝሙት በጣም ያስጠላል😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😊
@tibebuamohtube6129
@tibebuamohtube6129 Месяц назад
ተውአክተር አይሰደብም 😂😂😂
@fozea12
@fozea12 9 дней назад
ስታሳዝኑ እዉይ
@HabiibaSaid
@HabiibaSaid 2 месяца назад
እውነት ነው
@titinayonas9520
@titinayonas9520 Месяц назад
@SamrawitAli-wx8hn
@SamrawitAli-wx8hn Месяц назад
Manew endane tik tok ayto yemeta 😘🤣🤣
@MastuMast
@MastuMast 3 месяца назад
መገኘ ይምተቹ❤
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw 3 месяца назад
ሄኒ king
@lallistuugalatabunee40
@lallistuugalatabunee40 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 2 месяца назад
🎉🎉🎉
@Teketelsefu
@Teketelsefu Месяц назад
በጣም ሚይሳፈረ ነው😢
@AyinlamiCallaa
@AyinlamiCallaa 8 дней назад
😢😢😢
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 3 месяца назад
ምን አለበት ጥሩ ነገር ሰርታቹ ብታስተምሩን😢😢
@tibebnafeki76
@tibebnafeki76 Месяц назад
የልጁ አነጋገር ይመቸኛል
@Yashi-j9v
@Yashi-j9v 3 месяца назад
ደግ አደረግሽ
@SanyhAt
@SanyhAt 2 месяца назад
Love❤hena❤love❤❤🎉 1:27
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 месяца назад
Oh god😢
@AmenHenok-r6y
@AmenHenok-r6y 2 месяца назад
እኔ🎉🎉🎉🎉🎉
@ቃልኪዳንግርማ
@ቃልኪዳንግርማ 3 месяца назад
አሜን አረ
@Mesfin-t9k
@Mesfin-t9k 3 месяца назад
Heni betam new yemiwodiki gin tatu bazitowal
@TijitijiTijitiji-tl6df
@TijitijiTijitiji-tl6df Месяц назад
ግን ቀጣይ ቤኖረዉ አሪፍ ነዉ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 месяца назад
ኣቤት ውሸት ማገጡ ተብሎ ኣስር ኣመት የገደለም እንደዚ ኣይቀጣም የውሸት ጥግ በዚ ፊልም ኣየው ሲጀመር መቼ ነው ባሌ ማግጦ ተብሎ ፖሊስ ጣብያ ሚኬደው
@Almemehs
@Almemehs 2 месяца назад
ክህደት ነበር መባል የነበረበት
@Keiryagerba
@Keiryagerba Месяц назад
እንዲህ አይነት እርሚጃ ቢኖር ኖሮ አንድም ትዳር ባልተጎሳቆለ ነበር።
Далее
🛎️   ሀይሚ ዘፈነቺልኝ 🥰
34:15
Просмотров 125 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18