Тёмный

ጂጂ በዓለም የፖፕ መድረክ 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 76 тыс.
50% 1

"የጂጂ የሙዚቃ አልበም ቀደም ሲል ታዋቂነትን ባተረፉ ድምጻውያን አልበሞች ተደብቆ ቀርቶ ነው እንጂ ከ 2001 ዓ.ም ምርጥ የዘፈን አልበሞች አንዱ ሊሆን ይገባ ነበር። ምርጥ ስራ ነው። " ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ
ስለድምጻዊት እጅጋየሁ ሽባባሁ የዓለም የፖፕ መድረክ ጉዞ የሚያስቃኘውን ቀደም ያለ የኢቢሲ ዶክመንተሪ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

9 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@samuelshirka7796
@samuelshirka7796 Год назад
I can't stop crying listening this interview! We Love you GG !!!
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Год назад
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር በቸርኑቱ ስቅሽን ደስታሽን ይመልስሽ.
@endudesa7813
@endudesa7813 2 года назад
ONE OF THE GREATEST ETHIOPIAN ARTIST LOVE AND RESPECT
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 года назад
በጣም ድንቅ ሥራ ነው ያቀረባችሁት ክብር ይገባችኋል ; ጂጂም እግዚአብሔር ያሰበችውን ሁሉ ያሳካላት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት!!! 💚💛❤💚💛❤🤲🙏🥰💜
@Ambassel
@Ambassel 2 года назад
እጅጋየሁ ሽባባው እንቁ ሃብታችን ናት እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
@ethiopiatesfaye9534
@ethiopiatesfaye9534 Год назад
እጅግ የምንወድድሽ ውቯ ጀግናዋ ብልህ ፍልቅልቋ እጅጋየሁ ሽባባው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ደስታ እኔ ሀብት አትረፍርፎ ይስጥልን ምቀኞችሽን በዱር በገደሉ ብለን አድርጎ ያጥፋልሽ። የኛ ደስታ የኛ ኩራት ነሽ የኛ አበባ። ዘለዓለም ኑሪልን። ጋሽ ጋዜጠኛው ራስን ደጋግመኽ ከምትለጥፍ የናፈቅናትን ጅጅ ማክሲማይዝ አድርገህ ሰፊ ጊዜ ብትሰጥ ከወያኔ ጥላቻ የተሻለ ባልንኽ ነበር።
@TeshalLema-uw1ss
@TeshalLema-uw1ss 8 месяцев назад
ጂጂዬ ሳቅሽን በመስማታችን በጣም ነው ደስ ያለኝ ኸረ ነይልን እኛ እራሱ ናፍቀሽናል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Год назад
ይችን የመስለች ልእልት የአንድ ስጣን አማኝ ነጭ መጫወቻ ሆና በክፉወች ተከባ በዛው እንደወጣች በመቅርቷ እጅግ ያማል ያሳዝናል! እባካችሁ ሂወቷን እናትርፈው ወደ ሀገር የምትመለስበትን መንገድ እናመቻች! ጀጀ ማለት እኮ የአሜሪካዋ ተወዳጀዋ Whitney Houston ማላት ናት እስውን ካላተርፈን ታሪክ ይወቅስናል
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Год назад
i agree with you 👍
@natnaelyosefe6659
@natnaelyosefe6659 Год назад
THE ONE AND THE ONLY GIJI! ONE OF THE GREATEST MUSICIANS ETHIOPIA EVER GOT!!
@wamiilee3649
@wamiilee3649 2 года назад
gigi is one of a kind. a great artist at heart
@melkamuamera3642
@melkamuamera3642 2 года назад
The one and the only one GIGI, will always stay as #1 Ethiopian singer.
@samuelshirka7796
@samuelshirka7796 Год назад
I really appreciate the jornalist too !!!!
@Ephrem58
@Ephrem58 2 года назад
Ejigayehu must come back! I missed her a lot … I mean she is one of the finest singer we got, right?!
@ribkabekele5243
@ribkabekele5243 2 года назад
Gigi I miss you.we are Neighbor in Nairobi Kenya wasteland. Never forget when she’s singing for us Aster song. Miss you . Ribka
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 года назад
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው:: ተነግሮ የማያልቀውን የጂጂን ተሰጥኦ ውብ በሆነ መልኩ ለመዳሰስ በመሞከሩ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስጋና ይገባዋል!! - ጂጂ ሃገራችንን እንዴት ከልብ መውደድ እንዳለብን በጥበባዊ ስራዎቿ አስተምራናለች:: ለዚያ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የምንወዳት የምናከብራትና የምንሳሳላት!! 🙏🏽 💚💛❤️ 🙏🏽
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Год назад
ጂጂየ እድሜና ጤና ሰጥቶ ለሀገር ያብቃሽ ሌላ ምን ይባላል❤❤❤
@kokot760
@kokot760 2 года назад
ጅጅየ የኢትዮጵያ ጌጥ ነሽ!!!
@hunachewbelay7598
@hunachewbelay7598 2 года назад
ጅጅየ የእኔ መልከመልካም፣ ኢትዮጵያዊነትን በልዮ ቅኔ የተቀኘሽ፣ በጥዑም ዜማ ያዜምሽ፡ አባይን በቅኔ ያቀነቀንሽ፣ ሰባዊ ክብርን በማስቀደም የአደዋን ድልና ነጻነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት በማለት የሸለልሽልን፣ ስም የለኝም(ውሃ ኮሎ ዎሃ ጃሬ) የሃገራችን ውበት ያሳየሽን፣ካሕኔ፣ እስከመቼ፣ ገራገሩ፣ ሳላየው፣ አምናለሁ……  ስንቱn ምርጥ ጥዑመ ዜማ ያቀረብሽልን ፣ዋው ጅጅየ ስወድሽ ስወድሽ፣ ስወድሽ የእኔ መልከመልካ፣ እግዚአብሄር ባለሽበት ሰላምሽን ከጤና ጋር ያብዛልሽ!! ይህን ፕሮግራም የሰራኅውም ምርጥ ስራ ስለሆነ እ/ር ይስጥልኝ- በርታ/በርቱ፡፡
@KCCAT462
@KCCAT462 Год назад
ጂጂየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያድንሽ
@asmare5631
@asmare5631 2 года назад
አሁን የጠፋችበት ምክኛት እንደ ሰው እና የእውነትን የሀገር ፍቅር በስተትም ይሁን የጥቂት ሆዳሞች እሂን የሁላችንም የልጅነት ለሰው ልጅ ክብር ፍቅር ማጣቷ ይሆንን? እናተው መልሱት ወገኖቸ የሰላም የፍቅር ዘመን ተመኘሁላቹህ
@mimibayeh
@mimibayeh 2 года назад
We love you GG! I pray that you are doing better. I don’t even care if you don’t sing ever again. I just want to see you well and happy! I’m not even religious but I pray, that’s how desperate I I’m to see you well. 🙏🙏🙏😔
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Год назад
የገጠር አሥተዳዴግኮ መቼም አይርሣ ሁለየ ትዝታ እማናፈቅ ነው
@kalishm332
@kalishm332 2 года назад
Gigi Queen ❤ Nice ETV archive, continue with it 👏
@tekleadela5951
@tekleadela5951 2 года назад
GG really she is a nature I love her a lot she must come back to music trucks miss you!!!
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 года назад
Oh my goodness it’s make me cry . Thank you fo sharing 🙏🇪🇹❤️
@user-lm5gc8lw5u
@user-lm5gc8lw5u 2 года назад
በጣም በጣም ነው የማደንቅሸ የምወድሸ ጂጂዮ ሰላምሸ ይብዛልሸ ባለሸበት
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 года назад
ምትክ የሌላቸው እንቁዎች እጅጋየሑ ሺባባውን አስቴር አወቀ ኩኩ ሰብስቤ ብዙነሽ በቀለ ሒሩት በቀለ አንስት ንፁህ ኢትዮጽያን The most Famous Etheiopian Music 🎶 grow. አይጠገቡም ማር እንኳን ይመራል ጣፋጮች ናቸው ለማለት ፈልጌ ነው ፡ MUSIC 🎶 is my life 😂.
@SantaAfework-ti2tq
@SantaAfework-ti2tq Год назад
Ejege deneke yehoneche deneke set nat, kalate yelegnem selesewa , egeziabehir beselam yemelesat wede tenawam wedehagerwam 🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@passenger8683
@passenger8683 2 года назад
የኔ ንግስት ሰላምሽ ይብዛ
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 года назад
ግሩም ድምፃዊ ነች:: ግን በመሀል ይቆራረጣል:: በፍፁም በቁም ነገር ሰምቻት የማላውቃት ዘፋኝ ማለት ሙዚቃዎችዋ ወይ ዘፈኖችዋ ምርጫዬ ሆኖም አያውቅ ለካ እንደዚህ የምትጥም ኖራለች::
@rasdejen4948
@rasdejen4948 2 года назад
ጅጅ የሰዉ ልጅ የተ ነሽ፤ ኑሪልን!
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 года назад
I love this song so much , I think she is so beautiful ❤️🙏
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 года назад
She's a great great artist vocalist I think for her it's better off if she can go back to her country and and carry on her career and I believe she'll be successful she's a great singer that's what I'm hoping
@aliseid6976
@aliseid6976 2 года назад
Gigi my fellow Ethiopian sweetheart! Yemechish!!
@sablegirma7232
@sablegirma7232 Год назад
Nice one it was fabulous interview,Thank you
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 2 года назад
ጂጂ እንኳን ሙዝቃዋ ሳቋም ሳይሰለች የሚደመጥ በጥበብ ለጥበብ የተፈጠረች ልጅ ናት
@henokasrat5402
@henokasrat5402 2 года назад
ጂጂዬ የኔማር ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Hope-ie8xt
@Hope-ie8xt 2 года назад
Beautiful voice
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 года назад
Gigi he konjo. Egziabher tenashin melisolish medrek lay eniyish.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 года назад
Thanks The Heroes Etheiopian People .
@joedem5510
@joedem5510 2 года назад
Ur best diamond in ur time..and still ur works shine...GOD bless u!!
@tekteferra9477
@tekteferra9477 2 года назад
Gigi You are one of a kind big respect
@gulelatbelihu8312
@gulelatbelihu8312 2 года назад
መሰረት አታላይ ሚሚ ስብሀቱ ደህና ነች ክብ ጠረጴዛ ትዝ አለህ አለማፈርህ
@jrethio8618
@jrethio8618 2 года назад
የእውነት ሳስባት አዝናለሁ ለምን ግን አታስተባብሩም እና አናሳክማትም እና ወደ ስራ አንመልሳትም ሰው ሳይሞት ነው መርዳት ጎፈንድሚ ክፈቱላት እና እንተባበር
@eshetud210
@eshetud210 2 года назад
እባክሽ አንዱ ህክምና ለሰው አእምሮ መጠንቀቅ ነው እርዳታ ሰብስቡልኝ አላለች እነሱ ቸገረን አላሉ ዝም በይ 🤫
@mimibayeh
@mimibayeh 2 года назад
I don’t think it’s a money problem they have. She has to be willing to get help. Mental health is not easy to recover from. But I totally understand how you feel it’s such a sad situation!
@salvato7665
@salvato7665 6 месяцев назад
እንደኔ ደጋግሞ የሚሰማ ሰው ይኖር ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 2 года назад
የጥበብ አምላክ ይችን እንቁ ኢትዮጵያዊት አንድ ቀን ወደ ሙያዋ መልሶልን በሙዚቃዋ ለመጠመቅ ያብቃን። ለነገሩ "ዘመናዊ እብድ እህቷ" እንቅፋት መሆኗ አይቀርም። ለማንኛውም ጅጅዬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ..... እናደርገሻለን።
@mohammedaminyhya9403
@mohammedaminyhya9403 11 месяцев назад
በእኔ እሳቤ ጂጂን የኔን ያክል የሚወዳት ያለ አይመስለኝም ግን ቤተሰቦቿ ላይ ያለኝ ጥርጣሬ ጥላቻ ወደር የለኝም
@sheger6239
@sheger6239 2 года назад
Teddy afro will surely Sing about you Gigi...
@Gachihalim
@Gachihalim 4 месяца назад
ወብነሽ የሀገሬልጅ
@magdesabebeb7835
@magdesabebeb7835 Год назад
Yene enko GigEye ❤benateh eneyesh alow bey
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 2 года назад
ጥሪ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምርጥ ደምፀ እና ብርቅ ዘፈን በርች እደጊ ተመን ደኣ:
@ahmedmestofa3000
@ahmedmestofa3000 2 года назад
Love love love love
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 Год назад
አቤት ውበት አቤት ጥበብ ❤
@milan8639
@milan8639 Год назад
Gigi Ethiopian sweetheart ❤
@metasebyahabtamumentrie7636
I love this girl and I appreciate her talent
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Год назад
እግዚአብሔር ወደ ሀገርሽ እንዲመልስሽ ፀሎቴ ነው።
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 2 года назад
We miss you so much GiGiy X
@hannafirdawoke6576
@hannafirdawoke6576 2 года назад
I love ❤️ you JIj
@yesewlijsew6845
@yesewlijsew6845 2 года назад
Ye 20 amet interview. This was 20 year a go
@tophikmohammedamin9430
@tophikmohammedamin9430 Год назад
giji queen of majical voice.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 года назад
ይሔ ድሮ የተቀዳ G I G I ወይም እጅጋየሑ ሺባባው በዚሕ ጊዜ ወይም ስአት የት ነው ያለችው?ጤናዋስ እንዴት ነው? እኔ ጥያቄ ያለኝ ለቤተስቦቿ ሳይሖን ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው።
@beebrr3617
@beebrr3617 2 года назад
Gigi ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹💪🏽✅
@leyunetsu3663
@leyunetsu3663 Год назад
Yene konjo sewededh sewedesh aletegebeshem
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 2 года назад
Wey Gejye you now how much i Love God bless bless you my sister
@firehiwotwoldemichael2219
@firehiwotwoldemichael2219 Год назад
@tameneserbessa5001
@tameneserbessa5001 2 года назад
Devoted musician.
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 Год назад
❤❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 2 года назад
ንግስት አንች ማለት የቅኔዋ ባለሶሪት እኔ እኮ አንዳንዴ ፈላስፋ ትሆኝብኛለሽ ለምን ብትይኝ ስለ አባይ ቀድመሽ አባይ ወንዛወንዙ ብዙ ነው መዘዙ ያልሽን አንተ ወራጅ ውሀ ቢጠሩህ አትስማ ምን አስቀምጠሀል ከግብፆች ከተማ ያልሽን ደግ ንጉስ መጣ ክፍ ንጉስ መጣ ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው ያልሽን አባ አለም ለምኔ እህህ እስከመቸ እያለች ቀድማ የነገረችን ጎጃም ያረስውን ለጎንደር ካልሽጠ ጎንደር ያረስውን ለጎንደር ካልስጠ የሽዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልስጠ ፍቅር ወዴት ወዴት ውድቀት ዘመም ዘመም ሀገር እማ አለችኝ ሀገር የኔ ህመም ያለችን እረ ስንቱን ልዘርዝር በቃ እወድሻለሁ
@Ephrem58
@Ephrem58 2 года назад
ትክክል! ግሩም እይታ!
@helenkitaw8921
@helenkitaw8921 2 года назад
ሰ አአአአአአ ሰሰሰሰ ፯
@helenkitaw8921
@helenkitaw8921 2 года назад
8
@helenkitaw8921
@helenkitaw8921 2 года назад
ሰሰሰሰሰ
@jojofine6241
@jojofine6241 Год назад
ስንት አመት ላይ interview ytdrgchw
@kalkidantsegaye3507
@kalkidantsegaye3507 2 года назад
Kahenish Eyesus yenfsesh tebaki………,
@mehratabsolomon7257
@mehratabsolomon7257 2 года назад
kahne nafse agalgayi
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 года назад
Ehitochyam enatuam agul pente nen bilew eyetejajalu lijituan betsebelim beminim amtitew endemadan yihe ezaw yebase beshitegna yaemuaderg hager lay tilew titewat techawetubat.
@solomongetachew6069
@solomongetachew6069 Год назад
still gigi
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 года назад
YeGigu neger hulem basebkuat Kutir yangebegibegnal. Deginetua, nitsuhnetua, feriha egziabhernetua ina beteseb wedad mehonua new ahun lalechibet yedaregat. Yene enat.
@boyetube6279
@boyetube6279 2 года назад
ere nafkeshenal neyilin
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 года назад
I wonder how long this interview was taken I don't believe it's within the last two weeks I think this is maybe 15 16 years old one and e-tv just broided as a entertainment but looks like it's 15 16 years old interview maybe I don't know I'm just I'm just guessing and I'm just wondering
@thetheoryandpracticetogetr4755
@thetheoryandpracticetogetr4755 2 года назад
የወንዜ ልጅ አርዲ ሰው ያበቅላል ግን አያድግም ይከስማል
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 2 года назад
አርቴ
@romangebru5846
@romangebru5846 Год назад
Am I seeing aster bedan with Gigi
@exodus134
@exodus134 Год назад
yes yes yes🥰
@samuelsteve007
@samuelsteve007 Год назад
Yene Kongo le hagerish yabkahe Yene mar
@habeshanmarkh-mark453
@habeshanmarkh-mark453 2 года назад
የጋዜጠኛ ጥግ የድሮው ኢቴቪ
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Год назад
Jiji tnafkegalechi hiji
@solomonabayneh6279
@solomonabayneh6279 Год назад
ሙዚቃዎቿ መንፈስን ያድሳል
@charontube5059
@charontube5059 2 года назад
አረ ተዉ
@sol9m9ngebru42
@sol9m9ngebru42 Год назад
ሶፊያ
@Habeshanmeme_
@Habeshanmeme_ Год назад
I am the next u
@newg3441
@newg3441 2 года назад
27 years old????!!!!!!!
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
ኦ 27 +1 አመት ቅጂ ትልቅ ሴትዮ ሆናለች ማለት ነው የሶፍዬ ም እድሜም አሰብሁት 48 ቢሆን ነው ❤
@seifu_als2172
@seifu_als2172 2 года назад
"ፍልቅልቅ" የምትባለው ቦታ አሁን ላይ "ፍላቂት" የተባለችው ጋር ተመሳሳይ ትሆን!?
@abselom699
@abselom699 Год назад
No!
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Год назад
ወይ እህቴ የሀገር ሀብት ነበርሽ አንቺም ወጥተሽ ቀረሽ???
@mekiyayusuf9477
@mekiyayusuf9477 2 года назад
እረ በፈጠራችሁ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችንአለቁ መንግስትየለንምእደ????
@Monalizaye2024
@Monalizaye2024 2 года назад
ጂጂ እግዜር ይጠብቅሽ፤ ቤተሰቦችሽ ግን ንዋይሽን ሲሉ ከመድረክ አጠፉሽ። በግዜሽ እግዜር በሰጠሽ ፀጋ እንድትጠቀሚ ቀና ቢሆኑ ኖሮ፣ ይበልጥ ተጠቃሚ ይሆኑ ነበር። በምትመጪ ጊዜ እርግጠኛ መሆን ያለብሽ፣ ለስራሽ ትክክለኛ መድረክ ማግኘትሽንና የቅቡልነት አውዱም ሚዛን የደፋ መሆኑ ላይ ነው።
@mulsam2011
@mulsam2011 Год назад
ይህቺ ልጅ ምን ይሆን ያስነካችን?????
@charontube5059
@charontube5059 2 года назад
አሳምራቹ ስሩ ወጣቶቹን አሳትፋ ጥራት የለዉም
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 года назад
20 አመት እኮ ይሆናል በግምት ጥራቱ ለዛ ይመስለኛል
@DamatMedia2
@DamatMedia2 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ ጂጂን ያፈራ ማህጸን እንዴት የሶፊያ የምትባል ደነዝ እና በሰው ሞት ለፖለቲካ ቁማር የምትጫወት አፈራ የሚለው።
@danaitdanait9973
@danaitdanait9973 2 года назад
ሠውን፡ደንዝ፡የሚል፡እራሱን፡ይመርምር፡ግን፡ደነዝ፡አይባልም
@eshetud210
@eshetud210 2 года назад
አንተ አዋቂ ነህ ግን ሶፍያን የፈጠረውን እግዚአብሔርን ተሳስተሀል ማለት አይከብድም ? 🤔 ሲቀጥል ምን አግብቶህ ነው የምታወዳድረው ? ደነዝ ስትል ደነዝነትህ ታየኝ🤣🤣
@abiabraham5757
@abiabraham5757 Год назад
Ene gigin betam ewodatalew gn tesastalech bay negn esty liteyikh esuwa mn mehon endemitfelig ahun digami bititeyek mn mehon timert neber?
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Год назад
Hater
Далее
Ande Ethiopia (One Ethiopia)
6:45
Просмотров 81 тыс.