Тёмный
No video :(

ጃንሆይ አስጠርተው…..ከዘማሪ አዲሱ ወርቁ ጋር የተደረገ ቆይታ ስንዘምር ሾው @MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 708 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

13 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@truthprevail8939
@truthprevail8939 2 года назад
ይህን መዝሙር በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ 48 አመት በፊት በህጻንነቴ በብስራተ ወንጌል ሬዲዮ ጣቢያ ነው የሰማሁት ! ይህ መዝሙር ጥሎብኝ በሄደው አሻራ እያደኩ በመጣሁ ቁጥር መጽሐፍ ቅዱስ እንዳነብና የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትን በመፈለግ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጌ እንድቀበል አድርጎኛል !! ቤተሰቦቼ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ቢሆኑም በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በ4 እና በ5 አመቴ አካባቢ ምንም መዝሙር የሚባል ሳላውቅ በሰማሁት በአንተ መዝሙር ነው መንፈሴ ጌታን እንድፈልግና እንድቀበል ምክንያት የሆንከኝ ። ዛሬ መልክህን በዚህ ቢዲዮ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁህ !! ጌታ ይባርክ ! እንደ እኔ በአንተ የሰራባቸው ብዙ ሰዎች እንደሚኖሩ አምናለሁ !! እስከዛሬም ከዚህ የሚበልጥ መዝሙር በህይወቴ አላገኘሁም !!
@sabaaman8259
@sabaaman8259 Год назад
same here : )
@abelchala1981
@abelchala1981 10 месяцев назад
እኔ የጋሽ አዲሱን መዝሙሮች መፈለግ የጀመርኩት ከመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ምስክርት ነው። ይህ መዝሙር ያለበትን ሲዲ ገዝቼ ነበር ያዳመጥኩት ። ዛሬ እንኳን ይህንን ቃለ መጠይቅ ከመስማቴ በፊት ስጸልይ ይህ መዝሙር የሚገኝበትን ሙሉ መዝሙሮች በእንባ ነገሮቼን ለእግዚአብሔር ሳቀርብ አዳምጫለሁ። እኔ በጣም የምወደው ዘማሪ/መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ እንኳን በዘማሪ አዲሱ መዝሙሮች እንደጀመረ ሲመሰክር ሰምቼ የዘማሪውን ቅባት ከመስትም ባለፈ በመዝሙሮቹ ወደ ጌታዬ እንድቀርብ አድርጎኛልና ወንድማችንን ለመረጠና ለሰዎች መባረክ ምክንያት ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን!! አቅራቢዎቹም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 года назад
ወንድሜ አዲሱ ወርቁ ዘመንህን አሁንም ይጨምር ይለምልም በመዝሙሮችህ ብዙ እየተጽናናሁ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 2 года назад
ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ የማረባ ብሆን እንኳን አዳነኝ :ዘማሪ አዲሱ ተባረክ
@mekdimekdes3919
@mekdimekdes3919 2 года назад
ኢየሱስ የኔ አባትዬ ሁሉን ለኔ ሆንህልኝ ሞቴን በሒወት ውርደቴን በክብር 😭😭😭🙏🙏
@sharingthewordoflife.6307
@sharingthewordoflife.6307 2 года назад
ቀሪ ዘመኖት ይባረክ ወንድም አዲሱ።🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 года назад
የማያርጅ የማይስለች ብዙዎችን ወደ ጌታ የመለስና የእግዚአብሔር ጸጋ የሞላበት መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድማችን አዲሱ ወርቁ ደሙን ለእኔ አፍሶ አድነኝ በደሙ ላዳነን ጌታ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን 🙏 አሜን🙏
@sintayehuseboka8487
@sintayehuseboka8487 2 года назад
በጣም ነዉ የሚወዶት በመዝሙሮት በጣም በጣም ታጠቅሜበታለሁ ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የብዛሎት
@Teka904
@Teka904 2 года назад
ፖስተር ዕድሜን ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት ❤😍
@getademisse
@getademisse 2 года назад
የዘማሪ አዲሱ ወርቁ ሕይወት ዕውነተኛ የእግዚአብሔር ብርሃን የበራለትና፣ አገልግሎቱም ጌታውን ብቻ ለማክበር ከመሆኑም በላይ እንደዝማሬዎቹ ሁሉ ሕይወቱም፣ መልካም መዓዛ ያለው ትሑት ወንድም ነው። እጅግ ተለዋዋጭና ፈታኝ በሆነ ዓለም፣ ከእምነቱ ሳይዛነፍ ጌታን አገልግሏል። አሁንም ወደፊትም ለብዙዎች ሕይወት መለወጥና መልካም ምሳሌነት ጋር የእግዚእብሔር ፀጋና በረከት ሁሉ ይብዛለት
@mismakm8360
@mismakm8360 8 дней назад
ጌታ የስጠን የቤተክርስቲያን ስጦታ: ተባረክ ወንማችን🙏🏾🙏🏾
@hailehaile8024
@hailehaile8024 2 года назад
በጣም ነው ምወደው ይሄን መዝሙር የኔ ውድ አባት ተባረክልኝ ጌታ ይባርክህ ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ የሚያስደስት ቃለ መጠይቅ ነበር ተባረክ ውዱ ያባቴ ልጅ ወንድሜ
@kasahunioha5226
@kasahunioha5226 2 года назад
Tnxxx gash
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 года назад
ወንድሜ አዲሱ፣ ጌታነህ ታደሰ ነኝ ፣ አታስታውሰኝ ይሆናል ግን በአገልግሎትህ በትህትናህ በቅንነትህና በመልካምነትህ ብዙ ተባርኬአለሁኝ። LA ከካልቨር ሲቲ ጀምሮ ፒኮ ቸርች እስክንገዛ ድረስ ባንተ ተባርኬአለሁኝ። የሚቆጨኝ ቢኖር የበለጠ ቀርቤህ በምክርህ ሳልጠቀም መቅረቴ ነው። ተባረክልኝ። ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ባካል ባይሆንም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
@yergalemgebre9548
@yergalemgebre9548 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልው በአንተ መዝሙር ፀንተናል ተፅናንተናል ተባርከናል ጌታን አይተንበታለን
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 года назад
በጣም የምወደው መዝሙር። እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዘማሪ አዲሱ ወርቁ
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 года назад
ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጦት አሁንም ፀጋ ይብዛሎት 😊😊😊
@zerihunelias4245
@zerihunelias4245 2 года назад
እንዴ እናንተ ያሉ ብርቱ ለጌታ የቆርጡ ዕንቁ ምስክርነት መስማት እርሱ ዕድል ነው ተባረኩ
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 2 года назад
ይህን ዝማሬ ስታዳምጥ ነፍስህ አምላኳን ታመልከዋለች፡፡ በመልካም ምስክርነት ለዘመናት በጽናት በማገልገል መልካም ምሳሌ የሆንክልን አባት ጌታ ቀሪ ዘመንህን ያለምልመው፡፡ አንዳንድ የቀደሙ አባቶች ግን አሁን አሁን ያላቸው አቋም ግራ ያጋባል፡፡ ቡረቃ ብቻ አምልኮ የሚመስላቸው የዘመናችን ተዋንያንና በሰው መዝሙር ዝነኛ ለመሆን የሚሽቀዳደሙ ሁሉ ከዚህ አባት ቢማሩ ሀይ ባይ ያጣው የዝማሬ አገልግሎት መስመር ይይዝ ነበር፡፡
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ !!
@Huluhulu99
@Huluhulu99 2 дня назад
Brother Addisu, Thank you! For your Long Service to our Lord Savior. You truly blessing! May the Lord bless you more❤❤❤
@rb2782
@rb2782 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡ መዝሙሩም ከሚገርም ስነ ምግባር መልካም ምሳሌ ኖት ለዚህ ትውልድ፡ ወርዶ ደግሞ ከኛ ጋር ደግሞ ግዜ ስላሳለፉ ደስ ብሎናል 🙏🏼
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 2 года назад
The young men Geta yibarikih, the way you say Gashe 🙏. Talalakochin makiber yibizalin. Gobez.
@mekdimekdes3919
@mekdimekdes3919 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንልዎት ፓስተርና ዘማሪ ጋሽ አዲሱ ወርቁ ይህንን መዝሙር ይሰማ በቃ😭😭😭
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 10 месяцев назад
ዘመን ተሻጋሪ ዜማ ነዉ ።አላረጀም ዛሬም እየተዘመረ ነው ።ጌታ ይባርኮት ያለምልሞት ኣንተንና የኣንተ የሆኑት ይባርክልን።
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 года назад
በጣም የሚገርም ነው ወንድም አዲሱ ጌታ ይባርኮት በመዝሙሮ በብዙ ሕይወቴ ተሠርቷል አልቅሼ ንስሀ እየገባሁ ፀልዬበታለሁ ዘምሬዋለሁ በጣም በፀጋ የተዘመረ ዝማሬ ነው።
@temnsera3152
@temnsera3152 2 года назад
ጃንሆይ ጌታን የሚያውቁ ይመስለኛል ድንቅ ምስክርነት
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 2 года назад
የማርሲል ቴለቪዥን አባላት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏secular የሆነውን ፕሮግራሞች የሚያስረሳ ፕሮግራሞች ይዛቹልን እየመጣቹ ስለሆነ እናመሰግናለን
@hananiyademelash9929
@hananiyademelash9929 2 года назад
በጣም የምወደው ዘማሪ አዲሱ ተባረክ ናዚ በርታ ጎበዝ
@mekidesegebru467
@mekidesegebru467 2 года назад
የድሮው ትዝ አለኝ ! GCA ያደግንበት መዝሙር ነው የእንተ መሆኑን ሳላውቅ :: ተባረክ አዲሱ
@mursidaumer9961
@mursidaumer9961 2 года назад
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርኮትብመዝመሮ በጣም ተጠቅሜያለሁ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
ከልብ መዝሙሮቹ ሰመያዊ ቤትን ያስናፍቃል ዋው ያረዳዊ ጥህም ያለው ነው ተባረ
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 2 года назад
በጣም ነው ምዎዶት ማከብሮት የኔ አባት ሽምግልናዎ ልምልም ይበል
@tadessehatiyaoge4360
@tadessehatiyaoge4360 2 года назад
ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ::በአንተ ዝማሬዎች በብዙ ተባርከናል::
@gomegu3557
@gomegu3557 Год назад
I love love love your mezmurs I'm very Happy to see your face for the first time❤
@temesgenachiso5899
@temesgenachiso5899 2 года назад
Stay blessed our father, I wish you long life in Jesus Almighty name
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ህያው ምስክርነት ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ድንቅ ጌታ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝ አባቴ ስለሆክ ጌታዬ ስለሆክ ደስ ይለኛል ስለወደድከኝ ወድሀለሁ ያንተ ስለሆንኩ እመካለሁ
@te0B
@te0B 2 года назад
ጋሼ እግዚአብሔር ይባርኮት! እጅግ መልካም ውይይት ነው ያደረጋችሁት፤ እድሜ እና ጤና ይስጦት፡፡ ያለምልምዎት!
@wesenlemma7345
@wesenlemma7345 2 года назад
amen amen ✝️ 🙏 GBU brother Addisu 🙏
@caleblyrics
@caleblyrics 2 года назад
እነደዚህ አይነት የእምነት አባቶቻችን ይባረኩ! ትልቅ አክብሮትም አለኝ! በሕወትም ጥሩ ምሳሌ ሆነውናልና እናመሰግናለን፡፡
@youtub800297
@youtub800297 10 месяцев назад
ኡፍ ተባረክ ወንድሜ
@mitasinotbezunhe6587
@mitasinotbezunhe6587 2 года назад
ጌታ ረጅም እድሜ ይስጦት የኔ አባት
@alazardesta4524
@alazardesta4524 2 года назад
egziyabher zemenotn yibark gash Adisu
@gwalbo7547
@gwalbo7547 2 года назад
Remain Blessed Abundantly! Your witness is so clear: All the praises and glory be to God Almighty! Amen! "Now may the God of hope fill you with all joy and peace in believing, that you may abound in hope by the power of the Holy Spirit" (Romans 15:13). Hallelujah! Praise The Lord!
@kidisutiku9296
@kidisutiku9296 2 года назад
Again, I would like to say God bless you. We were made comfortable with your songs. Still I am being touched with this song Jesus is Lord.
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 2 года назад
በጣምምምም ነው ምወደውውውውው no word beka ❤️❤️❤️❤️ጌታ ዘመንህህ ይባረከውውው
@berekethailu3086
@berekethailu3086 2 года назад
ጌታ ይባረክ እየሱስይመስገን ይህነን ምስክርነት የሰማችው በሙሉ ጌታን በእልልታ አመስግኑልኝ አሜን
@teketeltemerehajiso5158
@teketeltemerehajiso5158 2 года назад
ደሙን ለኔ አፍሶ አዳነኝ!!!! አሜን አሜን
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIGHTY, STRONG,DEEP AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@BERHANUish
@BERHANUish Год назад
አገልገሎት እድል እንጂ መብት አይደለም።
@BiniyamYacob-lm9mw
@BiniyamYacob-lm9mw 10 месяцев назад
Wow amazing
@davidaddis2525
@davidaddis2525 2 года назад
Egziabiher rejim edme ena Tena. Yabzalot father.
@ruthdachew9700
@ruthdachew9700 2 года назад
Singer Addisu werku GOD BLESS YOU MIGHTILY. 👑 We Love you!!!
@gmalmu650
@gmalmu650 2 года назад
I like his advice thank you so much for sharing
@betttim1826
@betttim1826 2 года назад
GETA yibarkot wondmachen ♡♡
@martasila4172
@martasila4172 2 года назад
You are a great blessing..
@genetdamtew1021
@genetdamtew1021 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አዲሱ ብሩክ ሁን
@shewashewa9131
@shewashewa9131 2 года назад
God Bless you & Family !
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ADISU WORQU::
@shopmshop5186
@shopmshop5186 2 года назад
God bless you
@africanlove1818
@africanlove1818 2 года назад
wow yoni this guy alive ? sound from heaven blesses him ..
@AT-ol4wk
@AT-ol4wk 2 года назад
Ymigerm miskernet geta ybarek 🙏🙏🙏
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 5 месяцев назад
amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@user-ru9oh6ue2i
@user-ru9oh6ue2i 2 года назад
Amazing
@BONANZ321
@BONANZ321 2 года назад
የፓስተር አዲሱ ወርቁ መዝሙሮች ያለፈ እያለፈ ያለ ወደፊት የሚያልፍ ገና ለብዙዎች የሚያልፍ ነው::
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 года назад
B geta beyesuse keriyew zemen yetebarek yune aunem tsegaw yebeza lenezuwochi tenekare ymekome mekeniya
@Tube-if4tk
@Tube-if4tk 2 года назад
Egziyaber lemdrachn yesetew bereketachin
@genettigistu7261
@genettigistu7261 2 года назад
♥️♥️👏👏👏
@AT-ol4wk
@AT-ol4wk 2 года назад
Egziabher zemenihn ybark abet endet dink Eysus new ♥
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128 2 года назад
Wow des bilognal melikam kalatochin sinisemawot sileneber. Bichal bedigami lelam interview binor des yilenal
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 года назад
ጌታ እየሱስ ዛሬ ቢመጣ ምን እለዋለሁ ?? ግሩም ጥያቄ ! ምን
@wubalemasfaw3586
@wubalemasfaw3586 2 года назад
mezmuru yeteregaga nigigiru yeteregaga hulentenaw be moges yetetilekelek sew new geata yibarkilin
@hannatewolde7281
@hannatewolde7281 2 года назад
GBU
@aberraagirmaa9036
@aberraagirmaa9036 2 года назад
Amen
@betlhemfikadu-ts1lb
@betlhemfikadu-ts1lb 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@mathewosterfa
@mathewosterfa 2 года назад
አይይይ....
@weletwudineh3735
@weletwudineh3735 2 года назад
Gata yebarekwot
@mekidesegebru467
@mekidesegebru467 2 года назад
" እግዚአብሔርን የሚፈራና የተማረ " አሉህ ጃንሆይ ነብይ ነበሩ ልበል?
@alalin3145
@alalin3145 2 года назад
Ameeeeen
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 2 года назад
Geta yibarikot
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WOW::
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
ዘማሪዎቹን ሁሉንም እላቃቸወም ኣይታወቁመኮ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
YEAH::
@AffectionatePineTrees-xd7dj
@AffectionatePineTrees-xd7dj 5 месяцев назад
Mene new yahunocu endnant behunu
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 года назад
የዮኒን ስልክ ስጡኝ በጌታ ስም
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 2 года назад
Tezemro yemayselech hul gze endeaedis new mezmurhn endesmh Emden tena getan ychmrlh.
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 года назад
ጋሼን ስላቀረባቹና ስለ ህይወታቸው እንድንሰማ ስላረጋቹ ተባረኩ!!! በመጨረሻ ግን ዘማሪ ብለ ፎቶዎች ያቀረብከው ነገር በጣም ስህተት አለበት!! እንዴት ሆኖ ነው ማይክ ይዞ መድረክ ላይ አምልኮ የመራ ሁሉ "ዘማሪ" ተብሎ ሊጠራ የሚችለው?? አንድን ሰው ዘማሪ ብለን ልንጠራ የምንችለው የራሱ መልዕክት (መዝሙር) ሲኖረው ብቻ ነው!! ጄሪ፣ ይሳኮር፣ ፈናን እና እነሱን መሰል የሌላን ሰው መዝሙር አጥንተው የሚዘምሩ ዘማሪ ተብለው ሊጠሩ አይችሉም
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 2 года назад
የውስጤን ነው ያልሽው የራሳቸው መዝሙር የላቸው የሰውን መዝሙር ዜማና ቅላፄ ለመቀየር ይዳዳቸዋል፡፡
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT A FUNNY THING OH::
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 2 года назад
ብሥራተ ወንጌል በማን ፈቃድ ተመሥርቶ ነዉ የጃንሆይ ነገር የገረማቹህ?
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT A GREAT,BLESSED, FORTUNATE,MIGHTY,STRONG,GIANT AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@wubalemasfaw3586
@wubalemasfaw3586 2 года назад
wendme ahunm ye edime kutrh yelemeleme yihun
@AddisKenNew
@AddisKenNew 2 года назад
እውነት እኮ ነው ለታማኝነት ለሃላፊነት ጴንጤ ይፈለግ ነበር የዛሬውን አያድርገውና።አሁን አብዛኛው ሌባ ገንዘብ ወዳጅ ለታማኝነት ምስክርነት የሌላቸው ሆነናል ።
@andiwoldegiorgies6422
@andiwoldegiorgies6422 2 года назад
Janhoy wengel menorun yawiku neben?yigermal ORTHODOX Wendelin indemitastemir yemayak gazetegna Menoru. Leteteyakiw rejim yeageligillot zemen ketenagar.yistiwot.
@phun4379
@phun4379 2 года назад
ምክንያት ፈልገው ሳይሆን ወይም ጥላቻ ሳይሆን እናንተ እየሱስን የሱስ ማለታችሁ ብቻ ሳይሆን እየሱስን አማላጅ በማለት ከባህሪ ከአባቱ አሳንሳችሁ ስለምታዩት ነው ምስጢረ ሥላሴ አልገባችሁም ወይም አትቀበሉትም እኛ ደሞ እየሱስ ክርስቶስን የጌቶች ጌታ ፈጣሪ ዳግም ለፍርድ የሚመጣ አሁን ተማላጅ እንጂ አማላጅ ያይደለ ብለን እናምናለን:: እስላሞችም እየሱስን ዝቅ አርገው መሲህ ወይም ነብይ ነው ይሉታል:: እየሱስ ክርስቶስ በሥጋ በነበረበት ጊዜ በፈቀደ በውስጡ ካለ አብ ጋር ያስታርቀን ነበር:: ከዛ በሁዋላ ማማለድ አብቅቶ አል ሮሜ 8:34 እንዳለ ያለማስታረቅ አይተረጎምም:: ልዩነታችን መሠረታዊና ትልቅ ስለሆነ ነው::
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 года назад
Ewenete new demone lene afeseso bwede waga gezagn semu bmedere layehulu kefe kefe yebele andebete yalew hulu yamesegenew
@mearegm
@mearegm 3 месяца назад
this boy shouldn't allowed to even speak to the legend gospel single let alone to interview ////
@yentefera3107
@yentefera3107 Месяц назад
ጌታ ሌጀንዶችን ብቻ ሳይሆን ትንንሾችንም ተጠቅሟል። ብዞዎች የተመገቡት ከትንሽ ልጅ በተገኘ ዓሳና እንጀራ ነው። ይኸ ታናሽ ብላቴና የታላቁን ሰው ምስክርነት ሰምተን ሃሴት እንድናደርግ ምክንያት ሆኖናል። ጋሼ እያለ ታላቁን ማክበሩ በራሱ ሊደነቅ ሊበረታታ የሚገባው ነው። በቅንነት ተመልከተው። ተባረክ።
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
IT'S TOO MUCH OH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT A DANGEROUS,SERIOUS, CURSED AND POSENOUS SUFFERING IS THIS?
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT A DANGEROUS,SERIOUS, CURSED AND POSENOUS LIFE STYLE AND ACTION IS THIS?
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 года назад
ምን ድነው የምትዘባርቀው ?
@shopmshop5186
@shopmshop5186 2 года назад
God bless you
Далее
አዲሱ ወርቁ 5ቱ ምርጥ መዝሙሮች
24:38