Тёмный

ጃኩሊን | ክፍል 1 | ደራሲ አጋታ ክርስቲ | ተርጓሚ ዓብይ ደምሴ | Ethiopian love story | part 1 

yesewalem የሰውአለም
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#EthiopianLoveStory #Yesewalem #JakulinPart1
✔ ስለመጽሐፉ በጥቂቱ👇
ይህ መጽሐፍ በወንጀል ምርመራ ድርሰቶቿ የዘመኑ ቁንጮ የሆነችው እንግሊዛዊቷ ደራሲ አጋታ ክርስቲ ከጻፈቻቸው 80 መጽሐፍት አንዱ ሲሆን መጽሐፎቿም ከ400ሚሊየን ቅጂዎች በላይ ተሽጠዋል።
ከሃያ ጊዜያት በላይ ታትሞ የአለም አድናቆትን ያተረፈውን እና ታላቅ ፊልም ሆኖ የተሰራውን "death on the Nile" ወደ አማረኛ ሲመለስ "ሞት በአባይ ወንዝ ላይ" የሚለውን መጽሐፍ "ጃኩሊን" በሚል ስያሜ አብይ ደምሴ ተርጉመው አቅርበውልናል። የመጽሐፉን ርዕስ ጃኩሊን ያሉበትንም ምክንያት በመጽሐፉ መደምደሚያ ላይ ትረዱታላችሁ ብለዋል።
ጃኩሊን መጽሐፍ ከተወሳሰበ እና ከረቀቀ የወንጀል ታሪክ ጋር በማዳበል ስነልቦናዊ ምርምሮችንም ይዛለች። የመጀመሪያ ፍቅርን የሚያገረሽ ፍቅርን ቅናትን በቀልን ጭፍን ጥላቻንና መሰሪነት የመሳሰሉትን ዓይነት ነጥቦች በጉጉትና ልብ በሚሰቅሉ ምዕራፎች አካታለች ከጅማሬው እስከፍጻሜው ታደምጡት ዘንድ ጋበዝኩ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 года назад
በጣም በልጅነቴ ያነበብኩት መጻህፍ ነው። ደግሜ ላዳምጥው ነው እባክህ እናዳታቋርጠው። ተባረክ!!
@sewumehon453
@sewumehon453 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ የኔ ምርጥ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
እናመሰግናለን ፍቄ❤
@gech5069
@gech5069 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ብሮ
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 года назад
Hulime amesgenalhue selme hune😍😍😍👍
@sofiyashkur565
@sofiyashkur565 2 года назад
በርታልኝ
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 года назад
ሽማግሌዉ ወይንስ አሳዳጊዋ ንብረቷን በአደራ መልክ አባቷ የሠጡት ሠዉ ጥርጣሪየ ሊነትን ሊገላት ይችላል
@fikirnegn3968
@fikirnegn3968 2 года назад
Wey wiste nek eko betelye tolo tolo simeta 😍😍😍😘😘
@aduberhane594
@aduberhane594 2 года назад
Part 2 plz
@jok657
@jok657 2 года назад
Are ketay kefel mhe new ymlkekew
Далее
ВЛАД А4 СКАТИЛСЯ
09:34
Просмотров 352 тыс.
Семья с двойным дном. Рассказ
2:45:06