Тёмный

ጄ ጄ ካሳ የጊዜው ተወዳጅ ዘፈን ሩም ታም ታም ..Live @ Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 57 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@selamdemoze4906
@selamdemoze4906 Год назад
ሰይፉ እባክህ አበባ ደሳለኝ እና ባለቤቷ አብርሽ የት ናቸዉ በምንስ ሁኔታ ሁሌም አእምሮየ አልጠፉም እና መረጃ ካለክ🙏🙏🙏🥰
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Год назад
የት ናቸው አበባ ደሳለኝ እና አብርሸ ሰይፉ እባክህ በማርያም
@AlemShiferaw
@AlemShiferaw Год назад
ከሜሪካ እኮ ነው የምኖረው አበባ ደሳለኝ
@MimiAssefa
@MimiAssefa Год назад
አበባ ከባለቤቷ ጋር በአሚሪካ ሜሪላንድ ነው የምትኖረው በጥሩ ሁኔታ
@selamdemoze4906
@selamdemoze4906 Год назад
@@MimiAssefa እዉነት በጣም አመሰግናለሁ የሆነ ጊዜ ደስ የማይል ወሬ ሰምቸ ስለነበር ነዉ የተጨነቁት 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
@@selamdemoze4906 ደህና ናቸዉ አብርሽ ዘጌ ግን ጠፍቷል
@biruktesfaye5405
@biruktesfaye5405 Год назад
ድምፅ ወድጀው አልጠገብ አልኩ amazing ነው ከነ ዳንሱ አራዳ ነው
@milliongirma1712
@milliongirma1712 Год назад
I like it .
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Год назад
still the music popular and great ,, we thankyou musian jj . kassa .. konjo muzika .. konjo muzika ..
@tadiman
@tadiman Год назад
ባንድ አንደኛ👏👏👏👏👏
@goldenmidea1150
@goldenmidea1150 Год назад
መድረክ ላይም ጎበዝ ነው ጄጄ 👍
@jemallemma9444
@jemallemma9444 Год назад
good Performance !
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Год назад
ውይ ሰይፍ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ጭውውት ነው ያደረከው ጄጄ ምርጥ
@Rafagsadik
@Rafagsadik Год назад
Waw voice, Rhythm 🪘 lyric all perfect, very distinctive, keep on making good and positive vibes ❗
@user-od1wy3wo9d
@user-od1wy3wo9d Год назад
❤❤ des yelal. Dmhoa
@muluaklilu834
@muluaklilu834 Год назад
Woww Amazing Voice❤
@Badema1991
@Badema1991 Год назад
የሚገርም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለው ። ከዚህ ቀደም አይቼው አላውቅም።
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 Год назад
እውነት እንግሊዘኛ የሚዘፍን ነው የሚመስለው ❤
@asfawestifanos3603
@asfawestifanos3603 Год назад
Well performed keep up the good job.
@abelking474
@abelking474 Год назад
ዋውውው ድምጹም ዘፈኑም ዋውውውው
@yonman9437
@yonman9437 Год назад
ጄጄ ካሳ ልጄ የተሰኘ አልበም ከአቤል ጳውሎስ ጋር ሰርቶ ነበር ግን ብዙ አልታወቀም። ሰይፉ እንዴት እንዳላስተዋለው አላውቅም እንጂ ጄጄ ካሳ ሁለነገሩ መልኩም ድምጹም ሳይቀር ዘርይሁን ደምሴ ከተባለ ለስለስ ያሉ ዘፈኖችን በመጫወት ከሚታወቅ ድምጻዊ ጋር በጣም ይመሳሰላል ምናልባት ሰይፉ ስለዘሪሁን ደምሴ በቂ መረጃ የለው ይሆናል መመሳሰላቸው ግን ለኔ ገርሞኛል።
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ ተክፍ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@israelgizachew4506
@israelgizachew4506 Год назад
Wow 😍😍🙏 so great voice
@biruktensay6516
@biruktensay6516 Год назад
Wowww performance
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o Год назад
አሜን አሜን አሜን
@seada9327
@seada9327 Год назад
በገነት ንጋቱ ነው ያወኩት ይሄነወ ሰው 👏🌹🌹
@newg3441
@newg3441 Год назад
Wow what a great voice
@samuelam1257
@samuelam1257 Год назад
🔥🔥🔥🔥 what performance 🙏
@meseretwolde263
@meseretwolde263 Год назад
Dance 💃 ❤❤❤❤❤
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ያሰባችሁትን አሳካታችሁ በሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያብቃን ጉሉ አሚን🙏🙏
@MA-zf3re
@MA-zf3re Год назад
Room tam tam !! Awesome bro 🎉🎉
@Damu6.
@Damu6. Год назад
👌👌👌👏
@halenhaln7393
@halenhaln7393 Год назад
❤❤
@ht5297
@ht5297 Год назад
ዋዋዋዋዋዋዋ
@GirmaGashu-xr7mt
@GirmaGashu-xr7mt Год назад
በህግ አምላክ
@suraethiofeta9885
@suraethiofeta9885 Год назад
wow 🥰🥰
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@birukabi7016
@birukabi7016 Год назад
አሜን በእግዚአብሔር ስም
@selehadinabdu8829
@selehadinabdu8829 Год назад
Mert jop new berta i like it
@abdu-tube
@abdu-tube Год назад
ሰላም ሰላም ኢትዮጵያን
@lmbm1498
@lmbm1498 Год назад
አይቼም ሰምቼውም አላቅም
@clipboard-
@clipboard- Год назад
መንግስት፣ ቴሌኮም፣ ባንኮች፣ አየር መንገድ ለኢትዮጵያ ህዝቦች መዥገሮች ሆነዋል! ስልጣናቸውን ማቋረጥ አለብን አለበለዚያ ከአለም ጋር መወዳደር አንችልም! ለውጭ እና ሀገር በቀል ኩባንያዎች ወይም ግለሰቦች ክፍት የሆኑ ሁሉም የንግድ ዘርፎች እንፈልጋለን እነሱም ተወዳዳሪ መሆን አለባቸው ወይም ንግዱን መኖር አለባቸው ፣ ማን ስለ ኢትዮፓን አየር መንገድ ከመንግስት ገቢ የሚወስዱትን ሰዎች ምን እንደሚያደርጉ መጠየቅ እና እነሱ የአየር ፕላን ይግዙ፣ ሁሉም ባንኮች የቦርድ ሰብሳቢዎች የመንግስት ባለስልጣኖች ናቸው ስለዚህ ፖሊሲን የሚቆጣጠሩት ከኩባንያው ትርፍ አንፃር ነው ነገር ግን የህዝብ ተጠቃሚነትን ከግምት ውስጥ ሳያስገባ፣ ቴሌኮም የነዳጅ ዋጋ ሳይጨምር ይህን ምስኪን ህዝብ ቆዳ እያኘኩ ነው፣ ምን ማለት ነው? የቴሌብር ተጠቃሚዎችን ቁጥር ለመጨመር የነዳጅ ዋጋ በመጨመር?...
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Год назад
Yedrowochen manyaklal zneta behon dint behon anyway nice man go on
@asterkalat988
@asterkalat988 Год назад
Seyfuya
@user-mw1ib4ik2p
@user-mw1ib4ik2p Год назад
ማነዉ እደኔ ስደት ስልችት ያለዉ
@selamdemoze4906
@selamdemoze4906 Год назад
ሰዉየዉ ማነዉ?🥰
@abubekeribrahim9901
@abubekeribrahim9901 Год назад
Sefu
@-Ele
@-Ele Год назад
📚ኢክራምን ብታጣ ፈኢዛንም አምጠ የሚል ነሺዳ ሰማሁ ወላሂ ዘንድሮ በኑሮ ዉድነት አልሞት ስንላቸዉ በሳቅ ሊገድሉን ነዉ 🌹አላህ ሂዳ ይርጠኝ አሚን በሉ 👉🏻 ጉሯ በሉ ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌹🌹🧡🧡🧡
@etheth9843
@etheth9843 Год назад
ይሄ ኮመንት በየቦታው እንደስለቸኝ
@berekettsegaye6769
@berekettsegaye6769 Год назад
First view and commente
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад
I'm the first 😘
@yidnekachewtilhun7294
@yidnekachewtilhun7294 Год назад
rope yegabez
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ሠላም ለሀገራችን ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሠቃዩት🥺🥺 #የስደት እህት ወንድሞቸ ተው ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ሳልሞትባችሁ አገሬ ልግባ ደከመኝ🥺🥺
@meki3909
@meki3909 Год назад
ሰይፉ እንዴ ባል እና ሚስት የታሪኩ ባባ እናት ሁና የተወነቺዉን ኢንተርቪዉ አድርጋት ይቅርታ ስሟን ስለማላዉቀዉ ነው ብዙ ሰርታለች ግን ቃለምልልስ ብዙም ተደርጋ ስላላየሁ ነው
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh Год назад
ዜማው ግን የማን ነበር ማን ነኝ አለ
@birukabi7016
@birukabi7016 Год назад
ሂድ እንግዲ ሩምታታ ሳ
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
የህ ሠውየ ሲዘፍን ሳይሁ ዲራ ሲሠራ ነው እማቀው ባልሳት
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Год назад
lotiw menden new???????????????
@fatoummohamed8549
@fatoummohamed8549 4 месяца назад
The audience is dead. They don't even move. I would have danced my 🧢 off.
@melakumoreda7394
@melakumoreda7394 Год назад
Kkkkkkk korokonda
@bab4476
@bab4476 Год назад
ምንድነው መልእክቱ ምንድነው ትርጉሙ ምን አይነት ዘፈን ነው?🤔🤔 የሽማግሌ ጅላጅል ነገር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
ክክክክክክክክክክክ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
አማረኛ አላውቅም ለማለት ነው???😳😏
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Год назад
😀😀😀😀😀😀
@jemallemma9444
@jemallemma9444 Год назад
Respect !
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Год назад
Yedrowochen manyaklal zneta behon dint behon anyway nice man go on
Далее