Тёмный

ገበሬው ፈረንጅ - new ethiopian full movie 2024 ገበሬው ፈረንጅ | new ethiopian movie Geberew ferenij 2024 

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 257 тыс.
50% 1

Please don't forget to subscribe like and share my channel Daye tube

Кино

Опубликовано:

 

21 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 510   
@eliasgebrekiros3297
@eliasgebrekiros3297 2 месяца назад
በደንብ መታየት ያለበት ድራማ ነው አስተማሪም ነው በፅሞና ለተገነዘበው ቅኔ አዘልም ነው ከላይ እንጂ ከህዝብ ምንም በደል የለም መታረም ያለበትን ታሪክ ያረመ የውጭና የውስጥ ጠላትን በሚገባ የገለፀ ምርጥ ድራማ ጎሬን ባላውቃትም አካሌ ና ምርጥ መሆኑዋን ተማርኩ ይህ ድራማ እውን የሚሆንበትን ቀን ናፈኩ (ሰላም ሀገራችን)
@aboobakjermuhamnedmansoir9358
@aboobakjermuhamnedmansoir9358 8 дней назад
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሩን የሚወድ ሁሉ እሄን ፊልም ማዬት ሸር ማድረግ አለበት በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 2 месяца назад
ማነዉ እደእኔ ፊልሙን ከማየቱ በፊት ኮሜንት አንብቦ ፊልሙን የሚያይ
@berryyet5543
@berryyet5543 2 месяца назад
እኔም አለሁ
@berryyet5543
@berryyet5543 2 месяца назад
🙋🙋🙋
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Месяц назад
ምንፊልምብቻ ሁሉምቦታ እኔ ኮሜት ለማበብነዉ የምሮጠዉ
@SmarhQHT
@SmarhQHT Месяц назад
Ine
@user-ox1ow6wi7b
@user-ox1ow6wi7b Месяц назад
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️😂yigarmal ine
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 2 месяца назад
ለደራሲዉ ቃል የለኝም ምን ልበል በቃ ምርጥ ሀገርኛ ተዉኔት ነዉ ይህ ነዉ ያጣነዉ አቤት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤👏👌🎉🎉🎉
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 2 месяца назад
ግዛቸው ገብሬ ጀግና ብዬሐለሁ ወላጆችህም መንፈሳቸው እንደሚደሰት ምንም ጥርጥር የለውም ምርጥ ስራ ነው በርታ እንዲህ ያለ አስተማሪ ትውልድን የሚያንፅ ስራ አቅርቡልን እንጂ የአሁኑ ፊልምማ ፍቅሬ ማሬ ገለመኔ ኡፍ ስልችት ነው ያለኝ ማርያምን ተመሳሳይ ታሪክ😢
@Salam-lo1lf
@Salam-lo1lf 5 дней назад
በጣም ምርጥ ፈልም በእዉነት በዝሁ ቀጥሉ የሀገራችንን ታርክ ለትዉልድ መሳወቅ ግደታ አለባቹ አርትስቶቻችን ምክንያቱ ሰፍ እድል በእጃችሁ ነው
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 2 месяца назад
እኔም ስለሀገሬ ብዙ ተማርኩበት ይቺን ሀብታም ሀገር አጠቃቀም አላዉቅ ብለን በየሰዉ ሀገሩ ተበታትነን የሰው ሀገር የምናለማ ምስኪኖችኮ ነን በእዉነት አፈር ከደሜ እየበላን ስደተኛ ደሀ ርሃብተኛ እየተባልን ይሄን ሁሉ ችለን የምፋጋ በግድ በሀገራቸዉ ሄደን የምንገዛ ምስኪን ነን ወይኔ ሀገሬ !
@befikircinema
@befikircinema 2 месяца назад
አይዞህ ወንድሜ
@user-dc5vw7xs4o
@user-dc5vw7xs4o 2 месяца назад
በትክክል
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 2 месяца назад
አስተዋይ ሰው❤❤❤
@user-cx3jc4cr8l
@user-cx3jc4cr8l 2 месяца назад
❤❤❤❤😊​@@befikircinema
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 месяца назад
በሃገራችን ለፍተን ጥረን ያገኘነውም እኮ እየተዘረፍን እንዳንሰራ እየተደረግን በየት በኩል እንስራ ሃገራችን ወርቅ ነበረች ግን በዬት በኩል እንለወጥ 😢😢😢😢😢
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 2 месяца назад
ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባ ጥሩ ፊልም ነው ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 месяца назад
ድንቅ ተዋናያን አባትየውንም ሆነ ልጆቹ በጣም ልዩ የሆነ ፊልም ነው: ❤❤❤ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፊልምይስራልን ::
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q Месяц назад
አሁን ገና የኢቴወ ቆንጆ ፊልም ሳይ ዋው ትለያላችሁ
@LieltiGYohans
@LieltiGYohans 2 месяца назад
ፊሌሙ ጥሩ ቢሆንም ግን በኣሁን ሰኣት እነሱ ኣይደለም እየረገጡን ያሉት በራሳችን ሰው ነው እየረገጡን ያሉት ጣልያን ድሮ ቀረ ስንት ነገር ተባለት የሚያዋጣን ሌላ ከመውቀስ ራሳችንን ፈትሸን ወደቀድመው ብንመለስ እናድጋለን
@kedjatube656
@kedjatube656 Месяц назад
ትክክል አሁን በማንም ማመሀኘት አይጠበቅብንም እራሳችን ነን የተኛነው
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v 19 дней назад
ሰህ አሁን እነሡ እያሰቃዩን አይደል
@MekdeMekde-su1qr
@MekdeMekde-su1qr 2 месяца назад
ፓ 👏ወኔ ጀግና ሀገር ወዳድ በ ሃግሯ የማትደ ራደ ር ሴት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በ ስሜት ነው ያየሁት የምር ቃል የለኝም እንዳንች ሃግራቸው ወዳድ ያብዛልን ❤ ለግንዝብ ብለው ሃግራችውን የሚሸጡ ባንዳዎች ትልቅ ትምህርት ነው ቢገባቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የምር በርቱልን ከጎናችሁ ነን 👌👌🙏 ይሄን ሃሳቤን በውስጤ ይጄ ዝም ማለት አልችልም ♥️♥️♥️♥️
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 2 месяца назад
አሁንማ ፍቅር ሳይሆን ሞልቶ የፈሰሰው ጥላቻ ,በደል ,ሞት 😥ወዘተ 😢😢ፈጣሪ ሆይ ሃገራችንን አስባት😥😥🙏🙏🙏
@JamillaJamilla-bc9hu
@JamillaJamilla-bc9hu 21 день назад
ከእውነት የራቀ ወሸት ማንም ጥሩ ህይወት ትቶ ጭቃ አይመርጥም እርግጥ ነው አንድነት እና ፍቅር አለን እኛ ኢትዮጵያዊያን
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 2 месяца назад
ጋይሶች ማየት ብቻ አይደል እንተግብረዉ ባህላችንን በኢኮኖሚ ዝቅ ያለች ሀገራችን በጋራ እናልማ ዉሃ.መብራት.አስፋልት በሚያስፈልገዉ ቦታ የድርሻችንን እንወጣ እና በርቱልን😊😊
@abukinas896
@abukinas896 2 месяца назад
@laveleable
@laveleable 2 месяца назад
ሶሰ ማለት ከባድ መርዝ ነዉ !እግዚአብሔር እንዲ ደርሳለች ሁ ፀልዩ ጠዋት ማታ 🙏✝️🙏ጊታ ይረዳል። 😍
@ysolnet
@ysolnet 2 месяца назад
ሐገር ወዳድ መምሰል በአፍ ሳይሆን በተግባር ጭምር ነው ።ሐወኒ ለሐገሯ ያላት ወኔ እና እሷ ከፀጉር እስከ ጥፍሯ አይገናኙም ። ሐገር ውስጥ ያለው ዜጋ ራሱን መሆን ሳይችል የውጪውን ዜጋ ሐገሬን ውደድልኝ ማለት ነውር ነው ።
@fikerttaddes1105
@fikerttaddes1105 2 месяца назад
በጣም ነዉ የምናመሰግነው ደራሲውን የሀገርችን ታሪክ በፊልም መልክ ስላሰተማረን በርታ
@Gm-ul9cc
@Gm-ul9cc 2 месяца назад
Goree Beeksisuu keessaniif Galatooma!!!
@Zeriton
@Zeriton 2 месяца назад
nuu jiraadhu qashtii goree nuf beksisuu ketiif ❤❤❤❤
@saleenasala8310
@saleenasala8310 2 месяца назад
ጎሬ ኢሉ የስ
@kiyyaaGirmaa
@kiyyaaGirmaa 2 месяца назад
❤❤❤❤
@bgdgfsd4594
@bgdgfsd4594 Месяц назад
Goreen eessa?
@tigisteadanich
@tigisteadanich 2 месяца назад
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው ቃላት ያጠረኝ ፊልም እድሜ ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-po2jl5bi1b
@user-po2jl5bi1b 2 месяца назад
ተመቸሽኝ ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ህዩት በጣም ደስ ያላን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 2 месяца назад
በጣም ድንቅ ፊልም ነው የተነሳንበትን የምንረሳ ስንቶቻችን ነን በመጥፎ ድርጊታችን ስንቶቻችንስ ትውልድን የምንበክል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ደራሲው
@user-dy6kz2qh6i
@user-dy6kz2qh6i 2 месяца назад
ዋው ምርጥ ሀገርንየሚያሣይ ፊልም በተለይ ደሞ አሀጉራዊ ባይሆን ይበልጥ ቆጆ ነበር❤❤
@MesfinFeyisa
@MesfinFeyisa Месяц назад
Wonder legn endeze ayenet film continues ❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 месяца назад
በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ጌታን ምርጥ አስተማሪ ኢትጲያ ለዘላለም ትኑር🤲🥺🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 месяца назад
የራስ ጥሎ የሰዉ አንጠልጥሎ እባክዎ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ ሰንደቅዎን ይወቁ 😢🇪🇹
@user-bp9px7ic9j
@user-bp9px7ic9j Месяц назад
ያላወቅሽ አችነ ይህን የሰሩትን ፊልም እሚናገሩትን ታሪክ 💚💛❤ይችን ይዘውነው ድል ያመጡት የጥንት የጦቱ ያችኮኮብ መለስ የለጠፈዉ 27ታሬክብቻነዉ ሲፈልጉ ኮከብ ሲፈልጉ መስቀል ሲፈልጉ ልሙጥ ሲፈልጉ ዛፍ ቢአርጉበት ነገርግን አርጎደ ቢጫነቱ ቀለም ተቀይሮ አያውቅም አጥወልውሎ ይድፍሽ😂😂😂😂😂😂​@@tigistmolla30
@mameWallo-lx2nb
@mameWallo-lx2nb 27 дней назад
🙏​👍@@tigistmolla30
@user-fh4rr8vd4j
@user-fh4rr8vd4j 2 месяца назад
ምርጥ ፊልም መጨረሻ እራሱ ሲያምር thank you ሁላችሁም
@user-st5gi3qu6e
@user-st5gi3qu6e 2 месяца назад
ከምር ተሰርቶም ታይቶም አይታወቅ ጥምን የሚቆርጥ ፊልም ደስ ሲል
@Lijrich
@Lijrich 2 месяца назад
ደምሪኝ
@AregashBekele-rs7mo
@AregashBekele-rs7mo 2 месяца назад
ዋው ስላሜ በጣም ደስ ይላል ወደንማቺን ግዜ በርታልን ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጓሬ
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y 2 месяца назад
ጀዝባ አላለችም አድናቂሽ ነኝ ምርጥ ፊልም❤
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ደራሲውን ሳያደንቁ ማለፍ ግብዝነት ነው እንደዚህ አይነት ድርሰት ሊበዛ የገባዋል❤❤❤ ሃገራችንን ሰላማን ያብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gw3ys9zt7i
@user-gw3ys9zt7i 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን የማለውቀውን ታሪክ አይቼበታለሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m Месяц назад
Wow ምርጥ flme nawe
@samritube645
@samritube645 2 месяца назад
*ደስ እሚል ሀገራዊ ፊልም ነው ደራሲው እጅህ ይባረክ እናመሰግናለን ላይክ በማድረግ እዩት*
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw 2 месяца назад
የታላቅዋ ታሪካዊትዋ ሀገር ጎሬ ታሪክ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው
@bezawitberachew6080
@bezawitberachew6080 2 месяца назад
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ወድጀዋለሁ 👏👏👏
@user-yt3sn8qv7b
@user-yt3sn8qv7b 2 месяца назад
የምር የማገርም አስተማሪ ፊልም ነው ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የሚያምርፊልምነው❤❤❤❤
@BanchFkadi
@BanchFkadi 2 месяца назад
የኢቶጵያን ዋና ታሪክ በጣም አሰተማሪ ፊልም ነው
@user-ml7fr9sb3l
@user-ml7fr9sb3l 2 месяца назад
ሁሉንም ያሟላ ምርጥ ፊልም
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 23 дня назад
እህህህህህህህህህህ እድሜ ለሆድአደር ህሊናቸርቻሪ ባንዳዎች ዛሬ በሀገሬ እንዲህ ምስቅልቅላችን የጠናብን በገዛ ሀገራችን መጠጊያ መድረሻ ያጣነው በውጭ ጠላቶቻችን ሳይሆን በኛዎቹ ባንዳዎች ነው ።
@user-nr9ms4nn9t
@user-nr9ms4nn9t 2 месяца назад
የሚገርም ይዘት ያለው መታየት ያለበት ድራማ ነው ዋውውውው
@AregashBekele-rs7mo
@AregashBekele-rs7mo 2 месяца назад
ዋውው ስላሜ በጣም ደስ ይላል ግዜ ወንድማቺን በርታልን
@user-fv6nu5jm2n
@user-fv6nu5jm2n 2 месяца назад
በፊልም ብቻ የቀረ ታሪክ😢😢
@LieltiGYohans
@LieltiGYohans 2 месяца назад
በጣልያን ማ ሁሌ እንደፎከርን ነን ስንፎክር ወደኣዘቅት ገባን በሃይላችን ይመስል ያሸነፍነው
@sosnaadnew7476
@sosnaadnew7476 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ብዙ ያልተነገሩ ብዙ ያልተወራላት በባለ ብዙ ጀግና ከተማናት መቱ ጎሬ ምርጥ ሀገር
@user-ku7re4pi7i
@user-ku7re4pi7i 2 месяца назад
ገራሚ ፊልም ነው ባህላችንን እምነታችን ታሪካችን በደብ ያለንበት ነው ግን በአሁኑ ሰአት አይደለም ለሌላ ልናስተምር በዘር ተከፋፍለን የአለም መቀለጃ ሁነናል ባልተፈጠረ ቆሻሻ ታሪክ እርስበርስ እየተገዳደልን አውሬ ሆነዋል እኛ ethiopia ኖች አለም ሰልጥኖ ስንት ነገር በተፈጠረበት ዘመን እኛ ግን ሀገራችንን እያፈረስን ነው ብቻ አንድ ቀን ፈጣሪ ልባችን ሲያበራ መፀፀት አይቀርም ግን አሁኑኑ ብናስተውን ሀገራችንን ትልቅ ቦታ ማድረስ እችላለን
@aseed792
@aseed792 2 месяца назад
ኮሜቱ በጣም ደስ ስላለኝ ልየው❤❤
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 2 месяца назад
ወድጄዋለው ቆንጆ ነው❤❤❤
@user-nq3et2is5y
@user-nq3et2is5y 2 месяца назад
Ahun ya amaregna film iyetemechagn nw bartu ❤🎉
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s 2 месяца назад
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ❤❤❤
@TeferikebedeAyane
@TeferikebedeAyane 2 месяца назад
አሪፍ ስራ ነው ፣ሰላሚዬ አሪፍ ፊልም ነው የጋብዝሺኝ
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf 2 месяца назад
ገራሚ ነው የብጽዕ አቡነ ሚካኤል ትውልድ ሀገር ገና ዛሬ አወኩ የሀገሬ ሰው ናቸው ታሪክን አለማወቅ ይጎዳል በአሁን ጊዜ እርስ በርስ ነው ጠላት የሆነው ፈጣሪ ይታረቀን
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 2 месяца назад
ወዲት አቅጣጫ ነው ብቻ እስኪ ልዪው ድራማውን
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf 2 месяца назад
@@user-sv7qj7lr6q ደቡብ ጎንደር
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf 2 месяца назад
@@user-sv7qj7lr6q ደቡብ ጎንደር ነው ትውልዳቸው
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf 2 месяца назад
​@@user-sv7qj7lr6q ደቡብ ጎንደር ትውልዳቸው
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm Месяц назад
ዋውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው 😘👍👍
@sherifmustafa3367
@sherifmustafa3367 2 месяца назад
Thank you very much Gezachew Gebre/Gore/100% I am sure all Gore citizens they appreciate you including me Thank so much again for this best movie to produce.
@user-io3cy9zt8x
@user-io3cy9zt8x 2 месяца назад
ዎው ዎው ዎው ያምራልይ 💞💞💞
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 месяца назад
ልዩ ታሪካዊ ትምህርት
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr День назад
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@calamsalam3911
@calamsalam3911 25 дней назад
ፊልሙ አሪፍ የሚሆነው የአርበኛው ልጅ በአማራ በእምዬ ሚኒልክ ቢሆን ነበር
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 24 дня назад
ነበረ
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 8 дней назад
Hhhhhh new isu inde ante asab new
@FraolArt21-on5cq
@FraolArt21-on5cq 2 месяца назад
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ትወዱታላችሁ
@GizefilmProduction
@GizefilmProduction 2 месяца назад
ጎርዬ ጎሬኮ እንዲህ ነሽ ለካ ደስስስስስ❤❤❤❤❤❤ ይላል በጣም
@workelove3235
@workelove3235 2 месяца назад
የት ክልል ነው
@michael12t
@michael12t 2 месяца назад
ቀላልና በጣም አስተማሪ , መሸለም ያለበት ፊልም . 🎉
@noornoor3552
@noornoor3552 2 месяца назад
ዋው ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 месяца назад
ወይኔ ሱስ ግን አርቤርቶ እንኳን ለመረዳት ፈጠነ ሱስ ግን ምን ይህል እስቸጋሪ ነው አምላኬ ህዝባችንን ከሱስ አላቅልን
@Yuhali-qi9wq
@Yuhali-qi9wq 2 месяца назад
Amen amen amen
@dy11dg28
@dy11dg28 2 месяца назад
ታሪኩ ደስ ብለኝም የሄ ፈረንጅ የምያሰሩት ስራ ለአረቦቹ ነበር እንድህ ማድረግ
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v 19 дней назад
ቲሺ አረቦቹ ሀበሻ ይወዳሉ ምን ማለት ነዉ
@meseretassefa8567
@meseretassefa8567 2 месяца назад
በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነው ጉበዝ ደራሢ ይበል ብለናል የማነት መልሥ በርታ 👍👏
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 2 месяца назад
እንደዚህ አይነት ታሪካዊ ፊልም ስሩ ተመሳሳይ ነገር ሁሌ ባይሆን ጥሩ ነው❤
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 17 дней назад
እይወላ
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 2 месяца назад
Wow 👏👏👏👏መርጥ ፊልም
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 8 дней назад
ፊልሙን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@MERONAbebe-ru2we
@MERONAbebe-ru2we 2 месяца назад
ዋው አሪፍ ነው በርቱ
@Kaa-fs6jf
@Kaa-fs6jf 2 месяца назад
Yeroo wa,een 🇪🇹 dhagahu imimaantu naa qaba❤❤❤❤❤❤ yomiyuu ol ta,i argami biyaa ko
@user-xk5zr8lw5x
@user-xk5zr8lw5x 2 месяца назад
በርቱ አሪፍነዉ ሀዋኒ ተመቸሽኝ❤❤
@bitania12
@bitania12 2 месяца назад
ወደነዋል ❤
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 месяца назад
ብራቮ፤በጣም ግሩም፤የህብረተሰብ ችግር፤የአስተሳሰብ ችግር ጉዳት ያሳያችሁበት፤በጣም ግሩም ነው፤ይበል ያሰኛል፤ለካ እንደዚህም ማስብ፤ማስተማር እንችላላችሁ?!ምን መሰላችሁ የማየው፤ታዳጊዎች፤ወንዱ ሴት፤ሴቱ ገንዘብ ያለው ወንድ ... አለአደል ነበር ሳይ የሚያናድደኝ፡አንሁ ግን ምኞቴ ተሳካ የሚለው ዘፈን ልዘፍን ነው።I loved it, the best educational.
@Mahi-fkr
@Mahi-fkr 2 месяца назад
በጣም ምርጥ ነው በርቱ❤❤
@SofiSofiaAbdu
@SofiSofiaAbdu 2 месяца назад
Woooow selame betam mirt film new bertulen Gizachewu Gabre Saladenkih malef alfelegim techelaleh jegnawu❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
@user-pz2cj1nl4h
@user-pz2cj1nl4h 2 месяца назад
ዋው ሰላም በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ግዜ ❤❤❤❤❤❤❤
@genethana1145
@genethana1145 2 месяца назад
Wow wow wow the best movie ever.All of you best actors
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 месяца назад
ኮሜንት አንብቤንው ሳላየው ላይክ ያርኩት እስቲ ደሞ ልየው
@user-pb4cl6on2i
@user-pb4cl6on2i 2 месяца назад
Wooooowww mirte film indze aynate masache film alayhum eskahun very good❤️❤️❤️❤️hagare salmish yebza uffff🌹🌹🌹🌹🌹
@Aman-to1tl
@Aman-to1tl 2 месяца назад
በርቱልን ቀጥሉበት 🎉🎉🎉🎉
@kingodesignertube
@kingodesignertube 2 месяца назад
ግዜ አሪፍ ስራ ነው እንዲ አስተማሪ ሰራዎች ያብዛልን
@AbediAhemed
@AbediAhemed 2 месяца назад
Wow selame betam miret new amsgenalewu Gizachewu Gebre/Gore techilaleh yemr bertalen dinq sera dinq tarik new
@GexeAbebeLata
@GexeAbebeLata 2 месяца назад
Wowww des yilal andande ye oromiyan kelelem endezi befelmachu asyun 👌👌👌
@SamiBoss-ey8vs
@SamiBoss-ey8vs 2 месяца назад
❤woooow selamekoo betam Des yemil film new yegabezshign hulem mirchaye new befikr cinima gezachewu gebre /gore 1gna neh hulem kante Gon Alen bertalen 💪💪💪🥰🥰
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 месяца назад
Ere yehe lij interview lay ke 2 guadenguchu aychew beta des yilalu,yehe filmim konjo new ❤
@HappyAlex-ti2ko
@HappyAlex-ti2ko 2 месяца назад
Best of the best movie ❤ keep going 👏 👌 🙌
@FuadKedir-zf3ey
@FuadKedir-zf3ey 2 месяца назад
wow l proud you guys......it so wonderful .......am fruty.....
@habeshawit2510
@habeshawit2510 2 месяца назад
ገባን❤❤እስኪ ይታይ
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 26 дней назад
በጣም ጥሩ ትምህረት አዘል ፊልም ነው
@user-sg9rf7ye3j
@user-sg9rf7ye3j 2 месяца назад
Betam arif na asetemari drama new.. thank u❤
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 17 дней назад
የልጅቱ አነጋገር የተመቼው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@BinaKing-qs2hz
@BinaKing-qs2hz 2 месяца назад
❤Wooow biyalewu selame gezachewu gabre bertalen hulem kante gar nen bro❤❤❤❤❤❤❤❤
@nurkedir2429
@nurkedir2429 2 месяца назад
Very Very good dirama
@MulukenAssefa-gc5iv
@MulukenAssefa-gc5iv 14 дней назад
Thank you Gize! Good job!
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 2 месяца назад
Breathtaking...its persoective, scope, pride, identity, and history...this awosome movies after "TEZA" I recommend to experiance o watch it. Bravo!
@EshetuTadesse-qd7dp
@EshetuTadesse-qd7dp 2 месяца назад
Wooow 1gna bravo i like it👍👍👍
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 2 месяца назад
ደሰየሚልፊልምነው ተመቸኝ
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 24 дня назад
አሁንገና ምርጥፊልም አየው ❤💛💚ሀገርወዳድሴት ❤💛💚
@sherifmustafa3367
@sherifmustafa3367 2 месяца назад
My hero My city GORE girl I period of you thank you ❤.
@user-lo2gx7yv3u
@user-lo2gx7yv3u 2 месяца назад
ገበሬው ፈረንጅ wow wow 👏👏👏
@user-il3sp5pk7e
@user-il3sp5pk7e 2 месяца назад
wow arif film des yilala bertulin tarikaw mehonu demo yebelete❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.38 "ፖድካስት 2"
32:18