Тёмный

ገድለ አቡነ ሐብተ ማርያም Abune Habtemariam | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ | MahibereKidusan 

Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 217 тыс.
50% 1

ተያያዥ ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፤
ቅድስት ማርያም እንተ ዕፍረት • የባለ ሽቶዋ ቅድስት ማርያም እንተ ...
ገድለ አቡነ መልከጼዴቅ • እመቤታችን እና አቡነ መልከ ጼዴቅ ...
ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ • አስደናቂው የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶ...
አባ ዮሃኒ • ሴቶችን ሲያይ የሚሮጠው ጻድቅ አባ ...
#አቡነ_ሀብተ_ማርያም #ethiopianorthodox #ገድል
AncientEthiopiaጥንታዊቷኢትዮጵያ | Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ | ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ | Ancient Ethiopia | ancientethiopia | AncientEthiopia - ጥንታዊቷኢትዮጵያ | ancient ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ethiopianorthodox
| የኢትዮጵያኦርቶዶክስ | የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ | የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን
| ethiopianorthodoxmezmur | ethiopianorthodoxtewahedomezmur | ethiopianorthodoxsibket
| ethiopianorthodoxtewahido | EthiopianOrthodox | ethiopianorthodoxtewahdochurch | EthiopianOrthodoxTewahedoChurch | ETHIOPIANORTHODOX | ማህበረቅዱሳን

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 427   
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
አቤቱ የፃዲቁ የአቡነሀብተማርያም አምላክ ሆይ ማረኝ እምነትም ጨምርልኝ በቤትህ አፅናኝ ስለ ወዳጅህ ስለ ፃዲቁ አቡነ ሀብተማርያም ብለህ ማረኝ አሜን🙏🙏🙏የአባታችን በረከት ይደርብን በፀሎቱ ይማረን ሀገራችን ኢትዮጲያን ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@MalatNebyu
@MalatNebyu Год назад
አሜን
@AmAxx-h7h
@AmAxx-h7h 4 месяца назад
አሜን
@mesi557
@mesi557 3 месяца назад
አሜን ፫🤲✝️
@Esete-oi3yy5gz4j
@Esete-oi3yy5gz4j 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tegestdenkew5423
@tegestdenkew5423 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት አይለየን ተርጎሚውን የነብስ ዋጋ ይስጥልን
@YetRr-d5c
@YetRr-d5c 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የአቡነ ሐብተ ማርያም እረዴት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DesalegnBelay-yv2gp
@DesalegnBelay-yv2gp 5 месяцев назад
ክብር ምስጋና ለጻድቁ አቡነ ሐብተማሪያም አምላክ ይሁን የጻድቁ በረከታቸው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን!!!
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Год назад
አቡነ ሐብተማርያም በፀሎትዎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@dgyfugf6218
@dgyfugf6218 Год назад
የኣባታችን ፃድቅ ኣቡነ ሃፈተ ማርያም በረከታቸው ረድአታቾ ኣይለይን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ፀጋው ያበዛሉ ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😥👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሰን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏❤
@betyaedali7336
@betyaedali7336 11 месяцев назад
አሜን የ አባታችን የአቡነ አብተማርያም በርከት ይደርብን❤❤❤❤
@yebiyewondi843
@yebiyewondi843 11 месяцев назад
የአባተችን የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ይደርብን ላነበቡልንም በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@SadaDubai-xz8ul
@SadaDubai-xz8ul 11 месяцев назад
የአባታችን የአቡነ ሐብተማርያም በርከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@kalehiwettube429
@kalehiwettube429 Год назад
❤በጣም ደስስስስስ የሚል የነብስ ምግብ ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን
@comcell3831
@comcell3831 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የአበነ ሐብተማርያም አምላክ ኢትዮጵያን ያስብልን በጸሎቱ ይማረን
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 11 месяцев назад
የቅዱስ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከት እረደኤት ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን✝️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад
የአባታችን የአቡ አብተ ማርያም ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🍃🙏🍃🌿🙏🍃🌿🙏🌿🍃
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ አባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን 💚💛❤️🤲🤲🤲
@kokab597
@kokab597 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የፃዲቁን በረከት ያሳድርብን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@mikehaile5775
@mikehaile5775 Год назад
ቃለ ህይዎት የስማዓና። በእንተ አቡነ ሃብትማርያም መሓረኒ ክርስቶስ።አሜን 1000000000000
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 Год назад
አሜን አሜን አሜን !!!! ደስ ደስ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልል !!! ቅዱስ አባታችንን ለሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን !!! አምላከ ቅዱስ አቡነ ሀብተማርያም !!! ማረን ይቅር በለን ራራልን !!!
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
ወይኔ ደስሲል በረከታቸው ይደርብን የፃድቁ የአብነ ሐብተ ማርያም ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@yenealemgenene
@yenealemgenene 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም❤❤❤ በረከታቸዉ በስጋም በነብስም ይደርብን አሜን
@RffutgGjd6fgy-ns5ci
@RffutgGjd6fgy-ns5ci Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን እንደኛ ሀፅያ ሳይሆን እደሱ ቸርነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgabab6759
@tgabab6759 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን ሐብተ ማርያም በረከት እረዴታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲
@GgGg-rh2zw
@GgGg-rh2zw 11 месяцев назад
እግዚያብሔር ሆይ እኔ በደለኛና ሀፂያተኛ ልጅህ ነኝ ስለ ልጅህ ስለአቡነ ሀብተምሪያም ይቅር ይህን ምህረትህን አውርድልኝ😢😢😢
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 3 месяца назад
እረ አትቀልድ
@HanauNew
@HanauNew 11 месяцев назад
አቡነ ሐብት ማርያም በፀሎቱዉ እኔ አጥያተኝ ሀሰቡኝ አሜን አሜን
@MesiiMesii-t3c
@MesiiMesii-t3c Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአቡነ ሀብተ ማርያም ምልጃ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 Год назад
ከአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ቃልኪዳን ያሳትፈን ያካፋለን ። የአብነ ሐብተማርያም አምላክ ይቅር በለኝ ማረኝ
@Askal-z3n
@Askal-z3n 10 месяцев назад
አሜን የአቡነ ሀብተማርያም ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
@sarabirhanu1041
@sarabirhanu1041 11 месяцев назад
የጻዲቁ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ይደርብን አሜን
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የፃድቁ አባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያም በረከት ረድኤታቸው ይደሮብን እንዲሁም በችግር በመከራ ላይ ለአለችው ሀገራችን ይሁንልን አሜን ::
@askalehailu360
@askalehailu360 11 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ከአባታችን ከአቡነ ሀብተማርያም በረከቱ ምልጃው ለእኛም ይድረሰን አሜንን
@tt7u791
@tt7u791 Год назад
አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደረግልን የ አቡነ አብተ ማርያም ረደት በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ቃለ እህወት ያሰማልን
@demissieathens6538
@demissieathens6538 11 месяцев назад
የፃዲቁ አቡነ ሃብተ ማርያም አምላክ ሆይ ይቅርታህ ምሕረትህ አይለየኝ በቤትህ አፅናኝ ሆይ ይቅርታህ ምሕረትህ አይለየኝ
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ሐብተ ማርያም እረደት በረከታቸው ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Год назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@belayneshmamas4302
@belayneshmamas4302 Год назад
37:18
@lovepeace8606
@lovepeace8606 10 месяцев назад
ኣቡነ ሃብተማርያም ኣባታችን ፥ ጸሎታቸውን በረከታቸውን በሁሉ ህዝበ ክርስትያን ይኑር ኣሜን ፥ እኔ በጣም እወዳቸው ኣለ ኣባታችን +++ኣቡነ ሃብተማርያም ++++
@TirunehAmanu
@TirunehAmanu Год назад
እኔ በደለኛ ነኝ አቡነ ሀብተ ማርያም አንተ ማረኝ 🤲 ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ ረጅኤት በረከት ይደርብን ቸሩ ልዑል እግዚያብሔር ሆይ ምረት ቸርነትህ አብዛልን አሜን አሜን አሜን
@tsehaitsegaye
@tsehaitsegaye Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ያቆይልን ጸጋው ያአብዛልህ በጣም ከምግብ ይበልጣል ቃለ ህይወት ያአስማል መንግሥት ስማየት ያአውርስልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
✟ ቃለሂወት ያሰማልን ለወድማች ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን የፃዲቁ የአቡነ ሃብተማርያም ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ፍቅረ ቅዱሳንን በልባችን ይሳልብን አሜን አሜን!!🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@melkeaysheshim2336
@melkeaysheshim2336 Год назад
አባታችን አቨነ ሀብተ ማርያም ሆይ ፀሎትህ ምልጃይህ ከእኔው ከወ/ሰንበት ላይ ይሁን ሀሳቤን ሁል ትሰመኝ ዘንድ የልቤን መሻት ታይ ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምላኬ እና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በአባታችን በአቨነ ሀብተ ማርያም ላይ ያደርህ በእኛም በደካሞች ላይ እደርብን ወዳጂህን የምትወደውን ላክልን❤❤❤❤❤❤❤ ለገዳሙም አብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንድሰማው ስላደረግኸኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤አንባቢውም ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BirtukanTsega-n4i
@BirtukanTsega-n4i 7 месяцев назад
ስለ ቅዱሱ አባት ስለ አቡነ ሀብተ ማርያም ብለህ ይቅር በለኝ
@mulu143-dx9cb
@mulu143-dx9cb Год назад
ቃለይወት ያሰማልን ቤቤቱ ያጽናልን አሜን
@asnakechasnakech4187
@asnakechasnakech4187 Год назад
አሜን አሜን አሜነ
@fifichbdvieucdj594
@fifichbdvieucdj594 Год назад
አሜን፫ አምላኬ ሆይ ወደቤትህ እመለስዘድ እርዳኚ😢😢😢😢
@areguraya5922
@areguraya5922 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@samira7156
@samira7156 9 месяцев назад
አረ እንዴት ደስ ይላ እንደዚ ሙሉ ገድል ልቁልኝ አበረታች ይደርብን❤❤❤
@BuzayehuNegash-e4h
@BuzayehuNegash-e4h Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawaabdella7947
@hawaabdella7947 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በረክታሽዉ ይብዛልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@butusharobel4446
@butusharobel4446 Год назад
ደስ የሚል ድርሳን ተአምር የአባታችን በረከት ይደርብን
@tekateka7280
@tekateka7280 Год назад
አሜን አሜን
@tekateka7280
@tekateka7280 Год назад
አሜን አሜን
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 9 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز 6 месяцев назад
የአባ ታች አቡነ ሐፍተማርያም እረደቱ በእረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን🙏❤💒💕🙏💒
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አሜን አሜን አሜን የቅድስ የፃድቀን ፀሎታቸዉ አይለየን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ሀብተ ማርያም ፀሎቱ በረከቱ ይደርብን 🕯🕯🕯👐
@እመቤትተስፋዬ
@እመቤትተስፋዬ 11 месяцев назад
አብን ሀብት ማርያም ልመናህ አያለየን ሀፅያታችንንም በደላችንንም ይቀር አስደረግልን አሜን 3)ይሁን ይደረግልን
@fasiqa470
@fasiqa470 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአባታችን በረከት እረዴኤት አይለየን ይጠብቁን አሜን
@sebleb2971
@sebleb2971 Год назад
Amen amen amen, ቃለ ሂወት የስምዓና, ጸጋ በረከቶም ይሕደረና::
@WaffWsff
@WaffWsff 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንመምህራች አቡነ አብታማራኝ ፀሎቱና ብረክቱ አይለኝ ለአገራች በታሰጥ ቃልኪዳኝ ክመራ ይሰውሩኝ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitabayneh2312
@dawitabayneh2312 11 месяцев назад
አሜን አቡነ ሀብተማርያም በረከት ይደርብን ❤❤❤
@zzss7511
@zzss7511 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ያባታችን የቡነ ሐብተ ማርያም በረከት እረድኤቱ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💒🙏💖
@Naymh-m9b
@Naymh-m9b Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያስማልን
@solataacra6797
@solataacra6797 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት፡ያሰማን፡መምህራችን፡የአባታችን፡የጻድቁ፡ሀብተማርያም፡በረከት፡ይደርብን፡❤❤❤❤
@saratube7513
@saratube7513 Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሤ እያላችሁ
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 27 дней назад
አባታች habte ማርያም በረከትህ ይደርብህ
@mesimesi-yi4xb
@mesimesi-yi4xb 3 месяца назад
የአባ አቡነ ኃብተ ማርያም ገድል እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለኁ አሜን አሜን አሜን
@GenetALmnu-fp9yw
@GenetALmnu-fp9yw 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሰማል ወድማችን እኛንም የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀፍተማርያም እረዲቱ በረከቱ አይለየን ❤
@እመቤትተስፋዬ
@እመቤትተስፋዬ 11 месяцев назад
😢 እኔ ሀፄያተኛ ነኝ በደለኛ ነኝ😢 አብን ሀብተማርያም ምህረቱን ይቅራትህን አድለን😢 መህረኛ ይቅርም በለኛ😢 አቡነ ሀብተማርያም ልመናህ ምህረትክ ይደርብን ማህረን
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 11 месяцев назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአቡነ ሐብተ ማርያም በረከት ረዴኤት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአባታችን ሐብታም ረድኤት በረከት አይለየን
@EnatAlen
@EnatAlen Год назад
አሜን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@kahsaygebrensea4407
@kahsaygebrensea4407 11 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረኸትን ረድኤትን ናይ ኣቡነሃብተማርያም ይብጽሓና ብኣማልድነቱ ይምሓረና
@alem8448
@alem8448 11 месяцев назад
@alem8448
@alem8448 11 месяцев назад
​@@EnatAlen😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@alem8448
@alem8448 11 месяцев назад
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 9 месяцев назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን❤ ቃል ሂወት የስምአልና በረከትን አማላድነትን ናይ አቦና አቡነ ሃብተማርያም ምስኩልና ይኩን ❤🙏❤🙏❤🙏❤
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ አባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@Berhane-v3g
@Berhane-v3g 9 месяцев назад
አሜን ያበታችን የፃድቁ ያቡነ ሐብተ ማርያም በረከት እረድኤት ይደርብን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 9 месяцев назад
አሜን ያባታችን በርከታቸው ቃልኪዳናቸው ይደርብን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜነ
@astertiruneh7245
@astertiruneh7245 5 месяцев назад
አሜን የአባታችን የአቡነ ሃብተማርያም ምልጃና በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን
@fantaagede6865
@fantaagede6865 Месяц назад
አቤቱ ቃልኪዳንወ አይለየኝ እሂን ምህረትወ በኔ ሀጥያተኛዋ ምህረትወን ይችሩኝ ዘንድ እማዕንወታለሁ በረከትወ ምህረትወ አይለየኝ እንዲሁም በእፕለም የመጣውን መከራ ስቃይ እንደቸርነትወ ምህረት ይልኩንን ዘንድ እማዕንወታለሁ 👋👋👋👋👋
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአቡነ ሃብተ ማርያም ፀሎት ልመናው ምልጃው አይለየን ስለወዳጁ ስለ አብነ ሃብተ ማርያም ብሎ መዳሃኒያለም ከግለ ወሲብ ከርኩስ አፀያፊ የሃጥያ ሰንሰለት ይፍታ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አብነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይደረብን ለአገራችን ሰላሙን ያመጣላት
@yaredasmare4589
@yaredasmare4589 16 дней назад
የጻዱቁ የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ይደርብን 😮
@ጅሳማሪያምቆለኛው
@ጅሳማሪያምቆለኛው Месяц назад
እንደኔ በአቡነ ሃብተማሪያም ፆለትና ምልጃ የተፈወሠ ዓሜን ይበል እስኪ🙏🙏🙏
@hannaabara7097
@hannaabara7097 Год назад
Amen amen amen 🙏
@weynibitsuamlak
@weynibitsuamlak 6 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን ያአቡነ ሃብተማርያም ረድኤታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@haimont9075
@haimont9075 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazzewde543
@almazzewde543 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት የስማልን በረከት ረድኤት የጻዲቁ የአቡነ ሃብተማርያም የደርብን
@betedesta66
@betedesta66 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን ጀአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው አይለየን
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du 9 месяцев назад
አሜን ያባታችን በረከት ይደርብን🙏
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 Год назад
ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ክብር ለአምላካችን የአባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያም እረድኤት በረከት አይለየን አሜን///🤲🕯
@MeskeremSisay-n7w
@MeskeremSisay-n7w 2 месяца назад
አቡነ ሀብተ ማርያም በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Год назад
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚኣብሔር ይመስገን የፃድቁ ሃብተ ማርያም ረድኤቱ ምልጃዉ አይለየን
@MeskeremSisay-n7w
@MeskeremSisay-n7w 2 месяца назад
ሀብትዬ ለስለቶት አብቁኝ ከሳት የሚያወጡት ሀብትዬ አመሰግኖታለው አሜን
@letebrhanberhe1721
@letebrhanberhe1721 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የፃዲቁ የ አቡነ ሃብተማርያም ፀሎትና ኣማላድነት አይለየን
@HiwotHabitemariyam
@HiwotHabitemariyam 27 дней назад
አባቴ አቡነ ሐብተማርያም ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ከፈጣረያችን ምህረትን ለእኛም ሠላም ጤና እና በረከትን ለምኑልን ።
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያም አምላክ የኛም አምላክ ይክበር ይመስገን የፃዲቁ ረድኤት በረከት ይደርብን የፃዲቁ አቡነ ሐብተ ማርያም አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
@AbebaTilanhun
@AbebaTilanhun 9 месяцев назад
ቃለ ህወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመዎት ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲የፃድቁ ረደኤት በረከት በሁላችንም ላይ ይደረን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Crg-t6o
@Crg-t6o 27 дней назад
አቤቱ የፃዲቁ የአቡነሀብተማርያም አምላክ ሆይ ማረኝ እምነትም ጨምርኝ በቤት ህ እፅናኝ ስለወዳጅህ ስለ ፃዲቁ አቡነሀብተማርያም ብለህ ማረኝ አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን በፀሎት ይማረን ሀገራችን እትዮጲያን ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤2:01:08
@ጅሳማሪያምቆለኛው
@ጅሳማሪያምቆለኛው Месяц назад
ፃድቁ አቡነ ሃብተ ማሪያም ቀሪውን ቋጠሮየንና ሸክሜን ፍታልኝ አቅልልኝ ዓሜን🙏🙏🙏
@meriem9834
@meriem9834 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 11 месяцев назад
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ላባታችን
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የአባታችን የአባታችን የአብን ሀብት ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ለሀገር ሰላም ኢትዮጵያ ሰላም ያደረገልን አሜን
@MartamartaMartamarta-w8q
@MartamartaMartamarta-w8q 2 месяца назад
አሜን ፫አባቴ ፀድቁ አቦና ሀፈታ ማርያም💔💔💔
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
የቅዱስ አቡነ ሀብተ ማሪያም ፆሎታቸውአይለየን❤❤❤❤❤
@hananetp6572
@hananetp6572 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ስለአገልጋይ ስለ አቡነ ሀብተ ማርያም ብለህ ይቅር በለኝ
Далее