Тёмный

ጉለቷን አሁን ነው የተረዳነው. በጣም አዝነናል 

Shegerians - ሸገሪያንስ
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

ጉለቷን አሁን ነው የተረዳነው. በጣም አዝነናል

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 593   
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 5 месяцев назад
ይገርማል እስከዛሬ ሰራተኛ እንዳላቸው እራሱ ተናግረዉና አሳይተው አያቁም ጨዋ የጨዋ ልጆች ናችሁ በፊትም እወዳችሁና አከብራችሁ ነበር አሁን የበለጠ አከበርኳችሁ ስንቱ ይመፃደቃል 😢❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
አያካብዱም አድም ቀን ሰራተኛ ሲሉ አልሰማንም
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 5 месяцев назад
✅✅✅✅✅✅🌹
@semirahssen
@semirahssen 5 месяцев назад
በጣም❤❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 5 месяцев назад
በጣም እሚገርሙ ባልና ሚስቶች ለሰዉ ያላችዉ ክብር❤❤❤❤
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 5 месяцев назад
ምንድነው ማካበድ ሰራተኛ አለን ብለው አለመናገራቸው ይሄን ያህል ያስመሰግናል እንዴ? ይሄ የሚያሳየው ለስራ ክብር አለመስጠትሽ ነው። የቤት ሰራተኛ ሌላ ስራ ከሚሰሩ የምትለይበት ምንም ልዩነት የለውም። ልዮነቱ የደረጃ ብቻ ነው። ካሜራ አትፈልግም አለ እንጂ እህት ወይ ረዳት አለችን ብሎ ቢያሳዩስ ልትረግሟቸው ነው?
@ሄለንያባቷብሌን
@ሄለንያባቷብሌን 5 месяцев назад
ለሷ ያሳያችሁን ፍቅር ለኛ ያላቹ ክብር ነው እናመሰግናለን ታዳ አሁን ድጋሚ አጋዥ ስታመጡ ጥንቃቄ አድርጉ ታማኝ ሰው ማግኘት ከባድነው ባሁኑ ወቅት አደራ😢😊❤❤❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 5 месяцев назад
እዉነት ነዉ የግድ የደንነት ካሜራ ቤት ዉስጥ መኖር አስፈላግ ነዉ
@HanaTsegaye-t7i
@HanaTsegaye-t7i 4 месяца назад
መላ በሉኝ በናታቹሕ ያመጠዋት ልጅ ስልክ የለኝም እያለች በኔስልክ ታወራለች ጎረቤት ስልክ አላት ሲሉኝ አረ የላትም ስል በኔነው የምትጠቀመው ስላት አይ ልብሳውስጥ አገኝውት ሳይለት እድርጋው አራስ ነኝ የሑለት አመት ልጅ አለችኝ በዛለይ ስልክስታወራ በቃቀዋ ነው
@HanaTsegaye-t7i
@HanaTsegaye-t7i 4 месяца назад
በዛለይ ስልክ ስታወራ በቃቀዋ ነው እኔ ምን ታውራ አይገባኝም
@ሄለንያባቷብሌን
@ሄለንያባቷብሌን 4 месяца назад
@@HanaTsegaye-t7i ኧረ ወደዛ አሶጭ በሰአቱ ሳይረፍድብሽ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 месяцев назад
የመዳም ጬከት ናላዬን አዞሮታል በስደትያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@EyuAz19_Tube
@EyuAz19_Tube 5 месяцев назад
አይዞሽ የኔ እህት🥰🥰🥰🥰
@ttww9470
@ttww9470 5 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 месяцев назад
@@EyuAz19_Tube አመሰግናለሁ እህቴ
@hiyat4386
@hiyat4386 4 месяца назад
አረ እኔም አሮጊት ነበረች ለ1 ወር እንኳ ብዬ ነበር እንጃ
@betibeti-l8x
@betibeti-l8x 5 месяцев назад
አጋዛችሁ ስታምር አቀማመጣ አቆማ እመብርሀን ከሰዉ ፊት አዉጥቶ ፈጣሪ የራስሽን ሂወት ያስተካክልልሽ የኔ ማር
@addiseabebe-x5c
@addiseabebe-x5c 3 месяца назад
በፀሎታችሁ አሰቡይ እሰዉ ቤት ነዉ እምሰራዉ ከሰዉ ቤት እዲወጣ 5:18 😮
@addiseabebe-x5c
@addiseabebe-x5c 3 месяца назад
በፀሎታችሁ አሰቡይ እሰዉ ቤት ነዉ እምሰራዉ ከሰዉ ቤት እዲወጣ 5:18 😮
@ሰላምጌታቸውሃኒ
@ሰላምጌታቸውሃኒ 5 месяцев назад
እናንተ ጥሩ ስለሆናችሁ ሊሆን ይችላል እስዋ ጥሩ የሆነችው
@kibitadese696
@kibitadese696 5 месяцев назад
አዎ ይክክል
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 5 месяцев назад
አውነት ነው የሰው ልጅ ከብሪ በላይ ነው ታማኛ ሰው የትም አይገኝም ባሁን ጊዚ 🙏አግዚእቤሔር በየሄድሽበት ሁሉ ይከተልሺ በለጥይ የኔ ምርጥ ❤️💕❤️👏👍 አውድሻለው 🙏😭
@EusbAyal
@EusbAyal 5 месяцев назад
የናተም ጥሩነት ጭምር ሲኖርበት እንዲህ ነው
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 4 месяца назад
ተባረኩ እርዷት
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 5 месяцев назад
እህታችን መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ❤ እናተም መልካም ስለሆናችሁ ነው እና እናተንም ሰራተኛ ነች ብላችሁ ዝቅ ሳታደርጉ ለቆያችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤
@vangiemethaku6594
@vangiemethaku6594 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
አች እራሡ ጥሩሴትነሽ ልዩ ሴትነሽ ሳቅሸ ፈገግታሸ እረጋታሸ ሥወድሸ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤ ለሶም የራሶን ሂወት ይሥጣት
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
ችግሩ ግትር ናት፣ወዝየላትም እደዝምታዋ
@Mameቦረና
@Mameቦረና 5 месяцев назад
ሁቤደምሪኝ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 5 месяцев назад
የአአ አሰሪወች አንዳንድ ውሻውች አሉ ከነዚህ ተማሩ
@mabatube677
@mabatube677 5 месяцев назад
በትክክል
@Fatuma-t6b
@Fatuma-t6b 5 месяцев назад
አወ ትክክል ብለሻል
@AsiaEbrahim-nt9zm
@AsiaEbrahim-nt9zm 4 месяца назад
Uuuff yagota mist wusha nabarachi addis abeba idet idemasazinugni serategnochu
@Aynalove3382
@Aynalove3382 5 месяцев назад
አይይይ ልጃችሁን ጥሩ አድርጋ ይዛው ነበር በሉ ተጠንቀቁ 2ተኛ ሲመጣ ተጠንቀቁ የናተም መልካምነት ነው ❤❤❤
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 5 месяцев назад
እኔ ሰው ቤት ስሰራ እሰከ ሚላመዱኝ አይወዱኘም ነበር ከለመዱኝ አይለቁኝም 1 ቤት ብዙ ግዜ እቆያለሁ ልጅ እወዳለሁ ታማኝ ስለሆኩኝ ለራሴ ደስ ይለኛል በተለይ ልጅ ካለ አልወጣም ነበር
@TesgsteTg
@TesgsteTg 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ አሰሪወች ከእነሱ ተማሩ ስንት ሰወች አሉ ለሰው ክብር የሌላችሁ በተለይ ሰራተኛ ላይ ያላችሁ አመለካከት የምር ግን በጣም ምርጥ ሰወች ናችሁ ለእሶም ጥሩ ነገር ይግጠማት በውነት ለሰው ጥሩነገር ማድርግ ዝርህ ታገኛውለች ብቻ ይቅናት
@ሪሀምአህመድ
@ሪሀምአህመድ 5 месяцев назад
እኔ የመጀመርያዬ ነዉ በኢትዮ መዳሞች አጋዣቸዉ ሲያመሰግኒ❤❤❤❤❤❤❤ መልካምነት ለራስ ነዉ ጎበዞች እናንተ መልካም ከሆነች አላህ መልካሙን ያቅርብላቹ
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 5 месяцев назад
ገነት ንጋቱ
@adm6182
@adm6182 5 месяцев назад
እረባክሽ ታዲያ የዐረቦቹ ናቸዉ ጥሩዎች?
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 5 месяцев назад
ይውነት እግርብቲም እደዚ አመስጋይ አሉ ትመስግን ነው ይውነት
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 5 месяцев назад
​@@adm6182አረቦች አስር እጅ ይግደሉይ
@SaneyitTube
@SaneyitTube 5 месяцев назад
dhugaa namaa adaadham isiin akaan isin jaladhuu waqqayyoon bakaa gariin ishe haa gahuu hadhaa omaa hadhaa namaf godhaa rabin yeroo tokko tokko ishees waqqayyoon ishee haa ebisuuu🙏🙏 😢😢❤❤❤❤❤❤
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 5 месяцев назад
ሚስኪን አሳዘነችኝ ማለቴ እኛም ሰራተኛ ነን ቢሆንም ብራችሁ ብዙ ነው ምንዛሬው ያግዘናል የኢትዩ ሰራተኞች ከቶ ደመወዛቸው ስንት ይሆን አላህ ሆይ የቸገረውን ሁሉ ፈርጀን ያረብ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 месяцев назад
ሀለት ሺ ሶስት ሺ ከዚህ አይበልጥም እንዴዉም ከፍተኛዉ ነዉ ይህ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 5 месяцев назад
@@MadenaUae-lw9wy ሚስኪን በጣም ከባድ ነው አላህ ይርዳን
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 месяцев назад
@@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ እኔም 800 እየሰራሁ ነበር ጉልበቴን ሰዉነቴን እስከጨርስ
@adm6182
@adm6182 5 месяцев назад
ገንዘብ እር፩ ጃታ ካዘንሽ
@genetgebre1255
@genetgebre1255 5 месяцев назад
እንደዚ አይነት ሰው ማግንት በጣም ከባድ ነውበሄደች ይቅናት ብላችሁ ምርቃት የልብሽን ይስጥሽ ተባረኪ አሜን 🙏👌❤
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז 5 месяцев назад
የእኔ ጌታ ሰውደው ልጀችሁን አትሰደዶት መሰደድ ለማንም አይበጀም ካአገርሸ ላይ ሰርተሸ መለውጥ ትችያለሸ አትሒጂ የእኔ እነት
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 месяцев назад
ኧረ ኢትዮጵያ ከሰው ቤት ሰርታ ነው የምትቀየረዉ?
@Aynalove3382
@Aynalove3382 5 месяцев назад
በውነት መልካም ሰው ናችሁ ልጃችሁ ግን አሳዘነኝ😢😢😢 የኔ ቡችላ❤❤❤
@tigistyoutubeyoutube12
@tigistyoutubeyoutube12 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይረዳት የተሻለ ነገር ይግጠማት❤❤
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 5 месяцев назад
አንቺ እራሱ ገራገር ነገር ነሽ እሷም ጥሩ አሰሪ ይግጠማት እናንተም ጥሩዋን ይተካችሁ
@fentaye9663
@fentaye9663 5 месяцев назад
ባለሰሪተኛ ናት ግን አዘንጦ ነዉ እምያኖሪት የምር ዋዉ
@Soso-by8qk
@Soso-by8qk 5 месяцев назад
ሌላ ሠራተኛ ሥታመጭ በካሜራ ተቆጣጠሪ ልጅሽን ሰርቃሽ እዳትሄድ አሁን ልጅ መሠረቅ በዝቷል ተጠቀቁ
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 5 месяцев назад
ፋስዬ አንችም ጥሩ ማዳም ነሽ ጥሩ ስሆኑኮ ይኖራል እነስ አለው አይደል በአረብ ቤት 10 አመት አንድ ቤት እና ማዳሜ ደና ስለሆነች ነው
@hiwel9209
@hiwel9209 5 месяцев назад
አትቀልጂ እድሜሽን አትጨርሺ እራስሽም እንደማዳምሽ እራስሽን ችለሽ ኑሪ እህታችን ሀገርሽስ ቢሆን እስከዛ ብትቆይ እህት እንጂ ከዚ በላይ ምን ባድነት ይኖራል
@MeremEshetu
@MeremEshetu 5 месяцев назад
​@@hiwel9209ከስንት አንድነዉ አበሻመዳሞች ክፉ ናቸዉ አረቦች የዋህናቸዉ ለምንይዋሻል
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ 4 месяца назад
አችእራሱ ጡሩሰዉነሹ እህትከስተዉቀለሺ አላህይጨምረልሺ ልጀሺም ጡሩነዉ መልካምመሁን ለሁሉምነገረ ጡሩነዉ እህትልጀሺንም አላህያስደግልሺ የሰዉልጀ የዘረዉንነዉ እመጨደዉ 🎉❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад
መልካም ነገር ይግጠምሺ የኔ ከርታታ😢😢😢 መልካም ሰዎች ናችሁ እናተም መልካም ጥንዶች ናቸው❤❤❤❤
@abezelove7365
@abezelove7365 5 месяцев назад
የኔ ደርባባ ስወድሽ ሳቅሽ ን ስወድልሽ በይ ተጠቀቂ የኔ እህት ሰራተኛ ይቅርብሽ ልጂቷ ጥሩ ልጂ ትመስላለቺ
@Yosebeny
@Yosebeny 4 месяца назад
አች ጡረ ስለሆሽ ነዉ ልዬ ሴትነሸ ፈገግታሽ እረጋታሸ ሥወድሽ ፍቅራችሁን ከዚ የበለጠ ያበዛላቹሁ ስወዳቹሁ❤❤❤
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 5 месяцев назад
ልጃችሁ ሲያምር ከአይን ያውጣው❤
@jdhjbxhx8599
@jdhjbxhx8599 4 месяца назад
ምርጦች ለሠዉ ክብር ያላቸዉ አሉጅ እነቃልተብዬ ንፍጥ ሰራተኛ ሰዉ የማይመስላት
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 5 месяцев назад
መልካም ይግጠምሽ እናንተ ጥሩ ስለሆናችህ ነዉ እኔ ኢትዩጱያ ሄጄ የዛሬ 3 አመት ልጅ ነበረችኝ አጋዤ ግን በጣም ሰለአቀረብኳት በቃ እኔን ታዘኝ ነበር እንግዳ እቤት ሲመጣ አፋን ከፍታ ወሬ እኔ እዉጭ የኖርኩት 32 አመት ነዉ እሷን ለማዘ ዝ ሁሉ በጣም እፈራ ነበር 24 ሰአት ስልክ ማዉራት እንደገና ቲቪ እስከ ለለ ሊቱ 8 ሰአት ስታይ ታድርና ከዛ ጣት እስከ 4 ሰአት ትተኛለች እሳን መቀስቀስ እፈራ ነበር እንግዳ ሳመጣ እራሱ አረ ፊት ሰጠሻት ሲሉኝ ደህና ችግር የለም እያልኩ 4 ወር እኔ ጋ ሰራች ከዛ ሀላ እማእኔን መገለማመጥ ልታዘኝ ሁሉ ትፈልግ ነበር እና ዘመዶቸ አንች ነሽ ፊት ሰተሻት አሉኝ
@eluwolde9400
@eluwolde9400 5 месяцев назад
,,ሰራቱኞች የሚፈልጉት የሚቆጣቸውንና የማያከብራቸውን ነው ።
@ሳራያሀዲያዋ
@ሳራያሀዲያዋ 5 месяцев назад
ይገርማል ግን የናንቴ ማልካምናት ነው ሁሉም ሳው እንዴ እናንቴ አይደለም ምክንያቱም የ ኢትዮጵያ ሳዎቺ የ ቤት ሳራታኝ እንዴ ሳው አያዩም እንዲሁም አሉ ጥሩ ታግባር ምአሳዩት ሲላዝ ማልካምናት ላራሲ ነው ሳራኞቹም የ አሳርኦአን ፋላጊ ነው የምካታሉት ስላዢ ቂድምይ አሳረኦቹ ጥሩ ታግባር ያሳዩ እናንቴ ጊን ታባረክ ❤️❤️ባላጡም ትባረክ የ አጋራቺን የ ቤት ሳራታኞቺ በጣም ኪፉ ታግባሪ እየሳሩኖው ይምገኙት ስላዢ ዋናሁ ናገር አሳርኦቺ ማልክም ማሆን አለባችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 5 месяцев назад
ዋው ለልጂቱ ያላቹህ ክብር ዋው ማሻአላህ ዬናተም ደግነት ስላለበት ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💘
@saratube8614
@saratube8614 5 месяцев назад
ዋው በቃ ኢትዮጵያ ወሰጥ ሁሉም መዳም ሁኗል ማለትነወ
@Kadija-Adem
@Kadija-Adem 5 месяцев назад
😂😂😂
@SadaEth-w6t
@SadaEth-w6t 5 месяцев назад
ቀላል እኔሠራተኛአሊዝም እራሤሻቃላ
@Heybawedaj
@Heybawedaj 5 месяцев назад
ምን ያንሳቸዋል ካስር ኩታራ ይበልጣሉ ስላነሱ ነው!?!?
@hiwel9209
@hiwel9209 5 месяцев назад
ምን ማለት ነው ይልቅ ሰልጥኑ ማዳም ማዳም አትበሉ የሰው ዘርን በሙሉ የፈጠረው ሀያሉ እግዚአብሄር ነው ሁሉም አንድ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад
ቅንቅናም ምን ያሳቸዋል ሰራተኛ ለመቅጠር የሆንሽ ነቀዝ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 4 месяца назад
በሉ አድስ ሰራተኛ ካመጣችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ልጃችሁን ለሰራተኛ ሰታችሁ አትውጡ ዋ ጊዜው ከባድ ነው
@zulfanesruz
@zulfanesruz 5 месяцев назад
አንቺ እንባ ሲተናነቅሽ እኔ ማልቀሴ ምንንይሉታል በጣም መልካም ሚስት ፣ መልካም መዳምና የቤት እመቤት ነሽ❤
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 5 месяцев назад
ጒበዞች ናችሁ ጨዋዎች ስንቱ ዮቱበር አየናቸዉ ኘራክ እያሉ በሠራተኛቸዉ ሲሰሩ ያየነዉ ጒበዞች❤❤
@bezunesh8363
@bezunesh8363 5 месяцев назад
በእውነት ትክክል ነው እኔ እረሱ የሰው ሀገር ሆኜ ከ መደም ገ በጠም ነው የምን ዎድዶው በጠም ጥሩ ነበረች ነ እኔ ልሄድ ነው ስለት አትሄጅም ብለ ስታለቅስ ከልክለ 4 አመት ተቀሚጬ አሁን በቀ የመጨረሻ ለመሆድ ስነሰ በጠም እዬአለቀሰችን ነው 😢እኔም ከናሱ መለያየት በጠም ይከብደኛል አንድሰው መልካም ከሆነ መለያየት,በጠምነው ምከብዶው😢
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv 5 месяцев назад
አረ እናት ሀገር ሄደሽ ወዬኔ ከምትይ ለመመለስ ሞክሪ ካልቻልሽ ግን ጨምሪ አብሽሪ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 5 месяцев назад
መዳሜ በጣም ጡሩ ሰው ናት ስትበላ እራሱ አቤራት ካልበላሑ የበላሑ አይመስላትም የኔ ወድ❤
@MedinaMehemmed
@MedinaMehemmed 4 месяца назад
እረ ይሕን ቪድወ ለነ ቃል እና ሐድሥ ዜማ አድርሡላቸዉ
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 5 месяцев назад
ወላሂ በጣም አለቀስኩኝ ለቪዶዎ ካልሆነ አጠራራቺሁ አስደሰተኝ የሰውልጅ እኩል ማየታቺሁ አሏህ ከፍ ያዲርጋቺሁ እሷንም ካሰበቺው ያዲርሳት
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 5 месяцев назад
መልካምነት ለራስ ነው አሰሪነ ሰራተኛ እደዚህ በመግባባት አብሮ በመከባበር ማየት በጣም ደስ ይላል አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እወዳችሁ አለሁ❤❤🎉🎉🎉
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 5 месяцев назад
እባክሽንየተሻለደሞዝፈልጋከሆነእባክሽእኔከፍላታለሁስልክሽንአስቀጭልኝ(በእግዚአብሔር🙏🙏
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 5 месяцев назад
😢በጣም😢ከባዲ ነው😢ግን አብሽሪ😢እማ😢የምር ያቺ ጥሩነት ነው እስካሁን ያቆያት😘😘😘👌አላህ የተሻለቺ ይወፍቃቺሁ😢❤
@Dior768
@Dior768 5 месяцев назад
❤❤❤ በይ ስትሔጂ ለአሰሪዎችጭ😢 በአልተርጓሚ አሰሚያቸው ይጠቅምሻል❤❤❤ እናንተም በርቱ❤❤❤
@MihretGirma-lr8ig
@MihretGirma-lr8ig 4 месяца назад
በተያዢ ቅጠሩ የኢትዮጰያ ሰራተኝ አያሠተማምንም ለልጅችሁ በጣም ጥንቃቂ አድረጉ ከሆነ በጎላ ማልቀሰ አይጠቅምም አዳራ ለልጅችሁ ተጠቀቁ
@Heybawedaj
@Heybawedaj 5 месяцев назад
የኢትዮያ መዳሞች ብጥስጥሱቹ ከነሱ ተማሩ አስተምርው። የራሱውን መስመር በፈለገችበት መላክ አራሱ ደግነት ጥግነው አብዘህኛዎቹ ትምርት ይሁናችሁ በውነት ስንት ጆሮ ዋችን ይሰማል ደግነት ከራስ ይጀምራል እናንተ ካከረባችሁ እነሱ እንደዛው ትልቅ የትምርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 4 месяца назад
መልካምእነትለራስነዉይህለሁላችንም ትምህርትነዉ።ለስዉክብርአላችሁ ግንልጃችሁንሶሻልሚዳላይባታቀርቡትጥሩ ነዉ?
@sabakassa2363
@sabakassa2363 4 месяца назад
እንደው አንተና ሚስትህ በተለይም አንተ የምትዘራው ዘር ጥሩ ዘርተህ የማታውቅ ምን ሆነህነው ኧረበፈጠረህ ጥሩነገር አቅርብ በለጡም ከሔደቺ ትሒድ ብርቅነው እንዴ አታካብዱ
@Ema244ufk
@Ema244ufk 5 месяцев назад
ጥሩ አጋዥ ሳገኝ እንዲሄዱ አይፈልጉም መዳሞችም እንዲህ ናችሁ ትዳር አለው ልጅ ማውለድ አለው ሌላ ህይወቴ አለው ስለዚህ ለመዳም ቅመሞች ጭምር ነው አንድ ቦታ ላይ አንቆይ ለማለት ያህል ነው 🙄🥰😒
@WudeZn
@WudeZn 5 месяцев назад
እግርህን ለካሜራ አታሳይ ነውር ነው መለየቷ ግን ያሳዝናል
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
እንቺ እራሱ እርጋታሽ ደስ ይላል ያንቺ መልካምነት ነው በልዬንም ጥሩ ያረጋት ቸር ይግጠማት
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 месяцев назад
ብዙ መልካሞች አሉ እኔ 3ወር ከወንድሜ ጋር ተጣልቸ እሰዉ ቤት ገባሁ በጣም ምርጥ ሰዎች ነበሩ ስወጣ አልቅሸ ነው የወጣሁት ❤
@fentaye9663
@fentaye9663 5 месяцев назад
እና ለምን ሸፈናቸዋት
@tube-hl6er
@tube-hl6er 5 месяцев назад
እዉነት የኔ አሰሪ ሰዉ እየፈለገ ነበር በጠለብ ለማምጣት. እንደዚች ያለች ልጅ እኔጋር አብራኝ ብሰራ ቀደም ብላችሁ. ብትናገሩ. የኔ ሰዉየ ያመጣት ነበር.
@ኢክራም-ሐ9ቘ
@ኢክራም-ሐ9ቘ 5 месяцев назад
የትነው ያለሽው
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 5 месяцев назад
ጓደኛየን ውሰጅልኝ የት ነሽ
@NatsentiBirhanu
@NatsentiBirhanu 5 месяцев назад
Yeti neshi ihite alche indisua nate😢😢
@hanahana1960
@hanahana1960 5 месяцев назад
የትነሽ እያሉሽ ነው ኮሜንት መልሽለቸው ቡዙ በላጡዎች አሉ እኮ
@tube-hl6er
@tube-hl6er 5 месяцев назад
@@NatsentiBirhanu ሳዉዲ ነኝ
@samsungao2285
@samsungao2285 3 месяца назад
ማልካምናት ላራሲ ናው እግዚአብሔር አምላክ ባሁሉ ይባርካችሁ ቃትሉባት 😘😘😘😘
@tirhasgebrehiwot9283
@tirhasgebrehiwot9283 5 месяцев назад
እኔ እንደ ፋሱ ውስጤ ተረበሸ ለምን ሃሳብዋ ፡ኣትቀይርም በለጡ? ወይም እስዋ የመሰለ ሰው ትተካላችሁ /ትርሃስ/ ከመቀሌ
@Gere.emun.
@Gere.emun. 4 месяца назад
ባለቤትህ ቤት ኣይደላችም ለምን ሰራተኛ ኣስፈለገ ወጣቶች ናችሁ ለምን ሰራተኛ ኣስፈለጋቹሁ
@mistersayed6624
@mistersayed6624 5 месяцев назад
የኔ ፍቅር 🥰 እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ ይቅርታ ግን ካሜራ ላይ አታውጡት ፕሊስ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤ የ3ልጆች እናት ነኝ
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 5 месяцев назад
እሷንም በሄደችበት ይቅናት መልካምመስራት ለራስነው❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 5 месяцев назад
Woowwowo❤️❤️❤️❤️ የኔ ወድ ች አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ አውነት ነው አግዚአብሔር ይብርክች ሁ ❤❤❤❤❤
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤❤
@susuchanal9540
@susuchanal9540 5 месяцев назад
ሠራተኛ ምናምን አትበይ ልጅሽን አቺዉ ይዘሺ አሣድጊ ሗላ እይይ እንዳትይ ልጆችን የሚሠርቁ ሥራዬ ብለዉ የተሠማሩ አሉ
@Fikrensetan
@Fikrensetan 5 месяцев назад
እራሱ አስቦ እሚሰራ አጋዥ እንዴት ደስ ይላል ውይ አንዳንዶቹማ አቃጥለው ነው እሚደፉት
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 месяцев назад
ማሻአላህ ጎበዝ ናችሁ የምር የኢትዮጵያ አሰሪዎች ከነዚህ ተማሩ
@meri_tube12
@meri_tube12 5 месяцев назад
ውዶችዬ በባለፈብ አስደንግጣችሁኝ ነበር ፈጣሪ ይመስገን የእውነት አልነበረም😍😍ግን ለምን ፊቷን ሸፈናችኋት ወይስ አይን አፋር ናት😅😅😅
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 месяцев назад
መታየት ሥለማፈልግ ነው
@sabamekuria959
@sabamekuria959 5 месяцев назад
Gobezoch wanaw lejachewen yasadglachew bezu gize RU-vid lay atasu.enatem teru selehonachew new esewan teru Ye honachew!!!!andandem melkame bihonum aseriwoch ALU awrewoch kefuwoch serategnoch ALU fetari bichal yagatem meseley new . Lemenden new Ye emetehedew???? Teru temehert new yastelalefachewet sent hatiyategna dengayoch ALU bimarubet bertu lejetewan beselam wede betsebewan tegebar enatem bertu !!!!
@Rahma-y8o
@Rahma-y8o 5 месяцев назад
ተባረኩ እናንቴ ጥሩ ስለሆናቹላት ነዉ ጥሩ መሆን ለራስ ነዉ
@AliciaZeru
@AliciaZeru 5 месяцев назад
እቤት የምትውይ ከሆነ ልጆችሽን እራስሽ አሳድጊ
@berekechtadese2084
@berekechtadese2084 5 месяцев назад
❤❤❤ሰዉ ጥሩ ከሆንሁሉም ጥሩይሆንላችሀል።
@Sopeia-wy4jc
@Sopeia-wy4jc 4 месяца назад
መልከም ሰዎችነቹ❤❤አለህ ይጨሚርለቹ😊😊
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
ጥሩ መስራት ለራስ ነው አላህ ጥሩ ቦታ የገጥመት ኢንሻ አላህ ማሻ አላህ ብየለው ልጅሽን አላህ የሰድግልሽ❤❤❤❤❤❤
@tinsaetilahunabyo8615
@tinsaetilahunabyo8615 5 месяцев назад
OK ኢነም ሊናጋሪ ናባራ ካሜራ ላሚን ካላካላችሁ ቢዬ ናባራ ላካ ኢሱሃ አቲፋሊጊም!
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 5 месяцев назад
እህታችን በሄደችበት ይቅናት የአዲስ አበባ ቀጣሪዎች ግን መአት ይዉረድባቸዉ በጣም ብዙዎች ክፉ ናቸዉ እህል እንደ ዉሻ በረንዳ ላይ የሚሰጡ ክፉዎች ከነዚህ ሰወች ደግነትን ተማሩ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 5 месяцев назад
የኢትዮጲያ መዳሞች አዉዙቢላ እንደሠዉኮ አያዩም እኔሥ ብሠደድም አላህ ሠማኝ መበደል ጥሩ ነዉ አልሀምዱሊላ
@MareshaGedefaw
@MareshaGedefaw 4 месяца назад
እምትሰሩት አታቸሁ ነው እንጂ ካዘናቸሁ ከሰራተኘነት አውጧት ማሞገሱ ዋጋ የለውም
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 5 месяцев назад
ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ማሻአላህ
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 5 месяцев назад
ፋሱ አንችም መልካም ሴት ነሽ መልካምነት ለራስ ነዉ እህት ላንችም እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠምሽ ❤❤❤❤
@jemijemi9375
@jemijemi9375 5 месяцев назад
እናተጥሩሁናችሁላትነዉእሷምጥሩየሆነችሁአችምርጥሴትነሽእርጋታሽፈገግታሽደስይላልበአሁንጊዜታማኝሰራተኛበጠፋበትዘመንበተለይልጅንጥሎመሄድይከብዳልበሰላምሸኟት
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
አንዳድ ሰወች እንደሰዉአይቆጡሩ በስምለመጥራት እራሱየሚፀየፉ ባለት ስአት ይህ ክብር ስላለችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤
@seidmerkato
@seidmerkato 5 месяцев назад
እናተንም ፋጣሪ ያክብራችሁ እሶንም የተሻለ ይስጣት❤
@Netanteseume
@Netanteseume 5 месяцев назад
የእናተ መልካምነት ነዉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ የተባረከዉን ያምጣላችሁ
@userenter2635
@userenter2635 5 месяцев назад
ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ለአጋዠችሁ ያላችሁ ክብር እዳላችሁ እንካን አናቅም ነበር በዛላይ ፊቷን ሸፍናችሁ ጎበዞች መልካሙን ሁሉ ይግጠማት🙏❤❤እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጥሺ🙏
@GdhduUdudue
@GdhduUdudue 5 месяцев назад
ዉይ እደዉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እደዚህ ነዉ ጀገኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 5 месяцев назад
ግን አች መስራት.አቅቶሽነው ስራተኛ የቀጠርሽው
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 5 месяцев назад
ወልደሽ ቅመሽው
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 5 месяцев назад
@@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ ሁለት ወዶች ወልጃለሁ ግን ምንም አላስፍልከኘ እራሴ ተከባክቤ እያሳደኩነው
@fahedali632
@fahedali632 5 месяцев назад
ልጂሽን እራስሽያዥ ዘመኑ ከፈቷል
@mekdesminda951
@mekdesminda951 4 месяца назад
Enat teru selahonachu nw Esam teru yehonschu . Selazi yichen leji betasab aregot enatownem erdulat kananet batelayi lejachu lela sew kamayi kalamadat Gar bayedig teru nw.. Bahun gize yamensamawen takalachu endazich ayinat sew atagangum atelekakowt nw yamelaw !!!!
@asemareadale212
@asemareadale212 5 месяцев назад
ደግነት ለራስ ነው እናተም እንደ እህት አድርጋችሁ ስለምትወዱዋት እግዚአብሔር ለናተም ደግሞ እንደስዋ ደግ ልጅ ይስጣሁ
@neima2690
@neima2690 5 месяцев назад
የኔቆጆ ወላሂ ይችልጂ በጣምነው የምወዳት እርጋታዋ ጸባየተኛነቷ ደስትላለች🎉🎉🎉🎉
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
ለሰዉያላችሁ ክብር በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤ ፈጣይጠብቃችሁ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 5 месяцев назад
እኛ ስራተኛኝት አስራቻችን ጥሩ ኮሆን እኮ ማር ነን😂😂ለራስችን እንቆልል እንድየ😂😂
@PorMobile-z1t
@PorMobile-z1t 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂አች😂😂😂
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Месяц назад
ደግነት ለራስነው አላህ ያሳድግው መሸአላህ ብየለሁ 👍👍👍
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 5 месяцев назад
የት ነበር ልጁ የሚያምር ልጅ እግዛቤር ያሳድግላቹ
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 5 месяцев назад
ጥሩነት ለራስ ነው ጥሩ ስለሆናችሁ ነው እንጂ ማንም ጥሩ ካልሆኑ ሰወች ጋር አይቆዩም
@Rahma-y8o
@Rahma-y8o 5 месяцев назад
የእጣኑ ጭስ ለልጁ ጥሩ አይደለም ምቾቱን ይነሳዋል
@berryfamily2846
@berryfamily2846 5 месяцев назад
የእትዮጶያ አናትኮ ልእልት ናት የኤሜርካ እናቶች ግን ባርነት ነው ያለነው😢
@meseretchala5525
@meseretchala5525 5 месяцев назад
Ethiopia keessa utobarochi yookiin maattii kana jara kana kani saratanya yookiin hojatuu mana kabajani akasini dubatani aragee bekkuu guddaa galatooma waqayoo kani bira kani Akka ishii sini yaa keenuu ❤❤❤❤❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👍👍👍👍
@ኢትዪላቭ
@ኢትዪላቭ 5 месяцев назад
ለምንድነው ግን የራሳችሁ ዮቲብ የሌላችሁ
@feker8687
@feker8687 5 месяцев назад
ሰዉ ማለት እንዲህ ነዉ ተመሰጋግኖ መለያየት
@xpk5509
@xpk5509 5 месяцев назад
እናንተ ጥሩ ስለሆናችሁ ነው ❤❤❤
Далее
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 774 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 273 тыс.
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.
የፈራው ደረሰ! ድንገት ራሱን ሳተ
31:36
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Просмотров 80 тыс.
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 774 тыс.