Тёмный

ጉልባን ለምን እንበላለን??? 

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

#kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
#prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
Instagram - @kirubaee_
TikTok- @kiruandbetty

Опубликовано:

 

1 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 457   
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Месяц назад
በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት ትውልድ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤ ተባረኩ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 Месяц назад
በጣም እድለኛ ነህ❤❤❤ የዛሬ ሴቶች መች እንደዚህ ያውቃሉ ቤብ ይህ ምንድነው ያ ምንድነው እያሉ ሆቴል ለሆቴል ይሮጣሉ ፣ ክብር እያሳየችህ ነው የተባረከች ልጅ ናት አንተም የዋህና ጥሩ ልጅ ነህ በርቱ እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅር ይስጣችሁ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ
@efratatube286
@efratatube286 Месяц назад
ትክክለኛ ኮመንት 👍
@habibah9637
@habibah9637 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
😂😂😂😂
@ekramyoutube-yk8vo
@ekramyoutube-yk8vo Месяц назад
በጣም እውነት ነው
@chrhiw6757
@chrhiw6757 Месяц назад
❤❤❤❤😂😊 yessss
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b Месяц назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ጉልባን በጣም ነዉ የምወደዉ ክርስቲያን ዘመዶቼ ዘንድ ሂጄ ነበር የምበላዉ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነዉ ዉድድድድድድድድ የማደርጋችሁ የዛሬ አመት ከቤቢ ጋር የምናያችሁ ያድርገን ❤
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u Месяц назад
እንኳን እብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c Месяц назад
እኳን አብሮ አደርሰን የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r Месяц назад
እንኮንአደረሳችሁ አይባልም
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba Месяц назад
እረ አወ ሙስሊም እንኳን አደረሳችሁ አይልም እህት አላህ ፍሪ​@@user-dd8sk6xs2r
@MerkebAsefa
@MerkebAsefa Месяц назад
እንኳን አደረሰን አብሮ እኝም ውድድድድድድ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Месяц назад
አስራ ሁለት ሰአት ላይ ልቀቁ ተመልካች እንዲኖራችሁ የምወዳችሁ❤
@user-id7zo7mq4t
@user-id7zo7mq4t Месяц назад
በኢትዮጲያ ነው
@zanb6852
@zanb6852 Месяц назад
በኢቶጲያ12 ስአት ልቀቁ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Месяц назад
ፀሎተ ሀሙስ ማለት 1 ፀሎተ ሀሙስ 2 የሚሥጠረ ቀን ሀሙስ 3 የአዲሥ ኪዳን ሀሙስ 4የሕፅበተ ሀሙስ 5 የትዛዝ ሀሙስ 6 የነፃነት ሀሙስ 7 አረጓዴው ሀሙስ ይባላል
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x Месяц назад
ጎበዝ❤
@habibah9637
@habibah9637 Месяц назад
❤❤❤
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰመልነ❤❤
@user-jy8fn1pq5w
@user-jy8fn1pq5w Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Месяц назад
❤❤🎉
@gedag5658
@gedag5658 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ባንቺ እድሜ ከሚገባሽ በላይ ባለሞያ እና አስተዋይ ነሽ 👌
@efratatube286
@efratatube286 Месяц назад
እናንተን 10" ጊዜ ባደርጋችሁም ያኔሳል ጎበዞች ። ባገኘነው አጋጣሚ ሀይማኖት ስንገልጥ መልካም ነው❤
@mekdesfantahun80
@mekdesfantahun80 Месяц назад
እንደ አርሴማ ፈቃድ የዛሬ አመት አገር ቤት ነው እማከብረው በፀሎታቹ አስብኝ ዳግማ ትንሳዬን እኔቤት ናቹ
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በትክክል ብለሽዋን ቤቲ ቆንጆ🙏
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k Месяц назад
እሽ በትክክል መልሳቹሀል እነመስግነለን ጎበዞች
@lordelorde1257
@lordelorde1257 Месяц назад
እግዛብሄር የጨምረላችሁ በጣም በጣም ደስስስስ የምትሉ ወጣት ናችሁ ፈጣሪ አየቀየራችሁ
@maryamemne
@maryamemne Месяц назад
ጐበዞች በርቱ ክርስትና ብዙ ደስ የሚሉ ስርአት እና የተዋህዶ ምስጢራት አሉ ከሁሉም በላይ ህማሙን ማሰብ ትልቅነት ነው ዛሬ ሰብ አደረኳችሁ እኔ ሃይማኖቱን እሚያውቅ ሰው ያስደስተኛል
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 Месяц назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በጣም ጎበዞች ስለሃይማኖታችን እና ስለ ሃይማኖታችን ማወቅ አለብን በርቱ እንኩዋን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን ❤
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Месяц назад
ወይ እኛም ክርስቲያን ወዳጆቻችን ያመጡልን ነበር ግን እቤት እናሰራለን ክርስቲያን ጉዋዴኞቼ ራሱ እቤት ይወስዱኝ ነበር ዛሬ በስዴት
@user-il7iw9hj6p
@user-il7iw9hj6p Месяц назад
እግዛብሄር ከዚህም በላይ ያሣድጋችሁ በሁሉም ነገር የምር ትልቅ ትምርት ነው የወሠድኩት ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@hawaymuhamed9588
@hawaymuhamed9588 Месяц назад
ከዚህ ቤት ኮሜንት ለመጀመሪያ ጊዜነዉ የምፅፈዉ በቃ ደሥ የምትሉ ጥንዶችናቹሁ ቤታቹሁ በደሥታ ይሙላላቹሁ
@etenesh8056
@etenesh8056 Месяц назад
የኔ ባለሙያ እድግበሉልኝ። ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@user-mp4ly3ey7g
@user-mp4ly3ey7g Месяц назад
እደት እደምወዳችሁ ወላሂ ቶሎቶሎ ኑልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 Месяц назад
ጉልባን,ነብሴ,ነው,እኔ,ሙስሊም,ነኝ,ግን,የጉልባን,ወዳጅ,ነበርን,በር,እያንኮኩ, የሚሰጡን,አውን,ሳውዲ,ነኝ,ትዝታዬን, አነሳቹት
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k Месяц назад
የኔ ውዶች እንኳን አደረሣችሁ🥰🥰🥰 ጉልባን ከትንሳኤ በዓል ጋር ምንም እሚያገናኝ ነገር የለውም ብለው ሲያስተምሩ ሰምቻለው አንድ አባት😊
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Месяц назад
የኔ ወርቆች ስወዳችሁ❤እኳንም አብሮ አደረሰን አሜን በእዉነት ሀገሬ ገብቸ ክርስትና ተነስቸ ቤተክርስቲያን ደጂ የምሄድበት ቀን ናፈቀኝ🥺🥺አይ ስደት😔
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y Месяц назад
😢😢😢😢እኔ.እራሱ.ከሀይማኖት.ዉጪ.ሆኖ.መኖር.ስልችት.ነዉ.ያለኝ.😢😢😢😢😢አይዞሽ.ዉዴ.ነገ.ሌላ.ቀን.ነዉ😢😢😢❤❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Месяц назад
@@user-sp6su6gy3y በጣም እደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድቀን ተስፋለን እንደምንገና የሠዉ ሀገር የሠዉ ነዉ🥺
@birhaneteshome3435
@birhaneteshome3435 Месяц назад
አይዞሽ ክርስትና እኮ በ80ቀንሽ የስላሴን ልጅነት አግኝተሻል አሁን ቄዳርነው የምትነከሪው እኔም በስደትነው ያለውት በጣምነው አገሬ ቤተክርስቲያን ማስቀደስ ነው ከምንም በላይ የናፈቀኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Месяц назад
💚💛❤🤝
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Месяц назад
@@birhaneteshome3435 እሺ ዉዴ እኔም እሱ ናፍቆኛል🥺🤲እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🤲
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад
ማርያምን የምታስቀኑ ጥዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤
@brye.goldesae
@brye.goldesae Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እውነት ነው የኔ ወርቆች❤ስታምሩኮ🎉
@user-dg6jj3iy4n
@user-dg6jj3iy4n Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሠን ውዴች ሥታምሮ ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን እኛንም በሠላም ወደ ሀገራችን ያግባን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetAlemu-nn7xe
@GenetAlemu-nn7xe Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz Месяц назад
I just finished watching u guys on Abby TV. It randomly popped up and I was happy it did! ደስ ስትሉ! ኣንቺ ደሞ እውይ የሆንሽ ልበ ወርቅ እንደሆን ታስታውቂያለሽ! Please take a good care of this beautiful lady! የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ በናትሽ
@alya6975
@alya6975 Месяц назад
በርቱ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን ❤❤❤❤
@LakechZinaw
@LakechZinaw Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዊ የምወዳችሁ❤❤❤
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku Месяц назад
እወዳችኋለሁ ሸጋወችዬ ጌታን በጣም ደስ ትሉኛላችሁ❤❤❤❤❤
@kelemm8046
@kelemm8046 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እብሮ አደርስን
@amrazaz1232
@amrazaz1232 Месяц назад
ጎበዝ የንፍሮውን ትርጉም የተናገርሽው ትክክል
@mesymery5444
@mesymery5444 Месяц назад
Egzabher aylwtachihu endzhu siratachihu endamar yakoyachihu❤❤
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Месяц назад
ተው አታስቀኑና😢😢 እንደው ስወዳችሁ ደሞ❤❤❤❤
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ትላላችሁ በዛ ላይ የቀኑን ትርጉም በመናገራችሁ የበለጠ ደስ ብሎኛል እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
የኔ እመቤት ደስ ስትዪ ... ተባረኩልን ...🙏 ግን ሱው ቡና አትጠሩም እንዴ ? ... ብቻችሁን ጉልባን በላችሁ ..😂😂😂
@BetselotYegoshu
@BetselotYegoshu Месяц назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህት አለም በርቱልን
@user-zr6zi4if7u
@user-zr6zi4if7u Месяц назад
የኔ ቆንጆ ብዙ ተማርኩ ካንቺ
@MakiHeni-sf7ju
@MakiHeni-sf7ju Месяц назад
Tadeleh balemuya yehonech mist alecheh tebarekulegn yene wedoch❤❤❤
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y Месяц назад
የኔ ዉዶች ደስ ስትሉ ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም ያድርሳችሁ ያድርሰን❤❤
@Meron913
@Meron913 Месяц назад
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ስረአታቹ ስወዳቹ❤❤❤
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Месяц назад
Wow ይ መጻፍ ቅዱስ አግልጸሽ እንዴት ደስ የላል ❤️❤️❤️ ተባርክ ❤️❤️
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Месяц назад
ትክክል ናችሁ እኔ በሀገረ ለንደን እያለቃቀስኩ አያኃችሁ 😢
@kedrduba398
@kedrduba398 Месяц назад
ለንደን መሆንሽን ለማሳወቅ ነው😂😂😂😂
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ ደስ የምትሉት❤❤
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Месяц назад
ቃልህይወት ያሰማልን የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ur5rq3bk4k
@user-ur5rq3bk4k Месяц назад
ዎውውው ስርዓትኩም ኩሉ ነገርኩም ደስ ኽትብሉ ዞም ናተይ ለባማት ❤️🤞
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 Месяц назад
ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች!!!
@merongm5989
@merongm5989 Месяц назад
የኔ ውብ አስተዋይ ቤቱዬ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ በላይ ማስተዋሉን ይጨምርልሽ ደሞ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@user-sd7hr5no5z
@user-sd7hr5no5z Месяц назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj Месяц назад
በጣም ጎበዞች ናችሁ የልጅ አዋቂወች እግዚአብሄር ያበርታችሁ በእምነታችሁ ያጽናችሁ❤❤
@zmhs5815
@zmhs5815 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣምነዉ ደስ የምትሉት ❤❤❤❤❤
@WenshellBebe
@WenshellBebe Месяц назад
ደስ ስትሉ ፍጣሬ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@Git7y
@Git7y Месяц назад
እንካን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ በቤቱ ያጽናችሁ❤
@user-dj6co1eo2p
@user-dj6co1eo2p Месяц назад
ያምራል እንካን አብሮ አደረሰን
@FhFghh-py6rw
@FhFghh-py6rw Месяц назад
ዉይ ስታምሩ የልጁች አዋቂ እኳን አብሮ አደረሰን 😘😘
@haregmak1519
@haregmak1519 Месяц назад
ሙያማ ጥርጥር የለውም የወሎ ልጅ ነችኮ ሙያ ቁንጅና ታድላለች ከምርጥ ጭንቅላት ጋር ።እግዚአብሔር ይባርካቹ መልካም በአል🙏
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 Месяц назад
ብታምኛም ባታምኛም አሁን ገና አወኩ እናመሰገናልን የደሴዋ ፈርጥ በርቱ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Месяц назад
የኔ ውዶች የልጅ አዋቂዋች❤❤❤❤❤ውዶቼ ስወዳችሁ❤❤❤እግዚአብሔር። እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስወዳችሁ ትናንት ነው ሰብሰክራይብ ያደረኳችሁ ❤❤❤❤
@user-zy3vz8jy2j
@user-zy3vz8jy2j Месяц назад
እንኳን አብሮ አድርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Месяц назад
የኔ ውዶች ብዙልን እወዳችኃለው መልካም በአል
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 Месяц назад
TEBAREKU
@kalkidangetachew1041
@kalkidangetachew1041 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t Месяц назад
ወይኔ ሲያምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@mhert2232
@mhert2232 Месяц назад
አሜን በጣም ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 Месяц назад
የኔ ዉድ እንኳን አደረሳችዉ❤❤❤❤❤
@user-fc2qk8ey3n
@user-fc2qk8ey3n Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም በዓል በጣም ነው የምወዳችሁ በወጣትነት ፈጣሪን ማሰብ መልካም ነው
@user-kv4fr3ue2w
@user-kv4fr3ue2w Месяц назад
ቃል ህይወት ያስማልን 🙏♥ እንኳን አብሮ አደርስን የኔ ማሮችችችች❤❤❤❤❤❤
@lamrotabebe9621
@lamrotabebe9621 Месяц назад
Tebareku❤❤❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m Месяц назад
የእኔ ደረባባ ሴት ወሎየዋ ቆንጆ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የእኔ አስተዋዮወች ጉልባኑ ደግሞ በገጠር ከአጃም ከገብስም ይሰራል ብዙ ግዜ ገጠር ላይ እንደ ባህል እንጂ ከእግዚአብሔር ጋ ያለዉን ሚስጥራት አናዉቅም ነበር ።
@user-yr5kg4xf3m
@user-yr5kg4xf3m Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ሴት❤❤❤
@user-zp4tc8mt8j
@user-zp4tc8mt8j Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-mr9cu4xt2q
@user-mr9cu4xt2q Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዶችዬ❤❤❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ ቆንጆዎች ❤❤❤
@__-wj7zq
@__-wj7zq Месяц назад
_እንኳን አብሮ አድርስን ስወዳችሁ💜🥰_
@user-mr1rm4kz3i
@user-mr1rm4kz3i Месяц назад
በጣም ደሥ ትላላቹሁ ይጨምርሌቹሁ
@selmatefra8282
@selmatefra8282 Месяц назад
Wow lovely family ❤❤❤❤❤❤
@eyobendale2766
@eyobendale2766 Месяц назад
መምህርት
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@NoreNn-gx5fn
@NoreNn-gx5fn Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Месяц назад
በእውነት ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤እድለኛ ነህ ኪሩዬ ❤❤❤በልጂ ተባረኩ❤❤❤❤
@sayedahmada718
@sayedahmada718 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔዉዶች❤❤❤❤
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 Месяц назад
በጣም ነው እምወዳቹ የኔ ቆንጆዎች ❤❤❤❤
@user-wy6ke8hk7z
@user-wy6ke8hk7z Месяц назад
ጎበዞች ለእነታችሁ ያላችሁ ክብር አደንቃለሑ❤
@AaAa-ws6tn
@AaAa-ws6tn Месяц назад
በርቱ ሰታምሩሩ❤❤❤
@MasaayGutaa-ks3re
@MasaayGutaa-ks3re Месяц назад
Hunken abroo aderessen wudoche❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤትዬና ክሩ ውጪ አገርም አለ ሰርተናል ቤትዬ❤❤❤❤❤
@kumnegerazene5955
@kumnegerazene5955 Месяц назад
በጣም ጎበዝ
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii Месяц назад
Amen Akun Abaro Adersan❤❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በሚገባ ነው ምሳሌውም የቱናገርሽው
@ekramyoutube-yk8vo
@ekramyoutube-yk8vo Месяц назад
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ጥዳች
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Месяц назад
እንኳን አብሮ አደርሰን ጎበዝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደሰን በእዉነት በጣም ነዉ ዬምታምሩት❤❤❤❤❤
@samrawithaile1147
@samrawithaile1147 Месяц назад
Lemimetawu amet kewend ljachu❤
@janatmoh3677
@janatmoh3677 Месяц назад
ጎበዝ ቃለህይወት ያሰማልን በረቱልን ክርስትያን በሁለት ሰይፍ የተሳለነው❤❤
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 Месяц назад
አሜን እክዋን አብሮ አደረሰን ቤቴዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ኪሩ አተንገረን ጎበዝ ቤቲዬ ❤
@user-zj9gv5ej4y
@user-zj9gv5ej4y Месяц назад
ጎበዝ ቃለሕይወት ያሰማልን
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Месяц назад
ጎበዝ ታንቺ ተማርሁ🥰
@AmeleGesit
@AmeleGesit Месяц назад
እንዴት እንደምወዳችሁ አጠይቁኝ የኔ ሱሶች እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sx2pk1wj4p
@user-sx2pk1wj4p Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስስስ ነው የምትሉት
Далее
Help Barry Searches Prisoners Feat. Mellstroy New
00:30
🍏 #iPhone15 УСТАРЕЛ ОФИЦИАЛЬНО 🤡
00:47
ЭТО ЧТО БРАВЛ СТАРС?!😱
4:12:21
Просмотров 468 тыс.
ማ.ለ.ፊ.ያ - ተጀመረ
7:00
Просмотров 18 тыс.
ሮዚ ከ ኢትዮጵያ ምግብ መጣላት
22:20