Тёмный

ጉባኤ ውስጥ ድንገት የሞተው ብላቴና እጅግ አስደናቂ ምስክርነት @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu 

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

gofund.me/97bd... Support Us
www.gloryofgod...
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd...
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@prophetzekariyaswondemu
@prophetzekariyaswondemu 3 месяца назад
ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው። ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
@NatiGazemo
@NatiGazemo 3 месяца назад
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ እግዚአብሔር አምላካችን ታላቅ ነው ፈዋሽ ነው መሃሪ ነው አዳኛችን ነው ስሙ ለዘለዓም ከፍ ይበልልን ❤ ነቢይ ዘኪ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ❤
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh 3 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ክብሩ ለሱ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልል እንደጌታ ያሐ የለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Hawwiiiyesuus
@Hawwiiiyesuus 3 месяца назад
Ameeeen Thank you Jesus ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@BayushAyanu
@BayushAyanu 3 месяца назад
Kebiti lageta yihuni barahunime geta abizeti yibariki
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 3 месяца назад
Elelelelel ❤❤❤❤❤ god bless them
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ሰው ከአዋሳ ነው ልጄም ልክ እንደዚህ ልጅ ነው የሚያደርገው እባክህን ፀልይልኝ ተጨንቂያለሁ በጣም አንድ አይነት ኬዝ ነው ለሰው የማይቻል ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል😢
@SihuSicho
@SihuSicho 3 месяца назад
Muslim negn ke beshetawe lemedan memetate ecelalwe negrugh eski
@samirawitmilkias6856
@samirawitmilkias6856 3 месяца назад
Awo bemigeba memitat tichilale/tichiyalesh...Eyesus yifewisihal/yifewisishal
@SihuSicho
@SihuSicho 3 месяца назад
Gofa nw ayeldelm addis Ababa nege metalwe beka
@samirawitmilkias6856
@samirawitmilkias6856 3 месяца назад
Ye program kenatoch Makisegno ke tewatu 2 sat jemiro&ehud ke tewatu 2 sat jemiro nw..adrasha 👉Addis Abeba gofa camp akabab nw...
@SihuSicho
@SihuSicho 3 месяца назад
@@samirawitmilkias6856 amesgenalwe ye chrchu sem mendnwe
@aklilubashe
@aklilubashe 3 месяца назад
ትችያለሽ ኢየሱስ ዋጋ የከፈለው ለአለም ሁሉ ነው ። ህይወትሽን እንዲቆጣጠር እንዲመራ ፍቀጅለት
@junefirst500
@junefirst500 3 месяца назад
It some kind of seizure! Thank You Jesus! You are a Healer always!
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 3 месяца назад
ሰዎች የሚጥል በሽታ ነው አሳክሙት ህክምናም የአምላክ ጥበብ ነው
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh 3 месяца назад
ዘኪዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 3 месяца назад
ክቡር ለጌታ ለጌታ ብቻ ይሁን የሚሳነው ነገር የለም
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም
@ልዩፈቀረእየሱሰነው
@ልዩፈቀረእየሱሰነው 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢Amen amen amen amen amen geta anite melikamineyhn
@MesayTeka-w8y
@MesayTeka-w8y 3 месяца назад
Amennnnnn amennnnnn amennnnn ❤❤❤🎉🎉🎉
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 3 месяца назад
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
@israelkunta8904
@israelkunta8904 3 месяца назад
ዛኬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እውነት አለ!!!
@rolandroland7057
@rolandroland7057 3 месяца назад
Ameen ameen ameen ameen kebir le eyesus yehun🙏🙏❤❤yadenal eyesus
@zaharasahara3142
@zaharasahara3142 2 месяца назад
አሜን ስሙ ያድናል🙌🙌🙌🙏
@PaulosAbera-wz1gw
@PaulosAbera-wz1gw 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜንንንንንን
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 месяца назад
Amennnnn❤❤❤❤kibr legeta Yhun❤❤❤
@terefesho2599
@terefesho2599 3 месяца назад
ኢየሱስ ይችላል።
@twarejtwarej9966
@twarejtwarej9966 3 месяца назад
Yesus yadinal❤❤
@GeteTolaa
@GeteTolaa 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 32 млн
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 32 млн