Тёмный

ጉዞ ወደ ምድራዊው ገነት አርባምንጭ ! 

Rakeb Alemayehu
Подписаться 357 тыс.
Просмотров 161 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

9 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 541   
@selam4332
@selam4332 2 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ባህል ነው። ኢትዮጵያን ሰላም ሆና ነክስት አመት መጥቼ እጎበኛቸዋለው እህታቹ ከ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 года назад
_ሀገራችን ብዙ ቋንቋ ብዙ ደስ የሚል የተለያየየ ባህል በጣም ደስ የሚል የለምለም ሀገር ነበር ኧረ ይሄን ጦርነት አላህ ያብርድልን💚💛❤_
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 года назад
አሚን ያረቢ
@elixehusanaa2437
@elixehusanaa2437 2 года назад
አሜን አሜን🙌🙌
@safiyaimam8222
@safiyaimam8222 2 года назад
Amiiiiin yaa allah
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-WkdmFiVt6Wg.html
@firebekele
@firebekele 2 года назад
Amen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
ውብ ሀገር, ውብ ባህል, ውብ ህዝብ ኢትዮጵያውያየ ስላምሽ ይብዛ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 года назад
አለመታደል ሆኖብን ይህን የተባረከ ውብ እና ድንቅ ኢትዮጲያ ሰፊ ና ለሁሉም የመትበቃን እናት ሀገር ይዘን እንባላለን 😥😥 አቤቱ የመጣብንን አንሰተህ ሰላም ፈቅር አንድነትን በተሳሰብ አድለን 🙏🙏
@user-sm4xk4hn7i
@user-sm4xk4hn7i 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭ምርጥ ሀገር አለን ግን ቡዳዎች ካልበላናት አሉ
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 года назад
እየተማርሽ፣ እያስተማርሽ፣ እየተዝናናሽ ...በጣም ደስ ይላል።
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 года назад
ሀገሬ ክፉ አይካሽ 💚💛❤ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን 🙏🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ኢትዮጵያኮ ሀገራችን ምርጥኮናት እንወዳታለን የሚጠላት ከሀዲና ባንዳን አመድ ያርግልን
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Mitwedut lemlmitwan oromia ena debuben naw
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
ራኪ ሁሉም ደስ ማለቱ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣ ።አመሰግናለሁ። በጣም ነዉ ፈታ ያደረግሽን 💚💛❤️ ደስ ስትይ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
የኦርቶዶክስ አማኝ መሆናቸው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@EthioNetChannel
@EthioNetChannel 2 года назад
ኦርቶዶክስ ባይሆኑ ግን ደስ አይልም!! አዲስቷ ኢትዮጵያ!
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 2 года назад
ቱ ዛራኛ
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Dedeb. Lela haymanot ale. Koshasha Amhara
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣሽ ራኬብ ለሀገራች ሰላም ያምጣል ሀገራች የተፈጥሮ ውብናት ፍቅር ይስጠን
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
ውብ አገር ኢትዮጵያ ባህላችን ለምለም መሬታችን
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 года назад
ደቡብ እኮ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነዉ ያለባት😍😍
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Amhara tenkolun yezo yemtabnal enji
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 года назад
አፌን ከፍቼ ነው በቲቪ ያየሁት ሐገሬ በጣም እንድትናፍቀኝ አደረገኝ በርቺ የሚቀጥለውን እስካይ ጎጉቻለሁ፡ እናመሰግናለን ተባረኪ ራኪዬ !
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
ዉድ ሀብታችን ኢትዮጵያ 🇪🇹💚💛❤️
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
ዋው ሲምር ሀብት እኮ ሞልቶናል እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ መሆን አቃተን እጅ እግዚአብሄር ሰላሟን መልሽልን እምየ ሀገራችን
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 года назад
በትክክል አንዱ አረብ ዜግነቴን ኢትዮጵያዊ ሁኔ ብቀይር ደስ ይለኛል ብሏል ኢትዮጵያ ለጉብኝት ሂዶ
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
@@user-hr9xp6ev1n yehene Oromian ena Debubn way Lelawn ayto naw. Amhara kilel zero naw
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 года назад
@@nunu7353 ሳስብሽ ጋላ ነሽ መሰል አማራ ሲባል ያስቀዝናችሗል 😂😂😂😂😂
@amytufer7472
@amytufer7472 2 года назад
#African Must Unite Wake Up Africa People Wake Up African Leaders African Leaders Help Each Other Please Africa doesn't need Charity,it needs good Leadership
@samyy3559
@samyy3559 2 года назад
Thanks the journalist for introducing in a beautiful way
@fritatube6034
@fritatube6034 2 года назад
ራኪዬ ሁሉ የሚያምርብሽ የኔ ኩንስንስ ርህሩህ በርቺ🙏
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 2 года назад
ራኪዬ የዉሎ አዳር ፕሮግራም አዘጋጇን አስካለ ተስፋዬን ተክተሽልናል ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ቀጥይበት
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
አስካለ ተስፋዬ ተሻላት ወይ ራኪዬዬዬዬዬዬዬዬዬ መልስን በኮሜት መልሽልን ወይም ፕሮግራም ስትለቂ በጣነው እምወዳት
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 2 года назад
@@bintmekonentube7507 ጉድ እኔም ኮ እሷን ልጠይቅ ነበር የት ነች በሠላም ነው የጠፍችው ልል ቀድመሽኛል የኔ ውስጥ ነገር
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 2 года назад
አስካለ ምን ደረጃ ደረሰች መታመሟን ሰምቼ ነበር ራኪ በነካ እጅሽ አለችበት ሄደሽ አሳይን የጤንነቷን ሁኔታ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 года назад
Yesw nger kamen dersa asekle please
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
We miss Askale.
@helensolomon886
@helensolomon886 2 года назад
WOW the Nature, culture People, Life Style I have no words👌👌👌👌perfect. God Bless 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
የሚገሪም ባህል ነው የደቡብ ህዝብ ፍቅርና ስራ ነው ልማዳቸው ጌታ ሆይ ሌሎችንም በጥበብህ ጨፍልቀህ አዋህዳቸውና የሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ኢትዮጲያ ትቅደም
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
I love Arbaminch so much! I eat a delicious fish with kochkocha in 1999. it was so amazing! 🍀🌻🍂🙏🏾💕🥰 God bless Ethiopia. 🍂🌻🍀🙏🏾💕💕🥰👌👍🏿
@tilethio
@tilethio 2 года назад
Talking of Kochkocha, there is one elderly woman who live in Secha (upper town) who prepare unbelievable dressing with pepper, some excellent spices. She bottle them in a glass jars for preservation. Men! If you try that you will regret all the years you eat Kochkocha. The fish is totally different. Pro-tips for your fish retreat in Arba Minch if you are driving; 1. If you like cotelet, drive on the low land road on your way from Arba Minch to Gidole you will find a marvelous house some 25 km away from Arba Minch. 2. If you want to eat freshly grilled fish, then drive down from Secha to Gidole and some 30 km away you will turn to the Chamo and then....Mamamiya!
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 года назад
በጣም የሚያምር ተፈጥሮ ያደላት ሀገር ናት ስለመረጃው እናመሰግናለን በዛውም ምን ያህል ወጪ እንደምናደርግ ብትነግሪን አሪፍ ነበር
@wubishetnetsanet3479
@wubishetnetsanet3479 2 года назад
35,000
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 года назад
ራኪዬ ኢቢኤስ የት አባቱ ፣ ለነገሩ ደግሞ አንቺን አስተዋውቆናል እግዚአብሔር ይስጠው ፣ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ ድምፅሽ እራሱ ማራኪ ነው፣ በርቺልኝ የኔ ፍልቅልቅ ገና ገና ከፍ ብለሽ አይሻለሁ እድሜ ይስጠን
@yefat2007
@yefat2007 2 года назад
I have visited Arba Minch 6 years ago all the memories came back to me. It is very refreshing & educational tour. Keep the good work.
@zeynebahassen2945
@zeynebahassen2945 2 года назад
Love this place can’t wait to see it . Thanks 🙏
@eyobaaa
@eyobaaa 2 года назад
The guy is very polite and humble! Good job Raki ,the best show ever 👌
@yefat2007
@yefat2007 2 года назад
I will be waiting your part two section of your visit to follow. Thank you very much for a job well done.
@emu3288
@emu3288 2 года назад
The beautiful Arbaminch! I love the people and everything I saw. May God protect these innocent people and my country as a whole. Thanks Raki keep doing ur good job
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 года назад
Rakeb yes you are so gifted dear! Thanks for showing parts of our beautiful country and people! We need this specially now! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL ETHIOPIANS DORZEY CULTURE 🙏 THANK YOU RAKEB👍🙏
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
የአስጎብኚው የማስረዳት ብቃት👏👏👏
@wondwossen109
@wondwossen109 2 года назад
በጣም ስነ ምግባር ያለው አስተዋይ ትሁት ልጅ ልክ እንዳንቺ ራኩ :: very well described and presented. I can’t wait to see this beautiful place . May Almighty God give our people , our mother land Ethiopia 🇪🇹 peace and prosperity . Thank you Raku as always .
@mooneymooney251
@mooneymooney251 2 года назад
Thanks Rakeb! Great video.
@tedkassaye825
@tedkassaye825 2 года назад
wow I love it . God bless ethiopia and south...it is earthly heaven
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 года назад
Waw Amazing Beutiful Thanks Stay Blessd!💖💖💖💖💖
@tinahailu748
@tinahailu748 2 года назад
Wow ! This's a fabulous place to visit.
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 года назад
ዉይ: እንዲህ: ማየት: ናፍቆኘ: ነበር: ራኬብዬ: ጉበዝ: በንክሪ: በርቺ: ዲሰላይካች: ያገሬ: ምቀኘ: ብያችዋለዉ: መልካም: ነገር: የማይወድ: ሰይጣን: ሰለሆነ: ያገሬ: ምቀኘ: ብያችዋለዉ: ዲሰላይኮች።
@user-iw7ef2hk5g
@user-iw7ef2hk5g 2 года назад
ራኬብ ስወድሽ የሙሽሮች ከጉራጌ ባህልጋ ሚያመሳስለው ነገር አለ በጉራጌ ባህለ ሚሽሪት ከቤት ሳትወጣ 2 ውር ትቀመጣለች እልፍኝ ውስጥ ትልልቅ ሰው አያያትም ወጣት እንጂ ደስ ይላል ባህላቸው እኔ የሁሉም ብህር ባህል ደስ ይለኛል አገሬ ኢትዮጱያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውዳ አገሬ
@elleniabera7273
@elleniabera7273 2 года назад
ራኬብ በጣም ያምራል አገሬ ስመጣ ማየት እፈልጋለሁ ይህን ቦታ ። stay w/ bless
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 года назад
Wow what a beautiful place.
@mimit4032
@mimit4032 2 года назад
I missed my beautiful culture 😍😍😍😍Thanks Rakebiye!! This is one of your best videos 👌 👌 👌
@mohammedidris5307
@mohammedidris5307 2 года назад
ኢትዮጵያ የልዩነት እና የባህል ውድ አገር ነች። በጣም እናመሰግናለን ራኬብ።
@firebekele
@firebekele 2 года назад
አገሬን ሳላቅ የሰው አገር ሳካልል በእውነት ውርደት ነው ለእኔ ።አገሬ ሰላምሽ ይምጣ ቶሎ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኡፈይ እንበል በአገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 2 года назад
OMG I can’t wait to see Arab Minch thank you 🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@maryelove7751
@maryelove7751 2 года назад
ወይ ሀገሬ ስንት ታሪክ አላት የዝሆኑ ቤት ከምንምም በላይ አሰገርሞኛል ራኪዬ ምርጥ እኮ ነሽ ትመችኛለሽ
@netsanetsolomon2997
@netsanetsolomon2997 2 года назад
thanks Dear 😍😍😍💖💞💕 beije yeyazute worke .....Ende medabe ..honena yetweldekubaten hageren fentew argeshe asayshegne 😍😍 TOSI IMOO 🙏🙏🙏
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 2 года назад
It is really beautiful Rakebya bless you 💕💕mama Ethiopian 💚💛❤
@zakariazaki7802
@zakariazaki7802 2 года назад
በ6 ወራት ውስጥ እና በነጻ ወደ ካናዳ ይሂዱ፡- ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@abrahambalhe822
@abrahambalhe822 2 года назад
ሀሪፍ የባህል ትውውቅ ነው።በርቺ የሌላውን ሀገር ባህልና ወግ ታሳይናለሽ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ።ፈጣሪ ይርዳሽ።
@emanjimma730
@emanjimma730 2 года назад
Woooow siyamir yene konjo Silasayeshin Enameseginalen💚💚💖👏
@JMCH555
@JMCH555 2 года назад
As usual, great job Raki !
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 года назад
Rackye, I’m just proud of you 👍. Please don’t give up. You’re on off really Ethiopian women who proud to introduce yourself. 👍
@churchurachu2447
@churchurachu2447 2 года назад
Raki.. I really appreciate your due effort in life..WAW!!!
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 года назад
So beautiful place 😍
@redietghirma8078
@redietghirma8078 2 года назад
Many Thanks Rakeb
@seniloveyaadamawa3193
@seniloveyaadamawa3193 2 года назад
ዋው ለምለምዋ እና ውቡአ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 🙏💚💛💖በጣማ እናመሰግናለን እራኪ
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 года назад
እማ ሰብስክራይብ አረጊኝ😍
@mieriytube6931
@mieriytube6931 2 года назад
እራክቢዬ በጣም አሪፍ ነው ወሬን በአይን ብቻ አርግሽው 😍😍😍👍👍👉👉ፍት በሳኡድ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖችዬ ፍት እጀግ በጣም ከባድ ነው በአሁን ስአት ከሚባለው በላይ በራባችው ላይ በበርዶ ውስጥ ነው ኖራችው
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ኡፍ ስያምር እራኪ ዮዮዮዮዮዮ 😉 የቤቱ አሰራር ግን በጣም ይገርማል
@senaittesfay2718
@senaittesfay2718 2 года назад
Wow I can’t believe it. I can’t wait to see it. Good job 👍🏾
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 2 года назад
Wow it is a beautiful country Peace be upon my country Ethiopia🇪🇹👌👌
@birukasrat5234
@birukasrat5234 2 года назад
wow amazing rakeb keep going!
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
በጣም ጎበዝ የኔ ቆንጅ የሀገራችን ሀብቶች እንዳ አሰይን ደግሞ ስታምር. thank you for sharing this with us🖤🖤🖤🙏🙏 🖤🖤🙏🙏🖤🖤🖤🙏
@gechkt4079
@gechkt4079 2 года назад
Betam des yemil bahil abo tebareki
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 года назад
እራኬ የኔ ቆንጆ ብርች የሃገራችን በሃል እንዲህ አስተዋዉቂልን ልዩነታችን ውበታችን ለሃገራችን ፈጣሪ ሰላሙን አንድነታችን ፍቅራችን መተካተክን አጥፍቶ መግባባትን ይስጠን ፈጣሪ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 года назад
እራኪ ምርጧ የምታሳይን ሁሉ ደሥ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@selamalemu7270
@selamalemu7270 2 года назад
ራኪዬ በርችይ ደስ የሚል ሥራ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@munaahmed2203
@munaahmed2203 2 года назад
Wow it looks very beautiful!! I hope to visit it one day! ❤️❤️ thank you for this amazing tour Rakeb!! 😁
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 года назад
Great content.
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 2 года назад
Great show thanks Raki for sharing your experience, I have got the chance to visit Arbaminch its really one of a must visit cities in our country.
@betuelias2386
@betuelias2386 2 года назад
Endet begugut endeyehut sera eskemerfedebgi hagre eigazibiher yitebekesh💚💛❤️Raki tebreki 💚💛❤️God Bless Ethiopia 💚💛❤️
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
ዋው ሲያምር አካባቢው የተባረከች ሀገር ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞
@elianaabrham3869
@elianaabrham3869 2 года назад
አቦ ደስ ሲሉ 💚💛❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ራኪ እንመስግናለን
@wirohode506
@wirohode506 2 года назад
Tebareku des yemil hizeb bahil
@newlifejoy8786
@newlifejoy8786 2 года назад
So wonderful Keep up the good job sis
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 года назад
ለካሜራ ማን ወንድማዊ ምክሬ== ሰዉ ዩትዩቡን የሚያየዉ በካሜራህ ዓይን አይቶ ሲመቸዉ ስለሆነ..ራኬብ ስለአካባቢዉን ማማር ስትናገር አካባቢዉን ምንእንደሚመስል ማሳየት ሲኖርብህ የራኬብን አነጋገር/ፎቶ ማሳየት የለብህም.የካሜራህ ዓይን በብዛት ከባለቤቱ ዉጪ ብታሳየን እላሎ...በተረፈዉ አሪፍ ቀረፃ ነዉ በርቱልን ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹም ይብዛላቹ
@meseretwolde263
@meseretwolde263 2 года назад
Wayna bahelachen gatachen egezabeher Ethiopia 🇪🇹 selam yargelen
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 2 года назад
ሰላም እራኬብ ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ግን ያልተመቸኝ ነገር አለባበስሽና የተጫማሽው ጫማ ለጉዞ የሚሆን አይደለም በግድ ነበር ትራመጂ የነበረው ለወደፊቱ አንቺ ብቻ ሳትሆኚ ብዙ እህቶቻችንን በዚ መንገድ ታዝቤያለሁ የጉዞ አለባበሳቸውና የሚጫሙት ጫማ ከመግረምም ይጨንቀኛል ፍላት ጫማ ቢሆንና ቀለል ያለ ልብስ በቃ።
@bamlakuyeshanew2069
@bamlakuyeshanew2069 2 года назад
ዋው ሴቻና ሲቀላ ውብ አገር ባስተዋዮች ሕዝብ የበለፀገች አሁንም እንዳላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ የሰላም አገር ኩሽታ የማታስተናግድ እንግዳ ተቀባይ አገሬ (ኢትዮጵያየ) እንዳለሽ ላግኝሽ ጓጉቻለሁ
@Kiwi20242
@Kiwi20242 2 года назад
Rakebyeee thank you so sharing our beautiful location. My one suggestion for is please wear comfortable outfit and shoes so we learn what to also when you go out exploring ❤️❤️
@minageorgo5855
@minageorgo5855 2 года назад
ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይካችሁ አቦ ያለምንም ጥርጥር የረፍት ግዜዬን አዚሕ በታ ነው የማሳልፈው ያድርሰኝ ብቻ 🙏 ራኬብዬ እሔን ምርጥ ቦታ ስላሳየሽን Merci ብያለሁ 🙏🙏🍀
@ethiopia1366
@ethiopia1366 2 года назад
My people my flawless people 💚💛❤love Ethiopia 🇪🇹
@riseandshine7960
@riseandshine7960 2 года назад
ውቡዋ አገሬ ደስ ይላል እግዚአብሔር አሁንም ኢትዮጵያ ይባርክ
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 года назад
Wow betame yamrale 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌👌
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ የአገራችን ሃብት የሚያኮራ ነው ሁላችንንም ለማየት ለመጎብኘት እንዲያበቃን በመጀመሪያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 года назад
አርባ ምንጭ ብዙ ትዝታ አለኝ በጣም ነው የምወደው ሴቻም ሲቀላንም በደንብ አውቃለሁ ትምህርትቤት ሲዘጋ ለእረፍት ክረምት እዛ ነበር የምንሄደው ፖፖያ ማንጎ ሙዝ መጣጢሳ አቤት ዳታማ በጣም ነበር የምንበላው ቂቤ ሲደረግበት ትንሽ ሃይሉ ይቀንሳል እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቅኝ እንጂ እሄዳለሁ አይመሌ አርባምንጮች እወዳቸዋለሁ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ፍቅርም ስጠን እርስ በእርሳችን
@gracemaker4824
@gracemaker4824 2 года назад
Ara baxam lejutu kojo nat miss Ethiopia tawadadari beyat raki 🥰
@ethiopiaorthodox4125
@ethiopiaorthodox4125 2 года назад
Great relaxing show! Please make more videos like this. And your were very funny when the data must of been very hot 🥵
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@seidayassin7650
@seidayassin7650 2 года назад
Rakebiyie shash sheb aderareges betam yameral
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 года назад
ይቺ ናት ኢትዮጵያ እናመሰግናለን ራኬብ ልዩነታችን ጌጣችን ነው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@gabbyliza5789
@gabbyliza5789 2 года назад
Mesay, Your guider is very nice guy 👌
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 года назад
Hulam konjo Video newu yemtakrbwu Rakii thanks
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 2 года назад
I’m proud of you Yonaye Konjo 🙏🏽❤️
@desertlumi1420
@desertlumi1420 2 года назад
Raki kkkkkkkk the way your tears came down it looked like it was a doomsday 😂😂 other than that im so proud of you . You invest on your country. You advertise places, food and culture to the whole world. You are showing us roads and streets are fine(no war) . Your kindness is a teacher for all of us. Every one should invest in their country Ethiopia rather than investing in Dubai.
@haregewoyentesfaye9496
@haregewoyentesfaye9496 2 года назад
ወየው ውበት ወየው አገር በእውነት እዛ መኖር ተመኘሁ ታድለሽ ራኪ አገሬ ሰላም ሁኚና እና እኛም ለመጐብኘት ያብቃን
@Embete-
@Embete- 2 года назад
My Beautiful country ❤️
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 года назад
Enedhe tesemametene endenore f5ari yefekedelene👏👏👏❤
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
Webena lemlem hanger Ethiopia wow wow leyu new fetri selam feker andent ybzelen 😍😍😍😍😍👍👍
Далее
Наташа Кампуш. 3096 дней в плену.
00:58
Папа гений
0:23
Просмотров 2,8 млн
Самый Невезучий Курьер 😳
0:40