Тёмный

ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ በድንገት ሄድን 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 456   
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 9 месяцев назад
ቤተክርስቲያን አካባቢ ሄዳችሁ ለተቸገሩ ሰዎች ስጡ ሳምሪ የበለጠ የተቸገሩትን የምታገኙት ቤ/ክ አካባቢ ነው ስለበጎ ሀሳባችሁ ግን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 9 месяцев назад
Well done ,please give it to Memher Tesfaye Abera. He helped people on the stright(Yegodana lejoche)
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 9 месяцев назад
ግን ለምድነው በሰው ግላዊ ህይወት ውስጥ አስታየት የምትሰጡት??አሁንን እነሱ የሚያደርጉት ይጠፉቸዋል ብሎ መቀባጠር😂
@NiamaAbdu
@NiamaAbdu 9 месяцев назад
÷÷÷÷÷​@@eribkaoamannuel862
@aviop9932
@aviop9932 9 месяцев назад
​@@adanchetesfaye285አሁን ይሄ ምን መቀባጠር ነው አስተያየት ስጡ ስላሉ ነው ትክክል ናት
@zuzutube3698
@zuzutube3698 9 месяцев назад
ብር ሞልቶ የፈሰሰ ይመስላቸዋል ሰው አረ
@mbet1840
@mbet1840 9 месяцев назад
ልብሱን ለጎዳና ልጆች ብሰጥዋቸው ጥሩ ነው ያፀድቁዋችኳን
@abigael7333
@abigael7333 9 месяцев назад
ሳምሪ ጎደና ወጥታቹ ብዙ ህጻናቶች ምንም የሌላቸው ታገኝላቹ ። ጓደኛየ ለመጀመርያ ግዜ ኢትዮጵያ ሄዳ ኣልቅሳ መጣች በጎዳና ያሉ ድሆች።
@emebetdemisse3213
@emebetdemisse3213 9 месяцев назад
በጣም መልካም የሆነ ስራ ነው ያሰባችሁት እና በተለያዩ አካባቢዎች የጎዳና ልጆች ስላሉ ለነሱ ብታከፋፍሉ ጥሩ ነው።
@seblebrhanu1593
@seblebrhanu1593 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም ገባቹ ለአንድ ለህፃናት ድርጅት ስጡ🙏🙏🙏❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 9 месяцев назад
እንካን ሰላም ገባችሁ ወደ ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏❤
@tigist773
@tigist773 9 месяцев назад
ለድርጅት ላሉ ስጡት
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 9 месяцев назад
ምረጥ ጥንዶች መልካም ጉዞ❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 9 месяцев назад
ይመቻችሁ ምርጦች መልካም ደስ የሚል ጊዜ በሀገራችሁ ማርየ ፊሎ❤❤❤
@emuyelulseged7896
@emuyelulseged7896 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም ገባችው በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው እኔ የኔ ሀሳብ ደብረብርሀን ላሉ ወገኖች እንዲሰጥ ነው እናተ ጊዜ ስሌላችው ሀላፊነት ወስዶ ሲሰጥ ቪዲዮ ቀርጾ የሚልክላችው ሰው እናግዛችሁ
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 9 месяцев назад
ታድላችሁ በሰላም ግቡ።እኔ የዛሬ አመት እናቴ ሞተች ሰሞኑን ደግሞ ወንድሜ ሞተ ።እዚሁ በስደት ድንዝዝ ብየ ተቀምጫለሁ
@zabibaali7156
@zabibaali7156 9 месяцев назад
አይዞሽ ሁላችንም ሃጆች ነን እራስሽን አትጉጂ በእምነትሽ ዱዓ አድርጊ 🥰🥰🥰
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 9 месяцев назад
@@zabibaali7156 እሽ እህቴ አመሠግናለሁ
@የኮቻዋነኝ
@የኮቻዋነኝ 9 месяцев назад
አብሽሪ😢😢
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ 9 месяцев назад
ሳምሪ በማራም ወድም ከሊድ ባዉደሺን ደዉይና ስጭዉ በጣም ይፈልጋል በማራም
@zainabyzz
@zainabyzz 9 месяцев назад
መገድ ላይ ለሚኖሩ ጎዳና ተዳዳሪዘች አትሰጡዋቸውም ህፃን ልጂ ላላቸው😢😢😢
@medi-f9y
@medi-f9y 9 месяцев назад
ስሚሪ ለጉዳና ልጆች አልብሱ እየዙራችሁ እሺ የምን ስልክ አስፍለገ እህቴ
@azebtekalgne9556
@azebtekalgne9556 9 месяцев назад
እንኩዋን በሰላም ገባችሁ ጎዳና ላይ ላሉት ቅድሚያ ለነሱ
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 9 месяцев назад
ታድላቹ እኛንም ላገራችን ያብቃን❤
@mbd8317
@mbd8317 9 месяцев назад
ሳምሪ ቁዋንቁዋዬነሽ ሚዲያ ዲያቆን ልዑል ሰገድና ያያ ዘልደታ የገና እርዳታ ፕሮግራም አላቸው ጠይቂአቸው ትባረካላችሁ ላለው አስጡ እራቁት የሚውሉ ሕፃናት አሉ ፊደሉ ከኪቦርዱ ላይጠፍቶብኝ ነው ቀ እንደዚህ የተጠቀምኩት ይቅርታ ማሰባችሁ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sjjssnsn775
@sjjssnsn775 9 месяцев назад
እንሸ አለ እኔም 11 አመት በሀለ ልገበ 15 ቀን ነዉ የቀረን በሰለም ግቢ በሉን
@عجايبشريف
@عجايبشريف 9 месяцев назад
እኔም 15 ቀን ቀረኝ የት ነሽ አብርን እንግባ
@sjjssnsn775
@sjjssnsn775 9 месяцев назад
@@عجايبشريف ሰዉድ አረቢየ ነኝ
@عجايبشريف
@عجايبشريف 9 месяцев назад
@@sjjssnsn775 እኔም ነኝ ሪያድ ነሽ
@mismtg5829
@mismtg5829 9 месяцев назад
Besel gba/ gbi
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 9 месяцев назад
ሠላም ለአገራችሁያብቃችሁ የህቶቸ
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 9 месяцев назад
ለሙዳይ በጎ አድራጎት አይኑ የማያይ ጆሮው የማይሰማ በተለይ አንድ ልጂ አለ ጠይቁት ብታዩት ታዝኑለታላችሁ አደባባይ አልታየም ደግሞ ሢያምር
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 месяцев назад
ትክክል ሳምሪ የጥዋት ሰው መሆን ጥቅም አለው በተረፈ ፉንየ ሳምርዬ አድናቂያቹ ነኝ አስቀናቹኝ ወደ አገርቤት እንደው ብድግ ብሎ መሄድ ሆሆ
@Wankooshow
@Wankooshow 8 месяцев назад
መልካም continue more language worldwide jajjabaadha🎉
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 9 месяцев назад
ሰላም እንደት ናችሁ ሳምሪየ እናም ለተፈናቀሉ ሰወች አድርጉት እደኔ አስተያየት የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ከነ ልጆቻችሁ እናም ለተፈናቀሉት ስጡት❤❤❤❤❤❤
@semensewjeru1275
@semensewjeru1275 9 месяцев назад
ሳምሪ በልጆችሽ ይዤሻለሁ ደብረብረሀን ለተፈናቃዬች ስጡ ልጆቹ በብርድ ሊሞቱ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@whenimbored8404
@whenimbored8404 9 месяцев назад
ብዙ ቦታ ህርዳታ ያስፈልጋል ደብረብርአን ብቻ አይደለም
@MeazaWorkneh
@MeazaWorkneh 9 месяцев назад
እዉነትነዉ
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 9 месяцев назад
ለህፃናት ማሳደጊያ ስጡት
@applered4091
@applered4091 9 месяцев назад
ለሙዳይ ህፃናት ማሳደጊያ ስጫቸው ሳምሪየ❤❤❤❤
@1587-fazr
@1587-fazr 9 месяцев назад
ምን. ሆናችሁ. ነው ማካበድ. ኸፃናት. ማሳደጊያ. ውስጥ. አትሰጡም.
@YIDIDYAASEGED
@YIDIDYAASEGED 9 месяцев назад
ሙዳይ በጎ አድራጎት ስጧቸው
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 9 месяцев назад
እንኳንደህናገባቹሁ ልጆቻቹሁን አላህያሳድግላቹሁ ጎዳናላይ የወደቁትን እየዞራቹሁ አልብሱላቸው🙏
@kokikokii5959
@kokikokii5959 9 месяцев назад
እንኳን ደና ገባችሁ ሲቀጥል የልጅሽ ማዘያ ወደድኩት ከት ላግኘው
@dagemola3499
@dagemola3499 9 месяцев назад
ጎዳና ላይ ላሉ ህፃናት ይሰጥ ማለትም ብዙ እየቤተ ክርስቲያን በር ላይ አሉ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ ❤❤
@sisayayu4321
@sisayayu4321 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣቹ ልብሶቹን ለበጎ አድራጎት ብሰጡት መልካም ነው
@HanaDejen
@HanaDejen 9 месяцев назад
ሙዳይ በጎ አድራጎት ውይም መቄዶንያ ውይም በጦርነት ተፈናቅለው ላሉ ይሰጥ እንጂ ደውሉና ማለት ብዙ እድጠብቁ እድጓጉ ያደርጋቸዋል ልክም አይደል
@አዩቲዩቱብ
@አዩቲዩቱብ 9 месяцев назад
ለተፈናቃይ ስጡት ልብሱን plesa እናንተ ባአትችሉ ለያያ ዘልደታ ስጡት ለዘካሬያስ ለማማ ዝናሽ ልጅ ስጡት
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 9 месяцев назад
እንኳን ደህና ገባችሁለጎዳናወቹ ለሴደተኞች ስጡ ልብሱን
@AminatUmor
@AminatUmor 9 месяцев назад
የምንማካበዲነው ስትየርዳትዲርጂትእያለ ለምንለነሱአትስጧቸውም እዳውምለነሱነውዋጂቡ❤
@meazabirhane
@meazabirhane 9 месяцев назад
አርዳታ የመያሰፈለጋቸው ደረጀቶች ሰላሉ ለነሱ ሰጡ ወየም ቦሌ መደሃነያለም በ ታሀሳስ 19 አና 20 ተነግሮዋል አዛ ሄዳቸሁ ሰጡ ለፈለገ ሰው ሰጠቸሁ አተችሉም በጣም ተባረካላቸሁ.
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 9 месяцев назад
ሳምሪ የሻይ ቅጠሉን ስም ፃፊልኝ ያው ብዙ አይነት አለ ግን ከነሱ ውስጥ ጣሙ የሚጥም አለ ላስመጣ ፈልጌነው የሚመጡት ሳያመልጡኝ ቶሎ ንገሪኝ ስወድሽ 🙏
@astertamiru3963
@astertamiru3963 9 месяцев назад
እኛ ወደ እናተ ሀገር ጀርመን ለገና በአል ስንመጣ እናተ ወደ ሀገር ቤት ኢትዮጵያ ትሄዳላችሁ ❤❤❤
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 9 месяцев назад
እንኳን ሰላም ገባቹ ፊሎየ ❤
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 9 месяцев назад
Fani samri zewditu meshesha hadachu setu betam yemyasazenu lejoch alu
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 9 месяцев назад
ደብረ ብርሀን ስንት ህፃናች ልብስ ምግብ አተው የሚሰቃዮ ልጆች እሉ ዎላጅ አልባ ይሆኑ ለነሱ ላኩላቸው 😢
@TigestMekonen-ke6bd
@TigestMekonen-ke6bd 9 месяцев назад
ሳምሪ በፈጠረሽ ለህፃናት ማሳደጊያ ለተቸገሩ ስጪ እዚላይ ስጭኝ ለሚልሽ ፅድቅ የለውም እዛሄደሽ ስጪ እሚለብሱት የሌላቸው ስንት አሉ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤🙏 የትም የትም ቢኬድ ማን እንደ ኢትዮጵያ አየር የትም የለም። እናንተም ከምትቸገሩ ለመቆዶንያ ወይም ሙዳይ ለምን አታስረክብም? ብዙ የርዳታ ደርጂቶች አሉ ይቅርታ ግን እንደሀሳብ ነው?
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 9 месяцев назад
የኔውዶች ወላሂ ስወዳችሁኮ አድናቂያችሁ ነኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@edentadesse2578
@edentadesse2578 9 месяцев назад
Tadelachu mirta life malta yenata life new❤ we love you esti samriyyy ke gigyee gaa video serelena we miss your mom
@ጎጃምyoutube1222
@ጎጃምyoutube1222 8 месяцев назад
ዋዉ ደስ የላል አስተሳስብሽ
@TingrtTingrt94
@TingrtTingrt94 9 месяцев назад
እኔ እፈልጋለሁ ሳምሪዬ ለ3 አመት 🙏🙏
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 9 месяцев назад
ሳምሪዬ እኔም የጮርናቄ አፍቃሪ ነኝ የኔንም ፋታ ብይልኝ 💞🙏💞መልካም ጊዜ ፊሎዬ 😘😘😘🥰🥰🥰
@brukebonsa5850
@brukebonsa5850 8 месяцев назад
Ewekulegne kalewon beseteker leman endemist tawukiyalesh ay absha
@tifit589
@tifit589 9 месяцев назад
እንኳን ሰላም ገባችሁ❤❤❤
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru 9 месяцев назад
በተላይ ገጣር ላይ እውነቴን በጣም ነው ሚያሰዝኑ እውነቴን. ችግር ነው በኑሮ ውድናት እና አባት እናት ያሌላቸው ወዘታ ሞልተዋል ስለዚህ. ይሰጠቸው
@accacc3506
@accacc3506 9 месяцев назад
ለሙዳይ ድርጅትስጡ አቸው እዛ ብዙህፃናት አሉ እውነት ከእግዚአብሔርታገኙታላችሁ❤
@werkneshbeyene9354
@werkneshbeyene9354 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም ገባቹ ቤተክርስትያን ላሉት የተቸገሩ ስጧቸው
@MesiloveMesilove
@MesiloveMesilove 9 месяцев назад
samri alw yand amet legi❤❤❤
@fatoohadres6372
@fatoohadres6372 9 месяцев назад
ደብረብራሀን ላሉት የቲሞች ስጦቸዉ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 9 месяцев назад
ሳምሪዬ ሰላም ግብ❤❤
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 9 месяцев назад
ወይ ኢትዮጵያ!!!....ውብ አርገን ጠግነን አሳምረን ላክናችሁ😅.....አፈር እና አመድ እንዲሁም ነጫጭባ መስላችሁ ተመለሳችሁ ከነጫጭቦቹ ሀገር😂😂😂....አይዟችሁ አሁን ወዛችሁ ይመለሳል!!!.....anyways እንኳን ደህና መጣችሁ!!!❤❤❤
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም ገባቹ ለተፋናቃዩች ስጡ 🙏
@አይናለምየመንዲዳዎ
@አይናለምየመንዲዳዎ 9 месяцев назад
ሳምሩ እና ፋኒን በህልሜ አይቻቻው አደርኩ ጠዎት ስነሳ እኢትዮጽያ ሄደው ነው ለኮ ይገርማል የምር😂😂😂😂 በጣም እንደምወዳቸውና ገና ይቹብ ሲጀምሩ እንደምከታተላቸው እየነገርኮቸው ነበር ግን ፌቴ አብራቹኝ ተነሱ ስላቸው ቸኩለናል አላችሁኝ ያሳዝናል😢😢❤❤❤😂😂
@BrllNuna-vf7ey
@BrllNuna-vf7ey 9 месяцев назад
የኔ ውዶች እኔ እፍልጋለው ሁለት መንታ ልጆች አሉኝ እና ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል ጎላጉል 22 አካባቢ ነኝ ሾላ ገቢያ
@ZinatHabsh
@ZinatHabsh 9 месяцев назад
ይሰጡሺማርዋአናግሪቸው
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 9 месяцев назад
Ethiopia airline damn experience. I’m going to use Qatar Airlines for my next flight.
@TegestBekele85
@TegestBekele85 9 месяцев назад
Manni bakka baay'ee jaallatamtuu fi bakka hunda caalaa hamaa itti hojjettudha.s❤f❤f❤A❤I love family
@yfhahc20
@yfhahc20 9 месяцев назад
መታደል ነው
@simeneshtsegaye4264
@simeneshtsegaye4264 9 месяцев назад
ሳምሪ ሰላም ነው። እኔ የ5 አመት እና የ 3 ወር ሴት ልጆች አሉኝ እና ብትተባበሩኝ
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 9 месяцев назад
Camera quality🥺🔥🔥🔥
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat 9 месяцев назад
የልጆች መርጆአለአይ ደልወይ በየቦታው ለምንእዛ ጠይቃችሁ አድሪቫዉ አትሰጡም
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 месяцев назад
እር ስንት ብርደ የምበላችው አለ መንገድ ላይ ላሉ ስጡ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 9 месяцев назад
ለልብ ህሙማን ደርጅት አሰረክቦቸው ግን ተጠቀቁ እዚ ቦታ እዚህ ቦታ አቀብሎኝ በለው እዳይሰሩላችሁ አሁን ሀገራችን አጨበርባሪው በዝቷል❤
@admaszewdie902
@admaszewdie902 9 месяцев назад
ምንም ሰውን ኮንታክት አርጉን ማለት አያስፈልግም በየመንገዱ እና በየቤተክርስቲያኑ ስንት የተቸገሩ ወገኖቻችን አሉ ቪድዮም ሳትቀርፁ ሰጠንም ሳትሉ ወስዳችሁ ስጧቸው
@MesiloveMesilove
@MesiloveMesilove 9 месяцев назад
samriya enkuan dena metchu ene efalgalo 1amet lgi alchign
@ዚዙጉራጌዋ
@ዚዙጉራጌዋ 9 месяцев назад
ባቡል ኸይር ውሰዱት
@henoktesfaye9300
@henoktesfaye9300 8 месяцев назад
ኧረ ማንም ደስተኛ የለም ደስታ ድሮ ቀረ ትቀልጃለሽ እንዴ
@shitusultan4125
@shitusultan4125 9 месяцев назад
አድናቂነኝ ሣምሪ ልጆችን አላህ ያሣድግልሽ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад
እንኳን ደህና ገባችሁ
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 9 месяцев назад
ለጎዳና ወይም ደብረብርሃን የተፈናቀሉ ብዙ ህፃናት አሉ ደብረብርሃን ደሞ ሁሉም ሰው ያውቀዋል በጣም ብርድ ነው እባካችሁ እዛ ላሉት ህፃናት ስጡት😢😢😢😢
@MesiloveMesilove
@MesiloveMesilove 9 месяцев назад
samri alw yand amet legi❤❤❤
@HeluTube31
@HeluTube31 9 месяцев назад
በስደት ያላችሁ እህቶች ሃገር ሰላም ሆኖ ለሃገር ያብቃችሁ😢😢😢
@AyatMensur
@AyatMensur 9 месяцев назад
ደምሪኝ እህት አድስ ነኝሥወዳቹ
@hanaall29
@hanaall29 9 месяцев назад
amen 🙏🙏❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 9 месяцев назад
😢😢😢😢አሜን
@hyme7165
@hyme7165 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@mmn6040
@mmn6040 9 месяцев назад
አሚን😢❤
@bettye19
@bettye19 9 месяцев назад
አንድኝ እስኪ ላይክ አድርጊኝ መልካም ጉዛ ❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 9 месяцев назад
እንደማመር እህት እኔም አድስ ነኝ
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ 9 месяцев назад
ለወድም ካሊድ ባዉደሺን ይሠጠዉ የምትሉ ልብሱን በላይክ አሳዩኚ🎉🎉🎉
@hiwotalemu6754
@hiwotalemu6754 9 месяцев назад
በእውነት ትክክለኛ ምርጫ ለወድም ካሊድ ይገባዋል
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ 9 месяцев назад
በጣም
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 9 месяцев назад
ማርያምን ጀግና ናችሁ ከልጅ ጋር ቀረጳ ድካም ጋር ኢትዮጵያ ከመግባታችሁ ቆቀር ናፈቃችሁ❤🎉🎉🎉
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 9 месяцев назад
ሣምሪ ግን አማረኛሺን አስተካክይ የምር ቪድወሺን መልሰሺ እይው በተረጋጋ መፈስ አውሪ ይቅርታ እደዚህ ሰላልኩሺ ልብሱን ከወለጋ ለተፈናቀሉት ደብረ ብረሀን ናቸው ወስደው ይስጧቸው አናተ አባታቸው ታርደውባቸው እሜዳላይ ፈሰዋሎ
@Enen550
@Enen550 9 месяцев назад
8 አመቴ ዘድሮ እድሳካልኝ ፀልዩልኝ❤❤❤
@mismtg5829
@mismtg5829 9 месяцев назад
Egziabher yasakalk
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳካልህ ያግዝህ ወድም
@Hana-mk
@Hana-mk 9 месяцев назад
Egzabhare yskaleshal ftary yerdashe 🙏🙏🙏
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሸ እህቴ
@abrehethailu9879
@abrehethailu9879 9 месяцев назад
እኔም ፈጣሪ ያሳካልን🙏🙏
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 9 месяцев назад
ልብሱን ለጎዳና ልጆች ስጡት
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 9 месяцев назад
ሙድይ የሚል የህፃናት ማሳደጋ ስጣችው❤❤❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 9 месяцев назад
እኮ ❤ቀላሉን ነገር ማወሳሰብ ይወዳሉ ለቀጣይ video መስሪያ😮
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 месяцев назад
አይባልም ማሳዳግ አቃተኝ አሉ እር ለአፍሽ ለከት ይኑርው
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 9 месяцев назад
​@@Aynalem-em5dwትክክል ናት መጀመሪያ አዳምጪ አችራሱ 😂😂😂 ልጆችን ሳይሆን የልጆችን ያጠራችዉን ልብስ ይዘን መተናል የሚፍልግ ይዉሠድ ስላሉ ነዉ
@helentesfaye943
@helentesfaye943 9 месяцев назад
ሰባ ደረጃ የካንሰር በሽተኞች ህፃናት ያሉበት በጎአድራጎት አለ ጠይቁና እዛ ወስዳቹ ስጡ እባካቹ
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 9 месяцев назад
እውይይይ የኔ ቆንጆ አንድ ሻንጣ ይዛችሁ ማስታውቂያውን አበዛችሁት አንዱ ቤተክርስቲያን ብትሄዱ ብዙ ልጆች ታገኛላችሁ❤
@tsige21
@tsige21 9 месяцев назад
❤❤❤ታድላቹ እዚው ሆኜ ስንቴ ሄዳቹ እኔ ቀኑ ራቀብኝ 8 ወር ቀረኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@genetgetachew6177
@genetgetachew6177 9 месяцев назад
Ayezosh egizabehre yasebesh
@askidesta4271
@askidesta4271 9 месяцев назад
አይዞሽ እኔ 3ወር 🙏
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 9 месяцев назад
እኔም የት ነሽ ባህሪን ከሆንሽ አብረን እንድንገባ ከ8ወር ቡሃላ
@hyme7165
@hyme7165 9 месяцев назад
አይዞሽ ማማዬ
@tsige21
@tsige21 9 месяцев назад
@@ዜድየደሴልጅ ዱባይ ነኝ ውዴ
@ethiohometube
@ethiohometube 9 месяцев назад
ሰላም ሳምሪ። ለትሰጩ የወሰድሽዉ ልብስ በሙሉ ወላጅ አልባ የሆኑ ልጆች የሚያሳድግ ድርጅት ብትሠጪ የተመረጠ ነው።
@seniyasemantube
@seniyasemantube 9 месяцев назад
ውዴ ደምሪኝ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 9 месяцев назад
*ማሻአላህ እናንተ ታድላችኋል በየ አመቱ ትመላለሳላችሁ❤ Well Came*
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 9 месяцев назад
ማሻአላህ ሳምሪ አላህ ይጨምርላቺሁና ልብሱን ጎዳና ላይ ላሉ ህፃናቶቺ ብታለብሶቸዉ 😢😢😢😢😢ቤትኮ የላቸዉ ብርድና ፀሀይ እየተፈራረቀባቸዉ ያሳዝናሉ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 9 месяцев назад
ውዴ ድመሪኝ
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 9 месяцев назад
ሳምሪዮ እኔንም ምናለ ይዘሺኝ ብሄጅ ሀገሬ ናፍቆኛል😢😢😢😢
@emmazero3023
@emmazero3023 9 месяцев назад
😢😢😢አዪዞሽ
@ሀዪነኝገጠሬዎ
@ሀዪነኝገጠሬዎ 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ልብሱን ጎዳናላይ ያሎ ብዙ ልጇች አሎ ለእነሱ ይሰጣቸዉ አላህ ጨምሩ ይስጣችሁ
@melekamufamilies6740
@melekamufamilies6740 9 месяцев назад
ለሙዳይ የህፃናት ማሳደጊያ ብትሰጥ በጣም ደስ ይላል ብዙ ልጆች ትደግፋለች እባክሽ
@hananmuhamed3758
@hananmuhamed3758 9 месяцев назад
ሳምሪ የወሰድሽዉን አልባሳት 1 ቀን ፕሮግራም ይዛችሁ ጕዳና ላይ ላሉ ህፃናቶች ስጧቸዉ እነሱ ናቸዉ በጣም የሚያስፈልጋቸው ተባረኩ
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 9 месяцев назад
ይቅርታ አድሬሳቸውን ስለማላውቀው ነው።የድርጅቱ ስም ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ብዙ ህፃናት የአሉበት ነው ቢቻላችሁ በዛው ብታዩዋቸው ጥሩ ነው ።አድርገን ብትጠይቁ ይስጣችሁዋል።እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦች
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ ሰው ደስተኛ የምንሆነው ባለን ነገር ተመስገን ስለምንል እና ቅድስት ሀገር ስላለችን እምነትም ስላለን አማኝም ስለሄንን ነው ኢትዮጵያዊ ያደረገን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን 😢❤❤
@Tube-ln3vx
@Tube-ln3vx 9 месяцев назад
የኳተር ምግባቸው ፕሌናቸው ከማንም አይወዳደርም በጣም ነው ኳተርን ምወደው
@TewodrosBirehanmeskel
@TewodrosBirehanmeskel 9 месяцев назад
እነኔ የ2አመት ልጅ አለችኝ singel mom ነኝ pleas ❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም ገባችሁ ።ለአንድ ለህፃናት ድርጅት ስጡ መንደር ለመንደር ከምትዞሩ ሰአታችሁን ለመቆጠብ። ቆቀር ውስጤ ነው ያለሁበት ሀገር ጥቁር አዝሙድ ስለሌለ ለመስራትም ደበረኝ ኤየናፈቀኝ።😢😢😢
@TshayeDegefa
@TshayeDegefa 9 месяцев назад
መንገድ ላይ ያሉ የኔ ቢጦዎች ስጡ ሳምሪ ያሳዝናሉ 😥
@veriaddis6885
@veriaddis6885 9 месяцев назад
እኔ የ3 አመት ሴት እና 1አመት ወንድ ልጅ አለኝ በናትሽ ሳምሪ
@veriaddis6885
@veriaddis6885 9 месяцев назад
ያለሽበት እመጣለሁ
Далее
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 32 млн
ጉዞ ወደ ኢትዮጲያ  Travel To Ethiopia
16:55
Просмотров 509 тыс.
ለሚስቴ ሱቅ ገዛሁላት !
19:41
Просмотров 106 тыс.
የ iPHONE 16 ዋጋ  🇪🇹
20:59
Просмотров 51 тыс.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 434 тыс.