Тёмный

ጉዞ ወደ ዒልም || ዝክረ ዳዕዋ ክፍል 4 || ኡስታዝ/አቡ ያሲር 

ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

#ክፍል አንድ ሊንክ • ከጂን ጠሪነት ወደ ዳዒነት ! ||ዝ...
#ክፍል ሁለት ሊንክ • የገብርኤል ማህበር አባል ነበርኩ፣የ...
#ክፍል ሶስት ሊንክ • ሸሐዳ አሁን መያዝ አትችልም ሲሉኝ ...

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 158   
@CutenessFUN
@CutenessFUN 2 года назад
አላህ ፡ ላንተ ፡ የሰጠውን ፡ ሂዳያ ፡ ለህዝቦቻችን ፡ ሁሉ ፡ እንዲሰጥልን ፡ እንለምናለን። ፡ ማሻአላህ ፡ አላህ ፡ እንዴት ፡ እንደሚወድህ
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
በጣም
@mominaamid915
@mominaamid915 2 года назад
አሚን ያረብ
@احمد-ظ2ت6ط
@احمد-ظ2ت6ط 2 года назад
ሳህ አሏሁመአሚን
@እራህማጥላሁን
@እራህማጥላሁን Год назад
​ 😮😮😮😮😮😮ዞ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮። ። ውው ው ውውውኽህ 4:40 😅 4:42 4:42 4:42 ኽውውውውውውውው 😅😅😅 4:4
@fafa8542
@fafa8542 9 месяцев назад
አሚን አሚን
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 года назад
ماشاء اللة ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው ረቢ ልባችን ለኢስላም ያግራልን መጨረሻችን ያሳምርልን
@tube4466
@tube4466 2 года назад
አሚን
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
አሚን
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 года назад
ሌሎች የሀሰት ወሬን ሼር ለይክ እየደረጉ ሚድያውን የረግባሉ የሰረጨሉ እኛ ግን ትክክለኛ የሰለምቴዎችን ተርክ ለሌሎች ሰበብ እንድሆን ብለን እረሱ ሼር አነደርገውም ግን ለምን?
@habibamehdi9447
@habibamehdi9447 2 года назад
Aygermeshem? Sewu dinun sayhone Tera zazata enea politica marageb hone serachn Allah yezeneln
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 года назад
ለኢስላም ተብሎ ይህን ፈታና መሰለፍ መተደል ነው ማሻ አላህ አላህ ይቀበልህ ኡስታዝ
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
በጣም አሚን
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
ክፍል 5 ቢኖር ባይ ነኝ
@ሀፊዛባባንናፍቂ
@ሀፊዛባባንናፍቂ 2 года назад
ክፍል አራት በጉጉት ስጠብቀው ነበር ጀዛከአላህ ሀይር
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ ማሻ አላህ ኡስታዝ
@zedk2729
@zedk2729 2 года назад
ዉሽልሽል ምታለዋ ቃለት በጣም ነዉ ምታስቀኝ ኡስታዝ ማሻ አለህ አለህ ይጫምርልህ በአፍሪካ ቲቪ ዓራብኛ በቃለሉ የምለዉን ፖሮግራምህ ይካታተለዉ ናበር ግን ከኢትዮጵያ ዉጪ ያታመርክ ነበር ሚማስለኝ ማሰሎቻቹን አለህ ያብዛልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
አሚን
@ummohammed8211
@ummohammed8211 2 года назад
ሰላም ዐለይኩም ውድ እስታዞቻችን አላህ የርዳ ዐለይኩም የኡስታዝ አቡ ያስር ስልክ ቁጥር ፈልገን ነበር ተባበሩን جزاكم الله خير
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 года назад
መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ አተን ለሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ሚል ጉዞ ነው ያረብ እኛም ለኢልም ቀልባችን ክፈተው ኡስታዙና አላህ ኸረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥህ/ቹ ኸይር ስራህ ሁሉ አላህ ይቀበልህ አላህ ይጠብቃቹ ዲነል ኢስላም አላህ ያስፋፋልን ያረብ
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 2 года назад
Ameen
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
አሚን
@selismail5620
@selismail5620 2 года назад
ምንድነው ለምን አስር ፐሮግራም አይሆንም ሰው ለማዳመጥ ሳይሰለች የፕሮግራም አቅራቢው ጣደፍ ሆ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
አህለን አምስተኛ ነኝ ስጠብቃች ነበር
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 2 года назад
ወለሂ በጣም ነዉ የድሮ ቂራት የናፈቀን
@fhigfchhfhdhugrhhtgy673
@fhigfchhfhdhugrhhtgy673 2 года назад
አቡ ሐምዛ እጅግ ምርጥ ቃለመጠይቅ አላህ ያህፈዘክ አቡያሲር ጠያቂው ነስሩም ምርጥ ጠያቂ ነህ በርታ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገን ሱብሀነሁ ወተአላ
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ Год назад
ማሻ አላህ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አስተማሪ ና የሚያጓጓ ታሪክ ነው ሱብሀን አላህ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥህ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 2 года назад
አህለን
@nasserkemal27
@nasserkemal27 2 года назад
ንፋሱ አላሰማም ይላል
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 2 года назад
አገራችንን አላህ ሰላም ያርጋትያጀመዐ ስለትዳር ወሳኝ ኘሮግራሞችና አስተማሪና ቁምነገር ያዘሉ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ ወደ ዮቱብ ቻናላችን ብቅ ይበሉ።
@Fafi_tube
@Fafi_tube 2 года назад
አቢ ሁረይራ (ረ.ዐ.) ባስተላለፉት ሐዲሥ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) እንዲህ አሉ- "ሃይማኖት /እስልምና/ በርግጥ ገር ነው። አንድም ሰው ሃይማኖትን (በራሱ) ላይ አያጠብቅም የተሸነፈ ቢሆን እንጂ። በትክክል ሥሩ፣ (ባትችሉ) ወደ ትክክል የሚጠጋ ነገር ሥሩ፣ ተበሰሩ (ብስራት አለላችሁ)። በጠዋትም በማታም፣ ከሌሊት መጨረሻም በተወሰኑ (ዒባዳዎችና መልካም ሥራዎች) ታገዙ።" (ቡኻሪ እንደዘገቡት)። ኑ ወደቤቴ ጎራ በሉ ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ የሶሀባች ታሪክ እንማማር ፍትህ በሀገራቸው ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚንገላቱ ወገኖቻችን😭 ሰሚ ያጣ ጩሀት😭😭
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
አላህ ይሁናቸው
@hayatmohammed3337
@hayatmohammed3337 2 года назад
MashaaAlllaah ustaan da'awaan kessan akka damma miayaa garuu oromiffaanilee oso tahee bareeda
@zebibasiraj7204
@zebibasiraj7204 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ አንተንየመሰለ ሰው አላህ ሂዳያ መስጠቱ አልሀምዱሊላህ ቃላት የለኝም ወላሂ ።
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን አቡ ያሲር ድቅ ፕሮግራም ነው ኦለሞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ግን በሰአት ባታቋርጡት ምን ነበር ብዙ ሰአት ብሰጡት!_
@إكرام-و7ل
@إكرام-و7ل 2 года назад
ቆይ ቀሥሥሥሥሥ ብየነምሠማውውው
@ረያን-ዸ7ኘ
@ረያን-ዸ7ኘ 2 года назад
ማሻአላህ
@joshuajo5488
@joshuajo5488 2 года назад
ማሻአላህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጉጉት ነው ያየሁት አላህ ልብ ይስጠን
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 года назад
Tarikun sefa argen mesmat enfigalen lemin taquwaritewaleq???itaqillah
@alkaidtu.nuranyaashi1039
@alkaidtu.nuranyaashi1039 2 года назад
አህለን،ሁሌ،ለምን،ፕሮኦግራአም،አትለቁምእዴ،ደስየሚልሚድያአነው ቀጥሉበት
@Nmnmmm-q3i
@Nmnmmm-q3i 10 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ የወደደዉን ሂድያ ይሰጣል ያረብ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@mdnasa1972
@mdnasa1972 2 года назад
1000 za
@sadaseid8853
@sadaseid8853 2 года назад
ጅዛኩም አሏህ ኸይራን ባታዉ ሲያምራ ዬት አክባቢ ነዉ
@ዜድቢንትአሊወሎ
@ዜድቢንትአሊወሎ 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አላህ ሲመራ እንደዚህ ነው ኢነላሀ የርዚቁ መየሻእ ቢገሪ ሂሳብ ሱብሀን አላህ ያረብ ደስ የሚል ቂሳ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ቂሳ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እስኪ ዱአ አድርግልኝ ውስታዜ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 года назад
ياسلام ماأجمل الذكريات الله يحفظك ويكثر أمثالك يارب
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ ለዛሬ ያበቃህ ጥንካሬህነው አልሀምዱሊላህ
@morida1876
@morida1876 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ የጨምርልህ የእስታዘና እኛም አላህ ያግራልን ኢልመን ናፊአ
@zedk2729
@zedk2729 2 года назад
በጉጉት ናበር ያጣበኩት እንኳን ዳህና መጣቹ
@GrDgg
@GrDgg 2 года назад
የኢስላም ጀግና ነህ እየጣፈጠኝ ጨረስኩት ሙሀደራውን ብዙ መሰዋነት ከፍለሀል ለእስልምና ያም ፍትናህ የደረሰብህ ለሄር ነበር ወላሂ አላሀምዱሊላሀ አለ ኒመተል ኢስላም
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 2 года назад
ማሻአላህ እንኳን ወደ ደነእስላም አላህ ውፈቀህ ውስታዛችነን
@rukiya6481
@rukiya6481 2 года назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበሰካትሁ አህለን ኡሥታዞቻችን
@Rahma-f9w
@Rahma-f9w 2 года назад
ኡዝታዝ ማሻ አላህ ባለክ አውቀት ላይ እላሕ ይጨምርልሕ ያንተ ሕይወት ለብዙዋች ብዙ ትምሕርት ስላለው በሰፊ መድረክ መቅረብ ይኖርብሀል ካንተ ብዙ እንጠብቅ አለን ምናልባት ለብዙዎች ኢዳያ ትሆናለክ ብዙዎች እማያውቁትን መልእክት አለክ ሱብሀን አላህ!!!!!!!!!!!!!!!! ሻ
@ummohammed8211
@ummohammed8211 2 года назад
ربي يحفظكم و يزيدكم
@lobabahasan7248
@lobabahasan7248 2 года назад
አላህይጠብቅህአላህይጠብቅህ
@አላህወክል-ደ3ረ
@አላህወክል-ደ3ረ 2 года назад
ማሻአላህአላህአክበር
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 2 года назад
እንደ ኣንተ ኣይነቱን ኣላህ ያብዛልን ባረከ ኣላህ ፊክ
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
አሚን
@seadamuhammad9747
@seadamuhammad9747 2 года назад
ረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን ኡስታዙና❤️❤️❤️
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
አሚ ን
@arhibutube1840
@arhibutube1840 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን
@ሮዛጀሚል
@ሮዛጀሚል 2 года назад
ማሻላ አላሕይጨምረል ይሕ የመሠለ ጭቅላት እኳንም ሌላ እምነት ውሥ አልቀረም
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
ጠያቂው ወድማችን አታቋርጠው ሀሳቡን ይጨርሰረ ለኛበጣም እፈልጋለን መስማት ሰአት ካልበቃ በክፍል 5 ኑ በቃ ከመጀመሪያው እስከመጫው ታሪኩን እንስማው አታቋርጥ በመሀል እየገባህ በቃ እዴ
@fafihussein5252
@fafihussein5252 2 года назад
ማሻ አሏህህ ተባረክ አረህማን ሱባሃን አለዚ የህዲ መየሻ
@noryams3921
@noryams3921 2 года назад
ማሻሏህ አሏህ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኡስታዝ አቡ ያስር
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 14 дней назад
ኡስተዜ እኳንም መጣህልን አልሀምዱሊላ
@رحمهدرسه
@رحمهدرسه 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 года назад
Pleas እንደዚ አይነት program ይቀጥል
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 14 дней назад
ሱብሀነ አላህ የሚገርምነው ጀዛኩም እላህ
@bintbaba7342
@bintbaba7342 2 года назад
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አህለን
@seadamohammed632
@seadamohammed632 2 года назад
Masha allah usetaz jezakum Allah heyeren አላህእኛንምቀጥተኛውንመንገድይምራን
@dguf8816
@dguf8816 2 года назад
ማሻአላህ
@ደጉየወሎሰው
@ደጉየወሎሰው 2 года назад
የቤተሰብ ነገሩስ ምን ደረሰ
@اموعباسانشالله
@اموعباسانشالله 2 года назад
ኢስላምኮ ስርአቱ ብቻ መታደል ነው አለባበሳችሁ ያምራል ማሻአላህ
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 года назад
በጣም
@kadirali412
@kadirali412 2 года назад
ወዲሞቸ ወዲሞቸ የኢስላም ወዲሞቸ ማሻአላህ
@ZufanMohammed-fp5gm
@ZufanMohammed-fp5gm 5 месяцев назад
Aminnn Aminnn yareb Allah yewofeken Lehulachinem
@RahamJemal
@RahamJemal Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@ummohammed8211
@ummohammed8211 2 года назад
جزاكم الله خير مشاءالله لا قوة الا بالله
@ambariyasultan1429
@ambariyasultan1429 2 года назад
በጉጉት ነበር የምጠብቀው❤❤❤
@shrkeyabare9880
@shrkeyabare9880 2 года назад
ماشاء الله تبارك الله
@kandndae4326
@kandndae4326 2 года назад
የአላህ አላህ ይጠብቅክ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад
ገና አገኘሁት የህን ሚዲያ
@arabia1239
@arabia1239 4 месяца назад
ሡብሀንአላሕ ማሻአላሕ ያርብ
@sulem4124
@sulem4124 6 месяцев назад
ማሻላህ አሚን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@fafa8542
@fafa8542 9 месяцев назад
ማሻ አሏህ አላህ ይጫምርልክ
@seadamuhammad9747
@seadamuhammad9747 2 года назад
አህለን
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 года назад
ወላሂ, ለኛም መንገዳችንን እሰከ መጨረሻው ያሳምርልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 года назад
ያረቢ, ለኛም መንገዳችንን እሰከ መጨረሻው ያሳምርልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@هوبي-ض9م
@هوبي-ض9م 2 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝዬ
@ummusuhaybahmed1528
@ummusuhaybahmed1528 2 года назад
Mashallah barakallahu fiik umrii kessan nuuf hadherressuu
@ፈሪሀይቱብ
@ፈሪሀይቱብ 2 года назад
አጀብ በጉጉት ነዉ የተከታተልኩት ባያልቅ እያልኩ ጀዛከላሁ ኸይር የሚገርም ታሪክ ነዉ እኛ ሁሉ ነገር ተመቻችቶልን። መማር አቅቶናል እንኳን ይሄን ሁሉ መፅዋትነት ልንከፍል ይቅርና አላህ የሚወደዉን ይፈትናል ይሉሀል ይሄ ነዉ ፈተናዉንም በጥንካሬ ተወቶታል አረህማን በሁለቱም ሀገር ያሥደሥታችሁ ዉዲ ኡሥታዞቻችን እስኪ ለኛም ዱአ አዲርጉልን ይገራልን ዘንዲ
@NuryeGeltaw
@NuryeGeltaw 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ያቆይህ
@dgfggyfuryt5352
@dgfggyfuryt5352 2 года назад
ምሻአላህ
@dgfggyfuryt5352
@dgfggyfuryt5352 2 года назад
ምሻአላህ
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 2 года назад
ማሻአላህ
@sadiyaamuhammad5228
@sadiyaamuhammad5228 2 года назад
አላህአክብር
@ssuw4570
@ssuw4570 2 года назад
መሸህ አለህ
@فاطاماهه
@فاطاماهه Год назад
ماشاالله
@ጦይባመሀመድ-ዘ5ገ
ما شءالللة
@AdelAdel-f5h
@AdelAdel-f5h 5 месяцев назад
ማሻላህማሻላህ
@خدوساث
@خدوساث 2 года назад
الحمدالله
@خدوساث
@خدوساث 2 года назад
ماشاءالله
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 2 года назад
ማሻ አላህ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 года назад
ማሻአላሕ ታሪክ አሥማሪነው
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 года назад
1 ኛ ነህ
@Fatmah.-ze7pl
@Fatmah.-ze7pl Год назад
masha alah
@ggllggll9047
@ggllggll9047 2 года назад
مشالله
@Zmzm-xe8ft
@Zmzm-xe8ft 3 месяца назад
መሻአላህ
@SrtjChhy
@SrtjChhy 6 месяцев назад
አምምምምምም❤
@امعلي-ر2ع2ح
@امعلي-ر2ع2ح 2 года назад
ማሻአላ ተባረከላ አላህ ይጨምርልህ።።።።።።።።።።።።።።
@joshuajo5488
@joshuajo5488 2 года назад
አላህ እድሜ ይስጥክ
@ummohammed8211
@ummohammed8211 2 года назад
استاذ ابو ياسر الله يكثر امثالك
@عليعبدالله-د4ط3ط
@عليعبدالله-د4ط3ط 2 года назад
ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ
@j2perimj213
@j2perimj213 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝✊✊✊👂👈
@minyahilkassahun1567
@minyahilkassahun1567 2 года назад
Hi
@minyahilkassahun1567
@minyahilkassahun1567 2 года назад
Masha Alha
Далее
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 565 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 132 тыс.
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Divine Liturgy
2:26:24
Просмотров 134
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 565 тыс.