Тёмный

ጉዱ ሲገለጥ‼ አደገኛው ቅጥፈት እና ቀጣፊው‼ 

Hasab Meda
Подписаться 137 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#abiy_ahimed #ethiopia #ኢትዮጵያ #breakingnews #ethiopianews

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
ጆኒ አንበሳ የነኝህን የባንዳዎች ሴራ እንዲህ እየተነተንክ ስለምታጋልጣቸው እግዚአብሔር ይባርክህ። ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች። ❤በርታ ጆኒ❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 месяца назад
ሰላም ዮሀንስዬ አንበሳዉ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ የአብቹ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏
@husentirfu3454
@husentirfu3454 4 месяца назад
ጆኒ ጀግና የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ የቡዳ መድሀኒት እንዲህ እየተከታተልክ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎችን አጋልጥልን
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 4 месяца назад
ከወገን ለወገን ሳይሆን የተሸጡ ባንዳወች ናቸው አገሬን የሚያምሱ ከፈጣሪው በላይ ያ
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 4 месяца назад
❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤ ሰላም ሰላም ❤❤❤
@habtamuniguse9890
@habtamuniguse9890 4 месяца назад
ይጋለጥ ቀጣፊው ተኩላ! በርታ አንተ የልጅ አዋቂ ትክክለኛ የመልስ ምት በትክክለኛ ሰአት🙏❤
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 4 месяца назад
ያየህሰው የባሪያ የደደብ ኢትዮጵያን መበልፀግ ካንሰርየሚሆንባቸው ልዮምልክት ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 месяца назад
ያየሰዉ የዉሸት ቅርሻት ያቀረሻል ኢሄ ተከፋይ የደም ነጋዴ ባንዳ ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል
@israelalemu8059
@israelalemu8059 4 месяца назад
ንገራቸው ለባንዳዎች
@lishanlatta5695
@lishanlatta5695 4 месяца назад
Absolutely you read my mind thanks very good explanation him
@tsegehi1510
@tsegehi1510 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉ጤና ይስጥልኝ 🎉ላይ
@leulabebe5034
@leulabebe5034 4 месяца назад
John, የሚገርም እይታ እንዳለኝ አረጋግጠህልኛል! ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ብለው ሲሞግቱኝ ብቻዬን አሉባልተኛ ባልቴት ነው የሞገትኩበት ቀን ቁልጭጭጭጭጭ
@yonastemesgen-kf8xj
@yonastemesgen-kf8xj 4 месяца назад
አብይ የ አለማችን ራስምታት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ!!
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 4 месяца назад
True expression of Journalism. A man who is free from ethnicity, true journalist. True Ethiopian journalist. All Ethiopians journalists should learn from this gentleman.
@KL-zl9je
@KL-zl9je 4 месяца назад
Thank you, young Brother. Great job. Berta.
@androidhs5860
@androidhs5860 4 месяца назад
ጎበዝ በርታ ይሄን እዝብ ነርቩን አቀሰቀስከው ነው
@MycfEthiopia
@MycfEthiopia 4 месяца назад
ገላልጠው ብሮ ❤❤❤❤
@zewduz6015
@zewduz6015 4 месяца назад
ያ ህ ያ ሰውና መፅሀፋ በሀገር ላይ የወገብ ቅማል (ነቀርሳ )ማንው ቢባል ይህ ሰው ነው
@tarikukebu9680
@tarikukebu9680 4 месяца назад
በርታ ሶፋኒያሰ አንተ ምረጥ ጋዜጠኛ ነህ ኢትዮጵያ ፍቅር የሆነች ሀገር ነች የሄን ቪዲኦ የምታዩ ሰፕሰክራፕ ሼር ላይክ አድረጉ ምረጥ ነገረ ታገኛላቹ በዚህ ሚዲያ ❤❤❤
@sophiahussen4634
@sophiahussen4634 4 месяца назад
Yoniye kefu aynkah enwedhalen berta jegnachin ❤❤🎉❤❤🎉
@gizawdamena1160
@gizawdamena1160 4 месяца назад
Thanks brother. You make my day.
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 4 месяца назад
ሰላም ጆን ወንድሜ ላይቭ ላይ ጠፋህብን በሰላም ነው ?
@TilahunNecha
@TilahunNecha 4 месяца назад
ወይ ዘሬ የልብህን ታነጋርክ
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 4 месяца назад
ይሔ በቡና ቁርስና በቡና ወሬ ያደገ ወሬኛ ባንዳ እንደሰው አትየው---እንደተቀደደ ይኖራል መጨረሻዉም የባንዳ አሟሟት ይሞታል
@yaredmuluneh1858
@yaredmuluneh1858 4 месяца назад
ልክ ብለሀል የህወሃት ደቀመዝሙር ነው። ባልደረባው በወያኔ ታስሮ ድምፅ የሆነው የአማራ ህዝብ ነበር
@ayubkemal1348
@ayubkemal1348 4 месяца назад
Well said my man
@biskut6932
@biskut6932 4 месяца назад
አብይን ሳይሆን ሀገር መካድ ነው
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd 4 месяца назад
ጀንዬ ከ ግድቡ ተሸጧል እስከ output ቱ ተጭበርብሯል በሚገባ ገልፀኸዋል የዚህን ሰውየ ግራና ቀኝ አራጋቢዎች ግን እግረ መንገድህን አሳውቀኸኛል THANKS ❤👌
@bezubb3137
@bezubb3137 4 месяца назад
ጆን በሰላም ነው?
@shibabawgedib8007
@shibabawgedib8007 4 месяца назад
ደደቡ ከሀዲው ኢትዮጵያዊ ። የፈጠረውን ፈጣሪና እናቱን የካደ ።
@AhmedMohammed-sj9ux
@AhmedMohammed-sj9ux Месяц назад
ያዬ ሰውን በልኩ መግለፅ የቻለ ምርጥ ሐተታ
@MohammedHassen-pg5me
@MohammedHassen-pg5me 3 месяца назад
Yes yes yes yes 🥰 🥰🥰
@eshetuhailu
@eshetuhailu 3 месяца назад
እኔ በዚህ ዘማን እውናትን የምናጋር ወይም የምወድ ሰው የለ አይመስለኝም ናበር።ለከ ታደብቆ ኖሮወል።አቶ ዮሃንስ አንታ እውናታኛ ሰው ናህ።ምንም ፣መንም ልናከህ አይችልም።ጠበቅህ አምለክ ናው።የመየቀለፈ አምለክ ይጠብቃሀል❤
@yisihakf5585
@yisihakf5585 4 месяца назад
Just Waw 👍
@talakumoges3072
@talakumoges3072 4 месяца назад
Berta Berta yegna jegina, hulem kantena gar nen anbesa
@aboneshnigussie2806
@aboneshnigussie2806 4 месяца назад
💐💐💐💐💐
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 4 месяца назад
ያየህ ሰይጣን ኤሮጳ ና አሜሪካን ቢኖር ይህ ድርጊቱ ሴራው ከ20 አመት በላይ ያሳስረው ነበር። ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ በጣም ላልቷል ጠበቅ ማድረግ ይገባል
@DaveKey-rf2ln
@DaveKey-rf2ln 4 месяца назад
በርታ bro ye banda medanit
@abebaayele165
@abebaayele165 4 месяца назад
🙏!... ❤🇪🇹🇪🇹🌺🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌻🇪🇹❤
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ
ድንቅ ጋዜጠኛ!
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 3 месяца назад
I like your choice of words. I also like that you are not a merchant of useless, mindless propaganda. I respect you for who you are. Carry on. Truth needs a friend like you.
@shibabawgedib8007
@shibabawgedib8007 4 месяца назад
😭😭😭 Iam sorry about our lonely pm sufferings by its owm stupid denial citizens .Our pm dr Abi is gift from god to embrace innocent and poor Ethiopians.I can't explian in my words how and when our pm stand to solve the burden of 32 years back ..😵😵😵
@tsegehi1510
@tsegehi1510 4 месяца назад
አይ ስው። ስውኮ?
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 4 месяца назад
ያየ ሰው የባንዳነት ጥግን ነው ሚያሳየኝ 😡 ውሻ የውሻ ልጅ ነው ባንዳ😤😤😤
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 4 месяца назад
ጥቁር በቀለምና የተቀባ ሶላቶ ነው እንዴ?
@argaasefa1146
@argaasefa1146 4 месяца назад
ያየ ሰው ዓይን የለው መች ገባው ጥቅም አወረው አይ ሰው ያየ ሰው ምን ነካው ውሸት ተካነው ጥቅም አሠከረው ዲያቢሎስ ጋለበው ፈረሡ አደረገው
@argaasefa1146
@argaasefa1146 4 месяца назад
ያየሰው ማለት ደንበኛ መተተኛ ደብተራ ነው
@TeeKassa
@TeeKassa 4 месяца назад
Yaye sew westa new. Aslefelegachu. Ambeda yayesew.
@seifuw3146
@seifuw3146 4 месяца назад
አንተ ወንድም ሰለምትሠራው ሥራ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ይሁን እንጂ ስትተርክ Natural approach ብትጠቀምና ካሁኑ አተራረክ ብትወጣ የበለጠ አድማጭ ተመልካችህን ያቆያል ባይ ነኝ።
@ሙከረምፋቃዱ
@ሙከረምፋቃዱ 4 месяца назад
ይሄ እብድ ይሄ የሜያገኘዉ ብር አንቆ በደፋዉ
@muktarsheikali
@muktarsheikali 4 месяца назад
efoyta magazine siyazegaj astawsalew yemeche banda bahirinew yalew
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 4 месяца назад
ባንዳ የውሻ ልጅ ዋጋውን ማግኘት አለበት
@mohammedseid8559
@mohammedseid8559 4 месяца назад
የገዛ አገርህን በማሳነስ የራስህን መንግስት የእሠደብክ እያቋሸሽክ የምትመራበትን ህግ እያብጠለጠልክ ዳር ድንበር በደምና በአጥንት ዘብ የቆሙልህን ወታደሮችን ስም እያቆሸሽክ ሁሌም የማይሰለችህ በጥላቻ የታወሩ ፎሮሞች (ያየ ሠው)ተብየ ሆዳም ልክ ልኩን ነገርክልኝ
@sanchod3824
@sanchod3824 4 месяца назад
1Gna❤❤❤❤
@millioncr7538
@millioncr7538 3 месяца назад
ኣማራዎች ለያየ ሰዉን የመሰለ ብርቅየ ሰዉ መስገድ ኣለባችሁ።
@987654321susu
@987654321susu 4 месяца назад
Thanks 🙏🏾
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 4 месяца назад
አበሣዬ ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ዮሐንስ ንገራቸው ቢገባቸው።
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 4 месяца назад
የወያኔ ውሾች ሆድ እንጅ ጭንቅላት የላቸውም !
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 4 месяца назад
አብቹ የነ ዮሐንስ አይነት ያንተን ትውልድ ከጎንህ ስላሉ እደምትኮራ ተስፋ አለኝ ብቻህን አይደለህም ። በርታ አብቹ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
እግዚአብሔር ከሱ ጋር ነው።ቀጥሎም የገባው ትውልድ!!!!!
@tmimikiya
@tmimikiya 4 месяца назад
"እኛ ግን ደግ ደጉን እናወጋለን; በጎ በጎውን እናወራለን:: ሁሉ ነገር ከሀሳብ ይጀምራል መነሻችን ነው:: የሰላም ጋዜጠኝነት መርሀችን ነው:: ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ:: የእኔ እና የእናንተ ሀገር እንደልማዷ ታሸንፋለች!!!" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 4 месяца назад
ጀግና ወጣት አብይን የመተካት ብቃት ያለህ ምርጥ ወጣት በርታ አገርህን ከተደቀነባት ማነቆ ለማላቀቅ የሀሰተኞችን ሴራ አጋልጥ ፣ ነገሩ የተማረ ይግደለኝ ነውና ፣ እናመሰግንሀለን
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 месяца назад
ድንቅ ዘገባ bravo ✍️
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 4 месяца назад
እይ ጆን እንትን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ።ብስል ትንተና። ተባረክ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 4 месяца назад
❤🌹 የኛ ውድ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፣ ማስተዋል ህ ይብዛ🌹❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 месяца назад
በርታ ጀግናው እውነተኛው የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጃችን ። የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን አይጥላትም። መልሱ ረዥምና ሆዳም፣ ክፍ ጨካኙን እየመረጠች ትጥላቸዋለች። እንበርታ። በቃ፣ በቃ፣ ከአብቹ ውጭ ወደውጭ።
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 4 месяца назад
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ። የኢትዮጵያ የሐሣብ ሚድያችን በርቱልን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 месяца назад
አዜብ መስፍን በባሏ ደሞዝ ስለኖረች ነው ወንድን በጥፊ እያጋየች ስትነጥቅና፣ በአረብ ሀገር 1...ሚሊዮን ዶላር በላይ በዝግቡኝ ስቶር መጋጊያጫ የገዛችው። 😅😅😅ውሸታሞች ውሸት ልብሳቸው ነው፣ አይጥ ድመት ወለደች ነው ግብራቸው።
@teruneshray9966
@teruneshray9966 4 месяца назад
Hasab Meda , Yohannes , wow , thank you and , Love your reading style and also the way you’re telling the story it was just fascinating . I can’t wait to hear from your second parts of the book story. Thanks again .🇪🇹☝️ and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only .
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd 4 месяца назад
💯👌
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 4 месяца назад
አዋረደው ገና እናጋልጠዋለን።
@alihussien6899
@alihussien6899 4 месяца назад
I really appreciate you, you really are one of the greatest ❤ true ethiopian son ❤thank you again and again ❤keep up great job, Allah bless you my brother.
@yaredmulugeta855
@yaredmulugeta855 4 месяца назад
ይመችህ ይሄን በጥራቃ እንዳትለቀው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 месяца назад
ሠላም ወዳጀ ስዩም ተሾመ ቻናሉ ነፃ ውይይት በሚል መጣ ገብታቹ ስሙት
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 месяца назад
ሰሙ ራሱ ያየሰው ሽመልስ ብለው ሲዪወጡለት ክፍ አጋንንት ስለሆነ ሰው ወደሱ ውሸትን ክፍት እንዳይጋባቡት ያየው በግፍ እንዲሸሸው የሚል ነው። ሰምን ?????፡ያወጣዋል ይባላል። በተለይ ለሱ ያወጣለት የጥልቁ ነው ።
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 4 месяца назад
በርታ ጆን እነዚህን የደም ነጋዴዎች እርቃናቸውን አስቀርልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@noahnoah6012
@noahnoah6012 4 месяца назад
Thanks a lot for your supporting our beloved prime minister 🙏 ❤🎉
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 4 месяца назад
ያየስው ሽመልስ ማለት ለሆድ ያድረ ነውረኛ የጅንታው አምላኪ ውሻ ነው።የደም ነጋዴ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 месяца назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 4 месяца назад
በርታ ወንድም
@teshomearigaw1317
@teshomearigaw1317 4 месяца назад
Amazing analysis, John May God bless you richly ❤
@habtamubedasa6488
@habtamubedasa6488 4 месяца назад
አንተ በርታ እና የእነሱን ውሸት እግር በእግር እየተከተልክ እውነቱን አውጣ። እናመሰግናለን። የነዚህን መሰሪ ጋዜጠኞችን ተንኮል አጋልጥ። እነሱ ክፋታቸው ከሰይጣን ይበልጣል ሆድ አደር ጋዜጠኛ ናቸው።
@Dereje-c7t
@Dereje-c7t 4 месяца назад
በተናገረውና በፃፈው ወደፊት ያፍርበታል ።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад
ይሄ ዱዝ ግረፈው በደምብ🎉🎉
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 4 месяца назад
ያየ ሰው ተብዬ እግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም ዮሐንስ ጀግናው እዳትነሣ አርጎ በአውቶማቲክ ረሽኖ ሐል ።ተቀበል።
@MohammedAli-qd4mp
@MohammedAli-qd4mp 4 месяца назад
Ethiopia prevails.
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
በጥበብ የተሞላህ የኢትዮጵያ ፈርጥ ልጅ እውነትን አንግሰህ ስለምታቀርብልን ተባረክ!!!!!!!!
@eskenderbekele6069
@eskenderbekele6069 4 месяца назад
ባንዳዎችና ስራቸውን እንዲህ ተንትኖ ማቅረብ ሀገር ከማዳን አይተናነስም።ጆን አሁን በተጀመረው መንገድ ሌሎችንም እያሠጣህ ፍርዱን ለሀገር ወዳዱ መተው ትልቅ ውለታ ነውና በርታ።
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 4 месяца назад
Good job!
@negussuasrat
@negussuasrat 4 месяца назад
ሆድ አደሮችን ማጋለጡ ለአሁን ሳይሆን ለወደፊቷ ኢትዮጵያ የታሪክ ጥመት እንዳይገጥማት ተሰንዶ- ወደ መፀሀፍ ተቀይሮ -ወደ ትምህርት ተቋማት -ሀገራችን ባሉት ላይብረሪዎች እንዲቀመጡ ማድረግ ኃላፊነት አለብን አለብህ ይህ እንዲሆን እንደምታደርግ አምናለሁ ማሜም
@nurahassanali1551
@nurahassanali1551 4 месяца назад
በርታ ጀግና
@Aster-s3c
@Aster-s3c 4 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉hi hi hi
@abelabebe3117
@abelabebe3117 4 месяца назад
ጆን እውነት ላይ የተመረኮዘ እጅግ ድንቅ አቀራረብ ከልብ እናመሰግናለን። 🇪🇹🌹❤️👍
@SamibatuBulante
@SamibatuBulante 3 месяца назад
እውነት ሁሌም ቢሆን አሸነፍነት አሁነም ንጹሃን መስለው የሀገሬን ህዝብ የምያምሱ ሰዎች አሉ የጊዜ ጉደይ እንጂ ቀን የምያጋልጣቻው ብዙ ውሸቶች አሉ thank you bro ሁሌም ከእውነት ጋር እንሁን
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 4 месяца назад
ጆንዬ በጣም እናመሸግናለን! ታሪክ እንዲህ ነው ነገም ለትውልድ ተቀምጦ የሚያዋርደው!!
@TwinsLife2020
@TwinsLife2020 4 месяца назад
"Haadha Laalii Intala Fuudhi"
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 4 месяца назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selinaendale5803
@selinaendale5803 4 месяца назад
ዮኒ ይሄንን ድልብ ሸቃይ እንደዚህ አዝረክልክልን
@gizawdamena1160
@gizawdamena1160 4 месяца назад
ስጥ እንግዲህ 😂😂😂
@አብይይምራ-ጸ4ቘ
@አብይይምራ-ጸ4ቘ 4 месяца назад
ጆን ዘመንህ ይባረክ 🙏🏽🙏🏽🌹🌹 በርታልን ነጭ ነጯን ንገርልኝ😂😂
@makmak4598
@makmak4598 4 месяца назад
Great future keep up the good Great analysis Early on I liked him But he is a let down I wish they uses their ability to build a common ground instead of tearing up the country
@Tesfumulugeta-e1k
@Tesfumulugeta-e1k 4 месяца назад
ባንዳ አንዲ ነው እንግዲህ
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 916 тыс.
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 916 тыс.